Тёмный

የታድያስ አዲስ የዛሬ ወሬ “ምንም ባላደረኩት ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰኝ ነው!” ሙዚቀኛ አቤል ጳውሎስ | ፋና ላምሮት 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 279 тыс.
50% 1

የታድያስ አዲስ የዛሬ ወሬ “ምንም ባላደረኩት ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰኝ ነው!” ሙዚቀኛ አቤል ጳውሎስ | ፋና ላምሮት
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Развлечения

Опубликовано:

 

27 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,1 тыс.   
@zd6344
@zd6344 3 года назад
አሁንም ሲናገር ያስታውቃል ችግር እንዳለበት ከዚህ በፊትም አንደኛ እንዲወጣ ያረኩት እኔ ነኝ ሲል ሶስተኛ እንዲወጣም ያረገው እሱ ነው
@woinyalemu24alemu12
@woinyalemu24alemu12 3 года назад
የምን ወንበር አመጣህ ደግሞ
@eyob974
@eyob974 3 года назад
bro wht is ur profession ????do u think u now more than him?dont be emotional
@bethlehemmerkneh3571
@bethlehemmerkneh3571 3 года назад
Yihe ye kalat atekakem sihtet lihon yichilal gn lemalet yefelegew arif serto alkelekelkutm new
@Tube-kk1sk
@Tube-kk1sk 3 года назад
በትክክል ሌባ ነው
@tijiayelecell4829
@tijiayelecell4829 3 года назад
ba Tikikili
@haregyeayalew2838
@haregyeayalew2838 3 года назад
አንድ ጥያቄ አለኝ የመጨረሻ ውድድር ነው እንዴት 2000 ነጥብ ያለ በቂ መክንያት ይቀነሳል? ብሌን ሙዚቃ ስለማታቅ ነው 25000 የሰጠችው? አንተ የዚህን ያህል የታየህ ስህተት ምንድነው?እንደኔ ዮናታን እና ኢልያስ ምርጥ ነበሩ።
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 3 года назад
በትክክል ሳይጨልም በቀኑ ዘረፉት
@yimegnutalnibret8962
@yimegnutalnibret8962 3 года назад
አቤል ጳውሎስ በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ ይህን የወደቀ ሐሳብ ይዘህ ለኢንተርቪው ወደ ሚዲያ መቅረብህ ነው፡፡
@meserettadesse1608
@meserettadesse1608 3 года назад
አቤል አንተ ማለት የቴዲ አፍሮን እና በርካታ ሙዚቃዎችን ያቀናበርክ ትልቅ ሰው ነህ በዚህ ችሎታህ እከብርሀለሁ ነገር ግን በሁለተኛ ዙር ለዮናታን የሰጠኸው አስተያየት የማይገባው ነበር ደስ አይልም በዚ በጣም አዝኛለሁ
@habtamumergia8078
@habtamumergia8078 3 года назад
anchi lemin atidagnim neber????
@afrotube3610
@afrotube3610 3 года назад
@በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ አርጉኝ !!!! ru-vid.com/show-UCLst4wCLcmMIKVNKc8ja1iA
@comment1375
@comment1375 3 года назад
በጣም ያስቃል አላለም😆 ያኢትዮ ልጆች ጀግና ናቸው እኮ በአንድ ድምፅ በአንድ ጊዜ በFb አንቀጠቀጡኮ አዳሜ ከአሁን በሀላ ቀጥ ለጥ ብለሽ በሀቅ ስራሽን ትሰርያለሽ💪
@tgyednglelij2677
@tgyednglelij2677 3 года назад
እና ለምን ዳኘህ ልጆቹን ለማክስረ አንተ የመታክ ወድም
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 3 года назад
ማን ቢያየው ከዚህ በኃላ ይሄ ሌባ
@addisideatube4049
@addisideatube4049 3 года назад
ወይ ጉድ ያስቃል አልክ ይገርማል💀💀💀! በርግጠኝነት በብዛት ዮናታን በግል ሁሉም አዉቀውት ሳይሆን ሁሌም የሚመጥን ስራ ስለሚሰራ ነው አንተ ግን አደናበርከው ለማንኛውም የዚህ ልጅ አምላክ ይፍረድብህ ☝️☝️☝️
@user-fy9iv8mc1i
@user-fy9iv8mc1i 3 года назад
አሜንንንንን
@messia8257
@messia8257 3 года назад
ሙዚቃ አቀናባሪ ዳኛ መሆን ሚቻል ከሆነ ለምን ጊልዶን አታደርጉትም
@fitsetech21
@fitsetech21 3 года назад
ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ like,Subscribe and comment አድርጉልኝ አመሰግናለሁ። ምንም ተጨማሪ ነገር አይጠይቅም ማየት ብቻ! ቴዲ አፍሮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gj4NdEpUvOw.html አምለሰት ሙጬ ከ ሳያት ደምሴ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-e7J2dQlB6Qk.html ሳራ ቲ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pQ-Wu7ODvpo.html ዳዊት ፅጌ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YJBrA2EYcsI.html ሳሮን አየልኝ ከ ራሄል ሐይሌ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-StqMfCotiGM.html ዳናዊት መክብብ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-T16kVvazcHw.html ሀይሌ ገብረስላሴ እና ቀነኒሳ በቀለ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kwUAKTXcA78.html
@habeshahealth8495
@habeshahealth8495 3 года назад
እንደማመር
@asfaw5686
@asfaw5686 3 года назад
የሺ ደመላሽ ምርጥ ባለ ሙያ ናት ግን ዳኝነቱ ትክክል አይደለም ብላለች።
@afrotube3610
@afrotube3610 3 года назад
@በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ አርጉኝ !!!! ru-vid.com/show-UCLst4wCLcmMIKVNKc8ja1iA
@rashedalbdwawi2576
@rashedalbdwawi2576 3 года назад
አው ሙያህ እንዳልሁንማ አሳይትህናል ሌባ. ይብላኝ ለናንተ እንጂ እሱ. ባልጠበቅው ሁኔታ ስርፕራይዝ ተደርጎል
@tekletesfaye5491
@tekletesfaye5491 3 года назад
ሰይፍሻ ይሄንን ሰው ከምትጠይቀው ቢቀር ይሻላል…..ለማንኛውም አቶ አቤል እንኳን የፍርድ ቤት ዳኛ ያልሆነ፡፡
@mahleta5506
@mahleta5506 3 года назад
ሰው አልከው አፍህን ሞልተህ::
@afrotube3610
@afrotube3610 3 года назад
@በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ አርጉኝ !!!! ru-vid.com/show-UCLst4wCLcmMIKVNKc8ja1iA
@tekletesfaye5491
@tekletesfaye5491 3 года назад
@@mahleta5506 tadiya mindin new
@solomongizaw8698
@solomongizaw8698 3 года назад
በጣም ጉረኝ ነው።የተናገረውን እንኳ የማይደግም
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 3 года назад
ፋና ላምሮት ግልፅ የሆነ የህዝብ ድምፅ ዘረፋ ዳኞቹ ሌቦች ናችሁ አጭበርባሪዎች 😏
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 3 года назад
ጭራሽ ለህዝብ ክብር የለውም ያላግጣል?😲 ህዝቡ ለልጆቹ ደረጃ የሰጠው እኮ ባሳዩት ብቃት ነው! ለዚደሞ የሙዚቃ ባለሙያ መሆን አይጠይቅም፣ የሚሰራውን መዚቃ የሚሰማው ማነው? ህዝብ አይደል እንዴ?
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 года назад
አይገርምም ህዝቡ እንዲመርጥ እድል ተሰቶት ሙዚቃ የሚያውቅ ይዳኝ ይላል እንዴ?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
በመጀመሪያ ለህዝ ድምፅ ስጡ የተባለው ለገንዘብ ነው እንጂ ህዝቡ አውቆ ዳኛ እንዲሆን ታስቦ አይደለም። በእውቀት እደማይዳኝማ በቲፍዞ እንደሆነ ጫጫታቹ ምሰክር ነው ከኛ ሊላ የሚል አባዚያቹ😡😡
@hayathabesha1912
@hayathabesha1912 3 года назад
ትክክል
@omarsherif864
@omarsherif864 3 года назад
ሰይፍዬ እያወክ ዬናታ እደማሽንፍ አላወክም የህዝብ ድምፅ ተቋረጠ ሁለት ዬናታን መድረኩ ለምን አትቀሳቀስበትም ቀልብን ገፈፈው አበበን ካየህ ምንዳሉት አላቅም ቂጥር እስኪጠፋው አደናበሩት
@melkamtube8850
@melkamtube8850 3 года назад
I respect you Abel Well done Elias, Yonatan, Mekdes, Gizachew, Elias, Solomon 👏👏👏🥂
@balagernegn195
@balagernegn195 3 года назад
ስለሚችል ሰው ወደደው ሁሉንም አይቶ ነውኮ ሰው የወደደው እኔ ነኝ ይላል እንዴ
@friends8813
@friends8813 3 года назад
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ።
@yenayena8676
@yenayena8676 3 года назад
ለዚህ ያደረሱት እነሱ ናቸው በፊትም አንደኛ እንዲወጣ ያረጉትም እነሱ ናቸው በመምረጥ. አብዛኛው ዬናታንን ደጋፊዎች በፊት አንደኛ ስለ ወጣ እና በዘመቻ በብሄር ስለተደገፈ ነው ማሸነፍ መሸነፍ ያለ ነው
@tibletsgebresenbet8211
@tibletsgebresenbet8211 3 года назад
ወሬዉ እራሱ በጣም ይቀፋል🙄😏
@toybaseid1892
@toybaseid1892 3 года назад
ሌባ
@toybaseid1892
@toybaseid1892 3 года назад
ሊባ
@bantalemtaye4256
@bantalemtaye4256 3 года назад
Let us be fair on this. Abel Paulos has just done his job. He should be appreciated for his honest task rather than giving such lower opinion on him. So let us please leave him alone. However, as of my opinion, the public voice should have never ignored this much as the emotional reaction is the result of this. To this end, Ato Abel has got nothing to do with it. If we should complain, it is the System or fana lamrot to be dealt with. And my little advice on Abels response, he has just said his point but it should have been with a little bit of emotional intelligence since the issue (grievance) has ground. Good day Seifu
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 3 года назад
ሠውዬ ራስህን አትቆልል አንተ የትኛው ት ቤት ገብተህ ነው ዲግሪ የያዝከው ከዛ ከጴንጤ አዳራሽክ ጨፍረክ አገኘከው እንጂ እሄ ሁሉ ህዝብ ሙያውን ላንተ ማሣየት አይጠበቅበትም ወደከው አደለም የምሰራለት ለገንዘብክ ነው ሙሉ ውድድሩን የአመቱን በሷ ስትዝረከረክ ነው ያየንክ ዳኝነት እንደዚ አይነት ውድድሮች አይተናል ያንተ ባደባባይ ቅናት ተንጨርጭሮ እሷ እንድታሸንፍ በጆሯቸው ዳኞችን እየጨቀጨካቸው ባደባባይ ያየነው ሌባ
@natiasefa4863
@natiasefa4863 3 года назад
Tkikl neh srawn nw yeseraw gn 23000 betam anese.... dmo ezi yalenew habesha nen mn ale bamaregna btaweru
@tigistamsale1372
@tigistamsale1372 3 года назад
በትክክል ልክ ነው
@endinewbeka7600
@endinewbeka7600 3 года назад
ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ታስጠላልህ የሙዚቃ እውቀት ከኔ በላይ ላሳር አልክ። ከ 5000፣ 150 ቀንሻለሁ ብለህ 4200 እያልክ አንተ ሂሳብ እንኳን ትንሽ አልተማርክም ዥላንፎ
@user-fy9iv8mc1i
@user-fy9iv8mc1i 3 года назад
ክክክክክክይ
@theethiopiafiker6345
@theethiopiafiker6345 3 года назад
አትሳደብ ሙዚቃ አታቁም አትበለን ደግሞ አንተ ለምን ስራህ ዳኘነት ስራህ ካልሆነ ለምን ገባህ
@user-gh7wx8us1d
@user-gh7wx8us1d 3 года назад
አባቴ ይመቻመችሽ ምን ችግር የለም ትክክለኛ ዳኝነት ነው ከተጭበረበረው ድምፅ ውጪ።
@binyamtesfaye2104
@binyamtesfaye2104 3 года назад
bravo Abeloo!!! i do really proud of u all...
@asfaw5686
@asfaw5686 3 года назад
አንተ ብቻ ነህ ሙዚቃ አዋቂ? ሀገሬን የገደላት እኔ ብቻ ነው የማውቅልህ የሚል እንዳተ አይነት ሰው ነው ባለጌ።
@rahmamohammed1584
@rahmamohammed1584 3 года назад
ዮናታን የግድ አንደኛ ይሁን አይደለም ግን መቅደስ አንደኛ አይገባትም ኤልያስም በጣም ይበልጣታል ሁሉም ይበልጡዋታል
@daveshibiru4535
@daveshibiru4535 3 года назад
Ena gebtesh atdagnim nebr denz
@astertube5406
@astertube5406 3 года назад
በትክክል
@friends8813
@friends8813 3 года назад
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ።
@etiohelp9886
@etiohelp9886 3 года назад
ሰላም ወንድሞቼ አንድ ሰከንድ ውሰዱና የወንድሜን ዩቱብ ቻናል የቴክኖሎጂ ነው ።ሊንኩ ይሄውልህ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UiaosKXXNEY.html
@helenabebe5310
@helenabebe5310 3 года назад
እስቲ እውነት እናውራ እስከ ዛሬ በህዝብ ድምፅ ስትዳኙ የነበራችሁ ስንቱን ስጥሉ ኖራችሁ ሃሁን server ብላችሁ ትቀልዳላችሁ መጀመሪያም አቅዳችሁበት ነው የማይገባትን አንተ እኮ ለምን አልተሽከረከረም በለክ በስሜት ብቻ 2000 የምትቀንስ ሰው ነክ
@Maleda223
@Maleda223 3 года назад
Abel ... I Admair your confidence ... You are a wonderful musician... Go forward.
@solomontibebu6653
@solomontibebu6653 3 года назад
አንዱ በሰጠው ዉጤት ላይ ተንተርሶ እንዴት ዉጤት ይሰጣል? "ሌሎች 25ሺ ሲሰጡ አይቼ እኔም አልቀነስኩም" ማለት ምን ማለት ነው? ሌሎች የሰጡትን ዉጤት እያዩ ለመከተል ያንት አዛ መኖር ትርጉሙ ምን ላይ ነው?
@melu-g
@melu-g 3 года назад
ኧረ አቋም የለውም ለዳኝነት አይደለም ለተላላኪነት አይመጥንም።
@user-ph6dk9yh4q
@user-ph6dk9yh4q 3 года назад
እኔም የገረመኝ ይኤ ንግግር ሩ ነው ደሞ እኮ ዝፍጥነቱ ሙዚቃ የማያቅ ሰው ነው የሚተቸኝ ሲል ለህዝብ ንቀት ያሳያል ይኤ ቆዳ
@mydadismyhero8349
@mydadismyhero8349 3 года назад
እና ለዮናታን ሌሎች 25 ሽህ ሲሰጠው እሱ ለምን 23ሽህ ሰጠው ?? እሄ ማሀይም ሌባ ደግሞ ሙዚቃ 20 አመት ኑሪያለሁ ሲል አያፍርም
@natuenaenay4532
@natuenaenay4532 3 года назад
ሌባ ዳኛ ነው እዛጋ ሚሰራው ስራ የነበረው የሸርሙጣ ስራ የሰራሀው እንደገና ይስቃል ደሞ እሄ በክት
@abdullahsaha7005
@abdullahsaha7005 3 года назад
Leba tersek yiregefe
@natuenaenay4532
@natuenaenay4532 3 года назад
@@abdullahsaha7005 አንተ ቁስል
@selamlehagir9995
@selamlehagir9995 3 года назад
ሲጀምር መቅደስ ማሸነፉን መቃወም ትክክል ሊሆን ይችላል።ነገር ግን ሴትነቷ እና ያላት ነገር ህሊናን አስቶ ስህተት ውስጥ የሚከት አይደለም።
@natuenaenay4532
@natuenaenay4532 3 года назад
@@selamlehagir9995 ዝብለሽ ቡና ሽን ጠጪ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 3 года назад
@@selamlehagir9995 ይሄ እኮ የፆታ ውድድር አይደለም እናቱ
@meirafw5419
@meirafw5419 3 года назад
በእንጉርጉሮ እና ተቀበል ኑሮውን የሚመራ ማህበረሰብ ውስጥ ቁጭ ብለህ የህዝብን አስተያየት ትንቃለህ? ስንት ዜማ ያቀናበሩ ለምድር ለሰማይ የከበዱ ባለሙያዋች እንኳ እንዳንተ ህዝብ አልናቁም ባለጌ ነህ!
@user-gz8gu1np6c
@user-gz8gu1np6c 3 года назад
ስሜትኽን እጂ ኽሌናኽን አዳኝም ጥርስኽን ርግፍዪበል
@betelhemassefa47
@betelhemassefa47 3 года назад
አንተ "ሙዚቃ የማያውቅ ሁሉ" ነው ያልከው?! የማትረባ!! ሁለተኛ አንተን ማየት አንፈልግም ምቀኛ በሀዘን ዘፈን እኮ ለምን አልጨፈረም ያልክ ነህ!!! የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ!! ብሩን እኮ የእዝን አደረጋችሁት!!ሰምተሀል😅😅 ገሎ ማዳን መሆኑ ነው???
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 года назад
የሚዝቃ መምህርት የሺ ደመላሽ እራሱ ውጤቱን ተቃውማለች አበበ ብርሀኔ እራሱ ደንግጡዋል ሌቦች ናቸው
@helentesfay1387
@helentesfay1387 3 года назад
Ante manehina ye ethiopian hizb muzika yemayawk yemitlew antem eko sitnager andand fidelochin atregtachewn tigotitachewaleh. Le yonatan muzika silemitseralet hizbun bezih litshewdew atichilem.
@fillycarmel6989
@fillycarmel6989 3 года назад
The point is the deducted 2000 point is not fair ,he deduct two different points for the same mistake
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 3 года назад
ስጀመር የሕዝብን ድምፅ ለምን ጠየቃችሁ እስከ አንድ አመት ድረስ የሕዝብ ድምፅ ስትቀበሉ ኑራችሁ መጨረሻ ላይ ይሄን ማድረግ ብልግና ነው ባለጌዎች ናችሁ👎👎👎👎👎👎
@fikadualemu2963
@fikadualemu2963 3 года назад
frankly speaking Abel he give good judgement
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 года назад
ገደል ግባ !ቻናል ቀይረናል አሁንስ ተስፋችን ማነው አብርሽ ባላገሩ አይደለምን!
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 3 года назад
ትክክል ይመችሽ
@zenbuhdtessam9401
@zenbuhdtessam9401 3 года назад
Tikikil
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 года назад
ክክክ ፈገግ አስባለኝ
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 3 года назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 3 года назад
በጣም
@elsabaharder8086
@elsabaharder8086 3 года назад
ክክክክክክክ ለመሆኑ የዳኝነትን መንገዱን ታቀዋለህ
@tgyednglelij2677
@tgyednglelij2677 3 года назад
እናተ ሀላፊነትህን አልተወጣህም
@ephremaklilu3505
@ephremaklilu3505 3 года назад
በእውነት ትልቅ ሰው ነህ.... እንዳንተ አይነት ሰዎች ቢዙ ምን አለ.. እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ሙዚቃ ሞያ ነው ፤ ሞያ ደግሞ በባለሞያዎች የሚገገም እንጂ በህዝብ ድምፅ የሚወሰን የተወካዮች ምክርቤት ምርጫ አይደለም፡፡
@shiferawalemu6103
@shiferawalemu6103 3 года назад
Thank you Abelo! Lezeregnoch melse atisti!
@muleman9590
@muleman9590 3 года назад
አቤት ኢትዮጵያዊ ግን በዚ እንደዚ ከሆንን ሌላ ነገር ቢፈጠር ምን ልንል ነበር ።እንዲ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 3 года назад
እውነት ነው የሕዝብ አስተያየት ገደብ ሊኖረው ይገባ ነበር። ገንዘብ ለመሰብሰበ ሲባል ብቻ ያለገደብ እንዲሰጥ መደረጉና መጨረሻ ላይ ድምፅ መታፈኑ አሣፋሪ ነው።
@folefollow9751
@folefollow9751 3 года назад
እውነት ነው እንደሙዚቀኛ በእለቱ መቅደስ አሪፍ ነበረች! አቤል ግልጽነትህ አሪፍ ነው!!
@abebedejen5117
@abebedejen5117 3 года назад
በጣም ትክክለኛ ዳኝነት ነው የተሰጠው፡፡ ድምፃዊዎቹ በዕለቱ በተጫወቱት ሙዚቃ (Daily performance) ነው የተለኩት ፣ቀድሞ በጀመረ ሳይሆን መጨረሻውን ያሳመረ ነው ለድል የሚበቃው ኤልያስ አንደኝነት ይገባው ነበር በዕለቱ ግን መቅደስ ምረጥ ነበረች፡፡አቤል ግን ያመነበትን በድፍረት የሚናገር ጀግና ሰው ነው፡፡
@chrstianmisgana4418
@chrstianmisgana4418 3 года назад
ቢያንስ ሲስተም እስኪቋረጥ ድረስ በተሰጠው ድምፅ ውጤት መሰጠጥ ይችል ነበር! ስለዚ አንተ ማንን መጣል እንዳለብህ አስበህበት ነው ወደ ዳኝነቱ የሄድከው።ህዝብ ንቀት ነው የህዝብን ድምፅ ዋጋ ማሳጣት ነውርም ነው
@friends8813
@friends8813 3 года назад
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ።
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 3 года назад
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ? ልብን የሚመስጡ የመስቀል መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@selambirhanu8508
@selambirhanu8508 3 года назад
እኛ comment ብንሰጥ አንዴ እኮ ውድድሩ ተጠናቋል። ደግሞ ለበጎ ነው ዮኒ ቢያሸንፍ ኑሮ ምናልባት ብር አይሰጠውም ነበር።ስለዚህ እዚህ ጋር comment ከምንሰጥ ዮኒን ብናግዘው ይሻል ይመስለኛል
@afrotube3610
@afrotube3610 3 года назад
@በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ አርጉኝ !!!! ru-vid.com/show-UCLst4wCLcmMIKVNKc8ja1iA
@haimanotgirma6619
@haimanotgirma6619 3 года назад
On this occasion Mekdi congratulations!!!
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 3 года назад
ሕዝብ ሙዚቃ አያውቅም አይባልም ሕዝብ ነው መሰለኝ ሰምቶ ውጤት የሚሰጠው አስመሳይ
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 года назад
Eko ayakm,ባለሙያዎች ብቻ ናቸው የሚያውቁት። ግልጽ እኮ ነው
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 3 года назад
እኮ
@abelabel573
@abelabel573 3 года назад
ngerilegnma
@mahleta5506
@mahleta5506 3 года назад
ነፈዝ በይው:: እነ ኤልያስን ያፈራ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ይህን አግድም አደግ ያምጣብን
@user-bh5ni4ne1g
@user-bh5ni4ne1g 3 года назад
እሽ ልጆቹን በስልጣንህ ቀጣህ አሁን ደግሞ የህዝባችንን ስም ታጠፋለህ .? ነውር አታቅም እንደ.?
@ibrahimwdalgzaleey1328
@ibrahimwdalgzaleey1328 3 года назад
እንዳንተዳኚነትከሆነጥቅርይበል።
@tgyednglelij2677
@tgyednglelij2677 3 года назад
are edew bedfahi
@tgyednglelij2677
@tgyednglelij2677 3 года назад
wosha
@tgyednglelij2677
@tgyednglelij2677 3 года назад
ante metke erashi lebochi
@abebechkinduabebech510
@abebechkinduabebech510 3 года назад
ከአንተ ይልቅ ሕዝቡ ስለሙዚቃ ጠንቅቆ ያውቃል በሕዝብ ላይ ከዚ ደረጃ;ደርሰሕ ሕዝብን ማውረድና በሕዝብ ላይ እንደዚሕ መረማመድ ድፍረትሕ ይገርማል!!!!
@hayatumri1213
@hayatumri1213 3 года назад
Yes👍👍
@user-wz1ce2zb8e
@user-wz1ce2zb8e 3 года назад
እራስህ ተናገርከው በችሎታ አልተዳኝም!
@yedengel7616
@yedengel7616 3 года назад
ዮናታን አንደኛ እንዲወጣ አይደለም ግን እሱዋ አንደኛ መውጣት የለባትም ።
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 года назад
Tkkle
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 3 года назад
ለምን?ሴት ስለሆነች
@ferefere1654
@ferefere1654 3 года назад
ለምን ምክንያት?
@anenikassa312
@anenikassa312 3 года назад
ሰይፍሻ አቤላ ልክ ነው ማለትም አሱየኘሮግራሙ ባለቤት አይደለም ከ ሦስቱ ዳኞች ድምጽ አና ከህዝቡ ድምጽ በላይ ሆኖ ሊቀይርአይችልም ስለዚ አቤላን ለቀቅ አርጉት መቅደስ ደሞ የአለቱ ኘርፎረማንሱአ ከሁሉም ይበልጣል አቤላ ምርጥ ሙዚቀኛ ነው
@etiohelp9886
@etiohelp9886 3 года назад
ሰላም ወንድሞቼ አንድ ሰከንድ ውሰዱና የወንድሜን ዩቱብ ቻናል የቴክኖሎጂ ነው ።ሊንኩ ይሄውልህ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UiaosKXXNEY.html
@yeneyene2937
@yeneyene2937 3 года назад
I agree with Abel. I was also a fan of Elias T/haymanot. But the final performance... she was really really good, She killed it. She deserves it. To be honest, one of the things I like about this competition is that it was unpredictable until the final moment.
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 3 года назад
እናተ ዳኛ ነን ካላችሁ ለምን ህዝቡ ድምፅ እንዴሰጥ አደረጋቹ ፋና ቴቪ ህዝብን ያማከለ ካሎነ ከሜደያነት ይነሳ
@samiz5772
@samiz5772 3 года назад
ያልገባኝ ነገር ጠያቂዎች ለምን ለዮናታን ስትዘፍን አልተንቀሳቀስክም ብሎ 2000 ነጥብ ከቀነሰና ሌሎችም አልተንቀሳቀሱም ካለ ለሌሎች በዚህን ያህል ነጥብ እንዳልቀነሰ ለምን አልጠየቃችሁም?
@simacat6703
@simacat6703 3 года назад
ኤልያስ ተሾመ ላይ 4000 ነው የቀነሰው
@leamlakm8513
@leamlakm8513 3 года назад
Le yonatan becha sayhon hulachehum below new yetnagerew first bedb sema !
@samiz5772
@samiz5772 3 года назад
Leamlak M ጥያቄየኮ አላለም ሳይሆን: ነጥቡ ላይ ነው አባት:: "..... አልተንቀሳቀሱም ካለ...."
@dawithailu3317
@dawithailu3317 3 года назад
ትክክል አይደለክም ባይ ነኝ አቤል 2000 ነጥብ በመጀመሪያው ዙር የሚያስቀንስ ብቃት አለመሰለኝም የዮናታን!!!! ግን ኮንፊደንስክን እና አስተያየት አሰጠጥክን በጣም ነው ሚመቸኝ ችግሩ ነጥብ አሰጣጥክ ነው!!
@yoditbelachew3570
@yoditbelachew3570 3 года назад
abel ...i think u are a great musician and a judge....am with u ....god will protect u
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 3 года назад
ሰይፋ ይህንን ሰው ስትጠራው አስተካክል ድሮም ተወዳጅ አልነበረም አሁንም አይደለም ወደፊትም ሊሆን እይችልም
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 3 года назад
ሰይፉ እኮ አለቅላኪ ነው!
@user-kq5xb5dc4l
@user-kq5xb5dc4l 3 года назад
ግን ምን ተሰማህ ጀግናችን ሰርፕራይዝ ሲደረግ 🤔😂😂😂ይብላኝ ለናተ ለሀገር አፍራሾች
@friends8813
@friends8813 3 года назад
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ።
@liyufkadu6480
@liyufkadu6480 3 года назад
ፍራሽ ፊት
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
ውሸት ነው!
@kumerayadeta
@kumerayadeta 3 года назад
say no racism in Ethiopia, you are excellent judge go it up
@lulululu3892
@lulululu3892 3 года назад
መዳኘት እና ማቀናበር ይለያየል።
@tinatodi6259
@tinatodi6259 3 года назад
ግዛቸው የቀነስክበት መድረክ አልተጠቀምክ በሚል ተልካሻ ምክንያት ነው።
@etiohelp9886
@etiohelp9886 3 года назад
ሰላም ወንድሞቼ አንድ ሰከንድ ውሰዱና የወንድሜን ዩቱብ ቻናል የቴክኖሎጂ ነው ።ሊንኩ ይሄውልህ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UiaosKXXNEY.html
@yemaryamyemaryam1833
@yemaryamyemaryam1833 3 года назад
bttkkl
@tigist422
@tigist422 3 года назад
አቤል ጳውሎስ ሚባል ስም የሰማነው በቴዲ አፍሮ ምክንያት ነው አትንጠባር
@mymyself7616
@mymyself7616 3 года назад
ራሱን ቆለለ እኮ
@tijiayelecell4829
@tijiayelecell4829 3 года назад
@@mymyself7616 Batami
@ferefere1654
@ferefere1654 3 года назад
ቴዲ ፀደንያ ተመስገን ዳዊት ፅጌ የእሱ ስራዎች ናቸው
@zenashweldkirkos9214
@zenashweldkirkos9214 3 года назад
ሙዚቃ የሚያቅ ሰው ቢተች ማለት ምን ማለት ህዝቡ የሙዚቃ እውቀት የለውም እያልክ ነው ዞሮ ዞሮ አንድ ሙዚቀኛ ሙዚቃ የሚሰራው ለህዝብ ለማድረስ መሰለኝ
@sositesh1041
@sositesh1041 3 года назад
እና ደሞ እውነት በእውቀት ከብሌን ተሽሎ ነው?
@eliasgebiso913
@eliasgebiso913 3 года назад
muzika madametin ena mawokin leyi....lemadamet joro bicha menoru beki new. lemawoki gin artun memar metegber yasfeligal satimari keyet amtiteshi new mitidagniwu...
@behailushiferaw5345
@behailushiferaw5345 3 года назад
አዎ ከባለሞያ አንበልጥም ዱቄት
@seadaseid9340
@seadaseid9340 3 года назад
Be seifu yoni endikerbln ebakhn
@user-mk1of5ok1f
@user-mk1of5ok1f 3 года назад
ኳስ ሌላ መዚቃ ሌላ ዝም ብለህ አትለፍለፍ ፋና የሠራው ሌብነት ብራችን ለበጎ አድራጎት
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 3 года назад
ከያቹት ንቀቱ የሕዝብን አስተያዬት ያስቃሉ አለ ። በተመሣሣይ ኮሜንት 2ሺ በአንድ ሰው ቀንሶ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
wow Watch "ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nmfmteT3fOI.html
@josismart1491
@josismart1491 3 года назад
አቤላ ምርጥ ሰው ትክክለኛ ሰው ነው ያሸነፈው መቅዲ ይገባታል እኔ ራሱ ሁሉንም አላቃቸውም ከባለፈው ሳምንት የበዓል ዘፈን የዘፈነችው ጀምሮ ሳወዳድራቸው እኔም ለስዋ ነበር ድምፄን ለመስጠት አስቤ የነበረው ምክንያቱም ትበልጣቸዋለች በሃዘን ውስጥ ሆና መዝፈንዋ ራሱ ተአምር ነው የሆነብኝ
@abduadem7673
@abduadem7673 3 года назад
የመጨረሻ የሚያስጠላ ዳኝነት የአባቷን ለቅሶ ሳይርሱ ቀርተው ለቅሶ እየደረሷት ነው ማፅናኛ የተሰጠ የለቅሶ ብር ነው።
@selamawitbadi7472
@selamawitbadi7472 3 года назад
ውይ በጣም ስሜታዊ ሆነህ ነው ቃለምልልሱን ያደረከው እና ብዙ መባል የሌለባቸውን ነገር ተናገር እንደተለመደው ድፍን የኢትዮጵያን ህዝብ አንድ ላይ ጨፍልቀህ ጨፈጨፍከን እናመሰግናለን እራስህንም የሚያስገምቱ ነገሮች ተናገር እንግዴ ተናደህ ስለሆነ ነው ብለን እንለፈው ግን የስራዎች አድናቂ ነኝ
@tsionasebe7612
@tsionasebe7612 3 года назад
እማያቅ ሰው ተናገረኝ ይላል ጎሳዬ ልክልካቸውን አይደል የነገራቸው
@helenassefa524
@helenassefa524 3 года назад
Esu erasu minden nw yetenagerew yemayreba sew
@ataklitiepha8778
@ataklitiepha8778 3 года назад
ማን እንደ ታድያሰ አዲስ,.......seifusha....love
@emmyderbew5998
@emmyderbew5998 3 года назад
ባላገሩ ብቻ ሁሌም አንደኛ 👍
@bakejr7414
@bakejr7414 3 года назад
ኤላ እመኑ መዳኘትን ከነ አብርሀም ከነ ሶፊ ከነ አረጌ ተማሩ.....ማህል ላይ ያለችው የድምፅ ብሌን ብቻ ነች። ባለሙያ። አንተ አቤል እና አማን ሙያችሁ መዳኘት አይደለም። ዳኝነት ትልቅ ሙያ ነው። ከባላገር ተማሩ። ፋና የልጆቹን ሰአት ነው የበላችሁት ለገንዘብ ስትሉ። አለቀ።
@enatubeyene2018
@enatubeyene2018 3 года назад
laboche nachuu hulachumm weyyana nek
@edentesfamichael2323
@edentesfamichael2323 3 года назад
አብረውት የነበሩት ዳኞች ሙዚቃ የሚያውቁ አይደሉም ማለት ነው 25000 ሲሰጡ እሱ ሞት እንኳን ጨክኖ በሚል ዘፈን አልተወዛወዝክም ብሎ 2000 የቀነሰበት ሙዚቃ እየሰራሁለት ነው የሚለው ልጁ አዋጪ ስለሆነ ነው የሚሰራለት ለፅድቅ አያስመስለው
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 года назад
Aygermishim benatish..hoooo
@friends8813
@friends8813 3 года назад
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ።
@bertekuanmegnote3106
@bertekuanmegnote3106 3 года назад
Thank U so much Eduyeee ❤❤❤
@marthabirhanu8051
@marthabirhanu8051 3 года назад
ይሄ ነው የኔም ጥያቄ
@tesfayeamare7092
@tesfayeamare7092 3 года назад
ዳኝነት እንደ አንተ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር !! "አሸናፊው ማን እንደ ሆነ ግን ህዝብ ዳኝቶታል። "ዮናታ አሸናፊ ነው የምትሉ ለዮናታ like ግጩት!!!
@yedirelej
@yedirelej 3 года назад
Aneta tabetaba.....yasarakawen tawekalek
@buy3701
@buy3701 3 года назад
እኔ እራሱ ባገኝህ እደፋህ ነበር ግን አያገናኘን:: ንግግርህ ሁላ ሲያስጠላል ውይይይይይ
@friends8813
@friends8813 3 года назад
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ።
@solomonkassie3794
@solomonkassie3794 3 года назад
የሚገርመው ከህዝብ የተላከን ድምጽ የሰረቀው ፋና ነው አቤል ደግሞ የሰው ተቃራኒ ነው ለወደፊቱ ግን ከሕዝብ ድምጽ አትውሰዱ ፋና ላምሮት።
@jesusisking3565
@jesusisking3565 3 года назад
ሲጀመርም ሲያልቅም እኔ በራሴ የሁሉንም ዘር አላውቅም ብዙ ሰውም ይህን ያውቃል ብዬ አላስብም ሆኖም ኤልያስ እና ዮናታን የተሻሉ ስለነበሩ እሷ ጥሩ ብትሰራም ከነሱ አትበልጥም ሕዝብ ስለ ሙዚቃ እውቀት ከሌለው ድምፁን ለምን ጠየቃችሁ እኔ አስመሳይ አይደለሁም ካልክ ጉዋደኞችህ አስመሳይ ናቸው ይሄን ማለትህ ልክ አይደለህም አንተ ችሎታቸውን ያየህበትን መንገድ ብቻ ከተናገርክ በቂ ነበር ብዙ ባታወራ
@tebechisa
@tebechisa 3 года назад
Ene yemanim degafi aydelehum gn ante atimechegnim ''wegegna neh" alwedihim tekarani neh kehulum. bemulu betesebachin wust kemejemeriyaw enitelah nbr!
@welelatariku781
@welelatariku781 3 года назад
Ena ye fabrica mirt eko aydelem and aynet mehone aytebekebetem
@aduydemis6417
@aduydemis6417 3 года назад
The only thing that require to know music is Good sense organ. music only require sense and attached memory. F
@Hanahana-cm8pl
@Hanahana-cm8pl 3 года назад
መድረክ ላይ አልተንቀሳቀሰም ብለህ 2000 ስትቀንስ አታፍርም የልጁን ልፈት ነዉ ገደል የከተትከዉ አንተን በዳኝነተ መመልከት አንፈልግም ቦታውም አይገባህም 25 ይቅርና 25 ሚሊየን ብትሰራ እኛ ስለምናዳምጥልህ ነው ገባህ ደም አታውቁም ትላላህ ወራዳ አጨበርባሪ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
#ሴት_ልጅ አሳማኝ ስራ ሰርታ ማሸነፍ የራሷ ስታደርጋት ኩራት ነው! ግን ሴትነት ዕድል መስጫ ሲያደርጉት አልወድም። አቤል ሌባ ነህ!!
@naolabdissa2451
@naolabdissa2451 3 года назад
hi
@zenagech447
@zenagech447 3 года назад
ZEM BAY HELINA BIS ANCHEN BLO AMEZAZAGNE KABT
@merihagos8901
@merihagos8901 3 года назад
Abelye lne jegnaye nh❤❤❤❤❤
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 года назад
ሁሉም ለበጎነው
@peacelove9531
@peacelove9531 3 года назад
ከእምስት ወንዶች ሴት በማሸነፋ At least we should be happy . I just saw her she is great ...all of them is good . Congrats for her
@natnaelb8037
@natnaelb8037 3 года назад
Tnks brother
@natnaelb8037
@natnaelb8037 3 года назад
Tnks brother
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 года назад
ጠናና ምነው ቢወቅጡህ እንደጌሾ የሆንክ ዝፍጥ😏😏
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 3 года назад
ይህ እማይረባ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
ቢወቅጡት ይሄን ዝፍጥ
@ibrahimwdalgzaleey1328
@ibrahimwdalgzaleey1328 3 года назад
በጣምታሳዝናለህስራህ
@youtb8325
@youtb8325 3 года назад
ጠብቂ ይወቀጣል ይሄ ዥልጥ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 года назад
@@user-zq8df3is7w እውነት ነው የኔ ውድ ይህ ሸውራራ አይን ደሜን እንዳፈላው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው።
@yafetmekonnen4646
@yafetmekonnen4646 3 года назад
ህዝብ አስተያየት ሲሰጥህ እኔ ብቻ ልክ ነኝ ማለት በራሱ ሌላ ስህተት ነው፤ መተቸትን መቀበል አለብህ፡፡ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ መሆን ያለብኝ ብለህ መናገርህ በራሱ ስህተት ነው፡፡
@netsaget5033
@netsaget5033 3 года назад
ሴፉ ይሄን ክፍታፍ ለህዝብ ክብር የሌለውን ምን መናገር እንዳለበት የማያውቅ ቦታ መስጠትና ማነጋገር አልነበረብህም
@eyobanley8957
@eyobanley8957 3 года назад
ለተወዳዳሪው ስህተቱን እየነገረው ነው "አየህ ካንተ በፊት ያሉት ሁለቱም ተወዳዳሪወች መድረኩን በትክክል አልሸለሉበትም። ስለዚህ የሶስታችሁን ስህተትና ወደፊት የሚወዳደሩትም መሣሣታቸው ስለማይቀር ካንተ 1800 ቀንሻለሁ"😂 አጠገቡ ያለችው ሌላኛዋ ዳኛ ጣልቃ ገብታ "የትዝታ ዘፈን ስለሆነ ይመስለኛል" አለችው። ወደሷ ዞሮ "የትዝታም ቢሆን እስክስታ ማለት ነበረበት" ohh boy! ስለሞት እያንጎራጎረ ካልሸለለ😂 ከዛ ሴቷ ተወዳዳሪ መቅዲ ከዘፈነች በኋላ ምን ይላል "መቅዲ አንቺ ላይ የዘራሁት ዘር ወደፊት ፍሬ ስለሚያፈራ 🙄"what😕
@selamabera7256
@selamabera7256 3 года назад
Hhhhhhh thank you
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 года назад
እስፐርሙን ነው የዘራባት ይሄ ጀዝባ
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 года назад
ሰላም የተዋህዶ ልጆች የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ @Geez_students27 በቴሌ ግራም እና በዩቱብ ቻናል ይደግፉን "በልቶ መጸለይ ይቻላል ? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q2mlAxZjyFM.html
@zizyomer193
@zizyomer193 3 года назад
የ2013 ምርጥ ሌባ
@Fleekin_Ice
@Fleekin_Ice 3 года назад
Plzzz yonatanen show lay akrbew
@Tube-dz6ej
@Tube-dz6ej 3 года назад
የህዝብ ድምጵ ማፈን ብርቅ ነው እንዴ? ግን በፋና ላምሮትም ስናየው አልደነገጥንም ፤ ግን ደነገጥን
@tmzoo6699
@tmzoo6699 3 года назад
ጥያቄው እስከ ዛሬ ይዘኧው የመጣኧው ጎበዝ ድምጻዊ 2000 ነጥብ ያስቀንሳል ወይ ነው ከመጀመሪያው የባሰ ታበሽቃለህ
@friends8813
@friends8813 3 года назад
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑ።
@yenayena8676
@yenayena8676 3 года назад
የመጨረሻ ውድድር አይደል እንዴ. ተሽሎ የተገኘው. ባርሳ ብቃት ኖሮት አንደኛ ወቶ ሻምፒዬን ደርሶ ለዋንጫ ሊሸነፍ ይችላል
@tmzoo6699
@tmzoo6699 3 года назад
@@yenayena8676 ኳስ ቡድን ነው ለ ምሳሌ አታቅርቡት በቀዝቃዛ ዘፈን መድርክ ላይ አልተወዛወዝክም በሚል ተልካሻ ምክንያት እንዳልሽው የምጨረሻ ውድድር ስለሆነ 2000 አያስቀንስም ነው ህዝቡን ያስቆጣው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
@@yenayena8676 መቅዲ መድረክ አያያዝ ትቺላለች ደሞ እንኳን ደስ አላት አቤል ዮኒን እንደማይፈልገው ከበፊቱም ግልፅ ነበር
@romamedfu6737
@romamedfu6737 3 года назад
አስታወቀብክ የቅናት መሆኑ አንተ ባለጌ
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 3 года назад
አቤሎ ለሙዚቃ ዳኝነት አልተሳካልህም ግን ትንሺ ስለ ኳስ የምታውቅ ይመስለኛል ስለዚህ በሚቀጥለው የኳስ ዳኛ ሆነህ ትመጣ?
@samrawit2485
@samrawit2485 3 года назад
ክክክክክክክክ እረ እዛላይማ ለሞት መቅረብ ነው
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 3 года назад
@@samrawit2485 😃😃
@azbeworkana3109
@azbeworkana3109 3 года назад
እውነት ነው
@juliacell9000
@juliacell9000 3 года назад
መቀኛ ነገር ነክ የሆነ የፍለከው ነገር ይኖራል
Далее
ተወዳጁ ድምጻዊ  ከሞት ተረፈ
7:49
Просмотров 32 тыс.
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
Был же момент?😂
0:11
Просмотров 7 млн
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00