Тёмный

የተጎዳንበትን ነገር ለማወቅ ተቸግረናል  

Nku tamirtsion
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 306   
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 6 месяцев назад
ሉኡል እግዚአብሔር የተመሰነ ይሁን አባታችን ርዥም እድሜ ይስጥልን።🤲🤲🤲
@workyemekonen6127
@workyemekonen6127 10 месяцев назад
አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@FedilakeneFedilakenea
@FedilakeneFedilakenea 6 месяцев назад
Yanorot fetar ellllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yotormoss9303
@yotormoss9303 11 месяцев назад
በፈጣሪ ስም እርዱኝ እኔ ስቃዬ በዝቶብኛል በህክምና ስራ 6 ዓመት ሰርቻለሁ ከራሴ ህመም ግን መዳን አልቻልኩም ሁሉንም ነገር እያበላሸብኝ ነው ፀልዩልኝ
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ለሠጠን በእርሳቸው በኩል ለችግሮቻችን ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስ ሰጠን የዘመናችን ሀዋሪያት መድሀኒአለም ክብሩን የገለፀባቸው አባት በሞገስ በፀጋ በጤና በሠላም ያኑርልን አባታችን እንደ ባህር አሸዋ ያብዛልን እንደእርሶ ያሉትን ያብዛልን
@AlemAsnake-f7i
@AlemAsnake-f7i 11 месяцев назад
Yte nw yahute ABA ebakachehu nigrugn
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 11 месяцев назад
@@AlemAsnake-f7i አገልግሎት ሲጀምሩ ልጃቸው ዮትዮብ ቻናል ላይ ይለቃሉ ማስታወቂያ አይዟቹ ባለንበት በፀሎት በፆም በስግደት በቅዱስ ቁርባን በአምልኮ ህይወት በመ ህጎች መታገል ነው እኔም እየፈለኳቸው ነው ስደት መች ነገሩን ያቀለዋል ግን እግዚአብሔር ያበርታን እመብርሃን ትታደገን
@chinach4522
@chinach4522 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤ በእውነት
@hiwimeku8976
@hiwimeku8976 11 месяцев назад
Amen
@ንቅሑ21
@ንቅሑ21 11 месяцев назад
AMEM AMEN AMEN
@TeweldeAsfaha
@TeweldeAsfaha Месяц назад
Egziabiher hoy Leniem dreslign
@سلامه-ج7ش
@سلامه-ج7ش 11 месяцев назад
መምህሬ፣ኣባዬ ቡዙ ቡዙ እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 11 месяцев назад
አባታለሜ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ❤❤
@menbeya5523
@menbeya5523 11 месяцев назад
አባታችን አድሜዎትን ያርዝምልን
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንን❤❤🙏🙏🙏
@melatmelat1376
@melatmelat1376 11 месяцев назад
❤❤❤ኣባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ❤የኛ መካሪ ኣንቂ ንቁ የተዋህዶ ልጆች
@taybaa8158
@taybaa8158 11 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንኳንም በሠላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሠጥልን ውድ አባ አባታችን
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 11 месяцев назад
ከእርሶ አደበት የምንሰማው ወንጌል ሰምተነው አንጠግብም እንደው እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አትረፍርፎ ይስጦት አባቴ እህተ ሚካኤል ነኝ
@hiyolumeto537
@hiyolumeto537 11 месяцев назад
ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችን ለእጃቹዉ ያብቃን😢😢
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 11 месяцев назад
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤
@تكليتكلي-ن1ك
@تكليتكلي-ن1ك 10 месяцев назад
አግዛኣቢሂር ይመስገን አባታችን አድመን ጥና ይስታጭሁ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደና መጡ ፠❤❤❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 10 месяцев назад
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፈጣራ የቆይለን፣
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd 10 месяцев назад
አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክታችው ይደረበኝ
@WediHaile-u5d
@WediHaile-u5d 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 11 месяцев назад
ማገናዘብ ለቻለ ግደለው የሚለው ብቻ ከበቂ በላይ ነበር ግን በጣም ጥልፍልፍ ነገር ውስጥ ነን ።
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 11 месяцев назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Ethiopia1love
@Ethiopia1love 11 месяцев назад
Abatachin edima yestewot ktena ga yet niw ahun yemiyaglgilut
@hiwot357
@hiwot357 11 месяцев назад
አባታችን የት ነዉ አሁን የምናገኛቸዉ በቅድስ ሚካኤል ንገሩኝ
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 10 месяцев назад
ምንአለ እዝህ ጅዳም የስትሰው መዳንን የሚፈልግ ቤት ይቁጠረው
@rahelwolde1151
@rahelwolde1151 11 месяцев назад
መጥቼ አጣሆት የት ነው ግን አድራሻቹ አረ አባ ሁለት ወር ሙሉ ተቀምጬ አጣሆት ተመልሼ ተሠደድኩኝ የፈረደበት መዳም ቤት አንማ በቅቶኛል ብዬ መጣው አረ ኡ
@AsaterHunde
@AsaterHunde 10 месяцев назад
Yete new yemgegchew
@balayneshsaboka-n9b
@balayneshsaboka-n9b 11 месяцев назад
wegenoche meche new hager gebche yemdnew inem betsebochenm bakchu yet new yemgegnut abatachn biyans lebeteseboch tesakayubgn tebaberun
@BirtukanDereb
@BirtukanDereb 10 месяцев назад
Abety yet now yemgegnecaw ?
@weyenshetw0rku
@weyenshetw0rku 11 месяцев назад
Aba berkttot yderben auene yet new ymygelglut
@hatersata.1627
@hatersata.1627 11 месяцев назад
ከአባታችን ትምህር ትንሿን ተግባራዊ አድርጌ ትልቅ በረከት አገኘሁአንተ "❤አንተ በርከክ ፈጣሪህ ደግሞ ቀና ያደርግሀል ኡፍ" ❤የኔ አባት ፈጣሪ ከፍ ያለ ሞገስ ብዙ ፀጋ እረጅም እድሜ
@themehadehe8970
@themehadehe8970 11 месяцев назад
የት ነው ምገኘው በታዉ ንገርኝ በናትሽ
@Mahdermaryam-df2ql
@Mahdermaryam-df2ql 11 месяцев назад
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
አባቴ እወዶታለሁ አከብሮታለሁ ግን ቪዶወቱን እይ አይለኝም😢 ግን መፆም መጀለይ መስገድ መድሀኒቱ ነው ብለው ባሉት መሰረት እሱን አደርጋለሁ እግዚአብሔር ዘመንኔ ሙሉ አጥልቶ ገርግሮ አስሮ ከያዘኝ ከመናፍስት እስራት እንዲፈተኛ በፀሎቶት ያስቡኝ እህተጊዬርጊስ ብለው እግዚአብሔር በደሙ ወላዲት አምላክ በወርቅ ቀሚሶ ይሸፍኖት እረጅም እድሜ ጤና ያላብስልን
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 11 месяцев назад
በእውነት ለአባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 11 месяцев назад
Yet new yemiyagelagelut
@ጀምቲዮብ
@ጀምቲዮብ 5 месяцев назад
እህት ወንድሞቸ አድሬሳቸውን ንገሩኝ በፈጠራችሁ ልጀን አሞብኝ ነው
@hayhay9005
@hayhay9005 11 месяцев назад
ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስብኝ
@የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ
እርስን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤ለእት ለውድሞች የድርስ ለኔም ይድረስልኛ በጸሎታች አስቡኝ
@TomiKing-s9k
@TomiKing-s9k 11 месяцев назад
አባታችን የት ነው ያሉት እባኮትን ከእስራቴ እንድፈታ ያሉበትን ይንገሩኝ እና ልምጣ🤲🤲😭
@yosephtsegaye2290
@yosephtsegaye2290 10 месяцев назад
እንዲህ እየተማፀነች ያሉበትን ደብር ለምን በግልፅ አትናገሩም ???
@bogaledesu3840
@bogaledesu3840 6 месяцев назад
በውነት ቅድስ ሀያል እግዚያብሄር ለዘላለም ይመስገን መጥፋታችንን ያየ የቸርነት አምላክ እሰወን ላከልን አባታችን በውንውት ነፍሴ ትለመልማለች ስሰማወት እረጅም እድሜ ይስጥል አሜን❤
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 11 месяцев назад
ወይ ጉድ ሰው የለም በቃ ልብስ ብቻ ነን😢😢😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢አወ
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 11 месяцев назад
አረ አባታችን አ/አ ከሆኑ የት ነዉ ያሉት?ካልሆኑ መቼ ይመጣሉ?በሚዲያ አሳዉቁን
@mametohem7990
@mametohem7990 11 месяцев назад
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aynialebachew1880
@aynialebachew1880 11 месяцев назад
yet new magegnachew
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማስገን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የድህንነትን ቀን ያቅርብልን አምለካችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@binicr9576
@binicr9576 11 месяцев назад
ቤተሰቦች ስልክ ወይም አድራሻ የምታውቁ ካላቹ እባካቹ አሳውቁኝ
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
ለሳ የደረሰች ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በስደት ያላችሁ እመብርሃን በሰላም ላገራችን ያብቃን 😢😢
@tedrosetesfaye3483
@tedrosetesfaye3483 9 месяцев назад
አባታችን የት ቤተክርስቲያን እንደሚያገለግሉ የሚያቅ ካለ ብትነግሩኝ
@derbeAlemu-w6e
@derbeAlemu-w6e 7 месяцев назад
አረ በአሁን ግዜ አባታችን የት እንደምገኙ የምያዉቅ ብገልጽልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።
@hanatube9819
@hanatube9819 11 месяцев назад
እርሶን ለሰጠን እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ ምስጋና ይሁን አሜን ❤
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 11 месяцев назад
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ❤❤❤
@brhan713
@brhan713 10 месяцев назад
አሁን ላይ ችግር ላይ ነኝ የት ነው እኒህን አባት ማገኛቸው... እግዚአብሔር ይምራኝ የት ነው ማገኛቸው ቦታቸው ይህን ስፅፍ እራሱ በጣም በተደጋጋሚ አንብቤ ነው የላኩት መፃፍ አቅቶኝ
@Eyob797
@Eyob797 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 11 месяцев назад
እባካችሁ በእግዜህበር ተባበሩኝ የትሀገር የትአካባቤነው የሚያስተምሩትሚድያ የማያቅየማያይ ሰውበቀላሉ መዳንአይችልም እኔህንአባት እባካችሁ መገኛቦታ ንገሩኝ በመዳህንያለም ፍቃድ ብእግዜህበር ተራዳይነት ልምጣና ልዳን በቤታችን ጤና የለፍቅር የልሰላም የለመደማመጥየለ መከባበር የለበርከት የለእርስንቱይነገራል የእግዜህበር ቤተሰቦች የሆናችሁ ሁሉበጾለታችሁ አስቡኝ
@mesi557
@mesi557 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100🌾🌾ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን 🤲📖✝️
@saronisrael752
@saronisrael752 11 месяцев назад
ሠው አድርገኝ
@zdtube5432
@zdtube5432 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤🙏
@sintayehuassefa7682
@sintayehuassefa7682 11 месяцев назад
የት ነወ ያሉት እባካችሁ አድራሻቸውን አጠሁ ተቸግሬ ነወ
@habtamupetros8781
@habtamupetros8781 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 11 месяцев назад
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏
@gechiayu3484
@gechiayu3484 11 месяцев назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብር ኢየሱስ ብላችሁ
@hennytingdahairhacker
@hennytingdahairhacker 11 месяцев назад
እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን 🙌☝️🙏
@MulukenMelaku-os6vc
@MulukenMelaku-os6vc 11 месяцев назад
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ግን የት ነው የሚያገለግሉት የት ነው የምናገኝወት?
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሌም አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛሎት እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤❤❤አባቴ❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 месяцев назад
ኧመብዙሀን ወላድተአምላክ ከዚህ በላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤በእድሜ ትጠብቀወት የኔ ልዩ አባት እመአምላክ ለኔም ይቺን ቀን ሁሌ እመኛለሑ ከአረብ ተገላግየ ድነቴን ነዉ የምመኘዉ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 11 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ይቺ አለም ከባድ ናት እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ።አሜን
@sarasalim8034
@sarasalim8034 11 месяцев назад
የት ነው የማገኛቸው እባካችሁ ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ ተባበሩኝ
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 2 месяца назад
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡መዳናላም፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡እርዱኝ፡ገነት፡ከእንግልዝ
@adisu4246
@adisu4246 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 11 месяцев назад
ለእግዚአብሔ ምስጋና ይሁን የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ለመምህር አገልግሎታቸዉን ያስፋልን በፀጋ ይጠብቅልን ለህዝባችን ምህረት መድሃኒአለም ያድርግልን።
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እግዚአብሔር እንደሱን ኣቦቶች ይስጠን እድሜ ጤና ይስጥት ብፀሎት አስብኝ አባታችን👏👏👏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን ልኡል እግዚአብሔር እማምለክ ትጠብቃን አባ ብርሃኔ አፀደ ማርያም ነኝ በፀሎቶ አስቡኝ
@HeniMan-y9i
@HeniMan-y9i 10 месяцев назад
Fetari እድሜና ጤና abzito አብዝቶ ይስጥልኝ inwedotalen
@yeshibekana
@yeshibekana 10 месяцев назад
አባታችን የት ነው የሚያገለግሉት ይምታውቁ ካላቹ በእግዚብሄር ስም አሳዉቁኝ አባካቹ
@brhan713
@brhan713 10 месяцев назад
አሁን ላይ ችግር ላይ ነኝ የት ነው እኒህን አባት ማገኛቸው... እግዚአብሔር ይምራኝ የት ነው ማገኛቸው ቦታቸው ይህን ስፅፍ እራሱ በጣም በተደጋጋሚ አንብቤ ነው የላኩት መፃፍ አቅቶኝ
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 10 месяцев назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😢በቁም እንሄዳለን እጅ ጤነኛ የለም ቦታችሁ የት እንደሆን ብታሳውቁኝ መዳን እፈልጋለሁ😢😢😢
@Kiber1221
@Kiber1221 11 месяцев назад
አቤቱ ቸሩ መድሃንያለም 😢ድረስልን
@bezawerklakew7489
@bezawerklakew7489 10 месяцев назад
ሰው በአንድ ትምርህት ይለወጣል እኔ ግን ስከታተል ሳዳመጥ 11 አመት ሆነኝ ወደ ተግባር ለመግባት አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭 ምኞት በቻ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን
@weynshetalemu9928
@weynshetalemu9928 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዛለዎት አባታችን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@tsigeredagobena7628
@tsigeredagobena7628 6 месяцев назад
አባታችን ሰላም ለእርሶ ይሁን! አባታችን የት ቤተክርስቲያን እንዳሉ እንዴት ማግኘት እችል ይሆን?
@eyobsoressa1665
@eyobsoressa1665 11 месяцев назад
አባታችንን የት ቤተክርስቲያን ነዉ ማግኘት የሚቻለዉ? እባከችሁን ንገሩኝ።
@AbinetWondimu-m7l
@AbinetWondimu-m7l 11 месяцев назад
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እባካችሁ የምታውቁት ካላቹ አባ የት ነው የሚገኙ
@muluutafase1679
@muluutafase1679 11 месяцев назад
Abbaa keenya waqaayoo sagaalee jireenya siin haa dhageesisu umrii dheeraa nuuf jiraadha ❤❤❤🙏
@almaza5920
@almaza5920 11 месяцев назад
Esaatii argamuu sanyii mee natii himmii obboleesssaa kiyaa fayaa inn qabuu
@muluutafase1679
@muluutafase1679 11 месяцев назад
Kode koo biyyaa keessa jiruufi biyyaa alaa jiruu addaa baase hin beekuu gaaru video siin kaan biyyaa keessati kuni
@የማዳምቅመሞች
@የማዳምቅመሞች 10 месяцев назад
በማርያም እሳቸውን የት እንደሎ የምታቁት ካላችሁ ንገሩኝ እባካችሁ 🙏🙏
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 11 месяцев назад
የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለአባዬ ፀጋና ሞገሱን ያብዛላ ቸው አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱ ይባርኩን አሜን፫❤❤❤❤
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 11 месяцев назад
Amen(3 Egzihabihe ymasgen Abatachin Nurlin Edmen xenawn yadlot❤🙏🙏🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ አባታችን ፀጋን ያብዛልን😢😢❤ለፈሳችሁት ወገኖቼ እንኳን ፈጣሪ እርዳችሁ❤😢😢
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቸ2መ
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ❤❤❤
@tifit589
@tifit589 11 месяцев назад
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤ እባካችሁ አድራሻ የምታውቅ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ቃለህያስማልን አሜን አሜን አሜን😢
@abebawandualem3815
@abebawandualem3815 10 месяцев назад
አባ የት እንዳሉ ነግሩኝ እባክሽ? አስትምሮቱን ብቻ ሳይሆን እሳቸው የት እንዳሉም ንግሩን
@abebawandualem3815
@abebawandualem3815 10 месяцев назад
አባ የት እንዳሉ ነግሩኝ እባክሽ? አስትምሮቱን ብቻ ሳይሆን እሳቸው የት እንዳሉም ንግሩን
@meserethailu5015
@meserethailu5015 10 месяцев назад
አባታችን እባኮትን የት ነው የሚያገሐግሉት እየተከታተልኩ ነው
@Amanbeyene1
@Amanbeyene1 Месяц назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጥና ጋር ይስጥልን ውድ አባታችን ❤
Далее
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 312 тыс.
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,5 млн
Memehir Girma Wondimu Video 399.ምስክርነት
18:21
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 312 тыс.