Тёмный

የቴክኖሎጂ ፊልዶችን ለመማር እያሰቡ ያሉ ሰዎች የሚያነሱዋቸው ጥያቄዎችና መልሶቻቸው 

Evangadi Tech
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ቴክኖሎጂ ፊልድን ለመቀላቀል እያሰቡ ያሉ ሰዎች ግልጽ ያልሆነላቸውን ጥያቄ ያቀረቡበትና በሰፊው የተወያየንበት የኦፕን ሃውስ ፕሮግራም ነበረን። ፕሮግራሙ ላይ ላልተገኛችሁና፣ ነገር ግን የቴክኖሎጂ ፊልድን ለማጥናት እያሰባችሁ ላላችሁ፣ ይህ አይነቱ ውይይት በጣም ስለሚጠቅማችሁ፣ ሙሉ ፕሮግራሙን በቪድዮ ቀርጸን አቅርበንላችሗል።
በዚህ ፕሮግራም ላይ በርካታ ጥያቄዎች የቀረቡና መልስ ያገኙበት ሲሆን፣ ከጥያቄዎቹ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፥
👉እኔ ምንም የኮምፒውተር ባክግራውንድ የለኝም። ሙሉ ለሙሉ ከዜሮ ነው የምጀምረው። እንደ እኔ አይነቱ ሰው የአጭር ግዜ ኮርስ ብቻ ወስዶ ወደ ቴክኖሎጂ ፊልድ መቀላቀል ይችላል?
👉የትኛውን ፊልድ ብማር የበለጠ ይመከራል?
👉የመረጥኩትን ፊልድ ኮሌጅ ገብቼ ብማር ይሻላል ወይስ አጫጭር ኮርስ ብወስድ?
👉ምን ያህል ግዜ ይወስድብኛል?
👉ስራ ስገባስ ምንድነው የሚጠበቅብኝ?
👉ሼር ፖይንትን መማር ትክክለኛ ምርጫ ነው ወይ?
እነዚህን ጨምሮ ሌሎችም በርካታ ጥያቄዎች የተመለሱበት ውይይት ስለነበር፣ እርሶም ይህንን ፕሮግራም እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል።
መልካም ቆይታ

Опубликовано:

 

31 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
Далее
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 422 тыс.
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 407 тыс.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
ፀሎት ዘዘወትር
18:31
Просмотров 288 тыс.