Тёмный

የተጫዋቾቻችን ደመወዝ በዝቷል? ወይስ ተገቢ ነው? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 262 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Месяц назад
ምን ተሰርቶ ነው የዚህ ሀገር እግር ኳስ ሚሊዮኖችን ለተጫዋቾች እና ለአሰልጣኞች የሚከፍለው ? በዝግ ስታዲየም በሚደረግ ጨዋታ ከደጋፊ ገቢ በሌለበት ፣ የማሊያ ስፖንሰር ገቢ እዚህ ግባ የሚባል የሌለበት ፣ የተመዘገበ ደጋፊ ኖሮት ከደጋፊው የሚሰበስበው ክፍያ በሌለበት ፣ ዋንጫ በበላ በአመቱ የሚፈርስ ቡድን ባለበት ፣ ዋንጫ በልቶ ጨርሶ ህልውናው ከታሪክ ምዕራፍ የተፋቀ ቡድን ባለበት(ጅማ፣ መቀሌ ፣ ወልዋሎ ፣ ዳሽን ቢራ ...ወዘተ) አሰልጣኝ ቢበዛ ከሁለት አመት ያላላፈ ውል በሚሰጥ እና በየአመቱ 11 ተጫዋች የሚያስፈርም ቡድን ባለበት ፣ ከአመት አመት እየባሰ በሄደ ቀርፋፋ እንቅስቃሴ ባለበት ፣ በአብዛኛው ታስቦበት በተደረገ እንቅስቃሴ የጎል ሙከራ በማይታይበት እግር ኳስ ውስጥ፣ እዳ እና ሀብቱን የማያውቅ እንዲሁም ጨርሶ በሕግ የማይታወቁ (እውቅና የሌላቸው) ቡድኖች በሊግ በሚወዳደሩበት ሀገር ከየት የመጣ ሚሊዮኖች ነው የሚከፈላቸው ???? በትክክል ክፍያው ለእግር ኳስ ስፖርት ነው እየተከፈለ ያለው ???
@AdmasuAdisu
@AdmasuAdisu Месяц назад
ምን አረጉ ምንም አይገባቸውም
@Senayytube
@Senayytube Месяц назад
❤❤❤
@AdmiringDodoBird-qg2lu
@AdmiringDodoBird-qg2lu Месяц назад
Mansur please Argentina and Morocco 🇲🇦 games yesterday endet eye Refere
@ZerihunYenatulij
@ZerihunYenatulij Месяц назад
እነሱ ምን ያርጉ ያገባኛል የሚል ከሌለ ከዚም በላይ ገና ብዙ እንሰማለን ስለኛ ኳስ ማውራት ካስፈለገ ርዕሱ ደጋፊዉ ብቻ ይመስለኛል ቆይ እስቲ ከጤና ቡድን ለማይሻል ይህን ያህል ወጪ ያሳዝናል ለዛውም በአብዛኛው በመንግስት በጀት ግን ባገራችን ላይ ቅድሚያ የሚሰጠው መሰረተ ልማት የለም አላውቅም ሳልፈልግ ብዙ አወራው የእውነት ተመቅኝቼ አይደለም ግን ቆይ ግን ኳስን DSTV ካየን አይበቃም ትላላችሁ።
@SemiraAdem-ny7kh
@SemiraAdem-ny7kh Месяц назад
ቧ በትክክል ወላሂ ስንት ችገረኛ ባለበት ሀገር አራት ሚሊየን አንድ ሚለየን እያሉ ሀገሬቱ በጣም ነው የምታሳዢነው
@darwinabocher1933
@darwinabocher1933 Месяц назад
I wish we stop this all for 10 year(premiere league bla bla) and full charge on academy on mass and restart
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Месяц назад
Mansureee la ethiopha tacawoch ka 100,000
@AdmiringDodoBird-qg2lu
@AdmiringDodoBird-qg2lu Месяц назад
Week salary football Ethiopia 50K
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Месяц назад
❤❤❤❤
Далее
Cristiano Ronaldo Surpassed Me! #shorts
00:17
Просмотров 14 млн