Тёмный

የታፈነ ዕውነት! ለ 25 ዓመታት የደበኩትን ሚስጥር ለልጄ ሳልነግር መቃብር ወርዳለው!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 142 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 442   
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ Год назад
ቆይ በኢትዮጵያ ሕግ """የደፍረ የደፈረበት ቁላ ይቆረጥ""" የሚል ሕግ ለምን ኣይፀድቅም???? ይህን ሓሳብ የምትደግፉ እስኪፃፉልኝ።
@lounafayad8365
@lounafayad8365 Год назад
አምላኬ ማረን ይቅር በለን በለቅሶም እማይወጣ ከባድ የሂዎት ታሪክ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ👏😭😭😭
@kokitube6925
@kokitube6925 Год назад
እንደመር🙏❤
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Год назад
የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉሉሉሉሉሉ ያነፃል እህቴ ሲጀምር ፈልገሽ አላረግሽውም ሲቀጥል ሁሉ ሲፈፀምብሽ የሚያይ አይኖቹ ምንም የማይጋርዱት ፃድቅ ፈራጅ በሰማይ አለ ስለዚህ እግዚአብሄር ይርዳሽ በእሱ ፊት ሁሉ በደለኛ ነው ሁሉም ሀጢአት ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎዋቸዋል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ሮሜ 3:23አይዞሽ ብርሀን ይሆናል ህይወትሽን ለእግዚአብሄር ክፍት አርገሽ ብርሀንህን አብራልኝ በልጅህ ቅዱስ ደም እጠበኝ አበርታኝ በይ ነገ ብርሀን ነው ደግሞም ያችን አመንዝራ ሴት ወደኢየሱስ ይዘው ሲያመጡ ሲከስዋት የመለሰላቸውን ልብ በይ ከእናንተ ሀጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ይወርውር ማን ነበር ያደረገው ካህን በይው ሌላውም አልደፈረም ከአንዱ ከእግዚያብሔርልጅ በቀር ፃድቅ የለም ልብሽን ለእሱ ክፈቺ አይዞሽ ያልፋል
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል Год назад
የሴት ልጅን እንባና ሀዘን የሚያይ አምላክ ፉርድ ስጥ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Год назад
እንዴት እንደሰቀቀኝ
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Год назад
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ሴሰኛ ቢሆን ነው የወንድሙን ለዛውም የአደራ ልጅ እንደዚህ አፀያፊ ተግባር😭😭😭😭
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 Год назад
ድምፅም ቢቀየር መልካም ነው ግለሰቡ ቀቀላሉ በድምፅም መለየት ስለሚችሉ🙏
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Tikikil
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Год назад
አይዞሽ እህቴ አንቺ ፈልገሽው ምንም ነገር የመጣ የለም፣ ጠንካራ ሁኝ ቅዱስ ገብርኤል አናንያ፣ አዛሪያ ሚሳኤል እንዲሁም ሕጻነ ቂርቆስን ከነእናቱ ከእሳት እንዳወጣቸው ሁሉ አንቺንም ከዚህ ከመጣምብሽ የስጋ ፈተና ሁሉ ያወጣሻል የኔ እናት ምን ላድርግሽ ከአንቺ ጋር ሆኜ አነባሁ፡፡
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Год назад
ለስሜታቸው የተገዙ ባለጌ ወንዶችና ህሊናቢሶች እቃቸውን መቁረጥና እፉቸው ውስጥ መሰግሰግ ነው !!! ኡፍፍፍፍፍ 😢 የእናቶች እንባ ስቃይ ኦረ ስንቱ ቤት ይቁጠረው😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ትክክል እህቴ በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Год назад
ላንድ ቀን ብሎ ይዎቱዋን አበላሸው
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Год назад
አይዛሽ እህቴ ይብላኝ ለዛ የሙት አደራ የበላዉ አጎትሽ የድንግል ማርያም ልጅ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Ewnet new, yemayalk mekera yitebkewal
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
አይዞሽ እህቴ አንች ካለቀሽው በላይ አንድ ቀን እሱ ያለቅሳል ይህ አረመኔ አደራውን የበላይ ክሀዲ ሳይሞት በሂወት ሳለ እግዚአብሔር ይፍረድበት 😭😭😭
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Год назад
አይዞሽ እህቴ ይሄኔ በየቤቱ ስንት የታፈነ እዉነት አለ መሰለሽ ለማን ላዉራ ለማን ልተፍስ እያለ ለብቻዉ ከራሱ ጋር ሚያወራ አለ
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 Год назад
Please, If she doesn't want to be any one not to recognized her, please change her voice. remember her safety is first. What a sad story, I wish you, all the best ❤️
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Год назад
ለዚህ ነው ሴት ልጅ ብቻዋን ካባቷ ጋር እንኳን መተኛት የለባትም ሚባለው ለምን እንደዚህ ያለ ነገር ይከሰታል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
That applies to sick men/father's only stop generalising such a stupid mentality
@zinashbushu58
@zinashbushu58 Год назад
!ĺI'mlookllllllll
@kokitube6925
@kokitube6925 Год назад
በቅንነት ደምሩኝ🙏❤
@Hayat79725
@Hayat79725 Год назад
አጎቷ ለፍርድ መቅረብ አለበት በህይወት እስካለ ድረስ, ይሄኔ ሌላ ስንት ሴቶች ደፍሯል ፍትህ ቢዘገይም መፈፀም አለበት ይህንን የሚያዩ የህግ አካላት እባካችሁ መፍትሔ ስጧት ኮመንት የምትሰጡ እግዚአብሔር ያጽናሽ ብላችሁ ከምታልፉ ለፍትህ ጩኸት አሰሙ የእናንተ ሀይማኖት ሀይማኖት ማለት ነው ሀገሪቷን ድንቁርና ውስጥ የከተታት
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Год назад
ውይ በጣም የሚያሳንዝን በለቅሶ ተጀምሮ በለቅሶ ያለቀ ታሪክ ነው ውዴ እህትይየ በእናትሸ አታልቅሺ ወደ በተክርስትያን ሂጂ አትራቂ ከአባ ቶች ጋር ተወያይ የተሰበረን ልብ የሚጠግን አምላክ ይረዳሻል ምን ይታወቃል በግፍ ተደፍረሽ በስቃይ የወለድሻትን ልጅ አምላክ የሰጠሺ ለምክንያት ይሆናል መቸም እግዚአብሄር ምንጊዝየም አይሳሳትም የቅዱሳን አምላክ ሀዘንሺን በደስታ ይለውጥልሽ ::
@tatariwa98
@tatariwa98 Год назад
የአላህ የምንሰማውም የምናየውም ነገር ለጆሮ ይከብዳል ጌታዬ ሆይ እራህመቱን አውርድልን ያረብ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Год назад
Amen amen amen
@genetejersa4913
@genetejersa4913 Год назад
እናት እድሜዘመንሽን ኑሪ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በአላህ ደምሪኝ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Год назад
ወላሂ ሀቅነው ያከረዘማን ይሄሚዲያ የመጣበትኮ ምክንያት አለሁ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Год назад
Are betam yasazenal yasaferal yewnttt fetre selamun yawerdeln
@sarasisay7472
@sarasisay7472 Год назад
ኧረ ጆሮችን መልካም ነገር መስማት ነፈቀዉ የዘንድሮው ባሰ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏😓😢
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ ሶሪየ
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Год назад
There are nothing good comes from ethio. From one horror to the next horror. Even what they say it is good news has some horror inside. Thanks for technology, it's reviling our women ,sisters struggle and abused. I wish our mothers, grandmother's got this media , there were more horrible things happned to them but taught them as normal to stayed under rug by playing the so cold culture and religion and cults. Now each day the truth about ethio and people called Habsha characters and picture manifesting. Sad to be from this part of country and people.
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
አሜንንንን
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Год назад
ታሪኩ አሁን ተሰማ እንጂ የድሮ ታሪክ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ውይይይ በምን ስራችን ይቅር ይበለን ግን እግዚአብሔር?? 😭😭እንደቸርነትህ ብቻ ማረን ማረን ማረን 🙏🏿🙏🏿😭
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ብዙ ነገር ከመስማቴ የተነሳ ደነዘዝኩ ከምር እንዳው ወንዶች ግን እስሳ ናቸው እንዴ ዘመዳቸውን የሚደፍሩት እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ 😢😢😥
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
እንዴ ይህኡ እኮ ብዙ አለ ከወንድም ከአጎት ከአባት!!!! በምን እናምናለን አጠፋ የተባለውን ማሳየት ለፍርድ ማቅረብ ነው በDNA እኔ ይህኡ ነገር አይገባኝም ብልግናውን ድፍረቱን እያበዛነው መጣን ወጥቶ ደብቆ ሶሻል ሚዲያ ላይ መውጣት ከዛ ህይወት ቅየራ አይገባኝም በእውነት!!!
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 Год назад
Ewenetem denezezeku getan denezezeku erasu ayegeletsewem.
@አገሬኩራቴኢትዮጵያ
ለዚ ነው እግዚአብሔር ወንዶችን ሊቀጣ የተነሳው በጦርነቱም በሰደቱም እየተቀጣም ያለው ወንዱ ነው ባልገው ሴቶችን ያባለጉ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይማራት 😭😭😭😭😭
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Год назад
Ewnte new
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Год назад
ወላሂ ስቃዩዋን አሰብኩት
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Год назад
አይ ወንዶች 😢 ቅስማችሁን እግዚአብሔር ይስበረው
@ווסיהברון
@ווסיהברון Год назад
ሊዲያ በአንዳንድ ወንዶች ምክኒያት ሁሉን ወንዶች አባትሸን ወንድምሸን አያትሸን ልጅሸን አጎትሸን ባልሸን አትሳደቢ ከመሳደብሸ ወይም ያምርልኛል ብለሸ ከመናገር ይፍብኛል ብለሸ ብትተይው ጥሩ ይመሰለኛል
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Год назад
ወላሂ ሂወቱዋን በሙሉ አበላሸው
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 Год назад
የህክምና ባለሞያው ግን አንድ እንሰሳ ለሙያው ብቃት የሌለው ጨካኝና ስለሰው ምንም ርህራሄ የጎደለው ፍጡር ነው:: በዚህ ሰው እጅ የወደቀ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳው እንጂ በጣም ጨካኝ ነው:: አንቺን ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ:: ችግር በሰው ላይ ያለ ነውና ችግሩን ጨርሰሽዋልና ብዙ እድል አለሽና በርቺ በርቺ::
@ffnatipg1811
@ffnatipg1811 Год назад
አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ ንስሀ ግቢ አትፍሪ አምላክ የልቦናሽን ያውቃል የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ
@m.g5367
@m.g5367 Год назад
Men atfta new neseha metgba ?
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Год назад
እህቴ ከጀመረች ጀምሮ በለቅሶ 25 አመት እንዴት እንዳለፈ መገመት አያቅትም እንባሽን የሚያብስ ነገር አላህ ያምጣልሽ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Год назад
😢😢😢
@madi8643
@madi8643 Год назад
በጣም እኔም የገረመኝ እሱ ነው ልክ ከ አመት በፊት የተፈጠረ ነው እሚመስለው ታሪኩን ስታወራ የአባቷን ሞት ስታወራ እራሱ አድስ ሀዘንተኛ ነው እምትመስለው
@MegaGobeze
@MegaGobeze Год назад
I am a man who loves my mother,my wife and daughter this really makes me hate why rapping this innocent girl who trusted him my advice to her don’t let this cruel man action destroy your life you suffered enough leave your life with your daughter and be strong.
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Год назад
So sad! I wish she get him prosecuted. He needs to be punished. It makes me so mad that he is free and leaving his life.
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
አቤቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ ፍጡሮችህን አስባቸው።
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Год назад
በዚህ ግዜ ልጆቻችንን ጠብቀን ነቅተን ከእግዚአብሔር በታች መጠበቅ አለብን የሴጣን ማደርያ ሆኗል ሰው ሁሉ መልካም ግዜን ያምጣልን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
የኔ እህት ሃጤያትሽ ምኑ ላይ ነው🤔 አንቺ ምን አረግሽ የአባትሽን ወንድም ማመንሽ እንደ አባት ማየትሽ ልክ ነበርሽ!! እርሱ ሃረመኔ አውሬ ስለሆነ ብሽ ነው አመት ንጂ እንደገና ሁሉን አምቀሽ መያዝሽ ከናትሽም ጭምር መደበቅሽ አንቺን በጣም ጎዳሽ ለልጅሽ እድሜዋ ከፍ ስትል ዝርዝር አርገሽ መንገር ነበረብሽ ለምን ከልጅሽ በላይ ለንቺ የሚቀርብ ማነው! እናም አኖቺ እራስሽን እንደ ወንጀለኛ ማየትሽ ጎዳሽ የወንጀለኛ ሃጤያተኛው ያለምንም ፀፅት የራሱን ኑሮ ይኖራል እግዝዮ! ፈጣሪ የጁን ይከፍለዋል!አንቺግን እባክሽ እንዲህ አትሁኝ🙏😭
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Год назад
እንደዚህ አይነቱን አባት መግደል ብቻ ነው ለዚህ አይነቱ ፀያፍ ትግባር መንግስት የማያደግም እርምጃ መውሰደ አለበት ሌላው የሰይጣን አእምሮ ላለው ትምህርት እንዲሆን
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 Год назад
እንደ ዜጋ ይህን ሁሉ እየሰማን ምንም አለማድረጋችን ያሳፍረኛል። በየቦታው የሷን አይነት ሴቶች አሉ። መድረኩን ባገኝ ብሳተፍ ደስ ይለኛል።
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 Год назад
You know what times I feel sorry for meserat. She always hears people's problems. Man she is very strong
@hannanmekonnen5916
@hannanmekonnen5916 Год назад
Betaaaaam fetari yabertat,she is strong
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ!!! ሰው መሆንን ያስጠላል ሰው ከእንስሳ አልተለየም በቃ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Год назад
እህቴ እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬ ይሁንሽ ስታሳዝን😢
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የአላህ በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭
@ቃልየእምነትእዳነውYouTube
እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የመጨረሻው ዘመን
@lovenature4241
@lovenature4241 Год назад
So sad!! Some men are evil
@yz7517
@yz7517 Год назад
ልጅቷሟ ማወቅ አለባት በናቷ የለመደውን በልጅቷ ቢደግምስ ሰውየው አረመኔ ነው
@kiroswase876
@kiroswase876 Год назад
አይዞሽ የኔ እናት እንቺ እግዚአብሔር ምንም እንደሌለሽ አውቆ በዚች ልጅ ሊያሳልፍልሽ ዘመድ ወገን ጧሪ ቀባሪ ትሁንሽ ብሎ ነው ፈጣሪ የሰጠሽ ከዛ መድሀኒት አስመልጦ በሰላም ጤነኛ ፍሬ የሰጠሽ እመኝኝ ትልቅ ደረጃ አላት እቺልጅ ።!!!!! አይዞዞዞዞሽ የኔ እናት ለእሱግን ይብላኝለት በልጆቹ ያገኛታል እቺ እምባሽ አንድ ሁለት ብሎ ፈጣሪሽ ቆጥሮ ይከፍለዋል ያኔ ስራውን ያስታውሳታል ። ያንድደው ቅዱስ ገብርኤል
@seyoummeshesha5270
@seyoummeshesha5270 Год назад
በተፈጥሮዬ በትንሽ በትልቁ ሆድ የሚብሰኝ አልቃሻ ነኝ የዚችልጅ ታሪክ ግን ከማስለቀስም አልፎ እራስ ምታት ለቀቀብኝ ሰው መሆኔን ጠላሁ መሲ ይህንን ሰቆቃ ጉድ እየሰማሽ ከፊቷ መቀመጥሽ በእውነት ጀግና ነሽ የዚችልጅ ልብ ግን በምን ይጠገናል ይሆን?ወይ ሰው መሆን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺም ለልጅሽም የተሰበረ ልባችሁን ያፅናና አይዞሽ እህቴ
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ያገጥማል እንኳን አጎት አባትም እንዳዝ አይነት ቆሻሻ ድርጊት ይፈፅማሉ አንድአንድ ቆሻሻ ወንዶች 😥😥😥
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Год назад
አጎቲየዉን ስሙንና አድራሻዉን በግልጽ ተነግሮ ባደባባይ መሰቀል አለበት ።እሱ ተሞሽሮ ልጆችና ትዳሩን ይዞ የወንድሙን ልጅ አስረግዞ አባትነቱን ክዶ እንዲኖር መፈቀድ የለበትም ማድረግ ያለብሽ መጀመሪያ ጠንካራ ሆነሽ መቅረብ ነገሩ ቢያበሳጭም ለዚህ ያበቃሽን ክፉ አጎት በአደባባይ ፎቶዉን ይዘሽ ማጋለጥ ነዉ አፈር ይብላ ባለጌ ።ለልጅሽ የተፈጠረዉን ንገሪያት አንቺ ጠንካራ ሆነሽ እሷንም ጠንካራ እንድትሆን አድርጊ ።የወንድሙን ልጅ የደፈረ ይሸማቀቅ ይፈር እንጂ አንቺማ ተገደሽ የሆነው ሊሰማሽ ልትደበቂ አይገባም እሱን ጊዜ አታባክኚ አጋልጪዉ
@mulemule2357
@mulemule2357 Год назад
መሲ ከምር አጎቷ ለፍርድ መቅረብ አለበት ጠበቃ እድታገኝ እርጂያታ አቺጋር የሚቀርበው የህግ ባለሙያው አስረጂው በወሬ ብቻ መቅረት የለበትም ለሌላውም መማሪያ ይሆናል አደራ አደራ መሲ
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ Год назад
ይህ ሐሳዛኝ ታሪክ ነዉ። 😭😭
@ድንግልማርያምእናቴናት
እግዚኦ ከባድ ታሪክ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭
@mitateferi1859
@mitateferi1859 Год назад
እህቴ ለደረሰብሽ መከራ ሁሉ ቃላት የለኝም። እግዚአብሔር ብትታቱን ይስጥሽ። ቢሆንም ስለ አጎትሽ ግን ልጅሽ ማወቅ አለባት ብየ አምናለሁ። ይህ ሰው በአንቺ ብቻ ያቆማል ማለት ከባድ ነው።
@libamset
@libamset Год назад
ትክክል!
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Год назад
ይህ የአባት ወንድም ሳይሆን የአባት ጥላት ነው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
እሺ እህቴ አሁን ለምን እንደዚህ ታለቅሻለሽ😭😭😭እባክሽ ኡፍ አሁላይ እንዳ ካለቀሽ እንዲት 25አመት ዘለቅሽ😭😭ኡፍፍፍ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
የኛ ሀገር ሀኪሞች አንዳንዶቹ ስነስርአት የሌላቸው ናቸው እግርሽን አንስተሽ ብሎ ሴትን ማሽማቀቅ ነውር ነው አጎትየው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አይዞሽ እህት አለም
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Год назад
አቤት እምባ አይዞሽ እህታለሜ ንስሀ ለቄስ መንገር አያስፈልግሽም እግዚአብሔር ይሰማሻል ይወድሻል መጎዳትሽን አይቷል የልብሽን ስብራት አይቷል እህቴዋ ባለሽበት ቦታ ተንበርክከሽ እየሱስ ሆይ እፈልግሀለው ና ወደህይወቴ ግባ ለውጠኝ በይው
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
Our prime...should create different punishment for such case .....physically and mentally abuse 🙁🙁☹☹☹😕😕😕🤕🤕🤕🤕🤒🤒🤒🤒😱😱😱😱😭😭😭😭😭😭😭
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ በደል ሀጢያታችንን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በግዛብሔር ደምሪኝ
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Год назад
አቤት የግፍ ጥግ የምንሰማው ሁሉ የሚያሳምም ፈጣሪ ሆይ በቸርነትህ ይቅር በለን
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 Год назад
አምላኬ ሆይ እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ሲበዛ ግፈኞች ነን አይዞሽ የኔ እህት በጣም ያሳዝናል
@helentube.
@helentube. Год назад
በጣም እህቴ 😢
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Год назад
👉መሲዬ፣ ኧረ እግዞ☝ የሚያሰኝ ነው ይህ አይነት ድርጊት☝ 👉ጠንካራ መንግስትና ጥብቅ ህግ ቢኖር ኖሮ እንዲህ መጥፎ ድርጊትም ተፈጽሞባቸው የስነ ልቦናና አእምሮ የባሰ ጫና ባላደረሱባቸውም ነበር። እጅግ በጣም ያሳዝናል😡አይዞሽ እህቴ!! ይህም ያልፋል!! በርች!!
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Год назад
በስመአብ ሥላሴ ስንት ሰው አለ አንቺ ወደሺ ፈቅደሺ እስካላደረግሽ ድረስ እራስሺን አትጉጂ እንዴት በስጋ ዘመዱ ላይ ይህን ግፊ ድፈጽማል ሲሞትስ በእግዚአብሔር ፊት መቆሙን እንዴት እረሳ ያልሰማነው ጉድ የለም ከሰዶምና ገሞራ የበለጠ ክፉ ነገር ሰማን 😓😓😓
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 Год назад
አይ መሲ አንቺ ብትሸፍኛትም እሷ ስም እየጠራች አካባቢ እየጠቆመች እራሷን እያጋለጠች ነው አይ የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ይሁንሽ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
እውነት ነው እድለኛ ናት ልጅሽ ደሞ ልጅቷ ህወትሽን የምቀይር ስምሽን የምታስጠራ ትሆናለች ስለዚህ ልጅ ለእናቷ ልጅ ነች እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለዚህ አባትም እናትም ሆነሽ ማሳደግ አለብሽ አባት የላትም ብሎ ከመስመር ከመንገድ የሚከለክላት ነገር የለም በአንች ስም ማስጠራት ትችያለሽ ። እግዚአብሔር ትልቅ ያድርጋት ተምራ አገርን የምታኮራ አንችን የምታስጠራ ያድርጋት መድሀኒአለም አይዞሽ ሁሉም አልፏል
@emama169
@emama169 Год назад
በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነው።
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 Год назад
So sad to hear this poor woman
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 Год назад
እንደ ፌልምም እንደትረካም ተመስጪ ነው ያዳመጥኩት ከዚህ በሗላ አለፈልኝ ትላለች ብዬ እየጠበኩ ነበር
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አብሽሪ እህታለም ጨለማው ይነጋል ኢሻአላህ😢😢😢😢💔💔💔💔
@senaitegebrselaise9509
@senaitegebrselaise9509 Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ የሰት ልጅ ጥቃትና አይበቃም አይይይይይይይ 😭😭😭
@rahelloveTube
@rahelloveTube Год назад
የእናት እፍፍፍፍ እዳንቺው እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት የኛ ስቃይ ማለቂያው መቸ ይሆን እግዚኦ መሀርን ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው የኛ የኢትዮጵያዊያን ጉድ ተነግሩም አያልቅም ፈጣሪ ግን በስንቱ ነው የቻለን 😥😥😥😥
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Год назад
አበሻ አውሬ ነው ህመምሽ ይገባኛል አይዞሽ እህቴ!!
@rahelloveTube
@rahelloveTube Год назад
@@mlimezewede6613 አር አውሬስ ከኛ በጥፍ ይሻላል አምሳይም ምሳሌም የለንም የክፋት ጥጎች ሆነናል 😥🙏
@yafetenu7818
@yafetenu7818 Год назад
የሴት ልጅ እንባ የምታፈሱ ወንዶች የስራቹን ይስጣቹ
@mjsbvjhr335
@mjsbvjhr335 Год назад
እንኳን አንች ችግሩ የደረሰብሽ እኔ ወንዱ አንች ስታለቅሽ አልቅሻለሁ ማሪያምን። እሱን እንኳን 25 ዓመት ብቻሽን ያለቀስሽው በዚህ ፕሮግራም ያለቀስሽው ብቻ በሰማይ ቤት ያስጠይቀዋል። ትህትናሽ ከድምፅሽ ይለያል አይዞሽ በርች የአንች ጥፋት አይደለም ።ጋዜጠኛዋ አይዞሽ ብትያት ምን አለበት።
@abebagebrehiwet6594
@abebagebrehiwet6594 Год назад
የኢትዮጵያ ፖሊስ ከህዝብ የተሰበሰበ ግብር እየተከፈለው ምነው ስራው ? ለምን አጎትየ ደፈረኝ ብላ በነገታው ለፖሊስ አትናገርም ?
@ttiyettiy4565
@ttiyettiy4565 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መስዬ እዴት ነሽ መስዬ ብዙ ጊዜ ፈለኩሽ አጣውሽ እባክሽ መሲ ያለውት እስው አገር ነው እድትረጂኝ እፍልጋልው የልጅነት ልጄን ፈልገሽ አድታገናኚኝ በእያው እግዛብዬር እጠይቅሻለው ከፈጣሪ በታች የሰውን እባ የምታብሺ ነሽ ያቺን ፕሮግራም እያየው በማልቀስ አይኔ ሊጠፋ ነው ምስዬ በናትሽ እርጂኝ ልጇን ፈላጊ ሳራ የልጄ ስም ምኞት የምትኖረው አውስትራልያ ነው
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 Год назад
ፈውስ በሌለው በሽታ ፤ አገራችን ስትመታ፤ ሰው እንደዕቃ የትም ሲጣል፤ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል፤፤
@SemiraZeynu-co6jv
@SemiraZeynu-co6jv Год назад
እስልምና ለሁሉም ነገር መፍተሄ አስቀምጧል የገደለ እንዲገደል የደፈረም እንደዛው የሰረቀ እጁ እንዲቆረጥ እሄ ቢተገበር ወላሂ ማንም ወንድ እንደዚህ ማድረግን ይፈራ ነበር እባካቹ ህጉን በዚህ ቀይሩልን
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Год назад
ሠይጣን አጎት የተባሉ ሰዎችን ይጠቀማል እናቶች ተጠንቀቁ ልጆቻችሁን ብቻቸውን ለአጎቶች ጥላችሁ አትሂዱ ብዙ እንደዚህ አይነት ታሪኮች አሉ።
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Год назад
አንዳንድ ወንዶች ከሴት እንዳልተወለደ እሕት እንደሌለው ሴት ልጅ እንደማይወልድ እንዲህ ሴት ላይ ሲጨክኑ በጣም ያሳዝናል እሕቴ አይዞሽ አሁንም ነገሩን መተንፈስሽ ጥሩ ነው ግን በዚህ አይብቃሽ ነገሩን ወደ ሕግ አምጭው ይህ አሳማ ሊቀጣ ይገባዋል
@מאמיטרגה
@מאמיטרגה Год назад
😭😭😭😭😭😭እኔ እስከዛሪ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሆ ግን እደንዝች አይንት ታሪክ ልቤን እጅግ የንካዉ ታሪክ 😭😭😭😭አይዞሽ የኔ እህት ሁሎም ያልፉል በረች😭😭
@AEMA349
@AEMA349 Год назад
ወይ ከባድ ታሪክ። ቢሆንም ግን ጊዜ ለሁሉ መድሀኒት ነው ጊዜ ሲያልፍ ለእናትሽና ለልጅሽ መንገር ነበረብሽ።
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 месяца назад
የኔ እህት አንጀቴን በላሽው ሴት መሆን ችግር የሆነበት ሀገር የሰው አፍ ተፈርቶ ይሄን ያህል ጭንቅ እነዚህ ሰይጣኖች እቃቸውን መቁረጥ ነበር
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Год назад
በምንም አይነት ምክንያት ለህግ መቅረብ አለበት ነገ ደግሞ ልጁን ደፍሮ ማየት የለብንም 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬
@josquad.z
@josquad.z Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን እባክህን
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Год назад
እረ የሕግ ባለሙያዋች የት ነው ያላችሁት? እረ የፍርድ ያለህ። ይህ ሰው በሕግ ፊት መቆም አለበት።
@bmm72
@bmm72 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልን ንስሀ ግቢ እግዚአብሔር ምሀሪ ነው
@hayatkebede5396
@hayatkebede5396 Год назад
እኔ በህይወቴ ይቅር የማልላቸዉ ሰዎች አደራ በልታዎችን ነዉ !::
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Год назад
ሁሌ የሚገርመኝ ይህች ምድር ለክፉዎች ምቹ ናት የሚኖሩባትም እነሱ ናቸው ለግዜውም ቢሆን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
በሴቶች የሚደርስው ግፍ ያሳዝናል እውነቱን ያልተናገረ መድሃኒት አይገኝለትም ይባል የለ
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Год назад
እህቴን 😭😭😭😭😭ያማል እመቤቴ እንካን ተረፍሸ ይቅር በለን ፈጣሪ 🙏🙏🙏የመጣብን እረ
@yimenashumengistu3855
@yimenashumengistu3855 Год назад
የሴቶች መብት የት ነው ያለው የሴቶች ቀን የሚከበረው ለምኑነ
@ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
በእዉነት እግዚአብሔር ይፍረድበት ያማል ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
እውነት እኔማ እያዳመጥሁ ይህ ትክክለኛ አጎቱአ አይደለም አንዳንድ ቤተሰብ ከልብ የሚወዱአቸውን "አጎትሽ ነው " እያሉ ያስተዋውቃሉ ።እና አባቱአም እንደዛ አስተዋውቁአት ይሆናል እያልሁ ነበር ።መሲም ስትጠይቂአት ደስ ብሎኝ ነበር ምን ያደርጋል "አዎ ትክክለኛ አጎቴ የአባቴ የእናት አባቱ ልጅ " ስትልሽ ይበልጥ ሀዘኔ ጨመረ ንዴቴ በረታ ።በተለይ ዝምታዋ ትልቅ ጫና አድርሶባታል እጅግ ልብ የሚነካ ነው አጎትኮ ሁለተኛ አባት ነው የአባት ምትክ ታድያ ማን ሊታመን ነው እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ 👏👏
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Год назад
የከፋውንም ሰምተን ለምደነዋል
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Год назад
እግዚኦ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ የሴትልጅ በደል ግፍ መች ነው የሚቆመው 😭😭
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Год назад
እኔ ግን አንድነገር ይገርመኛል ዘመድም ይሁን ዘመድም አይሁን ወንድ ሴትን በድሎ ህይወቷን አበላሽቶ ተመልሳ መቆም እዳትችል አድርገው ሰባብሯት እሱ ግን ህይወትን እያማረጠና የተመቸን ኑሮ ሲኖር ሳይ ምነው እግዚያቤሔር ሆይ ለምን ዝም አልክ ብዬ በጣም አዝናለሁ ነገር ግን እግዚያብሔር ለሁሉም ቀን አለው አይዞሽ እህቴ
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Год назад
እግዞኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሴት ልጅ ፈተና ምን ልበልሽ እማ 😢😢😢😢😢 ከበደኝ እኮ 😢😢😢😢
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 Год назад
ታሪኩን አጉል ቦታ ተቆርጧል የ6ወር ሆኜ ነዉ የተለያዩት ብላ ከዛ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ገባች
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Год назад
የሚቀጥለው ከባድ ነው ግን ንሰሀ ግድ ነው ለጋዜጠኛዋ መሢ እደነገርሻት ሁሉ ለንሰሀ አባትሽ መናገር አይክበድሽ እህቴ አይዞሽ ወደሽ ያመጣሽው ነገር አደለም አለሜ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንዴት አይነት ጨካኝ ሰው ነው ኡፍፍፍፍ አቤት የሴት ልጅ መከራ ተወርቶ አያልቅም በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩ ቢገባው እኮ አጎት ማለት የአባት ምትክ ያው አባት ማለት ነው እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ መሲዬ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Год назад
መሲ ከባለ ታሪኳ ይልቅ አንቺ አሳዘንሽኝ ከስንቱ ጋር ተጨንቀሽ ትችይዋለሽ?
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Год назад
እግዚአብሔር ያንቺንም የልጅሽንም ታሪክ መቀየር ይችላል። ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ትቶ ከሰማይ የወረደው አምላክ ሆኖ ሳለ በሰው ማህጸን ያደረው እኛን ከጭንቀት ሊያወጣን ነው ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችኋል።
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
ወንዶች እርኩሶች ናቸው አባቴ ወንድሜ አጎቴ ተብሎ እምነት የሚጣልባቸው አደሉም ሴቶችየ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
የተፈለገው እኮ እንደዛ ነው ወንድ እንዲጠላ ከዛ ሴቶችና ወንዶች እንዳይተማመኑ ማረግ ከዛ በሀላ ህብረ ሰዶማዊነትን ማስፍፋት ነው በተለይ የሴቶች መብት ተቆርቋሪ ነን የሚሉ በዚህ የሰይጣን አሰራራር ተጠምደዋል
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
@@brainfuel9593 ምንድን ነው ምታውራው ይህ ታሪክ የሆነውኮ ባል ወይንም ፍቅረኛ ብላ በያዘችው ወንድ አደለም ስጋየ ቤተሰብ የአባቴ ወንድም አጎቴ ብላ ያሙነችው ነው ነውር የፈፀመባት ወንድ የተባለ በሙሉ ለቅፅበታዊ የወሲብ ፍላጎቱን ለማርካት ብለው ሚፈፅሙት ጥቃት የሴቶችን ቀሪ የህይወት ዘመናቸውን አመሰቃቅሎ መጥፎ ጠባሳ ጥሎባቸው ያልፋል ወንድ ግን ለ5ደቂቃ ሽንቱን ሸንቶ ምንም እንዳልተፈጠረ ህይወቱን ይኖራል ከዚህ በላይ ህመም አለ እንዴ
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Год назад
@@mizankassa9854 የደረሠባት ነገር የሚሠቀጥጥ ነው የእውነት ከሠይጣን የባሠ ሠው ለሥሜቱ ሲል የሠውን ህይወት ሲያጨልሙ ለሠከንድ የማያዝን ሠው ጥግ ድረሰ አለ ባጠቃላይ ግን ወንዶችን ወይም ደሞ ወንዶች ሲባሉ እንደዚ ናቸው ማለት አይቻልም ብዙ መልካም አባት አጎት ባል ጓደኞች አሉ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
@@mizankassa9854 እንግዲህ አታምታቱን ኤጭ
@minty1188
@minty1188 Год назад
@@brainfuel9593ዝም በል አቦ ጭባ አንዱም አንተ ትሆናለክ ደሞ አፍክን ትከፍታለክ እበት ። እዚህ ጋ ስለሌዝቢያን ያወራ አለ? ሰው እንዴት ስሜቱን መቆጣጠር ያቅተዋል እኔ እንደዚህ አይነቶቹን ቁላችሁን በመጥረቢያ ነበር ምቆርጠው ከብቶች ውሻ ይመስል ያያችሁት ላይ እንደ እባብ ትጠመጠማላችሁ ከብት
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 Год назад
Lemin atagalchiwm naber yehi hulu amet yasazinal
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ Год назад
እኔ ሀዘን መስማት አለፈልግም ሂዎተ አሰጠልቶኛል
@Bete-el
@Bete-el Год назад
ለምንድነው አሁንም ደፋሪው የማይጋለጠው? ፎቶው ተለቆ ይዋረድ!
@genetteshom6266
@genetteshom6266 Год назад
መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ የድሆች እናት
@akelilehakin9509
@akelilehakin9509 Год назад
በሰቀቀን አለቅን እኮ ኧረ ዘንድሮ ጉድ ነው የምንሰማው።እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን።
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አላህየ እዳው ምን አይነት ጨካኝ ጌዜ አመጣህብን የአላህ ወጀላችንን ማረን ያረብ😢😢😢😢💔💔
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Год назад
ወይ መስየ ኣንቺ ይህ ሁሉ ችግር ስትሰሚ ኣንቺላይ ይሆነ ነገር እንዳይፈጥርልሽ ነው የሚፈራ እግዛኣብሄር ይጠብቅሽ እህታችን ደሞ እግዛኣብሄር ከስዋይሁን
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 1,4 млн