Тёмный

የቲክቶኳ ንግስት እማማ ዝናሽ...ሽርሽር ከእማማ ዝናሽ ጋር...Hanna Yohannes 

Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 1 млн
50% 1

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/hannayo...
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5 тыс.   
@loveeritra9398
@loveeritra9398 4 года назад
እማማ ዝነሽ ያልተጉበኞ ማን ሊጎበኝ ነዉ የኒ እነት ጨዋታቸው አይጠገብም እድሜ እነ ጢነ ይስጦት🙏🙏🙏
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 года назад
ተባረኩ ዘኬና ሀኒ አማማ ዚናሽ ስወዳችው
@emebetgeremew4567
@emebetgeremew4567 4 года назад
ውይ አንተ ልጅ ቃላት ያንሰኛል ለሁሉም ነገር ፈጣሬ ውለታህን ይክፈልህ አሜን🙏
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 года назад
አሜን
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 4 года назад
ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/hannayohannes ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
@danbelvlog2005
@danbelvlog2005 4 года назад
ሀኒዬ 😍😍😍
@MaNa-yo5fw
@MaNa-yo5fw 4 года назад
ሀንዬ ሰለምሽ ይብዛልኝ በለሽበት
@martamarta799
@martamarta799 4 года назад
ሀንየ እወድሻለሁ
@friyotschidiac7448
@friyotschidiac7448 4 года назад
haniyeee siwadesh bwmekiniyet.new
@selenahelu6099
@selenahelu6099 4 года назад
Hanicho betam ewdeshalew
@typingtyping1617
@typingtyping1617 4 года назад
የ ዘኪ ሕይወት መንፈስ ቅዱስ ተቆጣጥሮታል መታደል ነው። እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ መልካም ስራ እየሰራን እግዚአብሔርን እያከበርን ሁላችንም ሰማያዊውን መንግሥት ለመዉረስ ያብቃን።እመቤቴ ትከተልህ
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 года назад
Amen bwenaeti
@berhanyoutube3491
@berhanyoutube3491 4 года назад
አዳዴ የማታ እጀራ ስጠኝ ቀባሪ አታሳጣኝ የሰው መውደድ ስጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው እማማዝናሽም ይህ ፀሎት ደርሶላቸዋል እግዚአብሄር ይመስገን
@Tube-ly3ys
@Tube-ly3ys 4 года назад
እደዚህ ያለው ነውkkkkkkkkkkk
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 года назад
በትክክል እህቴ
@መናይርሀሰን
@መናይርሀሰን 4 года назад
በትክክል
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 4 года назад
እውነት ነው እህቴ እግዛቤር ይባርክሽ
@SD-pr6km
@SD-pr6km 4 года назад
ሀኒ. መጎብኘት. ያለበት ሰዉ. ስለየሽልን. ከልብ እናመሰግናለን. ሁላችሁም. ሰላማችሁን. ክርስቶስ ይብዛላችሁ🙇🙇🙇
@senaittekleab4489
@senaittekleab4489 4 года назад
👌👌👌👌👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩
@adicho5964
@adicho5964 4 года назад
Zaki ebakhe jorachwen asmermerna. Ear aid yegebalachwe enredada eyeglasses too. Her eyeglasses are not fit she is trying everyday to fix it pl hanena pl.pl
@sabAyd712
@sabAyd712 4 года назад
Zeki አንተን የወለደች እናት ትባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@loveeritra9398
@loveeritra9398 4 года назад
አሚን
@hannateshome3835
@hannateshome3835 4 года назад
Amen god bless him and his wife and family
@zahrahzahrah3368
@zahrahzahrah3368 4 года назад
እማማ ዝናሽ የሱ እናት አዬደለችም እዴ
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 4 года назад
አንቺን ያፈራች ኤርትራ ትባረክ የኔ ወርቅ
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад
እዉነት ነዉ ጥሩ ርህራሄ ሰተዉ አሳድገዉት ነዉ ታድሎ ።
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад
❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በፍቅር ቤተሰብ እንሁን
@marthamekonnen1643
@marthamekonnen1643 4 года назад
አሜን
@تروكالشايب
@تروكالشايب 4 года назад
ኣሜን
@elsaaklilu8054
@elsaaklilu8054 4 года назад
አሜን ይህን ያልብሰን ሁላችንንም
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 3 года назад
አሜን
@samira7639
@samira7639 3 года назад
ዳዊት ፅጌ የኔ ጌታ አሜን😘❤👍
@Alemmam
@Alemmam 4 года назад
የኔ እማማ ዝናሽ ሺ አመት ኑሩልኝ እንደኔ እማማ ዝነሽ የሚወድ ላይክ አድርጉኝ
@hewanendewaza9745
@hewanendewaza9745 4 года назад
አለምዬ ደምሪኝ ስወድሽ
@hewanendewaza9745
@hewanendewaza9745 4 года назад
@ቃልኪዳን ጎደሬዋ የአፄወቹ እሺ ማማዬ
@hcdfghgfttrfe201
@hcdfghgfttrfe201 4 года назад
,❤❤❤❤😘
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@saadyaahmed5228
@saadyaahmed5228 4 года назад
አላህይጨምርልህ
@kiyukiyu1727
@kiyukiyu1727 4 года назад
ወይኔ ሀኒዬ እንዴት እደምወድሽ እስኪ ሀኒቾን እደኔ የሚወዳት 👍👍👍 እማማ ዝናሽዬ ነፍ አመት ኑሩልኝ ዘኬ ትዳርህ ይባረክ እወዳችዋለሁ።
@ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ
ይገርማል የወለዱት ልጅ እንድህ አይንከባከብም እናቱን ቃላት የለኝ እኔ 😟😟😢አላህ የስራችሁን ጀዛዕ ይክፈላችሁ
@hananhano4314
@hananhano4314 4 года назад
አሚን
@yerosanethiopia3115
@yerosanethiopia3115 4 года назад
Amen
@bitaniatelaye8387
@bitaniatelaye8387 4 года назад
አሜንንንንን
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
አሜን ♥️♥️
@Abbay_special_recipe
@Abbay_special_recipe 4 года назад
They called it humanity and we all are brothers and sisters, we all are children of ADAM and EVE
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 года назад
i love mama znash. I don't know Amharic very well, but Mama Zinash is a very playful mother. Give them long life and health. God bless Zechariah
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 года назад
amen
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 2 года назад
Amen my deer sister you don't have to understand Amharic already you have a good heart love that's all
@naemaazrne374
@naemaazrne374 4 года назад
ሰው የወለደው ልጂ ያሰቃየዋል እናት እና አባቱን ተጠቀም ያለው በሰው ልጂ ይጠቀማል የዘካሪያስ ደግነት እደኔ ልቡን ሰብሮ የገባ ብቻ በላይክ ተባበሩኝ ወላሂ ግርም ይለኛል ፀባያቸው ከባዲ ነው የማማ ዝናሺ ይሄን ሁሉ ችሎ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 года назад
በትክክል ማማዬ አንዳንድ የወላድ መሀን አለ አይደልዴ
@tewahdohaymanote7330
@tewahdohaymanote7330 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tqK4GdlOVwI.html
@ሚንንከሚን-ጘ2ፈ
@ሚንንከሚን-ጘ2ፈ 4 года назад
በጠም መአሸአለህ
@boblovetekle6731
@boblovetekle6731 4 года назад
ሀኒ ቆንጆ በጣም ነው እምውድሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯🙏🙏🙏
@naemaazrne374
@naemaazrne374 4 года назад
@@boblovetekle6731 እኔን እሳ ሀሀሀ
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 года назад
ድምፅ ማዳመጫ ጆሮቸው ላይ ቢገጠምላቸው በደብ መስማት ይችላሉ ሁላችንም ተባብረን ይህን ማድረግ ብንችል ጥሩ ነው
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 года назад
@AMH Estifanos ለብቻዬ መግዛት ባልችልም የቻልኩትን ያክል ማድረግ አያቅተኝም ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ሀምሳ ሎሚ ለ1 ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ ነው
@karma3681
@karma3681 4 года назад
እሺአ የሚሆን ከሆነ
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 года назад
@AMH Estifanos oh okay sorry
@loza3988
@loza3988 4 года назад
tebareki yene konjo teru haab new
@heyat830
@heyat830 4 года назад
ድምፀ ማዳማጫ ማለት ? ኤሪፎን ነው እደ? ማለት ሰው ጠይቆኝ ነበር ግን አላወኩትም እሲ እምታቁ ንገረኝ
@እዮብመኮንንእንደቃል
እማማ ዝናሽ ግን ድሮ ደግ ነበሩ ማለትነው ወይ የሰሩት መልካም ነገር አለ ማርያምን ፈጣሪ ያልተዋቸው ለዚ ነው እድሜ ይስጣቸው
@hnana2464
@hnana2464 4 года назад
በጣም፣ደሞሢጣፍጡ
@tpltpl1591
@tpltpl1591 4 года назад
ቡልጋ፡ፀሎተኛችና፡ደጎችናቸው
@እዮብመኮንንእንደቃል
@@hnana2464 በጣም ሁሉን ነው ፈጣሪ አሟልቶ የሰጣቸው ደስ ሲሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸው የኔ እናት እድሜያቸውን ፈጣሪ ያርዝምልን
@እዮብመኮንንእንደቃል
@@tpltpl1591 ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tpltpl1591
@tpltpl1591 4 года назад
@@እዮብመኮንንእንደቃል ትክክል
@huriyamohammed8392
@huriyamohammed8392 4 года назад
ሐኑና በጣም ጥሩ አደረግሽ ጎበዝ አላሕ ይጨምርልሽ ሽኮሪና ሐፉተይ መአረይ 🌹❤️🌹❤️💋💋💋🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 года назад
ማነው እንደኔ በማማ ዝናሽ ወሬ የሚስቅ እጅ ወደ ላይ ዘኪ ተባረክ ወንድሜ ሀኒቾ የኔ ፈንድሻ ሁሉም ሳቂልኝ እወድሻለሁ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад
የሷ አደለም ፊክ ነው ይሔ ውድ
@ቲጂከበደ
@ቲጂከበደ 4 года назад
እኔን
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 года назад
ጥቅቅ ያሉ እናት ደስ ሲሉ ናቸው
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 года назад
የኔ እናት አይናይኑን ያዩታል
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 года назад
ሐንቾ ስወድሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
@ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 4 года назад
ሀኒ ስሞትልሽ ዘኪንና ሚስቱን እንተወወቃለን ወይ አቅርቢልንና ለጎጆ ወጪ አንድ የቤት እቃ ይሽለሙልን
@bettygetu8959
@bettygetu8959 4 года назад
ጥሩ ሀሳብ
@duratube
@duratube 4 года назад
Lemeskel entebkalen
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 4 года назад
አወ የኔም ሐሣብነው መሸለም አለበት
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 4 года назад
በጣም አሁን ማውራት ተግባረ የለለ ህብረተሰብ ዘኪ በተግባረ ፍቅረ የሰጠ ልጅ ነው ሀኒ ይመችሽ
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 4 года назад
እውነት ነው ሃንዬ ርንተዋወቅ ፕሮግራም ላይ አቅርቢያቸው በእመቤቴ ከምስጋና ጋር ሃንዬዬዬዬዬዬ !!!
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 года назад
ወላሂ ለምን እደሆነ ባላቅም አለቀስኩ😭😭😭😭 ወላሂ ትክክልኮነው👉 #መጨረሻዬን አሳምርልኝ ሚባለው ዘኪ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሀኒቾ ክበሪልኝ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ኑሀሚንያሬድ
@ኑሀሚንያሬድ 4 года назад
አይገርምም እኔም ምን እዳስለቀሰኝ ሳላውቀው አለቀስኩ የምር አቤት ምንኛ የታደሉ እናት ናቸው
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад
ይሔ እኮ ፊክ አካውት ነው ቲ የሳ አደለም ውዶች
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 года назад
አሚንንን ለሁላችንም የመጨረሻችንን ያሳምርልንንን
@kannsein5607
@kannsein5607 4 года назад
@@ፍቅር-ጘ9ወ እኔም ተጠራጠርሩኩ
@kannsein5607
@kannsein5607 4 года назад
@@ፍቅር-ጘ9ወ እኔም ተጠራጠርሩኩ
@samuellove9096
@samuellove9096 4 года назад
ሀኒ ፍቅር እኚህን ብርቅዬ እናት ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያደረጋችሁት ተባረኩልኝ!
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
ዲስላይክ የምታረጉ ልጆች እጃችሁ ይቆረጥ አሁን እነኚህ በጎ አድራጊወችን መጥላት ምን ይሉታል? የሴጣን ቁራጭ
@selammekonennethiopia2110
@selammekonennethiopia2110 4 года назад
አሜን
@selammekonennethiopia2110
@selammekonennethiopia2110 4 года назад
በጣም ይገርማሉ
@mekdihabeshawitmekdi2056
@mekdihabeshawitmekdi2056 4 года назад
ባለማዎቅ ሊሆን ይችላል አይባልም
@blatienawrayakobo3269
@blatienawrayakobo3269 4 года назад
አብዛኛወቹ ባለማወቅ ነዉ እኔ ራሴ ቅርብ ጊዜ ነዉ ያወቁት
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችው የውነት
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 года назад
ሐንዬ የሰራሽዉ ሰራ በጣም አረፍ ነዉ የእናት ምርቃት አገኝሽ ምርቃቱ ለቤትሽ በረከት ይሁን ዘኪ ዘመንክ ከነጎደኞችክ ይባረክ የሳቸዉን እድሜ ያድላችሀ
@tjasdf6539
@tjasdf6539 4 года назад
Hani konjo ❤❤❤❤
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 4 года назад
ዘኪ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እኔ አንተም የማደንቅበት ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@sadyahasan7642
@sadyahasan7642 4 года назад
😆😆😆😆😆😆💙💛❤👍👍👍👍👍👍
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 4 года назад
ደስ የሚል ስራ ነዉ አላህ ይርዳችሁ። በጣም ያዘንኩት ግን የኛ ሀገር የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡህንጻዎች ለአካል ጉዳተኞች ዊልቸር መዉጫ እንኳ የለም።
@mariodona8996
@mariodona8996 4 года назад
እኔም ካረብ ሃገር ልገባ አንድ ወር ቀርቶኛ መድዬ ቢረዳኝ ጎዳና ተዳዳሪ ቤቴ ወስጂ የበላውትን እያበላው ማስተማር ፈልጋለው ወገኖቼ መርቁኝ ፈጣሪ እዲረዳኝ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 4 года назад
እግዚኣብሔር ያሳካልሽ ማሚዬ እመብርሃን ለኣገርሽ ታብቃሽ
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
እመብራሀን ትራዳሽ
@ለእውነት.እንኑርእግዝአብ
Fateri yiredashi..mamaye..Emiyem. Asabu. Alagne..E/r. gar
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 года назад
አላህ ያሳብሽውን ያሳከልሽ እንሻአላህ
@መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ
ያሳካልሽ የተቀደሰ ሀሳብ ነው እዲህነው ኢቶጲያውይ
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 4 года назад
ዘኪ ውለታህን አምላክ ይክፈልህ በቃ ሌላ የምለው የለኝም። መልካም ሰው ነህ።
@mbhabesha4099
@mbhabesha4099 4 года назад
በ አባታችሁ እስቲ ዝም ብላችሁ 👍 ግጩኝ
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
ተይ በአባት አትበይ ውድ ግን አድርጌሻለሁ አባትዬን ስለጠራሽብኝ
@ኢየሩሳሌምሀገረሰላም
አሯ ተው ለማትጠቀሙበት ነገር በናታችሁ ባባታችሁ አትበሉ አታስደንግጡን
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
እባካችሁ በናታችሁ ባባታችሁ በሃይማኖት ምናምን አትበሉ ኡፍፍ ይከብዳል እኮ
@anokehayleysus8003
@anokehayleysus8003 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CXUjTFF9QZw.html batseb lemaregiy melsa fetani neu
@boblovetekle6731
@boblovetekle6731 4 года назад
ሀኒ ቆንጆ በጣም እመወድሽ እና እማድቅሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯🙏🙏🙏
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 4 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰እናንተ ወርቅ ህዝቦች
@leyuleyu3145
@leyuleyu3145 4 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ አራጅ ፈላጭ በበዛበት ጊዜ አንተ መፈጠርህ ዘኪ ኑርልንንንን
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@josephbulti3246
@josephbulti3246 4 года назад
E/R yebrkachehu betam feker nachawe
@damenechfantu2154
@damenechfantu2154 4 года назад
amen
@hadratube4986
@hadratube4986 4 года назад
@@friends8813 ኑ በቅንነት እንደማመር እመልሳለሁ
@senyaahmedtub2099
@senyaahmedtub2099 4 года назад
@@hadratube4986 እንደማመር፣ነይ፣በቅንነት፣
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ3ፐ
ዲስ ላይክ ምታደርጉ እጃቹ ይሰበር እማማ ዝናሽማ ይሄ አይገባቸውም በጣም ነው ምወዶት እማማ ዝናሽ ዘክዬ ትዳርክን የአብርሀምና ሳራ ያድርግልህ ሀናዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እማማ ዝናሽ የመረቁሽን በአእላፍ እጥፍ አግኚ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 года назад
አዎ ስብር ያርጋቸው ምድረ ምቀኛ ልባነ ይሰጣቸው
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
አይገረምም ወላሂየ ግን ምን ሰው ናቸው ሆ
@atsedemaryam1580
@atsedemaryam1580 4 года назад
እሔ አሁን ምን ዲስላይክ ያስደርገዋል ቅነት ይመስላል እማማ የርስወን እድሜ ይስጠን
@ሰውመሆን-ሠ2ወ
@ሰውመሆን-ሠ2ወ 4 года назад
ከይቅረታ ጋረ እህቴ ወይም ወንድሜ አንዳንድ ስዎች እኮ ላይክና ዲስ ላይክ ለይተው አይውቆም ስለዚህ አትፈረድ ወይም አትፈረጅ ምክኒያቱም ይህ ፕሮግራም ስውን መረዳት እሜይስከፉው ይለ ኢትዮጵያዎ እኮ ደግ ስው ነው
@ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው
ያርህ ጆሯቸው በሰማ ብላችሁ የምትመኙ እንደኔ እጂ አውጡ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 года назад
👍👍👍👍👍👍
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
እስኪ ደግነት ከዚህ እንደተማራችሁት ሁሉ ለኔም ቤተሰቤ ሁኑ
@sahayssatwa426
@sahayssatwa426 4 года назад
ፈጣሪይጥብቅህቀጥልብህውንድምችን
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 года назад
Hearing aide የሚባል አለ እሱ ቢገዛላቸው ጆራቸው ላይ ተቀምጦ እንዲሰሙ ይረዳቸው ነበር
@mereemakoro4941
@mereemakoro4941 4 года назад
👍👍
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 4 года назад
እማማ ዝናሽየየየየ ማዓረይ 💯❤💟💕
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
በመጨረሻው ሰአት ፈጣሪ ጎበኛቸው የሰው መውደዱን ቀባቸው እግዚአቤር ይመስገን
@mitakecho7534
@mitakecho7534 4 года назад
አሜን😍
@betelhemgetachew4026
@betelhemgetachew4026 4 года назад
@@mitakecho7534 ?.n 00 Xzt
@fatimaali3667
@fatimaali3667 4 года назад
በጣምዘናአረጉንባልቴቶችእኮእደህፃንልጅነውወሬአቸው
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-b5l0vne50WY.html እማማ ዝናሽ ፍንዳታ የተሰኘው ዘፈን ጋበዝኩዋቸው❤️👍👈
@tsedale5512
@tsedale5512 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@መስከረምየድንግልማርያምል
ሃኒዬ እንጀራ ይዉጣልሽ ከሰው በላይ ያዉልሽ የኔ መልካም ሰዉ❤️😍😍 ወይኔ እኔስ በደስታ እንባዬ አፈሰሰ 😥😥 ዘኪ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ የወለዱት ልጅም እዲህ አያደርግ በልጆችህ አገኘዉ 🙏🙏😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን
@memeyilma6199
@memeyilma6199 4 года назад
Amennnnnn
@ebrahim3762
@ebrahim3762 4 года назад
Meskiye ewnet new yalshew enate yeweledechat ehite hakim enatachu atdinim yalatn Keri gize tenkebakebwat blo le ehite hakimu negrwat ehite gin genzeb asbelita enatwan bekum kebra kehager wetach Ena mn lilish new ewnetishin new yeweledut enkwan edih ayaregim hulum bayhon
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 4 года назад
አሜን
@zainabghali5337
@zainabghali5337 4 года назад
አሜንንንንን 💒💒💒ሃንዬ የኔ ሰው ማኛ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 года назад
ሃኒዬ የማታ እጄራ ይስጥሽ እህቴ 😘😘😘😘
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 года назад
ሃኒዩ ዘለቃሽ ወርቅ ብለውሻል እማማ ዝናሽ ደግሞ እንዴት እንደምወድሽ እኮ።እስቲ ሃኒን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
የምር እማማ ዝናሽን በጣም ነው የምወደዎት እስኪ ላይክ
@sameerasameera716
@sameerasameera716 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 года назад
አይማማ ዝናሽ በስተርጅና ዝና ያገኙ ሚድያውን ተቆጣጠሩትኮ ለማንኛውም ጨምሮ ጨማምሮ ያቆያቸው ዝኪ ምርጥ ልጅ ሀኒቾ ፍልቅልቋ
@dubaidubai6596
@dubaidubai6596 4 года назад
ሀንየ የኔፍልቅልቅ
@yanubeiysayanu7300
@yanubeiysayanu7300 4 года назад
ለዚኮነው ያማታእጀራ ይስጠኝ የሚባለው
@oliveolive6403
@oliveolive6403 4 года назад
ቀባሪ አታሳጣኝ (መጨረሻዬን አሳምርልኝ ) የሚለው ጸሎት መልካም ነው 🙏
@last7227
@last7227 4 года назад
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም እደማማዝናሽ እድሜ ይስጠን ፈጣሪ
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 4 года назад
አሚንንንንንንን መጨረሻችንን ያሳምርልን❤
@betelehemdemse62
@betelehemdemse62 4 года назад
አሜን
@بتولهالحلوهه
@بتولهالحلوهه 4 года назад
ووووووو❤❤❤❤🌹🌹🌹
@haymesalam112
@haymesalam112 3 года назад
@@last7227 kkkkkkkkkkk
@aregasha8978
@aregasha8978 4 года назад
ዲስ ላይክ እምታረጉት ሰይጣኖች ናችሁ መቸም የሰው ደስታ እማያስደስተው ሰይጣን ነው
@lkitusisay5968
@lkitusisay5968 4 года назад
Alemawok new yedislike tirgum atfredubachew woy like lemareg bilew milktun silalawokut yihonal,haha
@hawamohammed8697
@hawamohammed8697 3 года назад
0
@mitakecho7534
@mitakecho7534 4 года назад
አሁን ለዚ ምን ዲስላይክ ያስፈልጋል እኔ ባዬሁት 160 ከብት ይታዬኛል🤔🤔🤔🤔🤔
@hayattube6243
@hayattube6243 4 года назад
ክክክክክ
@hayattube6243
@hayattube6243 4 года назад
ኧረ 173 ደርሷል
@jxbxjznxbdhdhdbd9518
@jxbxjznxbdhdhdbd9518 4 года назад
Mastewal ygetr lji slhonsh new sermuta
@hadiaal1867
@hadiaal1867 4 года назад
191 ደርሶል ግን በጣም መጥፎ ነው እና 191 ላይክ ይገባታል ለሀኒ
@امنهص-خ6ت
@امنهص-خ6ت 4 года назад
ewunet lenim tyaki new aemrowachew ayseram
@sodokistane8623
@sodokistane8623 4 года назад
ሀኒ የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ያደረግሺው ሰው ሲያናግራቸው እንዲ ሰሙ ትልቅ ሆስፒታል ተወስደው ቢታከሙ በጣም ደስ ይል ነበር ሀኒ መልካም ሰው እንወድሻለን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 года назад
ሀኒየኔቆንጀበጣምጥሩነገርነዉያይረግሺውስው።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 года назад
ሀኒ እህት እንጀራይስጥሽ።አላህሀገራችንንሰላምያድርግልንያረብ
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 года назад
እማማዝናሽየማይጠገቡናቸውአላህእድሜይስጣቸው
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 года назад
ሀኒመኪናትነጃለሽ።ታድለሽእህእኔመቸይሆንአላህአይቸግረውምምንምየአረብሀገርሸቃላብሆንም።ያልፍልኝይሆናል።ሹፌርብሆንእህ
@dubaidubai6289
@dubaidubai6289 4 года назад
ዉይ አተልጅ ምናለ ሁሉም እዳተ አይነት ቢሆን ሀገራችን የት በደረሠች
@sabla201
@sabla201 4 года назад
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍
@Kal4309
@Kal4309 4 года назад
Betam ewunet
@tigist27ethiopia83
@tigist27ethiopia83 4 года назад
እኔ እምለው ድስላይክ እምታደርጉ ሰወቺ የጤናቺሁ ነገር ያጠራጥራል ሀኒዬ ፈጣሪ ያክብርሽ እናመሰግናለን
@Abbay_special_recipe
@Abbay_special_recipe 4 года назад
Don’t you know this work has also cold heart ❤️ people, unfortunately, so sad, they are bunch of full and pessimistic, sad, just pray for them
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው የሚያሥተባብር በጎ ሰው ካለ ንስሮች በርቱ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ2ከ
ሀኒዬና ዘኪዬ የእማማ ዝናሽን እድሜ ያድላችሁ የማታ እንጀራችሁ ያሳምርላችሁ ♥
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
ሀኒ በጣም ጥሩ ምርቃት አገኘሽ ተባረኪ ዘኪም እስከ ጓደኞችህ ዘመናችሁ ይባረክ ሀኒ የተባረከች እሴት ልጅ ይስጥሽ ወንድ ልጅ አለሽ
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
Amen Amen Amen bwenati
@tube379
@tube379 4 года назад
@@hiretabirhanedengelemareya1929 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@meharighebrhiwet1701
@meharighebrhiwet1701 4 года назад
ሃና ዮውሃንስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ብጣም ኖው ምወድሽ ኣምላክ የባርክ እድመና ጤና እስጢሽ ፈጣሪ ኣማሪና እኮ ብዙህ ኣይደለም እየ ግን በጣም ኖው ምወድሽ የበጉ ስራ ቀጥሊ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 года назад
አሜንአሜን
@hkhk2928
@hkhk2928 4 года назад
Amen ename temegehulit
@elsabetgirma1562
@elsabetgirma1562 4 года назад
ዘኪ ላንተም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሀኒዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
አንዬ እደምን ቆየሽኝ ዛሬ እማማ ዝናሽን ስላቀረብሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ ዘካርያስ መልካም ሰው እኳን ደስ ያለእ ጋብቻቹ የአብርአምና የሳራ ይሁን ሰርግእን አይቼ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ያሰደስተኛል ሁላችንንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ፈጣሪ አሜን
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 года назад
ዲስክ like ምታደርጉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ግን እናንተ ምቀኞች ናቸው
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 4 года назад
ጤነኛ አይደሉም
@yezenanjatu6885
@yezenanjatu6885 4 года назад
ሰይጣን ይቀናል እኮ አትፍረዱ
@tube379
@tube379 4 года назад
@@aynalmeyeborenalji7877 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 года назад
@@yezenanjatu6885 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@selamtube3774
@selamtube3774 4 года назад
Dislike የምታደርጉ ሰዎች ሾጥ ናችሁ እንዴ 🤔
@ቀራኒዮነውልቤያለው
እንጃላቸው ጤና አይመስሉኚም
@uae7251
@uae7251 4 года назад
ካማንሄል የወጡ ናቸውወይም የቤተሰብ ፍቅር የሌላቸው
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 4 года назад
Kkkkkkkkkkk
@ንቡረ_ዕድኤርምያስ
@ንቡረ_ዕድኤርምያስ 4 года назад
ማህበራዊ ሚዲያውን በአግባቡ ብንጠቀምበት። ይሰማል ጂጂ ኪያ።!?!?
@mamaminas502
@mamaminas502 4 года назад
በዚህ ቅን በሆነ ሃሳብ ላይ ገብቶ ዲስላይክ የሚያደርጉት #የአዕምሮ_በሽተኞች ስለሆኑ እባካችሁ ወደህክምና እንዲሄዱ በዚህ አጋጣሚ ምከሩልን።
@azeb2809
@azeb2809 4 года назад
እኔ እንደሚመስለኝ ስለማያውቁ ይመስለኛል ካወቁም እንዳልሽው ታመዋል
@የዳዊትልጅሆይማረን
የእዉቀት ችግር ይሆናል አትፍረጅባቸዉ
@samira3ali973
@samira3ali973 4 года назад
ክክክክ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 4 года назад
ልክ። ብለሻል። የኔ ቆንጆ
@nardiabebe222
@nardiabebe222 4 года назад
ዘኪ ለአንተማ የአመቱ ሳይሆን የዘላለም የበጎ ሰው ሽልማት ይገባሀል በአሁኑ አመት የበጎ ሰው ሽልማት ላይ እኔ ሌሎቻችንም ዘኪን እንጠቁማለን
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 года назад
ብሬክስ ዘኪ ሄኖክ ኮልፌ። ይሸለሙ
@ናርዲነኝየቱርኮችአፍቃሪ
ይሸለሙ
@fatimaali3667
@fatimaali3667 4 года назад
አላህእድሜይስጣቸው
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 4 года назад
እረ ሀኒቾ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ በእውነት መታደል ነው የዘኪን በጎ እድራጎት እንዳንቺ ዩቱብ ጠብቄ ነው የማየው በእውነት ግን ቀናው መንፈሳዊ ቅናት ነው ዘኪ አድናቂው ነኝ ሀኒ የዛሬው ደሞ ይለያል እንደዚ ነው ማህበራዊ ሚዲያ ማለት እንደዚ የወደቁትን መጎብኘት ሀኒዬ መታደል ነው የታደለ እግዚአብሔር የረዳው ባልወለደው መጦር ለሁላችሁም እድሜ ከጤና የበለጠ አከበርኩሽ
@abesinyaaddisabeba3239
@abesinyaaddisabeba3239 4 года назад
ዘኪ👉🏿 ጨዋ ፣ ኦርቶዶክስ ; በስነምግባር፡ያሳደገችህ:: ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ዘመንህን፡ይባርከው።👉🏿 እማማ፡ዝናሽ🤗🤗very Funny..u always make my day 🤣🤣🤣..........
@ዘእምነገደተዋሕዶ
@ዘእምነገደተዋሕዶ 4 года назад
ከቤቴ ክርስቲያኑ በራፍ ሁነው ሲሳለሙ እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ😭😭❤ሀኒዬ አችኮ ልዩ ነሽ ዘኪዬ መልካም ሰው😍
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 4 года назад
ኑ ቤተስብ እንሁን
@thestar2137
@thestar2137 4 года назад
በጣም የታደሉ ሴት ናቸው በዚህ ክፉ ዘመን የወለዱት ልጅ በሚከዳበት እንደዚህ አይነት መባረክ
@አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ
@አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ 4 года назад
የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም እማማ ዝናሽ እወድወታለሁ እግዛብሄር እድሜ ይስጥወት ዘኪ ተባረኩ ሀንዬ ሁላችንም እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏 ሀገራችንን ኢትዬጵያ. ሰላሟን ይመልስልን
@getnethaile4222
@getnethaile4222 4 года назад
Hi Eyu አብረን እንሳቅ...share ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RRL6U4n5e6I.html
@saratube670
@saratube670 4 года назад
ይሄ ነው የማታ እጀራ የማባለው
@nunute9617
@nunute9617 4 года назад
እማማ ዝናሸ በጣም ነው የምወዳቸው እናቴን ያስታውሱኛል መደሀኒያለም እድሜ ይሰጣቸው ዘኪ የማታ እንጀራ ይስጥህ
@mihretmersha580
@mihretmersha580 4 года назад
ለእማማ ዝናሽ የጆሮ ማዳመጫ መሳሪያ ቢገዛላቸው በዚህ ጨዋታቸው ላይ ሌላ ተጨማሪ ደስታ እና ምቾት ስለሚሰጣቸዉ በጣም ጥሩ ነበር
@alemsiam1463
@alemsiam1463 4 года назад
ሁሌ የማስበው ነው
@yonathandereje9044
@yonathandereje9044 4 года назад
አዎ እንደሱ ቢደረግ በዚህ ጨዋታ ላይ ሌላ ጨዋታ አና በድምቀት ላይ ድምቀት ይጨመርልናል ብዬ አስባለው
@mandrellimandrelli2355
@mandrellimandrelli2355 4 года назад
I am going to buy one soon sand them by post if anyone buy things please buy what the need this person they don't need expensive things only they need basic things like domestic waking frame toilet seat with frame disability access in her home that what people have to help not expensive clothing
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
እማማ ዝናሽየን የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን
@shawnmikle7038
@shawnmikle7038 4 года назад
Edman tana yrstachu lemtenkebakebuwachew.
@shawnmikle7038
@shawnmikle7038 4 года назад
Emama zenashrm yakoyote betana
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
ለቅል እንኮን ማንጠልጠያ አለው እህት እማማ የሚለውን ጨምሪበት ሀበሻ አይደለሽ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
እሽ ማሮችየ ይቅርታ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል እሽ ይቅርታ በጣም
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
እማማ ዝናሽ በወጣትነታቸው በጣም ጠንቃቃና ንፁህ ሴት እንደነበሩ ያስታውቃሉ።
@bashirmhanna9363
@bashirmhanna9363 4 года назад
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው a
@abesinyaaddisabeba3239
@abesinyaaddisabeba3239 4 года назад
ሀናዬ፡ቆንጂት😯ስውድሽ፡ሁለት፡ቢቻል፡አይሆንም፡እንጂ...😭😭...ቢሆንማ፡አገባሽ፡ነበር...🤗😍😘❤️🤩..ምንም፡ያምርብሻል.
@መድናሙሀመድ-ጠ1አ
@መድናሙሀመድ-ጠ1አ 4 года назад
ሀኒዬ በነገራቺላይ በጣም ነው የምወዲሺ አላህ ዪጠብቅሽ ሰው እዴምወጂው አላህ ዪውዴድሺ 💚💚❤️❤️🌷🌷👍👍🇪🇹
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
እንደ አላህ ካፊሮችን ይወዳልደ ሆ
@መድናሙሀመድ-ጠ1አ
@መድናሙሀመድ-ጠ1አ 4 года назад
ፈጣሪቺን አንዲ ነው ምን ማለት ነው ሌላ ፈጣሪ አለ
@መድናሙሀመድ-ጠ1አ
@መድናሙሀመድ-ጠ1አ 4 года назад
ሁለትሺ አስሪሶስት የሰላም የፍቅር ያርገልን
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@@መድናሙሀመድ-ጠ1አ ታድያ እሳ መች በአላህ ታምናለችና ነው እሚወዳት ኢነላሀ ላዩሂቡል ካፊሪን አላህ ካሀድያኖችን አይወድም ።
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 4 года назад
ውይ ሀንዬ ድሮም እወድሻለው ዛሬ ደሞ ምን ልበልሽ እህቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ዘኪዬ
@ወለተማሪያምየደምዋጋየተከ
ድስ ላይክ የምታረጉት ሰወች ግን ተሳስታችሁ ላይክ አረግንእያላችሁ ነው እዴ ግራ ደገባችሁ ሰወች
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 4 года назад
ፍቅር የተሳናቸው እንበላቸው
@ejigayehuassefa9892
@ejigayehuassefa9892 4 года назад
ወይ ዘኪ እማማ ዝናሽን ደስተኛ አደረካቸው እግዚአብሔር አምላክ ደስታህን ያብዛልህ የወለዱት ልጅም እንዳንተ አይሆንም ተባረክ ዘኪ 🙏🙏🙏
@zeki7603
@zeki7603 4 года назад
ከዚህ ቪዲዮ ላይ የተረዳሁት። የእምነት ቦታዎቻችን፣ የቢዝነስ ቦታዎቻችን ለ wheelchair ምቹ ሆነው ቢሰሩ....
@drama906
@drama906 4 года назад
እኔም በሚገርም ሁኔታ ያስተዋልኩት ይሄንን ነው
@mandrellimandrelli2355
@mandrellimandrelli2355 4 года назад
Yes that the problem in ethiopia they don't have disabled access every building I don't know how the government approving this kind of building
@joseyetesfsh6792
@joseyetesfsh6792 3 года назад
ገዳማትን እየዞርኩ ታምራቸዉን እየተናገርኩ ሠዎች መጥተዉ የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ የዩቲዩብ ቪዲዮ መስራት አላማዬ ነዉ ከእግዚአብሔር ጋር
@netsifeker4406
@netsifeker4406 4 года назад
ልክ ብለሀል ዘኪዬ ሚዲያውን ለመልካም ስራ ቢውል ደስስ ይለናል ዘር ሀይማኖት ብሔር ፖለቲካ እያሉ ሚለያዩን ከምንከታተል መልካም ሚሰሩትን ማበረታታት ብንከታተል ሰብስክራይብ ብናረግ ጥሩ ነው በርቱ ዘኪና ጓደኞቹ እናመሰግናለን
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 4 года назад
😭😭ሀንችዬ ምን እንደምል አላቅም እወድሻለሁ?ድሮም እወድሻለሁ እኔንጃ ያንሳል እግዚአብሔርን ጨምሮ ይስጥሽ ❤😍😘😘 እማማ ሱስ ሆነውብኛል እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ ተዳርህ የተባረከ ይሁን🙏🙏
@startafrica.
@startafrica. 3 года назад
ውድ የ ሀና ወዳጆች ይህን ተጋበዙልኝ #ይሄ_ቪዲዮ በከተማችን_አነጋጋሪ ሆኗል ከታች ሊንኩን ይጫኑ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2SY3mqXqXyg.html
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
ወላሂ እማማ ዝናሽን እንዴኔ ከልቡ ያፈቀራቸዉ ማን ነዉ የምር ከልቤ ነዉ ያፈቀርኳቸዉ እስኪ ልያችሁ like ቢሳካልኝ ሄጀ የማየት አላማ አለኝ ዘኪ ሀኒ ዉድድድ
@salamerbeto4639
@salamerbeto4639 4 года назад
በአውነት ዘመናቹ የተባረከ ይውን ተባረኩ ከአኚ አናት ቡዙ ምርቃት ታግኛላቹ
@topbet6700
@topbet6700 4 года назад
I Don't Know Why People Are Disliking The Video So Many Haters In this world
@LoveYou-om1nk
@LoveYou-om1nk 4 года назад
My dear friend it is a good evidence that there are lots of devils around us.I get amaized even devils follow RU-vid.
@emanwomen1293
@emanwomen1293 4 года назад
ዘከዬ አለሀ ይጠብቂ አቴም ለተረሀ ልጂ የክብሪክ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 года назад
OMG!!!!! God forgive me and they probably gave little mental problem !!!!!
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 года назад
@@LoveYou-om1nk 🤣🤣🤣🤣
@meskeremkassa1807
@meskeremkassa1807 4 года назад
Beka enem yegermugnal dislike aderagiwochu tenachew yasasebegnal hahaaa
@adanechegulema8229
@adanechegulema8229 4 года назад
የኔ ሙሉ ጌጥ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪልን ጥሩ መስራት ለራስ ነው የሰማዩ መንገድን ያሳምራል ሀንዬ በእውነት ዘብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩልን መልካምነት ለራስ ነው ግን ከማማ ዝናሽ እምልወደው ምናዊናት ባይሉ ብታስተምሯቸው ጥሩ ነው ኢትዮጵያዊነት ብቻ በቂ ነው ሀንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 4 года назад
ሀንዬ የኔሳቂታ ተባረኪ ምርቃት አገኘሽ የኔቆንጆ
@saedagiza9219
@saedagiza9219 4 года назад
አገራችን ላይ የሀኪም ቤት መግበያወች ደረጃቸው መስተካከል አለባቸው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
በጣም በተለይ ረዳት ለሌላቸው ሰዎች በጣም ከባድ ነው
@soopna4697
@soopna4697 4 года назад
ሌላው አልተሳካ አቺ ለደረጃ
@etegenetgetachew3010
@etegenetgetachew3010 4 года назад
Wenet newe
@freweynikidane4943
@freweynikidane4943 4 года назад
Mama des silu tebarek from eritrea 🇪🇷🇪🇷❤️love you hanna
@jerisalemgetu7271
@jerisalemgetu7271 4 года назад
ውዴ እወድሻለሁ። ኤሩዬ ውዴ 🇪🇷🇪🇷 ኑርልኝ
@genetmoges4263
@genetmoges4263 4 года назад
@@jerisalemgetu7271 ...........
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 4 года назад
ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው 💚💛❤ 👉❤❤ ለመለው የክርስትና እምነት ተከታዮች አንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን። 👉❤❤ በ ያለችሁበት የአለም ጥግ ሁሉ ቅዱስ ካኤል አለሁ ይበላችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏 👉❤❤❤ አሜን ❤❤❤
@blenlove7770
@blenlove7770 4 года назад
እማማ ዝናሺን የሚወድ እስኪ ስብስክራይብ አድርጉኝ 😥😥😥😥ልያችሁ
@Marakitube
@Marakitube 4 года назад
እሽ ማር አርግሻለው
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 4 года назад
ዘኩ ትልቅ ስው ሥርጋቹ የአብርሃምና ሣራ ይሁንላቹ ጌታ ለውደደው እንዲ ይደረግለታል ሀኒ ሁሌም እንወድሻለን እናከብርሻለን እረጅም እድሜ ለማማ ዝናሽ ሻሎም
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 года назад
ወይ ተገኝ ወርቅ ትላንት ተሞሽረህ ዛሬ እማማ ዝናሽ ጋር ሽርሽር ትልቅ ቦታና ክብር አለህ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ድረስ
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 4 года назад
የዛሪ አይደለም እኮ በቀደም የተቀረፀ ነው ግን ዛሪ ነው የተለቀቀው
@TUBE-jb1bf
@TUBE-jb1bf 4 года назад
ወይ ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል! በዚህ ዘመን የሚሰሩ ህንጻዎች ወይም መንገዶች ለአካል ጉዳተኞችና ለአቅመ ደካሞች ምቹ አርጎ አለመሰራታቸው በጣም ግርም ይለኛል ምክንያቱም ከታሰበበት በጣም ቀላል ነገር ነበር። ለማንኛውም እማማ ዝናሽ ጤናዎትን እግዚአብሔር ከእድሜ ጋር ይስጦት። ዘኪና ጓደኞችክ ምንያህል ለአዕምሮ ደስታን የሚሰጥ ነገር እሰራችሁ እንደሆነ ግልጽ ነው እግዚአብሔር ብርታቱንና ትግስቱን ይጨምርላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ እማማ ዝናሽን እና ዘኪን በማቅረብሽ ዘኪዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ!!
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
እማማ ዝናሸ ዘኪዬ ሀኒ እወዳችኋለሁ
@samrisam5860
@samrisam5860 4 года назад
መጨረሻይን አሳምርልኘ ማለት እንደዚህ ነው ተመስገን መራቂ አያሳጣን
@ንቡረ_ዕድኤርምያስ
@ንቡረ_ዕድኤርምያስ 4 года назад
የማታ እንጀራ አትነሳኝ ይባላል ።
@fafi8171
@fafi8171 4 года назад
ሀንዬ እደዉ ሺ ጌዜ ስብስክራብ በደረኩሽ አይቻልምጅ የኔ ፍልቅልቅ እማማ ዝናሽየ
@በስምህልጠራፍቅሬ
@በስምህልጠራፍቅሬ 4 года назад
እኔ በእግዚአብሔር ቸርነት ልቤ ሞላ በቃ ተሥፍ መቁረጥ ለምኔ እግዚአብሔር ይመሥገን ለሁሉም ነገር
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 4 года назад
አያታቸዉን ፡እናታቸዉን የማይከባከብ ወጣቶች በሞሉባት አገር ዘኪን አለማድነቅ አብረዉ የሚሰሩትንም አለማድነቅ አይቻልም።
@friends8813
@friends8813 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 4 года назад
ሀንዬና ዘኪ ባለማተቦቹ ተባረኩልን
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 4 года назад
ዚኪ እዉነት ነዉ ያገኝሀቸዉ ሰሞን አይቼ አልቅሻለዉ በጣም ለዉጥ አላቸዉ እግዚአብሔር የማያልቀዉን ፀጋ ያልብስህ እድሜና ጤና ያድልህ እጅግ እናመሰግናለን ዚኪ እንወድሀለን
@bettyhasbe2881
@bettyhasbe2881 4 года назад
ሀኒ ፍቅር ስወድሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንቺ ትለያለሽ ❤❤❤😘
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 4 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ጤናውን ይስጦት እኔ ትልቅ ጥያቄ አለኝ ብዙ ዩቱበሮች የሳቼውን ቪዶ ይጠቀማሉ ለምን ገቢውን አሰባስቦ ማዳመጫ አይገዛላቼውም ትንሽ የመስማት ችግር ስላለባቼው ካጠፍሁ ይቅርታ አርጉልኝ
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 4 года назад
እውነት አሳቤን ነጠቅሸኝ ምንም አላጠፈሸም የኔም ጥያቄ ነው
@hiwetlema2907
@hiwetlema2907 4 года назад
ብሌኔ የኔ ቅን ትክክል ነሽ ሁሉም እራስ ወዳድ ነው እንጂ ይቻል ነበር
@alemtube1150
@alemtube1150 4 года назад
ማን ያስባል ብለሽ ነው ሁሉም ለራስ ለራሱ ጥቅም ነው እንጅ አንቺ ያሰብሽው ምርጥ ሀሳብ ነው
@Hana-fu5ey
@Hana-fu5ey 4 года назад
ጥሩ እይታ ነው ባላገሯ
@fiker_te_mariam9612
@fiker_te_mariam9612 4 года назад
geztolachew neber aysemagnim alut
@ዮስራ
@ዮስራ 4 года назад
በጣም እድለኝ ነሽ ሃንየ እማማ ዝናሽ ዘክየ ወንድሜ ማሻአላህ እንዴት የታደልክ ነክ
@fikruman1069
@fikruman1069 4 года назад
ሃኒ በጣም ይውህነትሽ ይመቸኛል ባለቤቴና አንች አንድ ውሃ የተቀዳቹህ ነው የትመሥሉ ለአገሬ ካበቃኝ መጥቸ ባንቺ ፕሮግራም እንተዋወቃለን ፕሮግራም ከፊትሽ ቀርቤ አጫውትሽ አለሁ
@asdffasdff1354
@asdffasdff1354 4 года назад
ኧረ እማማ ዝናሽዬ ተበጃጅተው አለቁ እኮ ሲምሩ እረጂም እድሜ ተመኘሁሁሁ
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 4 года назад
ዘኪ ወላሂ ቅንነትህ በጣም ያስደስተኛል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የልብህን መሻት አይቶ
@hnana2464
@hnana2464 4 года назад
በጣምያሠበውን፣ያሣካለት
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 4 года назад
አሚንንንንን❤❤😖😖
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 4 года назад
የኡስታዞች ፀር ነው ፌስቡኩን አታቂውም ማለት ነው እልም ያለ ዘረኛ ነው በአንድ ወቅት ኢስላ ገዳይ ነው ብሎ ፅፎ አየሁ በሌላ ቀን አህመድንጀበልን አክራሪ ኢስላም አለው ከዛ ወድህ ባለጌነቱን ተረዳሁ መልካም ቢሰራም አመለካከቱን ካላስተካከለ ማፊ ፋይዳ።
@mesi3777
@mesi3777 4 года назад
ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂 የኔ ምርጥ እናት 😍 ሃንዬ የኔ ምርጥ የምወድሽ የኔ ሰው አክባሪ እድሜ ይስጥሽ 😍
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 года назад
እንዴት ደስ ትላላችሁ የእውነት ቃላት የለኝም ❤️😥❤️ እማማ ዝናሽዬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂
Далее
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Просмотров 67 тыс.
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 1,6 млн