Тёмный

የቱ መቅደም አለበት ገንዘብ ወይስ እውቀት? ሊዲያና ሰሎሞን @DawitDreams 

Dawit Dreams
Подписаться 581 тыс.
Просмотров 899 тыс.
50% 1

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official RU-vid channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RU-vid channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RU-vid channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
Tok-tok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 891   
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 года назад
እኔም እንደ አንቺ የምናገርበት እድል ባገኝ እኔም ምርጥ life experience አለኝ I 'm proud of my self . ጎበዝ እሺ ለእራሴ ነው።
@burakass5399
@burakass5399 Год назад
Lemn be eraseshi youtube chanal record adrgeshi atlkiwum? Even you don't need ko ur face masayet.
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Год назад
አስቤአለው ትንሽ ያለተመቻቸልኝ ነገር ስለነበር ነው ።
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Год назад
ለብዙ ሴቶች፣ እናቶች እንዲሁም ለወጣቶች ብርታት የሚሆን ተሞክሮ አለኝ አሁን ላይ ሆኜ እራሴን ሳየው እግዚአብሄር ለእኔ የሰጠኝን ትግስት፣ብርታት እንዲሁም ጥንካሬን እውነትም እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንድላ ያደርገኛል።
@azitube4198
@azitube4198 Год назад
@@selamawitlemma5742 I love a strong woman like you, congrats for all your success, please come on youtube we can't wait to hear you.
@uummm2651
@uummm2651 Год назад
U know what you are so lucky
@mekdelawittariku7120
@mekdelawittariku7120 2 года назад
ብዙ ነገር ነው የተማርኩት መጥፎ ስሜት ላይ ነበርኩ ይሄን መልእክት ካየሁ በኋላ እራሴን አገኘሁት ለራሴ ይቅርታ አደረግኩ የእውነት እመብርሀን 5%ን ትሙላልሽ ስላካፈልሽን ነገር ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@shime9317
@shime9317 2 года назад
I learned a lot thank you, sister! I have no doubt you will be among the leaders in the business
@ashenafiregasa2196
@ashenafiregasa2196 Год назад
A lady with beautiful heart,brain and body God bless you
@nejatabebe8657
@nejatabebe8657 Год назад
masha allahu
@KeyaHale
@KeyaHale 4 месяца назад
Yessss yechall❤❤❤❤
@Tamiratdandana
@Tamiratdandana 2 месяца назад
አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ አቅርቡልን🙏
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 Год назад
She is so beautiful
@sihambahta527
@sihambahta527 Год назад
Proud of you
@PeterAppo
@PeterAppo Год назад
clever girl can be more creator
@billionairelifestyle4317
@billionairelifestyle4317 2 года назад
👏👏👏
@belkiofficial9743
@belkiofficial9743 Год назад
how can i get this traning
@tsitsionawit5071
@tsitsionawit5071 2 года назад
ጥሎብኝ የሴት ጀግና ደስ ይለኛል የጣይቱ ዘር ነኝ💞
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 года назад
እኔም አለሁልሽ ከጀግናም ጀግና በይ ጎራ በይና አብረን እንጀግን፣ማን አለን እራሳችንን እናጀግነው እንጂ።
@hayattube9044
@hayattube9044 Год назад
@@selamawitlemma5742 ነይ እኔም ጋ😍
@fhch1651
@fhch1651 Год назад
​@@hayattube9044?ቨ፣፤፣፣
@fhch1651
@fhch1651 Год назад
​@@hayattube9044?
@AbrehamKiflay-wz8ho
@AbrehamKiflay-wz8ho 6 месяцев назад
😂😂😂
@Barbiegirlritaaa
@Barbiegirlritaaa Год назад
I’m grade 11 student and I feel like I’m so lucky to see this at this time
@Natnaeldawit-ye1lk
@Natnaeldawit-ye1lk Год назад
❤❤
@amriyamisbah6515
@amriyamisbah6515 Год назад
ĸup&
@usernamee19
@usernamee19 Год назад
same here
@awolshihabushihabuabdelazi6889
me toooooo
@seyakedir
@seyakedir Год назад
​@Natnaeldawit-ye1lk ❤
@yusra-i4q
@yusra-i4q 2 года назад
ሰውን አይቶ መገመት በጣም ከባድ ነው እንደዚህ ጠንካራ ሴት አትመሥለኝም ነበር ጎበዝ
@Imaniman-zs2bn
@Imaniman-zs2bn Год назад
Ewnet enem endeza neber yemtmeslegn ..des stil 🥰
@rahel2834
@rahel2834 Год назад
እደኔ ተመስጦ ያደመጣት አለ ዋው ደሰ እሚል ንግግር🙌
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
ደጋግሜ ነው ያየኋት 😍😍😍😍
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Год назад
Ine ❤️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 года назад
በዚህ አሁን ባለሽበት እድሜ እዚህ በመድረስሽ ለመጭ ትውልድ ትልቅ ማነቂያቂያ ነው እስከመጨረሻው እግዚአብሔር በሥራሽ ሁሉ ይቅደምልሽ !
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 года назад
እግዚአብሔር ሁላችንንም ህልማችን እንድናሳርፍ ይርዳን
@forwhat1350
@forwhat1350 Год назад
ህልምን መኖር በጣም ከባድ ከቃል በላይ ማለት እኔ በጣም አቅቶኛል ለዛውም እንደኔ ገጠር ለሚኖር 😢😢😢
@jovatube326
@jovatube326 Год назад
ፎቶው ላይ Life of abelን ነው ያየሁት
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ksa_902
@ksa_902 Год назад
አሜን
@gkbc7803
@gkbc7803 Год назад
@@forwhat1350 ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ራስ ኑሮ ሪፖርት ቀ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 года назад
ሴት ልጂ ጀግና ስትሆን ደስ ይለኛል እኔም ጀግና ነኝ
@funrelaxtube9740
@funrelaxtube9740 2 года назад
ጥሩ ተናጋሪ ነሽ ግን ስገምት ለመንገድሽ መሳካት እና ተቀባይነት ማግኘት ያስቻለሽ ውበትና መልክሽ ይመስለኛል ማርኬቲንግ እና ሴልስ በዚህ ዘመን ቆነጃጅት በመጠቀም ምርት ማሻሻጥ አንድ strategy ከሆነ ሰነባበተ። ኢትዮፒያ ውስጥ ብቻ አይደለም modern world experience ራሱ big companies ምርታቸውን ለማዳረስ ቆንጆ ሰዎችን መልምሎ ማሰራት ነው። ይሄን ስኬት አልለውም። ውበትና ቁንጅና የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው። ይሄን የተለገሰ ሰው ጥቂት ጥረት ከጨመረበት ስኬት ላይ ለመድረስ መንገዱ ቀላል ነው። ስኬት ማለት ለኔ ያለ መነሻ እድሎች ወይም በተዘጋ በር እና በበርካታ እንቅፋቶች ጥሶ መውጣጥ ነው ከምንም። እዚህ ሀገር ውስጥ በርካታ ታለንት ያለው ሰው አለ ግን ለመውጣጥ atleast ፈር ቀዳጅ የሆኑ እድሎች ሊኖሩ ይገባል በራሳቸው። ሰው ምንም ነገርን ከምንም አይሰራም። በእይወት ጉዞ የሚሰጣቸው እድሎች ናቸው የሚያነሳቸው። spring bond የሚሆኑ እድሎች ሊሆኑ ይችላሉ። ስለዚህ ሊዲያና ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል ግን ለስኬት ምንጭ ውበትሽ እና ማራኪ ገፅታሽ ትልቅ ዋጋ አለው። አስቲ አሰቡት አንድ ugly መልክ ያላት የቱንም ያህል talent ካላት ማንም አያግዛትም በራሷ አፈትልካ ስትወጣ ነው ህዝብ ቆሞ የሚያጨበጭብላት። ስለዚህ እኔ በህይወት ጉዞ ውስጥ የሚሰጡን ዕድሎች ናቸው ወደከፍታ የሚያወጡን እንጂ እኛ ራሳችን የነዚህን ዕድሎች creator መሆን አንችልም።
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 2 года назад
Here you go🙊 another excuse to be lazy or to not be successful. ውጤታማ ለመሆን የራሳችን አቅም ይወስነዋል እንጂ ቆንጆ ኦር አስቀያሚ ኦር አካል ጉዳተኛ፣ ሴት፣ወንድ bla bla bla ስለሆንን አይደለም። እኔን ጨምሮ የአብዛኞቻችን ችግር ስኬታማ የማንሆነው ሰበበኞች ስለሆንን ነው፣ according to Dawit dreams book "የሰው ልጅ ሲፈልግ ተአምረኛ፣ ካልፈለገ ደግሞ ሰበበኛ ነው" I totally agree.
@bettygettu9702
@bettygettu9702 2 года назад
እስማማለሁ ቆንጆ ስለሆነች ብቻ ነው እንጂ ምንም የእሶ ጥረት የለበት
@funrelaxtube9740
@funrelaxtube9740 2 года назад
@@bitaniyayanore8829 ቢታኒያ የሰው ልጅ ማንኛውንም የስኬት መነሻ በራሱ መፍጠር ይችላል ብለሽ ታምኚያለሽ🤔🤔🤔🤔 መነሻ ዕድሎች የለበትም ብለሽ ታስቢያለሽ?
@ማሪፋ-በ5ኀ
@ማሪፋ-በ5ኀ Год назад
likineshi.......adet foga set ena adit konjo set.......chasachew ekul adelm........
@saratube1230
@saratube1230 Год назад
@@funrelaxtube9740 የንግግር ስረአቱ የረጅም አመት ልምዳ ያላት ነው የምትመስለው ግን ላለችው ስኬት መምጣት ውበቷ ነው።
@aminayasin4428
@aminayasin4428 2 года назад
እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች አይታችሁታል ላይክ ለማድረግ ለምን ሰሰታችሁ ጀግናን ማበረታታት ይልመድባችሁ
@mimieska2802
@mimieska2802 2 года назад
ታድለሽ ውበት ከእውቀት ጋር ጀግና 👏👏👏👏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
ዉበት ቁንጅና አዉቀት ግልፅነነት ዋዉ ኢትዮጰያ ትልቅ ተሰፋ የላት ሀገር ናት .
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
ውይ እህቴ ደስ ስትይ ! ! ! እግዛብሄርን ማመስገን በራሱ ስኬት ነው ። ይህን ቀን ማየት እየፈለገ ማየት ሳይችል የቀረ ስንት አለ ! አትታበይ በኩራትም አትናገር ሲል እግዛብሄር አዋቂ ስለሆነ ነው። ስለ አንቺ: ስለ እኔ: ስለ ሁሉ :እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ! !
@kidistmelka-fo3gj
@kidistmelka-fo3gj Год назад
አምን 🙏
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Год назад
ስታስደስት በማርያም እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እምነቷ ተስፋዋ ጥንካሬዋ 💚💛❤🙏
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 Год назад
አንዳንድ ሰዎች ስኬታማ የሆንሽው ቆንጆ ስለሆንሽ ብቻ ይመስላቸዋል ይህ ካለማወቅ ነው ። ብዙ ዝነኛ ሰዎች ቆንጆዎች አይደሉም አንቺን ስኬታማ ያደረገሽ አስተሳሰብሽና ያልተቋረጠው ጥረትሽ ነው ። የረዳሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን የምታኮሪን ኢትዮጵያዊት ነሽ።
@ፌብ-ዘ24
@ፌብ-ዘ24 Год назад
በትክክል
@yayoung6712
@yayoung6712 Год назад
This is not motivation speech this is how you became rich which is when you're beautiful you can make it but as chance if you're ugly you will never make it 😂😂😂😂🤣🤣
@henokerassa6176
@henokerassa6176 Год назад
የሚገርም ተፈጥሮ እና ችሎታ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት🙏🙏🙏🙏🙏💛💚❤️
@kiyaaddis6435
@kiyaaddis6435 Год назад
ምናኗ ነው አስገራሚ
@BB-ev9dl
@BB-ev9dl 10 месяцев назад
እውነትህን ነው
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Год назад
በስመአብ ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ ማርያምን ፈዝዤነው ያዳመጥኩሽ ❤
@Merry2989
@Merry2989 Год назад
የ Ethioairs አምባሳደር በመሆንሽ ብቻ እጠላሻለዉ የሌባ ተባባሪ
@blenmesfin3592
@blenmesfin3592 Год назад
😘
@hope2024-g
@hope2024-g 2 года назад
Woow Lidiana እንደመልክሽ አስተሳሰብሽም ያማረ እግዚአብሔር ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ ብርቱ, አርቆ አሳቢ ሴት 👏👏👏
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if 2 года назад
ረ ባካቹ እደው በፈጠራቹ ይሄን ሥልጠና በኦላይን ጀምሩልን በገንዘብ ቢሆን እንማራለን
@sammymu924
@sammymu924 2 года назад
you' ll gonna see me soon.
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Год назад
ስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እኛስ መቼ ይሆን ስኬታማ ሆነን በሀገራችን ኦፈይ ብለን የምንኖርዉ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
አይዞን ይሳካል ዋናው ጤና 😭
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ ውዶቼ ደምሩኝ
@seadanurye8983
@seadanurye8983 Год назад
ያረብ ከኩሺናአውጥቶ ያማረሂወት ይስጠን
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@@seadanurye8983 አሚንን ማር
@ህልምአለኝሣስበዉደስየሚል
እኔጃ አላህ ያሣካልን😢😢
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial 2 года назад
ጀግና ሴት በጣም ነው የምወደው ጀግኖች ይብዙልን ይትረፈረፉልን!!
@sammymu924
@sammymu924 2 года назад
i am motivated and inspired by your accomplishments. mark my words I am going to achive my goals and ya'll gonna see me soon.
@luliyashmendi5809
@luliyashmendi5809 Год назад
Fkera new abatye?😂😂😂
@BH-et6sn
@BH-et6sn Год назад
Go for it ✊🏾
@ayuby.7234
@ayuby.7234 Год назад
You got this! But please, don’t steal, don’t oppress others just only you wanted to grow. Try to achieve it organically!
@sammymu924
@sammymu924 Год назад
​@@luliyashmendi5809 I meant it! the process already began. your comment is like a fuel and it did gave me a little push to the right direction. soon you will be one of my ...
@sammymu924
@sammymu924 Год назад
​​@@ayuby.7234 thanks, God willing that's what I am working on... to do it the right way.
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Год назад
እውነት ኦፕራ ስታምር ሁሉ ነገራ እንደ ጸሓይ ነው ሚታበራ ታድለሽ እንደኣቺ ይብቃኝ የተማረ ይግደለን ዋውውውውውው🇪🇷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@desstadessta
@desstadessta 2 года назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀን ከለሊት የሚለፉ ምሁራን፣ዉጣ ዉረድ አይተዉ ያለፉ ሴቶች አሉን እነሱን አቅርቡልን። እቺህ ሴት አንደኛ በቤተሰብ የተደገፈች ሁለተኛ በዘሯ እና በመልኳ ምክንያት ችግር ሳታይ ብር ዘንቦላታል። ምን እንደምትሰሩ ቦሌ የሚዉል ያቃችኋል። የወንድ ብር እየበተናችሁ የምትዉሉን ሴቶች ስኬታማ ማለት ይከብደኛል። ሁሉም የሆነልሽ ያለ ብቃት በዘመድ የሚታደግበት ሀገር ላይ ስለሆንሽ ነዉ። በ17 ዓመቴ ጀመርኩ ካልሽዉ ስራ ጀምሮ የሆነልሽ በዚሁ ምክንያት ነዉ። እኛ አብዛኞቹ ደሞ ተፈትኖ ያለፈን ሰዉ ተሞክሮ ነዉ መስማት የምንፈልገዉ።
@underrated8519
@underrated8519 2 года назад
ዘሯ ማለት?
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 года назад
ዘሯ ምንድን ነው ጉድ ነው
@hermelasisay5659
@hermelasisay5659 2 года назад
ሰዉ ስኬታማ ነው ለ ማለት ግዴታ በችግር ያለፈ መሆን የለበትም... ይቺ ልጀ ያገኘውን እድል በአግባቡ ስለ ተጠቀመች ነዉ ዛሬ እዚህ መታ ለ መናገር የበቃችው...ሀብትና ዉበት ስላለሽ ብቻ ስኬታማ አትሆኝም ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል !
@milan8639
@milan8639 2 года назад
እኮ የኔም ሀሳብ ነው መልኳ ብቻ እኮ ነው ለዚህ ያበቃት ስንት ደረቅ ዳቦ በልቶ በግሩ ስንት ሰአት ተጉዞ የተማረ እያለ እነዚህን ጨምላቆች ያጨማልቃሉ 😢ኢትዮፒያን አይወክሉም እኮ
@hermelasisay5659
@hermelasisay5659 2 года назад
@@milan8639 መልክ ብቻ ለዚህ አያደርስም እህቴ እንደሡ ቢሆን ቆንጆ ሁሉ ስኬታማ ይሆን ነበር
@kemeledawud2137
@kemeledawud2137 2 года назад
ዳዊት ድሪምስ አሏህ ይጠብቅህ እኔ እንጃ ቃላት የለኝም!
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 2 года назад
አመሰግን አለሁ ከአንች ብዙ ተመሬ አለሁ በአንቺ ንግግር እራሴን እንድመለከት እረድቶኛል እንደ እናንተ አይነት መልካም ሰወች ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ
@jmelaabdla7589
@jmelaabdla7589 Год назад
ዋው ከዝህ በፊት ተማሪ ዛሬ አስተማሪ በጣም ደስ ይላል እና እስቲ በሰው ሀገር በናፍቆት በብዙ ነገር እምንሰቃዪ ሰዎች አለን ለኛ ምን ትመክሩናላቹሁ
@atsede3733
@atsede3733 Год назад
በሰላም ለሀገራቹህ ግቡ እና አላማቹህን አሳኩ
@nigstaddis7919
@nigstaddis7919 Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን ደስ ብሎኛል ልምድ አግኝቻለሁ ሕልሜን አሳካዋለሁ
@AdmerHaliemariam
@AdmerHaliemariam Год назад
👉ባሉበት ሆነው መስራት እና ማደግ ለሚፈልግ ብቻ 👉100% ትክክለኛ የሆነ እና መንግስታዊ ፈቃድ ያለው 👉በትርፍ ግዜያቺሁ የምትሰሩት 👉በአጭር ግዜ ውስጥ ከሰሩ በጣም ብዙ የምታተርፉበት የግዜ እና የገዘብ ነፃነት ማግኜት የሚፈልግ ህልም ያለው 👉 በሙያው አንቱ በተባሉ ባለሟያዎች እና አስተዳደሮች የተቋቋመ 👉በአጭር ግዜ ውስጥ በሀገራቺን ከ4 በላይ ቅርንጫፎችን ከፍቶ የሚንቀሳቀስ 👉 በፈለጋቺሁት ግዜ እና ሰአት በክፍያ የማታገኙትን የቢዝነስ ስልጠና በታዋቂ ሰዎች በነፃ የምታገኙበት 👉 ከምታገኙት ገቢ ላይ ለመንግስት 2%(TOT) የምትከፍሉበት ህጋዊ ድርጅት 👉 አብሮ በመብላት ብቻ ሳይሆን አብሮ በመስራት ያምናሉ ? እንግ ዲያው አሁኑኑ ይደውሉ 0941741788 አድመር
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ዋው ውበት ቁንጅና እውቀት ታታሪ አንበሳ ነሽ👏
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 года назад
ሀሉን ነገር አሟልቶ ሰጦሻል መጨረሻሽን ያሳምረው
@comedianeshetu9269
@comedianeshetu9269 Год назад
በእውነት በጣም ነው ያነቃቃሽኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር እንደሆነ አምኛለሁ አቤት ነገሽን ለማየት ጉዋጉዋሁ ::
@ababaasfaw7768
@ababaasfaw7768 2 года назад
ደጋግሜ ሰማሁት!! ገና ወደፊትም ደግሜ እሰማዋል። ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ። እመሰግናለሁ❤
@davidcp889
@davidcp889 Год назад
Lemenden nw degagemesh metesemiw
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Год назад
መስማት ሳይሆን መስራትነዉ ደጋግሞመስማትሳይሆን
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Год назад
ታድለሽ ሁሉን አስበን ቢሆንደስይላል ግን ይህ መልካም ነት ይቀጥል አሁንም እርዳታ የሚፈልጉ አሉ በተለይ ኦቲዝም ዙርያ ያልተለመደና ለቤተሰብ አኗኗር ከባድ የሆነ ዝምታ ይሰበር ጠንክረን እቤት የተዘጋባቸው አደባባይ ይውጡ በዚህ ለመሳተፋ ሁላቸው ላልሰማ አሰሙ ድምፅ ሁኑ ት/ት ሳይቀር ተፅዕኖ እንፋጠር እነሱም እንደሌላው መማር አለባቸው
@milan8639
@milan8639 2 года назад
ወሬ ወሬ እያንዳንድሽ እናቅሻለን በዘመድ በቁንጅና እየተሳብሽ እዚህ ትለፋደጃለሽ ወሬ ብቻ
@عموبيلال
@عموبيلال Год назад
ገን ምንድነው ምንም አልገባኝም
@የአብነሀብተማርያምልጅነኝ
የማይጠገብ ትምህርቲ ነው ይገርማል እኔ የደነቀኝ እምኔታዋ ነው
@Danat-sn9hw
@Danat-sn9hw Год назад
I am grade 9 student When I was grade 8 I watch this video and I plan every thing that I must do and have now I be successful I learn I must believe god and my goals. 😌thank you lidiyana😌
@bayleedesta
@bayleedesta Год назад
God*
@edenmaereg3225
@edenmaereg3225 Год назад
ሢሠጥም ሢነሣም ሀያል ነው እግዚያብሔ ለሁላችንም ጠበብን ማሠተዋል እውቀትን ያድለን አንችንም እግዚያብሔር እሥከመጨረሻው ፀጋውን ያብዛልሽ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 года назад
I didn't know you were Dawit DREAMS prodigy so proud of you dear 😍😍😍 you really have unlocked your paradigm and aligned with your purpose #Brava 🤗🤗🤗 Keep on shining Lidiana ✨✨✨
@gechtube2034
@gechtube2034 2 года назад
የኔ ቆንጆ ለብዙ ሴቶች ንገሪልኝማ እራሳቸዉን እንደ ዕቃ ቆጥረዉ በወንድ ኪስ የሚሽከረከሩ ሴቶች ሞልተዋልና።ከፍ በይልኝ ሊዱ🙏
@seadareta533
@seadareta533 2 года назад
አረ ባሁኑ ሰአት የሀንን የምታደርግ ከለችም??
@Nyctophile8934
@Nyctophile8934 2 года назад
@@seadareta533 😳ሞልተው
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 года назад
@@seadareta533 ውዴ ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው
@natipedia
@natipedia Год назад
What a girl🥰 To be honest I didn't expect this. You are amazing and I've learned a lot from ur journey. Keep up the good work👏👏
@ህልምአለኝሣስበዉደስየሚል
አላህ 5ቱን ያሣካልሽ🙏🙏
@redietbirhanu8737
@redietbirhanu8737 2 года назад
She is so strong and sweet proud of her
@azebhabtamu142
@azebhabtamu142 2 года назад
Great confident 👏
@bemnet4985
@bemnet4985 Год назад
ሰዎች በብዛት አንድ ነገር መደጋገም ጥሩ አይደለም ይላሉ ለምንድነው
@mekonnenalemahu1076
@mekonnenalemahu1076 2 года назад
I am proud of you. You are amazing. Keep going & growing…. I believe a lot of girls & women are watching & following you. You & other women like you are the bright future of Ethiopia. God bless you.
@kidusfekadu8164
@kidusfekadu8164 Год назад
Thank you so much! You both have gained my respect. This is going to be day 1 of me upgrading and becoming a better version of myself. I wish i knew you guys since day 1. But it's never too late, the day has come and I've learnt very significant life changing new lessons from you. From this day on I'm gonna start following all my dreams not only by wishing them, by succeding them as well! lidiyana Solomon I'm so happy for you, you're such a humble and respectful person. Today i have learnt "Never to judge anyone" from you. i used to know you on social media doing trends. It's easy for people to gossip someone or judging without knowing about them, they never know what you've been through to reach to your success, they will just gossip you saying "አንዱን ሃብታም ጠብሳ ነው". I'm so glad i watched this video today. I love and respect you! Dawit dreams thank you for sharing us this motivational and helpful contents. Keep up the good work sir! I have a dream to make it to this stage and share my success journey to my generation one day. thank you!❤
@Faiselmoha
@Faiselmoha Год назад
May the Almighty support you in achieving your good dreams. Keep pushing, keep trying
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 2 года назад
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ።ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩሽ ጎበዝ ግን አንድ ቅር አለኝ "ከፍ ብዬ ዝቅ ማለትን እልፈራም ቢመጣም ሞት ነው" ይሄ ትንሽ ቢመጣም ከእስክራች መነሳት ነው አይሻልም?
@الوبابهالوبابه
ሳህ
@yeabnatsolomon
@yeabnatsolomon 2 года назад
People who are hating on her gn get checked first…your jealousy nw endi miyaswerachu…see where you are and change yourself first dream yalew sew hate ayaregm endewm encourage nw miyadergew go n kill ur insecurities focus on yourself…lidiana you are amazing woman I believe that you can be motivation n empowerment for young women may God bless you with more wisdom and wealth
@chrisentertainment566
@chrisentertainment566 Год назад
I think lots of people hating on her are watching her from the outside. I dont think most of them have seen this
@ftsumteweldebrhan2572
@ftsumteweldebrhan2572 Год назад
ኤርትራዊ ነይ ኤሄ ምክር ሂወቴ ለመቀየር ጠቃሚ ኖ በጣም መግለጥ የለኝም በጣም የሚገርም ጭንክላት ኣላት ኣመሰግናለው ስለ ሁሉ
@gechtube2034
@gechtube2034 2 года назад
you are too much energetic woman!!!
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 11 месяцев назад
ቅመም አላህ ቀጥ ያለውን ምገድንም ጨምሮ እዳሳይሺ ምኞቴነው
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 2 года назад
በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ በሉኝ የመዳም ቅመም ነኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Kedriyamahmude
@Kedriyamahmude 6 месяцев назад
ብርታት ሰጠሽኛል በጣም አመሰግናለሁ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Год назад
እሚገርመው ሞልቃቃ በቃ እንዲሁ የሀብታም ልጅ ሁንሽ ሞልልቅ ብልሽ እምኖሪ ይመስልኝ ነበር በርች እህቴ
@greateview.4366
@greateview.4366 2 года назад
ክሰሩና ተነሱ ??? ሌላ መነሻ የሌለንስ ?
@nigstaddis7919
@nigstaddis7919 Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን ደስ ብሎኛል ልምድ አግኝቻለሁ ሕልሜን አሳካዋለሁ
@ermiaskahsay1307
@ermiaskahsay1307 Год назад
So energetic
@ffgfffsamira
@ffgfffsamira 11 месяцев назад
Bexaam innameseginnalen innee belijinete timirteen aqorice sidet lay neny gin yedawitiin program siyadamix tesifa yinorenyaal yene jegna berchi allaah yixebiqish
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ድንቅ ወጣት በርች ጀግና ነሽ የኔ እህት ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ በርቺ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Год назад
በራስ መተማመንሽ ብቻ ይበቃል ተባረኪ ክፉ አይንካሽ መድሀኒአለም ከክፉ ይጠብቅሽ
@Foziya767
@Foziya767 Год назад
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ።እርግጠኛ ነኝ እኔም ህልሜን እንደማሳካ
@bezawitaberham9048
@bezawitaberham9048 Год назад
She is my role model😍
@biniamarsema5217
@biniamarsema5217 2 года назад
ቲሽ ወሬ መጀመሪያ ኢትዮጵያ ነው የምትኖሪው እና መጀመሪያ በሀገር የዘመን አቆጣጠር ቁጠሪ
@blenhabeshawit8357
@blenhabeshawit8357 2 года назад
መጀመሪያ አክብራት እሷ የደረሰችበት እንደርስ ። ሰው እያጥላሉ ማውራት ትተህ ይጠቅመኛል ብለህ ካሰብክ አድምጣት ጥሩ ነገር ካልወደደልህ አትስማት ይቅርብህ
@justdoit5260
@justdoit5260 Год назад
It's calander....wanaw negeru meredath new 2022 endehone sew yaqal big issue aydelem eko.
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
የሴት ጀግና👏ሴት ጀግኖች ነን ❤።
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
የኢትዬጵያ ሰለብሪቲዎች አቤት ሳደንቃቹ ፈጣጣ እኮ ናቹ
@samuaeldemelash4532
@samuaeldemelash4532 2 года назад
ዋው የሚገርም አገላለጽ ሚገርም ላይፍ ኤክስፒሪያንስ
@semirashamilSemirasemira
@semirashamilSemirasemira 10 месяцев назад
በጣሞ ደሥ የሚል ነው የኔም ሕልምች ብዙ ነዉ ኢንሻአላሕ አሣካዋለሑ
@chachamebratu364
@chachamebratu364 Год назад
Bekedmiya lamesegenesh ewdalew sele anekashign!!!!!!!!! yene teyake university lay eyetemarku new ena manbeb alchalkum betam chinket west negn endat new eza neger mewtat emechilew ????
@mulumulu6088
@mulumulu6088 Год назад
አየ እህቴ ሁሉም ሰው ቡዙ ህልም ነበረው ግን አልተፃፈልንም እኔ ብዙ ሀሳብ እቅድ ጠንካራ ብዙ ሀይል አለኝ ግን አልሆነልኝም ይህ ማለት ለእኔ አልተፃፈም
@liasium6325
@liasium6325 Год назад
Ayizosch yehenal yesakal baiy
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 8 месяцев назад
ኮራሁብሽ! እኔ አላውቅሽም ግን ዜና ሱፈልግ ሸንቀጥ ያለችና ንቁ የምትመስል አየሁ. አዳመጥኩሽ. ሁሌ የኢትዮጵያ ሴቶች ላይ ማየት የምፈልገውን በማየቴ ደስ ብሎኛል. አንች ሕይወትሽ ብቻ አይደለም የሰለጠነ መሆኑን የሚነግረው. ውስጥሽም ከውጭ አካልሽ የሰለጠነ, የፈካ, የሚያኮራ, የሚመስጥ ነው. ስመኘው የነበረውን በማየቴ ደስታ ብቻ አይደለም ከአንች ማንነት የአገኘሁት, ተስፋ ሰጠሽኝ, ለካ አሉን የሚል ጭንቀቴን እሆይታ ሰጠሽኝ, አብዛኛው የሕዝባችን አካል ሳይስተካከል እንዴት ማደግ እንችላለን የገመድ ጉተታ መስሎ የታየኝን ነጥሮ የወጣ ሰው መኖሩ ውስጤን ደስ ከማድረጉም በላይ ጭንቀቴን ቀነሰው. የምልሽ ስለሚገባሽ ብዙ በነገርኩሽ የእኔ ተስፋ, በይ በርትተሽ ቀጥይበት. አቁሜ ልዘጋ ስል በሐሳቤ መጣና ሳትነግራት ብሎ አእምሮዬ የጠየቀኝ አለ ይህም ሴቶቻችን ቆንጆ ናቸው ግን በአለማወቅ ራሳቸውን ርካሽ ሸቀጥ የሚያደርጉ ሳይ ብግን ድብን, ውርድ ያደርገኛል. ስለዚህ ሐሳቤን ትጋሪያለሽ ብዬ አምናለሁ ደግሞም የአእምሮ ብቃቱና የገንዘብ አቅምም አለሽ. የምትችይ ሰው መሆንሽ በደንብ ገብቶኛል. ሊዲያ የራስሽን ሕይወት አሸንፈሻል ቁልፉ አለሽ ቀጣዩ ሥራሽ መሆን አለበት የምለው አንች ከአንድ ዩንቨርስቲ ለይቼ ስለማይሽና ልዩነት ልትፈጥሪ የምትችይ መሆንሽ ስለገባኝ እባክሽን በጣም ጥሬ, ለዚህ ዓለም ያልተዘጋጁ ወጣት ጥንቅሽ የሚመስሉ ሴቶችን ማስተማር ላይ: 1) ራስን መጠበቅን, አካልን, አእምሮን ወዘተ... ጮራ ለመፈንጠቅ የሚያስችል ትንሽ እውቀት የመስጠት. 2) የራስን ዋጋ ለይቶ ማወቅን, ለራስ ለቤተሰብ ለሐገር አሳፋሪ ከመሆን ድኖ የራስን ዋጋ ተጠቅሞ ለራስ, ለቤተሰብ, ለወገን ክብር, ኩራት, ተስፋ ወዘተ... እንዲሆኑ ሴቶችን ማስተማር ምክንያቱም ሴት ሐገር/ክብር ስለሆነች ትልቅ የሐገር ሐብትና ማንነት ከተዋረደ ጉዳቱ ይገባሻል. በዚህ ላይ በጨመርኩ ደስ ባለኝ, ግን ይገባሻል ብዬ ስላሰብኲ ላቁምና ልለምንሽ ወገኔ ቀያሪ ውጤት የሚያመጣ ነገር ብታደርጊ እማፀንለሁ. ሞኞች ግን እንቁዎች ይዛ ከማማ ለመውጣት የሚቻለው አንችን መሠል የእንቁዎች እንቁ ስትሰሩ ነውና እባክሽ አስቢበት ውዷ ወገኔ አደራ. ይህን ለመጻፍ ሳስብ ጀምሮ እንባዬ መፍሰሱን አላቆም አለ. ለምን እንደሆነ በግልጽ አልገባኝም. እንደመሰለኝ አንችን ስሰማ ሰውነቴን ወረረኝ, ዋ አልኩ, አእምሮ እወዳለሁ ብሩህነትሽ ተሰማኝና ችሎታሽን, ግብርሽንና የምትረግጭውን እንኴ ምን ያህል ጥንቁቅ, ሜትሪክ ሆነሽ ሳይ ተገረምኩ ተደሰትኩ እምቅነትሽን ተገነዘብኩ. ምናልባት ብነግራት ብዬ ከራሴ ጋር ሞግቼ ልናገር ስል ልክ የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል እንደሚባለው እንባዬ መውረዱን ቀጠለ. የውስጥ ምኞቴን በደስታ ከመሳቅ ይልቅ እንባዬ ቀደመ. አስደመምሽኝ ተባረኪ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ወገኔ.
@rimnamusa5327
@rimnamusa5327 Год назад
እራሴን እድመለከት አደረግሽኝ እናመሰግናለን እማ
@meseretsemaw
@meseretsemaw 2 года назад
የምር አደነቅሁሽ እንደመልክሽ ውብ እውቀት አለሽ❤️
@Medi27
@Medi27 Год назад
I am 12 years old but i love your motivation
@tilahuny.7249
@tilahuny.7249 9 месяцев назад
"Be consistent, disciplined, stay focused and make it happen" ❤❤💘💘undoubtedly you can achieve whatever you want. Thank you
@yaredwsenbet2664
@yaredwsenbet2664 Год назад
wow wow በሊዲያና ሰሎሞን የቀረበው ተሞክሮ በጣም ተመችቶኛል ብዙ ቁም ነገር ይዣለው ደግሞ እለወጣለው ብዬም አስባለው
@Azebtadess
@Azebtadess Год назад
Lidu betam new mekorabesh demo betam motivat, helmegna adergeshegnal migermew enam yemarketing meruk negn gen eskahun sera alagegnehum gen demo tesfayen alemlemshewal berchi eheta anchi lebzuwoch mesale tehognalesh fetari yebarkesh
@MaryamKfn
@MaryamKfn 11 месяцев назад
ዉዴ:ለቅርብቶዋ ህልምሸ'እሄንን:ከተጋሊሽ ለማሳው ሚኣህል ወጋ ከፍላሻል እዉናታውንሥ አዉቃሸል
@fathimafaathum2562
@fathimafaathum2562 Год назад
ዳዊት ህይወቴን ቀይረክዎል ሳይሆን ከፈፈጣሪ በመቀጠል ስለለቀየርከው ደስ ቡሎጘአል ተባረክ አላህ ይጨምርልክ ምስጋናየ ከልቡ ነው
@BatiBati-l6n
@BatiBati-l6n Месяц назад
You motivated me we want you again
@usernamee19
@usernamee19 Год назад
i am so happy to know u i really love u so much we have same dreams and now am grade 11 student am so happy to see my dreams on earth through u and am 100% sure i will be better than u and i will stand on that stage and !!!
@Ayub_Muhammed
@Ayub_Muhammed Год назад
ሙእሚኖች ባይኖሩ ኖሮ ለካፊሮች ወርቅ አነጥፍላቸው ነበር ( ፈጣሪ ) 🙂
@tesfaymengesha
@tesfaymengesha 2 дня назад
Libona mejemeriya
@hanageberlebanose255
@hanageberlebanose255 2 года назад
ይገርማል ንግግር ስታደርጊ በቦታው ነበር ኩ ግን እንዳዲስ ዩቲብ ላይ ተጥጄ እየሰማሑሽ ነው እውነትም የዳዊት ፍሬ ነሽ ልክ እንደሱ የሰው ልብ ትሰልቢያለሽ
@netsieyu2983
@netsieyu2983 2 года назад
እባክሽን ይህንን ስልጠና መውሰድ እፈልጋለው እና እንዴት ነው እማገኛቸው
@wosenebelay2876
@wosenebelay2876 2 года назад
Yet new sltenaw yemisetew ebaksh ngerin🙏
@bethelhemgobane5549
@bethelhemgobane5549 Год назад
ዴቫ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሊዱ ነጌ ይች መድርክ የኔ ነት በጣም እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ህልሜን የሰካልኛል
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 Год назад
ከመንቃት መስራት አይሻልም ? ምክንያቱም አነቃለው የሚለው ሰው ገንዘቡን ከተኙት ነው የሚያገኘው አይገርምም??
@keftam
@keftam Год назад
በራስዋ የምትተማመን ሴት ልጅ መልክ ተጨምሮበት የመናገር ችሎታ ካላት ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም እየገፋ ወደ ላይ ነው የሚያወጣት። ሌላ ተዓምር አይደለም
@mymamking8293
@mymamking8293 Год назад
የሄ ሁሉ ሰው ሃብታም እያለ ኢትዮፒያ ያሉ አረጋውያንና ህፃናት ምግብ አጥቶ ስሽገር ይገርመኛል ተባብራቹ ዲህነት አጥፉ
@HananKamil-jn6hp
@HananKamil-jn6hp 2 дня назад
Wow u are best motivator ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊thank u so much i hope i will have changed bcoz of ur motivation insha'allah ❤🙏
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
Mental Transformation Amazing Training by Netsanet Zenebe
1:23:29