Тёмный

የታሰርኩት ያበደ እስር ቤት ነው | jlalu podcast | @melefedaw2783 

jlalu stencil
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@AsAs-n4k
@AsAs-n4k 3 месяца назад
በካድሪ የታወረ ምግስት ስለሆነ እጅ ይሄ ልጅ ህዝብና ምግስትን የሜቀራርብ ስራ ነበር እዬሰራነበር ግን በጥላቻ የሰከረ መዋቀር
@IslamicdaawaQuran
@IslamicdaawaQuran 3 месяца назад
የማንረሳው ጠባሳ አለብን በአድሰ አባባ ወንድሞቻችምንን በጠራ ለይ ወቶ የተሰራ ስረ ስያስብ የፌዴራል ፖሊስ በህይወቴ አስጠለኝ ይህ ልጅ እናሱን አይወክልም 😍😍
@tsm8763
@tsm8763 3 месяца назад
እኔም ለራሱ ከፊቴ አይጠፋም😢
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 месяца назад
አው ቀጩአቸውይቅጫቸው እነአንዊ እህህህህህህህህህየጃቸውስስጣቸው
@EmanSEWD
@EmanSEWD 3 месяца назад
ያባቴን ድካምና ስቃይ ገና ዛሬ ተረዳሁት ለ20 አመት ያክል በዚ ስራ ኖሯል ግን ማናችንም ተረድተነው አናቅም እየደወልን እደደላው ሰው ብር ካላክ እሄን ካልገዛክልን እያልን ከሚችለው በላይ እናስጨንቀው ነበር 😢
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 3 месяца назад
አንድ ፕሮግራም ሲቀርብ እንድንማርበት ነው ያንን ደግሞ ባንቺ በተግባር አይቻለው ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰሽ አባትሽን እንደምትክሺ እምነቴ ነው ስለተረዳሽ ደግሞ ጎበዝ 😊❤
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 3 месяца назад
የኔምአባት ልክእዳችአባት ለ13አመት ልፍቶል ያኔእኛአልተወለድንምነበር 😢😢ያሳለፍትን ግን መቸም አረሳው አብሽሬልኝ
@maskerem-z5y
@maskerem-z5y 3 месяца назад
❤❤❤❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 месяца назад
አገራችንን ለፖሉስ እኮ ክብር የለው ወይ በደሞዛች ወይ በህዝብ ሁለቱም ካድሪ በፌድራል እና በፖሊስ ድካም እንነግዳለን ሳውዲ ከምንም በላይ ማድንቃቸው ፌድራል እና ለእናት አባት ምንም ቢያረዱ ሀቃቸው መቼ ዝቅ. አይልም
@EzedinBilal
@EzedinBilal 3 месяца назад
ምርጥ ሰው መሌ እካን ተፈታህልን
@fatmah567
@fatmah567 3 месяца назад
ኢትዮጵያ አላዴላትም ዴግ ሰው አይወጣላት አይ ለምን መልካም ሰው ሆንክ ብለው አሰሩክ ዛሬ ጊዜ ዴግነት ይጎዳል
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 3 месяца назад
የኔ ወንድም አያሰበኩ ነበር መሌ .ጀሊሉ ይመችህክ እሄንን ልጅ ስላቀረብክ.
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 3 месяца назад
አባቴ ረጅም እድሜ መሌ
@gebyezayin
@gebyezayin 3 месяца назад
መሌ እኮን ለዚ አበቃ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጅላአሉ ምርጥ ወጣት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
የፃፍከው ርእስ ደግመህ ለማሳሰር
@mugibamugiba437
@mugibamugiba437 3 месяца назад
መሌ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃ ሚገርም ዛሬ ጁመአ እያሰብኩ ነበር እዴት ሆነ ብዬ ብቻ ተጠንቀቅ
@Keirkm.
@Keirkm. 3 месяца назад
አደኛ ኮማች ነኝ 👍👈 በሉኝ
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k 3 месяца назад
በጣም በመጥፋቱ አሳስቦኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣክ
@ethss7299
@ethss7299 3 месяца назад
መሌ ፌዳው እኔ ማየት እምፈልገው አይነት ፌዳ ነው። ሌሎች ከ ዱላ ውጭ ምንም አያውቁም ግን ሁሎችም አይደሉም ❤
@Aisha-bg6yr
@Aisha-bg6yr 3 месяца назад
መሌ ምርጥ ሰው አሏህ መልካም ነገርን ይወፍቅህ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ምነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳንተ ባሰበ የት በደረስን ነበር ግን ኢትዮጵያ ለመልካም ሰው አቶንም
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 3 месяца назад
አተ ምርጥ ሰው ነህ እኳን በሰላም ወጣህ ግን የኢቶ ወታደሮች እደት እንቀርባቸዋል በሩቅ እብድ ይመስል ዱላ አቁመው እየቆሙ የኢቶ ፓሊሶይ ፋራናቸው አብዛሀኛውቹ ከህዝብ የወጡ አይመስላቸውም
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 3 месяца назад
ሲወዲኮ ❤ በተላይ ድምፆ ፍቅር ያሲይዛል 👩‍❤️‍💋‍👩💝እንኳን ተፈታልኝ
@MohammedSeman-rd5oo
@MohammedSeman-rd5oo 3 месяца назад
ኧረ ጅላሉ ምንድነው በጣም ረጅም ነው ክፍል1ና2 አታረገውም ሁሌም ነው አስተካክል
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 3 месяца назад
ተባረክ ቀሪ ዘመንህን ከቤቱ አያርቅህ
@MohammedAhimed-so1cn
@MohammedAhimed-so1cn 3 месяца назад
መሌ በጣም ነው እማደንቅህ ግን ወታደር የሚከፍለውን ዋጋ ማንም አይከፍልም እኛ ሲብሎች ግን መቼም ተረድተናቸው አናውቅም ለኛ መኖር ሲሉ ስንቱን መከራ ያሳልፉቷል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
ወላሂ መላን ሰወደዉ❤❤❤❤አዚኜምነበሪ ታሰረ ስሰማ❤❤
@sadahs4112
@sadahs4112 3 месяца назад
ወንድሜ።ፀጉርህንአስተካክለው።ሙሉውንአሳድገው።ውይሙሉውንቁርጠው።ይህሙስሊምእስታይልአይድለም።🎉
@Henok-n5x
@Henok-n5x 3 месяца назад
መሌዬ መፈታትን ከዚህ በፊትም ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ተፈታ ብራዘር ኢንተርቪው በጣም ደስ ይላል የተማርኩት ነገሩም አለ የባለጠ ጨርሼ አያለሁ 43 minute ቃሪተዋል ይማቻችሁ በርቱ👍 መሌ መቼም ታቃለህ ብዬ አስባለሁ 👍 Jlalu አንቺም ቲማቻሌ አድናቂ ነኝ የአደራ እንጀራና ጠይም ሴት አንድ ነው😂😅😂🙆‍♂️
@samtecheno6681
@samtecheno6681 3 месяца назад
He is matured I really appreciated him
@tewdrosdamtew
@tewdrosdamtew 3 месяца назад
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” ማቴዎስ 5፥16
@SeadaSeid-fg8ow
@SeadaSeid-fg8ow 3 месяца назад
በዚህ ፅናትህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@teddyYouTube-u9p
@teddyYouTube-u9p 3 месяца назад
እንኳን በሰላም ወጣህ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
አሁንም እራስህን ጠብቅ የኛ ሀገር መንግስት ጥሩ አይወድለትም😮
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 3 месяца назад
😊ላይክ አድርጎቸው አይከፈልበት አየ ሰው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 месяца назад
እኔ መከላከያ ፌደራል ሚኒሻ ፖሊስ አልዎድም ያውም በዚ ግዜ!!! አንተ ግን ምርጥ ልጅ ነክ ተባ ረክ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 3 месяца назад
መሌ አሁንም እራስህን ጠብቅ አገራችን ባሁን ሰአት ምናለ ነው በለው ለመጨቆን በዘር የሰከረ ሰውዬ አላህ ያሳልን እራስህን ጠብቅ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 3 месяца назад
መሌ እንኳን ተፈታህ ግን መሸለምጂ መታሰር አይገባህም ነበር ሰንት ባለጌ ባዬንበት ህዝብን ፍቅር አሰተማርክጂ ምን አረክ❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሌ በዚህ ዘመን በህይወት መኖር እራሱ መታደል ነው መሌ
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 3 месяца назад
በግለ ሰብ ምክኒያት በኢትዮጲያ ተስፋ አይቆረጥም
@godfather9377
@godfather9377 3 месяца назад
እውነት ነው በስክንድርና በዘመነ ን ፈጣራ ያስተምራቸው።
@HelmaHemsu
@HelmaHemsu 3 месяца назад
አለሀምዱልለህ❤❤❤❤ኢንኳን መጠሀልን መሌ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
ዉይ እኳን ደህና መጣህ ወላሂ ከትላት ወዳ እያሰብኩት ነበር ❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 3 месяца назад
እንኳንምተፈታህኢትጵያላይግንበጣምያሳዝናልየሚደረግዉሁሉ። ጀላሉሙስሊምአይደለህእንደ ፀጉርህን አስተካክልህተቆረጥ!?? አሏህህንመፍራትአለብንእኛሙስሊሞች የእዱኒያ ሀረካት አያዋጣንም
@mdibintali9604
@mdibintali9604 3 месяца назад
መሌ ናፍቀሀን ነበር እኮን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 3 месяца назад
በጣምጥሩ ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ
@kehugu
@kehugu 3 месяца назад
As an Ethiopian American I noticed there is wrong perception by most Ethiopians about USA regarding compensation for military personnel & educators. Except benefits like free educational opportunities, & some kinds of subsidies military personnel still get paid the lowest salary. Educators also get paid very low compared to other sectors.
@EyobTakele-xg3li
@EyobTakele-xg3li 3 месяца назад
You are best man bro fedaw 💪
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 3 месяца назад
ወንድሜ አንተ የያዝከው መንገድ ጥሩ ነበር ግን አንዳንድ ጊዜ የማይመለትህ ነገር ውስጥ ትገባለ ማለት የማይመለከትህን ማስታወቂያ ትሰራለክ
@MelatAseffa
@MelatAseffa 3 месяца назад
ማስታወቂያ ስራ ነው
@mikomikeeha9150
@mikomikeeha9150 3 месяца назад
just wow for me it is like 30 minute thankyou guys God bless you 🖐🖐🖐
@ZinetZinet-m9q
@ZinetZinet-m9q 3 месяца назад
የምር ሁሌም አያሰብኩህ ነበር እሰይ እንኩአን ተፈታህ ወንድሜ
@yenecomyenebicha169
@yenecomyenebicha169 3 месяца назад
ereeee ምንድነው ወሬ እና ጉራ አበዛሳ፡፡ ፀሎት ፀሎት ፀሎት ሲል ውሎ እንደገና ደሞ መንፈሳዊነት አታብዛ ይላል፡፡ የምን መወሸካከት ነው፡፡ አማራ ነው እንዴ
@eyobendale9619
@eyobendale9619 3 месяца назад
Jilalu dimtsh yerbishal esu siyawrra ee ee atbel
@EristuTube
@EristuTube 2 месяца назад
የወንድ አልጫ ምንም ሳትሰራ የመስሪያ ቤትህን ሚስጥር ትዘረግፋለህ ቱልቱላ ትመስላለህ
@kasuhopa7012
@kasuhopa7012 3 месяца назад
salasalif muluwn yayehut yemejemeryaw podcast new melem jlem tmechugnalachu
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 месяца назад
እንኳን ተፈታህ የኛ ጀግና ጥሩ ፀባይ ያለው ነው ፌደራል መሆን የሚችል ህዝብን በቅንነት የሚያገለግል
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 3 месяца назад
መቸኛለክ መሌ ይሄ የታወረ መንግስት እና ካድሬዎች ጥግበዋል እንኩዋን ተፈታክ አንተ ፍቅርን ነው የሰበከው
@mamush3456
@mamush3456 3 месяца назад
ፌድራልን በጣም እጠላለው ግን አንተን ሳይ እጽናናለው በርታ አንድ አንድ አሉ ጮማ ጭቅላት ወራዶች
@Rahma-z8p5i
@Rahma-z8p5i 3 месяца назад
ጂላሉ አተ ደሞ እተርቢው አረከው ተብለህ እዳያስሩህ ኢቶ የሚታሰረውና የማይታሰረው ሰው ተመታቶባቸዋል ዋአ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 месяца назад
😂😂😂ትክክልደምሪኝውደ❤
@YeshiwogenFisha
@YeshiwogenFisha 3 месяца назад
😂😂😂😂😂 ያበዱ ሰለሆኑ ሚያሰሩትን ለይተው አያውቁም ፈጣሪ ለኢትዮጲያ ንፁሀን ሲል ከምድረ ገፅ ነቃቅሎ ያጥፈልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 месяца назад
@@YeshiwogenFisha ደምሪኝማሁቢ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 месяца назад
አጂብ የት ጠፋህ ብዬ ነበር
@curtutivi755sbscrb
@curtutivi755sbscrb 3 месяца назад
የኔ ውድ እንከኳን ተፈታህልኝ
@abedilifath459
@abedilifath459 3 месяца назад
ፋጠሪ ይሪደህ ወንድሜ አብሸሪ
@EzedinBilal
@EzedinBilal 3 месяца назад
ጅላሉ ይመችህ
@meeyaad12
@meeyaad12 3 месяца назад
የአብይ ወታደር ውስጥ መልካም የምናገር ሰውም መኖሩን ዛሬ ሰማሁ። መግደልና ሴት መድፈር ብቻ ይመስሉኝ ነበር ከታች እስከ ላይ። በርታ ወንድም Saba keessan hin ajjeesinaa sirni ni darbaa. Gaariin har'aa boruuf wabii isinii taha
@edendak5588
@edendak5588 3 месяца назад
Ante ye wedu Dr abiyeye. Lije nehi.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@faizantechnical3250
@faizantechnical3250 3 месяца назад
semart good full mal wwwwooooo goodnes is cointnue አት the furare ❤❤❤❤❤
@aboodawwad799
@aboodawwad799 3 месяца назад
መልካም ሰው ነህ
@MekasheYelima
@MekasheYelima 3 месяца назад
Mele bewnet emneteh tenkareh des yelal krstose hulem ke lebehm ke afehm endaytefa❤❤❤❤❤
@እስላምሰላም-የ1ዘ
@እስላምሰላም-የ1ዘ 2 месяца назад
መሌ የኔ ፍልቅልቅ
@lubabamerima
@lubabamerima 3 месяца назад
እባክህ የሰራ እድል ፈጠርለት ሞራሉ አሪፍ ሆኖ እንዲቀጥል
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 3 месяца назад
😊ላይክ አድርጎቸው አይከፈልበት አየ ሰው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 месяца назад
ግንን ለምንዲነወ አገራችን መልካም ሰወ የማይፈለገወ አይይ አገሬ
@abel8835
@abel8835 3 месяца назад
ከፌደራል ትንሽ ፊደል ቀመስ ይሄ ልጅ ብቻ ይመስለኛል ?😂
@MunaDawud-fm1eh
@MunaDawud-fm1eh 3 месяца назад
አሪፍ ነበር ግን አንዳንድ ሙስሊሞች ሙስሊም መሆናቹሁን ሌላ ቦታ ስንሰማ እስከምንደነግጥ ድረስ ሙስሊም መሆናቸ አያስታውቅም እንግዳው ስለእምነቱ እንደሚያብራራው ሁሉ አንተም እምነትህን በሆነ መልኩ ብትገልፅ አሪፍ ነበር በሀይማኖቴ ጠንካራ አይደለሁም ካልከኝ ስለሰክሰስ እያወራቹ እያስተማራቹሁን ነው ዋናው የሰው ልጅ ሰክሰሱ ደግሞ እምነቱ ነው ለዚህ ለሚጠፋ አለም በዚህ ውስጥ ተመቻችተን ለመኖር እየለፋን እንዴት ስለ እምነታችን መግለፅ ያቅተናል ብዙ መፃሀፎች ተነበዋል ቁርአን እና ሀዲስ የለም እደኔ ከስረናል።
@fitsumkebededeti5112
@fitsumkebededeti5112 3 месяца назад
" Ethiopia bekagn" bemil video mejer min malet new 😒 eyasebn enji gobez
@ሁሉ
@ሁሉ 3 месяца назад
ወላሂ በጣም ያለቀስኩበትበይወቴውም የአዲስ አበባ ፖሊስ ማለት ነው የጨፈጨፈው ወንድሞቻችንን ባልተወለደአንጀቱ መቼመእዲነሱ ዓይነት አይነት ሰይጣን ራሱ ያለ አይመስለኝም😢😢😢😢
@Abdfe11
@Abdfe11 3 месяца назад
eree jile eeee atibel yhe podcast new yemender were aydelem
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 3 месяца назад
ወይኔ ወድሜ እድህነውማለትነው እሚኖርው ያአላህ እስኪ ሁላችሁም ለሀገራችን ሰላምእንመኝ
@faizantechnical3250
@faizantechnical3250 3 месяца назад
Mla telyalke amilke ytebkke esh 😍😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
ዉድ ወንድሜ ፀጉርክን በምሉ ለምን አታሰድገዉም 1አይፈቀድም 2የበለጣም የምርብከል ሙሉ መሰደግ አልተከለከልንም ❤❤
@LailaEthio
@LailaEthio 3 месяца назад
መግስት ጋእማ መሳፈጣችን አይቀርም ምክንያቱም መግስቱ በጣም ግፈኛ ነው ከሰው ይልቅ ለዛፍ ቅድሚያ የሚሰጥ ሙሀይ ነው😢
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 3 месяца назад
መሌ እንኳን ተፈታህ
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 3 месяца назад
Woyen antenem aseruh men atefah fikren bemesebekeh aseruh yasazenal sent wonjelegnoch yemefnchlubat hagre nesuhan yemenglatubat hagre yasazenal enkuan beselam tefitahelen enwodehalen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rreema6586
@rreema6586 3 месяца назад
መሌ ወድሜ መልካምሰዉ ሀገራችን አይኖርባትም ስላየሁሁህ በጣም ደስብሎኛን አላህ ይጠብቅህ ከክፉነገር
@inparadise0
@inparadise0 3 месяца назад
Hey 👋 what's up I'm graphics designer i can make thumbnail for your video
@hussahmed5323
@hussahmed5323 3 месяца назад
አሪፍ ነበር እኔ ግን አቁረጥኩት እእ እእእ እእእ እእእእ እእእ እእ እእእእ እእእ እ እእእ እእእ እእ እእአሁንም እእእ እህህእ ህእእእ አትድገመው በናትህ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 месяца назад
ሀቢቢአህለን እኮንደህናመጣህ
@faizantechnical3250
@faizantechnical3250 3 месяца назад
the frste maen mal አት word woooooooo ❤❤❤❤❤
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 3 месяца назад
federal hulem denez mahyem new. demo arada negn yilal elim yale segete
@Tigist-w4r
@Tigist-w4r 3 месяца назад
Well come Mele
@JafarOsman-zs2jz
@JafarOsman-zs2jz 2 месяца назад
Yes indeed I was in gulf county
@godfather9377
@godfather9377 3 месяца назад
ወገኖች ከትግራይ እንማር
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 3 месяца назад
ወይኔ ምናይነት ፋቅረ አላረጂክ የሆነበት መግስት አይዞን መሌ ፌዳው ወዲማችን❤
@ZerayNuguse
@ZerayNuguse 3 месяца назад
መሌ ፌዳው ምርጥ ስው
@takelederesa
@takelederesa 3 месяца назад
ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 месяца назад
ይሄልጂ ወጣ በአላህ የምር ፈቅርን የሚሰብክ ልጂ ነበር ለምነወ ያሰሩት
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 месяца назад
እኮን በሰላም ተፈታህ መሌ ወዲሚ ፅጉርህን መላ በለዉ በአላህ እሲኪ መሌን እየዉ ሲያምርበት
@jilalmulu5901
@jilalmulu5901 3 месяца назад
Ere j ee metlew nger 😅
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 3 месяца назад
እናቴን ስንቴ ጠራካት ዋው ኣፍክ ላይ ስትጣፍጥ (ማርያም )❤❤❤
@mathiashaile4479
@mathiashaile4479 3 месяца назад
MELE FEDAW YOU BOTH SO THOUGHTFUL KEEP IT UP 👍
@ZHARATESFAy
@ZHARATESFAy 3 месяца назад
Diro yeshama iyalu yidebadebu neber
@Marmawussn
@Marmawussn 3 месяца назад
እኳንም ተፈታ የምር ስጠብቀዉ ነበር
@fredjean4506
@fredjean4506 3 месяца назад
ከበቃህ ለምን ታወራለህ
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 3 месяца назад
ፈርቸነበርእካንደህናመጣህ
@beakitube9545
@beakitube9545 3 месяца назад
አ እእእ ኸረ ጅላሉ ዝምበል 😡
@mdibintali9604
@mdibintali9604 3 месяца назад
በፍቅር ነው የጨረኩት የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ❤❤❤❤ በርታ ጀሉ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 месяца назад
እንኳ ተፍታህ አይ ይሄ መንግስት ህዝብ የሚደበድብ ነው የሚወደው
@SameraRose
@SameraRose 3 месяца назад
መሌ እኮን ለዚ አበቃ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጅላአሉ ምርጥ ወጣት 🙏🙏🙏🫶🫶🫶🥰🥰🥰
Далее
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
Просмотров 684 тыс.
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 173 тыс.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 119 тыс.
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
Просмотров 684 тыс.