Тёмный

የእናቱ ልጆች የንዋይ ፍቅር የተጫዋቹን ህይወት የመከራ ሲያደርግ። | Paul Pogba | MENSUR ABDULKENI OFF THE PITCH 

MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH

Опубликовано:

 

2 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 5 месяцев назад
ይገርማል ፊልም በቀላሉ መሱር ሆ የኔ አባት ማሳዘኑ እግዚአብሔር ይርዳው ያውጣው ፖግባ በጣም የምወደው ተጫዋች ነው በድጋሜ ሜዳ ላይ ባየው ደስ ይለኝ ነበር 😢😢😢❤❤
@iloveEthiopia-bk8tx
@iloveEthiopia-bk8tx 5 месяцев назад
መንሱሬ ዘለዓለም በጣም ነው የማከብራቹ ደሰ የሚል አቀራረብ ሁሌም የትረካ ያክል ነው የምሰማቹ አይ ፖግባ መጀመሪያ መሔድም አልነበረበትም ዘንድሞቹ ግን ነቀርሳዎች ናቸው
@addisn1176
@addisn1176 5 месяцев назад
መንሱር እናመሰግናለን ለ 2ተኛ ግዜ ሰማሁት ከአተራረክህ ጀምሮ ታሪኩ በጣም የሚገርም ነው።
@abdulnasirshumet3386
@abdulnasirshumet3386 5 месяцев назад
ሚገርም ታሪክ_POGBA by Mensur A.Q
@adugnabetelhem8459
@adugnabetelhem8459 5 месяцев назад
ዋው ሚገርም ታሪክ ድንቅ አቀራረብ
@user-qc4co1ew9d
@user-qc4co1ew9d 5 месяцев назад
መንሱር እናመሰግናለን
@KerimHabesha
@KerimHabesha 5 месяцев назад
መንሱሬ በጣም ነው ልቤን ነካው ታሪኩ በጣምነው ሚያሳዝነው
@user-hj1mr3jf6l
@user-hj1mr3jf6l 5 месяцев назад
Mane sure beretalene❤❤❤❤
@bonnytassew3023
@bonnytassew3023 5 месяцев назад
Betam betam yemegerem tarik new thank you mensure
@AbuuyeeAbdela
@AbuuyeeAbdela 5 месяцев назад
Tnx mensuree❤
@user-ry3kl8ud4u
@user-ry3kl8ud4u 5 месяцев назад
Tnx mensur
@teshometes
@teshometes 5 месяцев назад
መንሱሬ ፖግባ ወንድሞችና የጓደኞቹ ክፉ ተግበር የዚህችን ዓለም ክፋት ጥግ ስለሚያሳይ አይገርመኝመሰ።
@tsis_handmade_crochet
@tsis_handmade_crochet 5 месяцев назад
Pogba😢😢😢😢i love you
@rigbeamare1971
@rigbeamare1971 5 месяцев назад
Thanks Mensur
@user-bc3ws5mm4x
@user-bc3ws5mm4x 5 месяцев назад
Berta mensure thank you
@Emraan999
@Emraan999 5 месяцев назад
I very sad😢😢
@user-qq8ge6zh4z
@user-qq8ge6zh4z 5 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ነዉ ታሪኩን ደገግሜ ነው ያደመጥኩት ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😮😢
@user-rf4yw9qk9b
@user-rf4yw9qk9b 5 месяцев назад
Wow 😔😔😔thanks mesure
@AboAli-mb3fd
@AboAli-mb3fd 5 месяцев назад
Tanks manure ❤
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 5 месяцев назад
Glory glory Manchester United Manchester
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 5 месяцев назад
የፌርሚኖን ታሪክ ክፍል ሁለት የታል
@anileyworkineh4913
@anileyworkineh4913 5 месяцев назад
Pogba ❤ thank you mensureee
@mashyoni805
@mashyoni805 5 месяцев назад
ኦኦኦኦ ያማል በጣም 💔💔💔💔
@EducationCenter-et
@EducationCenter-et 5 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ያሳዝናል፡፡
@younasabreha1812
@younasabreha1812 5 месяцев назад
Anzazakew
@user-mohammed858
@user-mohammed858 3 месяца назад
ያሳዝናል😢
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. 5 месяцев назад
mensur❤❤❤
@motloutsitheona4871
@motloutsitheona4871 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 5 месяцев назад
❤❤❤😢😢
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 5 месяцев назад
ስላገዛቸውና ስላልኮራባቸው ሊያከብሩት ይገባ ነበር እነሱ ግን የውድቀቱ መነሻ ሆኑ ያሳዝናል
@semirafarisidris
@semirafarisidris 5 месяцев назад
በጣም ልብ ይነካል!!!
@fuadmohamed3013
@fuadmohamed3013 5 месяцев назад
Betam yasazenal pogba❤❤❤❤❤❤
@amm355
@amm355 5 месяцев назад
የፓል ትልቁ ስህተት ነገሩን በእንጭ ጩ ለፖሊስ አሳውቆ ቢሆን ጥሩ ነበር ለማድበስበስ ከሚጥር
@ThomasAEBEBE
@ThomasAEBEBE 5 месяцев назад
👍
@sura_syume
@sura_syume 5 месяцев назад
Lene aynet wetat ende class lectures nw amesegnalehu memhr
@rbertsai5138
@rbertsai5138 5 месяцев назад
Yasazinal😢
@ztadess669
@ztadess669 5 месяцев назад
ደሜን ታደሰ እባላለው ከጅንካ እኔ ለዩናይትድ ብዙ መሰዋትነት ከፊያለው ዴስ ቲቢ መግቢያ 5 ብር አጥቼ የዴስ ቲቢውን ቤት ጠርጌ እስከማየት ደርሻለው እና ስለማንቼ ዎቅታዊ የአቅም ማነሱ እንደኔ ቤት ከመጥረጉ ጋር አያይዘዋለው B/c ማቼ ቋሚ ተጫዋቾች ይጎሉታል 1.ጨራሽ አጥቂ 2.አማካይ 3.ተከላካይ እና በረኛ በተለይ ዲሃን መሸኘቱ በጣም አሳጥቶታል። እኝን ዋና ቦታዎች ካስተካከለ ሙሉ ይሆናል። አምናለው🙏🙏🙏 የፖግባ ጉዳይ አንጀቴን ይበለኛል በጣም ቶሎ ተመልሶ ስጫወት ማየት ፈልጋለው።
@user-nm3jn3gp6p
@user-nm3jn3gp6p 5 месяцев назад
ቀን አምልጦኝ ግማሹ ነበር የሰማሁ የምገርም ሰው የህ ።።።።
@mimiwede9134
@mimiwede9134 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል
@user-ih6nd6yd9g
@user-ih6nd6yd9g 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😭
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 5 месяцев назад
🥰🤝
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 5 месяцев назад
በሕይወትህ ገንዘብ ስላገኘህ ብቻ ደስተኛ አትሆንም። በሕይወት መንገድ ላይ እድል የምትጫወተው ሚናም ቀላል አይደለም። በዚህ በኩል ፖግባ እድለኛ አይመስለኝም። የቅጣት ውሳኔውን ከሰማሁ በሗላ እሰይ፣ ደስ ሲል፣ እንኳን ተቀጣ፣ ያኔ እኛን ሲያቃጥለን እንደነበር አሁን ደሞ በተራው እሱ ቅጥል ይበል ብዬም ነበር። ሗላ ግን የምር አሳዘነኝ።
@mensurshafie4498
@mensurshafie4498 5 месяцев назад
Miskin Paul Betam yasaznal ...
@MmMm-uy9do
@MmMm-uy9do 5 месяцев назад
TULTULA TUREYENAFA 17:17
@EyasuAsefa-gw1qh
@EyasuAsefa-gw1qh 5 месяцев назад
ፖግባዬ 😢
@ADMASUWACHISO
@ADMASUWACHISO 5 месяцев назад
Lij Ane from southe Africa Man united gin baxam dabirognheli masur..
@wagishtilish3234
@wagishtilish3234 5 месяцев назад
😭😭😭
@SeleKinde
@SeleKinde 4 месяца назад
Akurarubih gin yastelal
@bniyameteshome
@bniyameteshome 2 месяца назад
ስለ ቶትንሀሐም
@Emraan999
@Emraan999 5 месяцев назад
I very 😭🥺💔💔
@addisn1176
@addisn1176 5 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ነው ግን በውጭውም አለም ጥንቁልና ድግምት ምናምን የሚሉት አለ ያውም በታላላቅ ሰዎች ያሳዝናል በጣም
@amm355
@amm355 5 месяцев назад
በጣልያን እና ፈረንሳይ በሚገርም ሁኔታ ነው ድግምት ምናም ያለው ሰው ላይ ይጠቀማሉ
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 5 месяцев назад
በጣም ነው ጥንቁልና ያለው እንግሊዝ ውስጥ Black Magic ይሉታል አሜሪካንም ሁሉም ቦታ አለ::
@birhanmesele2747
@birhanmesele2747 5 месяцев назад
በናትክ ስለሲቲ ቅጣት ንገረን
@birukdires5440
@birukdires5440 5 месяцев назад
አረ ተወን ማንችስተርን ሁሌ ስትነቁር ነው የምናውቅህ ስለፈጠረክ ተወን🙏🏻🙏🏻
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 5 месяцев назад
😓😓😓
@Minas15592
@Minas15592 5 месяцев назад
TRUST NO BODY 😢
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 5 месяцев назад
ፖግባ ተፈጥሮ ችሎታ ያደለው ነው ። ግን አስተዋይና በሳል አይደለም ። ይህም ለማንችስተር በተለይ ለራሱም ውድቀት ዳረገው። አበቃለት ከአሁን መመለሻ የለውም።
@Ebrotube414
@Ebrotube414 5 месяцев назад
እውነት ነው ፖግባን ከሜዳ ውጪ ያለውን ታሪክ አልተገነዘቡለትም
@solomonsabri8430
@solomonsabri8430 5 месяцев назад
ይህ የእግር ኳስ አንድ አካል ነው ወድቆ መነሳትም አለ
@AdmiringDodoBird-qg2lu
@AdmiringDodoBird-qg2lu 5 месяцев назад
RICH NEW PAUL POPPA 😂😂
@FekadeabTsegaye-eb7oy
@FekadeabTsegaye-eb7oy 5 месяцев назад
አይ ሰው?
@AdmiringDodoBird-qg2lu
@AdmiringDodoBird-qg2lu 5 месяцев назад
Mansur 😂😂 please Alzar asgidom akerbelin interview lenju b football tenthan Anten ebawizal Alzar Asgidom 😂
@alextekebatarekegn2217
@alextekebatarekegn2217 5 месяцев назад
ችሎታ ዝና ቢቻ ዋጋ የለውም, ሁሉም ነገር ካልቻልክ በተ አደጋ አለው, ዝናቸውን በደብ መያዝ የቻሉት እማ እነ ሮላዶ ለራታሳቸው ክብር ያለው አቋማቸው ነቅ ነቅ አይልም ::
@duduofficial8082
@duduofficial8082 5 месяцев назад
Poor poul Pogba
@alelignwase2702
@alelignwase2702 5 месяцев назад
ይመስለኛል በአፍሪካ መወለድ ምቀኝነት አና የክፋት ሰይጣን ሳይመቅ አይቀርም ምክንያቱም ሰይጣን ሲጣል የወደቀው ም/አፍሪካም አይደል!!😁😁😁😁
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 5 месяцев назад
የጨረባው M.united የጨረባው Alex Fergusen...bye..bye
@Adagnucamera-by2vi
@Adagnucamera-by2vi 5 месяцев назад
እና ይህ ሁሉ ሲካሄድ አንተ ካሜራ ማን ነበርክ?😂 California የፖግባ አጎት የነገረኝ ተረክ ከማስረጃ ጋር በጣም የተለየ ነገር ነው:: እውነት ነው ፖግባ ረድቷቸዋል ግን ብዙ የቤተሰብ ጣጣ አለበት::
@kefyalewayele1252
@kefyalewayele1252 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል
Далее
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 1,1 млн
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27