Тёмный

የተዘጋጁ የጎንደርኛ ቀሚሶች ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis |ዋጋ 

Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

የተዘጋጁ የጎንደርኛ ቀሚሶች ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis |ዋጋ
We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
RU-vid ( ዩቲዩብ )
👇
/ @teditig-መባቻቲቪ
Facebook ( ፌስቡክ )
👇 www.facebook.c...
Tiktok ( ቲክቶክ )
👇 tiktok.com/@teditigst
Telegram ( ቴሌግራም )
👇 t.me/TediXTig
ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 4 месяца назад
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 4 месяца назад
ወሰንዩ በጣም ያማምራሉ ቀዩን ጉንደረኛ ወድጀዎለሁ እደውልልሻለሁ ያንቺ ስራ በጣም ጥርት አለው የሰራሽልኝ ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው አመሰግናለሁ!!
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 4 месяца назад
ስራችንን ስለወደዱ እናመሰግናለን
@salamaa6623
@salamaa6623 4 месяца назад
ምንዋጋለው ወሬንቻ ስልክ ሲደወል ያነሱ ድምጽ ስልክ በዋ ስትሆን ሞክሪያለውትሰብ አይሰሙ
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 4 месяца назад
Yete new yalachute Addis ababa wyese Gondere
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 4 месяца назад
አዲስ አበባ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 4 месяца назад
ያምራሉ❤❤❤
@MebratKebede-s8c
@MebratKebede-s8c 3 месяца назад
ወንድም ሰላም ነው እባክህ ቤት ኣሳየን ጎንደር ከተማ ቆንጆ ቤት እፈልጋለሁ
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 3 месяца назад
እሽ እናሳያለን ይጠብቁን
@eri100eritrawit9
@eri100eritrawit9 4 месяца назад
So beautiful wow
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 4 месяца назад
ግን ጠላፊዉ መስቀሉ ከስር መዘቅዘቁን አስተዉሎት ይሆን😢
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 4 месяца назад
እህቴ ለሁለት ያገር ልብስ አሜሪካን አገር መላኪያው ስንት ነው ::
@djhheye212
@djhheye212 4 месяца назад
Betam yamerale Addisu ya gomdre kinesiska Aleshe
@אדיסעלמו-ג1ג
@אדיסעלמו-ג1ג 4 месяца назад
ቆንጆ ነዉ በርች ❤❤❤
@suzana-c5l
@suzana-c5l 4 месяца назад
እዘዛት ታማኝ ናት በዛላይ ልብሶቾ ጥራት አላቸው
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 4 месяца назад
እናመሰግናለን
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22