Тёмный

የቴሌግራም ፋይል፣ቪዲዮ ሁሉንም በፍጥነት ማውረድ ተቻለ || How To Download Telegram Files With High Speed any Browser 

SO TUBE - ሶ ቲዩብ
Подписаться 108 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#ዩቱብ #telegram #telegramtrick
የቴሌግራም ፋይል፣ቪዲዮ፣ጌም ሁሉንም በፍጥነት ማውረድ ተቻለ || How To Download Telegram Files With High Speed any Browser
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ለማነኛውም ጥያቄ 👉 Telegram:- t.me/sotubee
:- @sotubee
🚩 Connect with me on social:
✔️ Facebook 👉🏽 / ashley.belay.9
✔️ TikTok 👉🏽 / ashebelay
✔️ Instagram 👉🏽 / ashe.belay
✔️ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
👉 ከዚህ በፊት ሰርቼ ከለቀኳቸው ስራዎች መካከል የተወሰኑት ከታች አለላቹ ትማሩበታላቹ
✔️ ዩቱብ አዲስ ህግ እና ፎርም አመጣ ካልሞላቹ ዩቱባቹ ይዘጋል | How To Verify Identity Verification On Adsense Account 2022
👉🏽 • ዩቱብ አዲስ ህግ እና ፎርም አመጣ ...
✔️የአድሰንስ አዲሱ የታክስ ፎርም ትክክለኛ አሞላል || How to fill and submit us tax form in google adsense 2022
👉🏽 • የአድሰንስ አዲሱ የታክስ ፎርም ትክ...
✔️ ዩቱብ ማስታወቂያ አብርታቹ ካልሰራ አሁኑኑ አስተካክሉ || RU-vid Monetiz Enabled But Ads Not Showing|100% Problem Fix
👉🏽 • ዩቱብ ማስታወቂያ አብርታቹ ካልሰራ ...
✔️ ዩቱብ ላይ ገንዘብ / ዶላር ለምን ይቀንሳል አሁኑኑ አስተካክሉ || why my youtube revenue is decreasing day by day
👉🏽 • ዩቱብ ላይ ገንዘብ / ዶላር ለምን ...
✔️ ዩቱብ ሞኒታይዝ ከሆናቹ በኋላ በ አዲሱ ህግ እንዴት ቪድዮ እንጭናለን || How To UPLOAD VIDEO After Monetization RU-vid 2022
👉🏽 • ዩቱብ ሞኒታይዝ ከሆናቹ በኋላ በ አ...
✔️ የዩቱብ ሞኒታይዜሽን ፎርም አሞላል በአዲሱ ህግ 2022 || How to Get RU-vid Monetization STEP BY STEP
👉🏽 • የዩቱብ ሞኒታይዜሽን ፎርም አሞላል ...
✔️ዩቱብ ላይ ይህን ሴቲንግ ሳታስተካክሉ በፍፁም ሞኒታይዝ እንዳታደርጉ || How to Enable 2 Step Verification for Monetization
👉🏽 • ዩቱብ ላይ ይህን ሴቲንግ ሳታስተካክ...
✔️ የዩቱብ ቪድዮ ሳናጠፋ በቀላሉ ኮፒራይት ማጥፊያ ቀላል ዘዴ || How to Remove Copyright Claims From Your RU-vid Videos 2022
👉🏽 • የዩቱብ ቪድዮ ሳናጠፋ በቀላሉ ኮፒራ...
✔️ በቀላሉ ስልካችን ላይ የሚመጡትን ማስታወቂያዎች እንዴት ማሰቀረት እንችላለን? || How To Block All ADS On Android Phone
👉🏽 • 🛑 በቀላሉ ስልካችን ላይ የሚመጡትን...
✔️ በTikTok ኢትዮጵያ ሆነን Gift መስጠት ተቻለ || How To TikTok Recharge Coins step by step
👉🏽 • 🛑 በTikTok ኢትዮጵያ ሆነን G...
✔️ ዩቱብ ቻናል ለማሳደግ ቲዩብበዲ ለስልካችን How To Use TubeBuddy To Get MORE VIEWS On RU-vid
👉🏽 • ዩቱብ ቻናል ለማሳደግ ቲዩብበዲ ለስ...
✔️ ዩቱብ 4000 ሰአት በ1 ሳምንት ውስጥ በ ሞባይላችን How to get 4000 youtube watch hours time on mobile
👉🏽 • ዩቱብ 4000 ሰአት በ1 ሳምንት ው...
✔️ በቀላሉ ስልካችን ላይ የሚመጡትን ማስታወቂያዎች እንዴት ማሰቀረት እንችላለን? || How To Block All ADS On Android Phone
👉🏽 • 🛑 በቀላሉ ስልካችን ላይ የሚመጡትን...
✔️ በTikTok ኢትዮጵያ ሆነን Gift መስጠት ተቻለ || How To TikTok Recharge Coins step by step
👉🏽 • 🛑 በTikTok ኢትዮጵያ ሆነን G...
✔️ ዩቱብ ቻናል ለማሳደግ ቲዩብበዲ ለስልካችን How To Use TubeBuddy To Get MORE VIEWS On RU-vid
👉🏽 • ዩቱብ ቻናል ለማሳደግ ቲዩብበዲ ለስ...
✔️ ዩቱብ 4000 ሰአት በ1 ሳምንት ውስጥ በ ሞባይላችን How to get 4000 youtube watch hours time on mobile
👉🏽 • ዩቱብ 4000 ሰአት በ1 ሳምንት ው...
#ቴሌግራም ለመጥለፍ
#ቴሌግራም ለመክፈት
#አድሰንስ ያለ ስልክ ቁጥር
#ዩቱዩብ
#marketingdigital
#ethiopia
#ትርጉምፊልም
#ቴሌግራም
#telegram
#ethiopia
#abel birhanu
#ethiopian
#ethiopiantiktok
ቴሌግራም ተጠቃሚዎች እነዚህን አዳዲስ ነገሮች ማወቅ አለባችሁ,ቴሌግራም,telegram,telegram ethiopia,ቴሌግራም ለመክፈት,ቴሌግራም online,telegram tips and tricks,ቴሌግራም ቻናል,ቴሌግራም ግሩፕ,ethiopia,abel bihanu,eytaye,
telegram | ቴሌግራም |,telegram,telegram profile,profile view,telegram views,telegram increase channel,telegram group

Опубликовано:

 

6 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
ሶዬ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰጉናለን ውዴ ክበርልን የምታስተምረን አሪፍ ቆይታ ነው
@YegaTube
@YegaTube Год назад
We’ll ወሳኝ ሰው እናመሰግናለን አንተ ትለያለህ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@efoytareallife
@efoytareallife Год назад
እንኳን ደህና መጣኽ ወንድማችን በጣም አሪፍ ጠቃሚ መረጃ ነው አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን በርታልኝ ወንድሜ እናመሰግናለን
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Год назад
ደህና ነህ ሶ ቲዩብ ሰላሳየኸን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ቀሪ መረጃዎችን እንደምታስረዳን አምናለሁ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን የቻናልህ አድናቂና ተከታይ ነኝ 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@astubtube
@astubtube Год назад
ሰላም እንኳን ደና መጣህ አሼ በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው አጭር ቪዲዮ ካልሆነ ረጂም ቪዲዮችን ለማውረድ ተቸግረን ነበር በርታ 👍🏻👍🏻
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነውበተረፈ በርታ ወንድሜ
@user-ft3km8xr2e
@user-ft3km8xr2e Год назад
ሰላም አሹ እኳን ደህና መጣህ ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን
@lemlembeleteyoutube
@lemlembeleteyoutube Год назад
ሰላም ሰላም በጣም ጥሩ ትምር ነበር ወድማችን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉ ከልብ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍
@user-in6vt4rj1j
@user-in6vt4rj1j 3 месяца назад
sirajsheyecho
@fafimeltimedia4764
@fafimeltimedia4764 Год назад
ስላም ሶ በጣም አረፍ ትምህርት ነው ውንድሜ በረታ እምንፍልገው ነገር ነበር ተባረክ ውንድሜ
@sendusendu
@sendusendu Год назад
ሰላም ሰላምክ በክርሰትቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣክ ወደቤትክ ስለገባው ደስ ብሎኛል ዋው በጣም ተፈላጊና አስፈላጊ ቪድዮ ነው ወንድሜ በርታ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን በርታ በጣም ወሳኝና አስተማሪ ቤት አለክ በርታ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@-Ele
@-Ele Год назад
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 አብሽሩ በላይክ ።🌹
@selamtubeEht
@selamtubeEht Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህይብዛልንውንድሜ እንኳንስላመጣህ በጣምእኑመስግናለንውንድሜ እሺ
@mesi2112
@mesi2112 Год назад
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው እናመሰግናለን ወንድማችን
@fekerkonjotube2128
@fekerkonjotube2128 Год назад
ስላም ስላምክ በክርስቶስ ይብዛልን 🙏🥰እንኳን ደህና መጣክ በጣም ትምህርት ነበር እናመስግናለን 🙏🥰🥰🥰
@tsehayifayisatubee
@tsehayifayisatubee Год назад
ሠላም ሠላምህ ይብዛልህ ወንድሜ ጥሩ ቆይታና አስተማሪ ነበረ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍🙏
@dessefamily
@dessefamily Год назад
ሰለም ዉንድሜ በጠም ምርጥ ነገር ነዉ ምተስተምረዉ የወቁትን መሰወቅ ጥር ነዉ ፈጠር ይጠብቅ
@emushewatube
@emushewatube Год назад
ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን ዋዉ ስለሰጠኸን መረጃ እናመሠግናለን
@lifemedia4040
@lifemedia4040 Год назад
Selam so enkuan beselam metah wow wow betam arif timirt nw enameseginalen!!
@getinetkebede5982
@getinetkebede5982 Год назад
betam wesagn timhrt nw yesetekegn keep it up bro
@birtukantube9103
@birtukantube9103 Год назад
ሰላም እኳን ሰላም መ ጣህ ሶ ወ ድማችን ከልብ እኔና መ ሰግ ናለን በ ር ታ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው 🙏🙏
@melenmekonene3118
@melenmekonene3118 Год назад
ሰላም ሰላም ወንድሜ So እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ትምህርት ነው የብዙዎች ችግር ነው እናመሰግናለን ቀጣ የ WhatsApp ፎቶ ቪድወ እንዴት ወደ ጋለሪ እንዳይገባ እንደምናደርግ ስራልን እንመሰግናለን በርታልን 🙏🙏🙏
@kumessadiba3688
@kumessadiba3688 Год назад
egziabher yibakih.ahunim ketil bertalin.
@user-ff2fm8jt1r
@user-ff2fm8jt1r 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት
@dawitsolomon7312
@dawitsolomon7312 Год назад
አመሰግናለሁ ብሮሮ
@ErmiErmii
@ErmiErmii Год назад
Slam Tena Yistilin Wandme So TUBE🙏🙏🙏🙏🙏
@banchibelayneh5759
@banchibelayneh5759 Год назад
Thank you👍❤
@ChalachAyenw23
@ChalachAyenw23 11 месяцев назад
Yes
@NatanMan-kr5bl
@NatanMan-kr5bl 5 месяцев назад
Wow des yilale tanks
@bettytube
@bettytube Год назад
So Selam Selam Enko Selam metak tru merega Neber Enamesegn betam berta
@ekramshemsu823
@ekramshemsu823 10 месяцев назад
It's great thanks
@user-yegles7dp9z
@user-yegles7dp9z 2 месяца назад
,ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙላ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ስራየን እየገባችሁ እዪና አበረታቱኝ❤❤❤❤
@Mudinkadin242
@Mudinkadin242 7 месяцев назад
Videos
@Aziza477
@Aziza477 Год назад
ሠላም ሠላም ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሠላማችሁን ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ስላሳየህን ከልብ እናመሠግናለን ያወቁትን ማካፈል ቅንነት ነዉ ክበርልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@umuarebuu
@umuarebuu Год назад
‹‹ስኬታማ ሰው የሚባለው ሌሎች በእርሱ ላይ በወረወሩበት ድንጋይ ተጠቅሞ ጠንካራ መሰረት መጣል የሚችል ሰው ነው፡፡‹ታላላቅ ጭንቅላቶች በታላላቅ ሃሳቦች ላይ ይወያያሉ፣ መካከለኛ ጭንቅላቶች በክስተቶች ላይ ይወያያሉ፣ ትንንሽ ጭንቅላቶች ስለግለሰቦች ህይወት ያወራሉ፡፡ ስኬታማ ለመሆን ደግሞ ታላላቅ ጭንቅላቶች ያስፈልጋሉ ደግሞ›› መልካም ቅዳሜ
@temubelay4302
@temubelay4302 11 месяцев назад
ትምርቱ አሪፍ ነው ግን ሀብታችን ና ሥርዓቱ ይሄን ለማውረድ አልቻልኩም ወንድሜ አስረዳኝ
@UpWork914
@UpWork914 Год назад
Yes bro ❤❤❤❤
@70ethiopia81
@70ethiopia81 Год назад
111k review nw... Commet yadergu sewoch nachew🙏🏿
@almiiethopawiti21A21
@almiiethopawiti21A21 Год назад
Slam Slam Wandme So Tube Zare Moltolin Betik Mataw Wandme
@abenezerzerihun6700
@abenezerzerihun6700 Год назад
Telegram plus dowlod arge stekem embi eyalegn new malet aykeftm Ebakh mefthe
@user-ie2zc8ec2r
@user-ie2zc8ec2r 8 месяцев назад
Unable to connect to server new eko milew
@user-qz3cd6ld9m
@user-qz3cd6ld9m Месяц назад
አታንዛዛው እስኪ አጠር አርገው
@user-if5fb2if5r
@user-if5fb2if5r 6 месяцев назад
Eehi aylm
@matiwosgetiso7006
@matiwosgetiso7006 Год назад
አሹ ሠላም ዋልክ በፊት የነበረውን ቲክቶክ ወደ አዲሱ ለመገልበጥ ይቻላል እንዴት ነው የሚቻለው እባክህን አስረዳኝ ከቻልክ
@sotubee
@sotubee Год назад
ቲክቶክ ከ አንዱ ወደሌላ መገልበት አይቻልም
@hanytwin
@hanytwin Год назад
በጣም እናመሰግናለን በእውነት መልካም ሰው ነህ ሰው ያወቀውን ማሳወቅ በጣም በጎነት ነው እናመሰግናለን በርቲ ወንድሜ
@ErmiErmii
@ErmiErmii Год назад
Slam Slam Wandme
@user-ty1tl8bs5h
@user-ty1tl8bs5h Месяц назад
Bro eyetexeqemku neber gn eyesera aydelem
@sotubee
@sotubee Месяц назад
Atfawna endegena mokrew
@user-wg8xi8sv7r
@user-wg8xi8sv7r 11 месяцев назад
እኔ ቦቱ አልሰራልኝም ምንድን ነው የማደርገው
@abeltesema1742
@abeltesema1742 Год назад
Start sil minim aymetam
@DejeneDebele-yu9bv
@DejeneDebele-yu9bv 9 месяцев назад
enamsegenalen
@DejeneDebele-yu9bv
@DejeneDebele-yu9bv 9 месяцев назад
maarsheet hordofaa
@tawsin2
@tawsin2 9 месяцев назад
Bother you country name pls
@kukeman7292
@kukeman7292 Год назад
file to link ketino minawordo sili play store yelem
@sotubee
@sotubee Год назад
Expired adrgo new telegram lay @sotubee melkt askemtlgn endlklk
@azietube
@azietube Год назад
አሹ እናመሰእግእናእለእን
@sotubee
@sotubee Год назад
Thanks ❤️
@yohanisyesuneh
@yohanisyesuneh Год назад
አረ ለiphon ስራልን😢😢
@samueltsega
@samueltsega Год назад
Botu aymetam
@nurunnnn8258
@nurunnnn8258 Год назад
ዳውንላውድ ሊንክ አልመጣልኝ አለ
@sotubee
@sotubee Год назад
Group lay melkt askemt Lela tekeyari askemtalew
@BalakoNote
@BalakoNote Месяц назад
Balako Note
@user-ll9vm8zr5s
@user-ll9vm8zr5s Год назад
Tezeru
@HiritHagos
@HiritHagos Месяц назад
Tru koyta
@Ajuluthomas
@Ajuluthomas Год назад
Thank you❤👍
Далее