Тёмный
No video :(

የተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንና የካቶሊክ እምነት መሠረታዊ ልዩነቶች :ስለ ጌታችን: ስለ ሕፃናት ጥምቀት: ስለ ካህናት:.../ክፍል ኹለት/ 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 166 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
RU-vid ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 9 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃልሂዎት ያሰማልን🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ብዙ እማለውቀውን ተማርኩበት ከዚህ ብህድ ምን ችግር አለው እውነት ችግር አለው ይቀጥል መምህር ሁላችሁም በየግሩፕ ሼርርር አድርጉ🥰✝️⛪️
@dstardstar3746
@dstardstar3746 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ghenetbekuru9687
@ghenetbekuru9687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 года назад
Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️
@siratekeltu8534
@siratekeltu8534 2 года назад
betam dink timert thank you so much i've been trying to understand the main difference and this is the best teaching ever . edme yistlin memehrachin
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
EgiziAbiher yimesigen.
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 года назад
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ እድሜክን ያርዝመው የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@walatagabiralii9799
@walatagabiralii9799 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል.ህይወት.ያሰማልን
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 2 года назад
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ፃፍብን አሳድርብን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
አሜንንን🙏🏽 ቃለህይወትን ያስማልን!!! መምህራችን።
@barimaaza4817
@barimaaza4817 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 года назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-xh3kp9eq1f
@user-xh3kp9eq1f 2 года назад
በውነት አሥተምሮዎት ሠናይ ነው ቃለህይወት ያሠማልንንንንን🤲🤲🤲🤲
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን
@mangalg783
@mangalg783 2 года назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቃልሕወት ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በእዲመ በጠና ያቆይል የሰማን በልቦናችን ፂላት ይፃፊል አሜን አሜን አሜን🙏⛪💠💚🌾🌿🕊
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን የወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ ፀሎት በረከቱ ይደርብን
@samratoo2307
@samratoo2307 2 года назад
Amen amen klhiwot yasemalen memerachin amen
@abbyabby607
@abbyabby607 2 года назад
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman 🙏🙏🙏🙏❣🌹🌹🥰💞💓
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@destapark609
@destapark609 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ብዙ ልዩነት አለው አንዳንዶቹ ግን ሁሉም በክርስቶስ የሚያምን ክርስትያን ነው እያሉ ይጃጃላሉ
@embatworalmah5393
@embatworalmah5393 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@zahranane4990
@zahranane4990 2 года назад
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan wanidimachin yaqidusan amlak libonachinin yabraln godolochin yimulalan lanisah yabqan faxari agrachinan itopiyan yixabaqalan 😭😭😭😭🙏🇨🇬⛪🇨🇬
@Edom.media7
@Edom.media7 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@asasasss860
@asasasss860 2 года назад
ቃለ ሒይወት ያሠማልን 🙏
@Hewan-rt3lr
@Hewan-rt3lr 2 года назад
Amen Amen Amen Amen God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven
@adiamhaile550
@adiamhaile550 2 года назад
Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@jemaneshsisay9265
@jemaneshsisay9265 2 года назад
Aen! Kale Hiwot Yasemallin!
@Hewan-rt3lr
@Hewan-rt3lr 2 года назад
Incredible Conversion God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven
@molukasou8963
@molukasou8963 2 года назад
በጣም እናመስግናለን
@ejigayehuberhanu1917
@ejigayehuberhanu1917 2 года назад
Kale hiwot yasemalen wendmachen
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
ዋዉዉዉ ለመጀመርያ ጌዜ 3 ሆኝ ገባሁ አዳምጭ እመለሳለሁ ዛሬ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባዓታ ማርያም ወደ ቤት መቅድስ የገባችበት ቀን መዝ 44 ንግሲቲቱ ተጉናጸፍ በቀኝ ትቆማለች ⛪️✝️
@binyameshete1129
@binyameshete1129 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን አንድ እራሴን ያወዛገበኝ ነገር ስላለ ከይቅርታ ጋር ብትመልሱልኝ ማለትም ኢትዮጵያ ሁለት ካህን ሶስት ዲያቆናት ሁነው አምስት ሉኡክ ተብለው ይቀድሳሉ ከአምስቱ አንድ በሆነ ምክኒያት ሳይገኝ ቢቀር ቅዳሴ አልሞላም ተብሎ ሲታጎል አይ ነበር ከዚህ ደሞ ሁለትም ሶስትም ሁነው ሲቀድሱ እያየሁ ነው እሄ እንዴት ሊሆን ቻለ ቀኖና የለውም ወይ ለማለት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 2 года назад
ስራአቱ ከአምስት በታች ሁነው መቀደስ አይችሉም ነገር ግን በችግር ምክንያት አንድ ቢቀር ወይም ካህን ባይኖር ቅዳሴው አይተጓጎልም ይቀድሳሉ ያማለት ግን ቀኖና ተሻረ ማለት ሳይሆን ከችግር አንፃር ነው ከሚቀር ይቀደሳል በተረፈ ካየው ወንድማችን በደንብ ያብራራልሀል
@binyameshete1129
@binyameshete1129 2 года назад
@@user-qq4pz6cf3k አንድ ጌዜ ብቻ ወይም አንድ ቦታ ላይ ቢሆን እሽ እሄኮ ከአንድ ከተማ ከሶስት በላይ ቤተ ክርስቲያን አለ ሁሉም አንድ አንድ ቄስና አንድ አንድ ዲያቆን ይዘዋል ቀኖናው ማይፈቅድ ከሆነ ለምን አንድ ላይ አይሆኑም?
@YT-uo6ou
@YT-uo6ou 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፤ ነገር ግን የክርስትና ሃይማኖት በተለያዩ የቀድሞ ቅዱሳን አባቶች ትርጕዋሜ ተተርጉሞ ነው እምነታችንን ይዘን ያለነው። ስለዚህም የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት የኔ ትርግዋሜ ትክክል ነው ብለው የፀኑት። እኛም ፮ቱን አብያተ ክርስቲያናትን ይዘን ያለነው፤ ዋናው ቁም ነገር ሆኖ የሚታየኝ ቅሉ፤ ጌታችን እንዳዘዘን አንድ እንድሆን በፀሎታችን መጣር ይኖርብናል፤ ማለትም በያለንበት።
@user-su7mw5ru2s
@user-su7mw5ru2s Год назад
ልክ የአሁኑ ጳጳሳት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህዝብ ይለቅ ብሎው የባረኩ
@nahom17asrat63
@nahom17asrat63 3 месяца назад
Yetetekemkachw tiksoch tkkl ayfelum
@user-co8nf8kv5z
@user-co8nf8kv5z 12 дней назад
ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ-ሐዋርያ ወይም የሐዋርያት ሁሉ አለቃ መሆኑን በእምነት አለመቀበል ከባድ ነዉ፡፡ ማስረጃ 1 በቅዱሳት-መጻሕፍት…ለምሳሌ የማቴዎስ ወንጌል 16፣18 1. ጌታ ኢየሱስም ‹‹የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ይህን የሰማዩ አባቴ ነዉ እንጂ ሥጋና ደም አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ፡፡ አንተንም ኬፋ(ጴጥሮስ) ወይም አለት እልሃለሁ፡፡ በዚህም አለት ላይ ቤተክርስቲያኔን እሰራለሁ፡፡ የገሃነም ደጆች አይችሏትም፡፡›› አለዉ ፡፡ 2. ከዚህም ቀጥሎ ‹‹የመንግሥተ ሰማያትን መክፈቻዎች(ቁልፎች) እሰጥሃለሁ፡፡›› በማለት ለቅዱስ ጴጥሮስ ብቻና ብቻ ይህን ተናግሮለታል፡፡ ማስረጃ 2 በፍትሐ ነገሥት…..ለምሳሌ አንቀጽ 4 1. ቁጥር.40….ሊቃነ ጳጳሳት በዓለም ሁሉ ዉስጥ 4 ብቻ እንዲሆኑ በኒቂያ የተሰበሰቡ የቅዱሳን ማህበር አዘዙ!!! ይላል 2. ቁጥር 41….ከእነርሱም የሮሙ በዓለ-መንበር ሐዋርያት እንዳዘዙ አለቃ፣ ፈራጅም ይሁን!!! ያላል የንስሓ ልብ ላለዉ አስተዋይ ሰዉ እነዚህን 2ማስረጃዎች ብቻ መነሻ በማድረግ በቂ ጥናት ማድረግና እዉነቱን ለማወቅ ይችላል፡፡ ሌላዉ ታሪክ ስለሆነ በሁለቱም ወገን በኩል የነበረዉን ልዩነት በቀላሉ ጠይቆና አዉቆ ማቅረብ ይቻላል፡፡ ባሕር የማያሻግር የታሪክ እዉቀት የትም አያደርስም፡፡ ወደ ወንጌል አይመራም፡፡ ወደ ንስሓና ጥምቀት አያደርስም፡፡ ለሥጋወደሙ አያበቃም፡፡ ‹‹ሕዝቤ ባለማወቁ ጠፍቶአል፡፡›› እንዳለዉ ነዉ ነብዩ
@bethelhemlibeyesus9544
@bethelhemlibeyesus9544 2 года назад
sidestegnawn bedenb betaberarulen
@user-jd4in2ww7n
@user-jd4in2ww7n 7 месяцев назад
የኦቶርዶክስ ተዋህዶ የተጀመረው መቼ ነው
@nahom17asrat63
@nahom17asrat63 3 месяца назад
Filioque yeteseten be pope pius nw tarik atdebalk
@samonsamonmogos7721
@samonsamonmogos7721 7 месяцев назад
የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የ ትግራይ ጦርነት ሰጀመሪ ባረከው አኮ ነወ የላኩት ጦርነቱ ወድ ትግራይ ?????
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 Год назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በሀሰት ብዛት ህዝብን ማሳት በእግዚያብሔር ፊት ጸያፍ ተግባር ስለሆነ ሞኝ ሰማኝ ብላችሁ ሀጥያትን ካፋትን ዉሸትን ብትዘሩ በናንተና በሞኝ አድማጮቻችሁ አዕምሮና ዐዉቀት ቀለዳችሁ ሀጥያትንም ጸነሳችሁ ሀሰትንም ወለዳችሁ እንጂ በካቶሊካዊያን ምንም አይጎድልም፡፡ አንተ ስለካቶሊካዊያን የምታወራዉ ነገር በሙሉ ጥላቻንና ልዩነትን የመዝራት አባዜ ስላለብህ ብቻ በዋናነትም ለገንዘብ ስትል የኛ ሀዝብ ደግሞ ነገርነ በሁለቱም ገጽታ እንደማይመረምር እና እናንተ የምትሞሉትን ሁሉ ዝም ብሎ እንደሚቀበል በደምብ ስለምታዉቁ ሁልጊዜ በምዕመናን ንጹህ ልቦና ላይ የምትቸልሱት ከሀይማኖት ተቃራኒ የሆነ ተረት ተረት ተረተረ መሆኑ አሳዛኝ ነዉ፡ ፡ እዉነተኛ ከሆንክ ካቶሊካዊያንን ጋብዘህ ፊትህም እየታየ ተወያይ፡፡ ካቶሊካዊያን ግን እንዲህ በየሚዲያዉ ስለሌላዉ ለየሌላ መዘበራረቅ ቀርቶ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያንን ማንም ተራ ግለሰብ ምን ቢላት ምን ግራህን ለመታህ ቀኝህ ድገምለት የሚለዉን ቃል ከአምላካቸዉ ጠንቅቀዉ ስለተማሩ እንደማንም ሚዲያ ላይ ወጥተዉ ጥላቻንና የሀሰት ልዩነትን መዘበራረቅ በዶክትሪኗ የተከለከለ ነዉ፡፡ ለዚህም ነዉ ኦርቶዶክሱ፤ ፕሮቴስታንቱ፤ ሙስሊሙ…… ሚዲያ ላይ ወጥቶ እርስ በርሱ በሀይማኖት ስም ሲበላላና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ገንዘብ ስትሰበስቡ….. አንድም የካቶሊክ እምነት ተከታይ የሆነ የእምነቱ መሪ እንደዚህ አይነቱ ጸያፍ ተግባር ላይ የማታየዉ ካቶሊክ እዉነተኛይቱ ክርስቶስ የመሰረታትና አስተማሪዋም እራሱ ክርስቶስ ስለሆነ ነዉ፡፡ እናንተ ግን በየሚዲያዉ… በየደደጀሰላሙ ….በየጉራንጉሩ… ሁሉ የዘራችሁት ጥላቻ ትዉልዱ ሲያጭድ እያያቸሁ እንኳን ከስህተታቸሁ የማትማሩ በኦርቶዶክስ እምነት ስም ጥላቻነ በመዝራት ገንዘብ የምትሰበስቡ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች ናችሁና እግዚያብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቹ!!! እዉነት ሰላም ፍቅር አንድነት … ለመስበክ የሚወጣ እዉነተኛ ትዉልድ እዉነተኛዉ እግዚያብሔር እራሱ ይስጠን፡፡ እነሱ እንዲህ ይላሉ እኛ እንዲህ እንላለን ወይም ደግሞ እነዚህ እንዲህ ያምናሉ እኛ እንዲህ እናምናለን ብለሀል….. ታዳ ማን ትክክል ነዉ ሚለዉን ማን ይዳኝ??? ለዛዉም አንድ ካቶሊክ አንተ ስለዘረዘርካቸዉ ነገሮች አንድ በአንድ ቢጠየቅ እሱ ሚነግረን እዉነት ሌላ ነዉ፡፡ ለምሳሌ እኔ አንድ ነገር ልንገርህ … ካቶሊኮች አዲስ ኪዳን ታቦት ማሪያም ናት ስጋ ለብሶ የመጣዉን ወልድ አምላክ በማህጸንዋ ስላደረ ፤ ጠቃሉ ማደሪያ ስለሆነች … ብለዉ እንደታቦት ይዘዌ የሚወጡት የማሪያምን ስዕለ አድህኖና ጌታን ቁርባን መሰዊያ ነዉ፡፡ ታዳ ጣዉላ ታቦት ነዉ ብለዉ ይዘዉ ስላልወጡ ነዉ ታቦት የለም እነሱ ጋር የሚባለዉ??? እዉነታዉ ግን እኛ ታቦት ብለን ምንይዘዉና እነሱ ታቦት ብለዉ የሚይዙት ይለያያል ነዉ፡፡ ጣዉላ እኮ ኦርቶዶክስም ጋር እየተተወ ነዉ፡፡ ሌላዉ እየሱስን ሁለት አካል ይሉታል ትላለህ፡፡ አዎ እየሱስ በምድር ላይ ሲመላለስና እስከ መስቀል ሞት እስኪደርስ ድረስ ከማሪያም በነሳዉ ስጋ / የሰዉ ስጋ ለብሶ በምድር ሲመላለስ/ በሰዉነቱ ፍጹም ነዉ ተራበዉ ተጠማዉ በመስቀል ላይ ዋለዉ አምላካዊነቱ ሳይሆን ከማሪያም በነሳዉ ስጋዊ ባህሪዉ ነዉ መለኮቱ በመለኮታዊ ሀይሉ ግን አብሮ ይሰራ ነበር ይላሉ፡፡ ታዳ ህ ምን ስህተት አለዉ??? ሌሎችም እንደዚሁ አንተ እንደፈለገህ እንዳጣመምካቸዉ አይደሉም….. አይደሉም፡፡ አንድ ወገን ፍርድ ማይሰማ ትዉልድን ፈጣሪ ያስነሳልን!!!! እስቲ እጹብ ድንቅ ካቶሊክን ተዉና እዛዉ ከሌሎቹ ጋር ስትቦጫቸቁ ዋሉ ካቶሊክ ከአምላኳ የተማረች ናት እንደናንተ ወጥታ አትዘባርቅም ሙያ በልብ ናት፡፡
@safomude8340
@safomude8340 Год назад
Tekikil wendime🙏🙏🙏
@yodityo2751
@yodityo2751 Год назад
Tebarek! Fetari libona yisten.
@girmachewtesfaye9661
@girmachewtesfaye9661 Год назад
የመስቀሉ ስር ቁማርተኛ ነህ! ይቅር ይበልህ።
@samkip2354
@samkip2354 Год назад
ቆይ ይህ ማነጻጸር ነው ወይስ በስህተት የተሞላው አስተምህሮታችሁ ማስተማር ነው አላማችሁ? እነሱ ይህ ይላሉ ማለት ትችላለህ ግን ስህተት ነው ምናምን ብለህ የፈሪ ዱላህን እዛው ያዘው፡፡ ሰው እውነቱን እንዳይረዳ መተብተብ ድሮም የተካናችሁበት ነው፡፡ contact me if you have a heart we will talk one by one on all issues, ዝም ብለህ የማታውቀው አትዘላብድ
@dstardstar3746
@dstardstar3746 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Далее
REFLEX CHALLENGE vs FOOTBALL MACHINE 🙈😱
00:24
Просмотров 1,8 млн