Тёмный

የትዝታ አልበም ፡- ተወርዋሪው ኮኮብ - ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ 

EBC Entertainment
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

የትዝታ አልበም ፡- ተወርዋሪው ኮኮብ - ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

25 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@YaregalBelay
@YaregalBelay Месяц назад
የሙሉቀን ዘፈኖች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው በተለይ ለእኔ የልጅነት ግዜየን ያስታውሰኞል
@brooktame3484
@brooktame3484 Месяц назад
My favorite singer The King
@user-gc7zu7gi8y
@user-gc7zu7gi8y Год назад
ማንም ሳይነግረኝ የረታኘ። ማንም ዝናውን ሳያወራኝ አድናቆቴን ያስደፋኝ። እንቁ የሙዚቃ አባት ነው ሙሉቀን ማለት በቃ ከቃል በላይ ነው ዛሬም ነገም እስከወዲያኛው ዜማው ታትሞ ይኖራል።
@danaittekeste7982
@danaittekeste7982 2 месяца назад
ውይ ቲቸር ሰለሞን ምርጥ አማርኛ አስተማሪ ብዙ ብቁ ልጆች ያበቃ በፈለገ ዮርዳኖስ ትምህርት ቤት
@natandane4047
@natandane4047 2 месяца назад
ምርጥ አቀራረብ ነው ትችልበታለህ ሰለሞን እናመሰግናለን
@benai5241
@benai5241 9 месяцев назад
He is an all the time legend!Meluken is my only front line favorite singer ❤Amazing lyrics and music arrangements.
@Black-lioness
@Black-lioness 4 месяца назад
Indeed the vinyl albums are the most expensive on the net.
@Mirkuzz
@Mirkuzz Год назад
እንደሁሌውም እናመሰግናለን በጣም ሰሎሞን :: ግን : ሙሉቀን የመጨረሻ ካሤቱን ያወጣው በ75 ሳይሆን በ1976 ከኢትዮ ስታርስ ባንድ ጋር ያወጣው "ውሃ ወላዋይ" ነው:: ከዛ አሜሪካ ሄዶ ብዙ ኮንሰርቶችና ሰርጎችን ሰርቷል::
@riyadabdi4416
@riyadabdi4416 Год назад
ቴዎድሮስ ታደሰ፣ሙሉቀን መለሰ፣ሂሩት በቀለ ልዩ ናቸው።
@Samson-ip9ci
@Samson-ip9ci 2 месяца назад
Thank you for doing this!
@yemebekele5072
@yemebekele5072 2 месяца назад
በጣም ነዉ የማመሰግንህ: ኡልጂነት: ጊዜ ትዝታ
@millionbiru8727
@millionbiru8727 10 месяцев назад
የዳህላክ ባንድ ዝነኛ አቀናባሪ ዳዊት ይፍሩን፡ አብዛኛውን አልበም ያቀናበረ ሰው ስሙን አንድ ጊዜ ሳታነሳው። ያስተዛዝባል ፕሮግራሙን ሙሉ ያረገው ነበር
@Black-lioness
@Black-lioness 4 месяца назад
Thank you for segment Ato Solomon
@luciadiano8975
@luciadiano8975 2 месяца назад
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 месяца назад
It reminds me Ghion hotel and Addis Ababa Stadium.
@user-lz8vr9zm3i
@user-lz8vr9zm3i 2 месяца назад
Thanks Solomon Kifle for good presentations and I staying with my old days good memories on Muluken Music's lovely one. staying safe and blessed. thanks
@gethab2306
@gethab2306 2 месяца назад
Thank you!
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt 2 месяца назад
Kemuluken males msref betame newe yathenkut gin besheta kebeza men yedereg Nevesun yimarew
@mamok3479
@mamok3479 2 месяца назад
ሙሉቀን 1958 የ 16 አመት ልጅ ከነበረ ፣2016 የሞተው በ74 አመቱ ነበር ማለት ነው።በተረፈ የሙሉቀን የሙዚቃ ችሎታ ወደር የማይገኝለት በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሊጠና እሚገባው ባለሙያ ነው።
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 2 месяца назад
According to Muluken he was born 1946 Ethiopian calander
@mamok3479
@mamok3479 2 месяца назад
@@Abby-hi4sf do the math
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 2 месяца назад
I am refering to Muluken's interview. He said he was 12 years old, when he started singing.
@ThomasOchutho
@ThomasOchutho Месяц назад
Not daid
@user-mo7ol4rc3l
@user-mo7ol4rc3l 2 месяца назад
ይሙሉቀን ዘፈን ዝም ብሎ ይሚነገር እይደለም ሙዚቃ መስራትይሚችል ባለሞያ ነው ነፍስይማር
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 6 месяцев назад
ሠለሞን ክፍሌ ጎበዝ ጋዜጠኛ እሥኪ አንድቀን ሥለ ገጣሚና የዜማ ደራሢ ተሥፋዬ ለሜሣ እንኳን ትንሽ ነገር በል ይልምዬን እወደዋለሁ ግን አድሎ ይመሥላል ።ተሥፋዬ ለሜሣ ሥራዎች የተጫወቱ ድምፃዊያን ጥላሁን ,መሐመድ ,ጌታቸው ካሣ ,አሥቱ ,ዓለማየሁ እሸቴ ,ሒሩት በቀለ ,ቡዝዬ ,ወረታው ,ኤልያሥ ተባባል ,ወደ 960 ግጥም ,600ዜማ የሠራ ነው አርካይቭ በርበር አድርግ እንጂ ዓለምፀሐይ ወዳጆ ም አለች ፋዘር ተሥፋዬ አሉ
@dcghetto
@dcghetto 2 месяца назад
R.I.P legend 💔 💔💔😭😭😭💐💐💐🙏🙏🙏
@fetudirefetuyadessa
@fetudirefetuyadessa 2 месяца назад
❤❤
@wondwosenfisseha3288
@wondwosenfisseha3288 2 месяца назад
ነብስ ይማር
@asfawk123
@asfawk123 2 месяца назад
በጣም ጥሩ አቀራረብ !! በብዙ ሚዲያ ያልተዳሰሱን የሙሉቀንን ስራዎች ፣ አንተ የስራ ባልደረቦቹን አስተያየት በማካተት ሚዛኑን የጠበቀ ምርጥ ዝግጅት አቅርበህልናል !! እናመሰግንሀለን ❤
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 месяца назад
ለአዘጋጁ:-የሚገርመው አንዱንም የሙሉቀንሙዚቃ በቅጡ ሳታሰማን አንተ ብቻ ብዙውን ጊዜ እያወራኽ ጨረስከው! ትንሽ ለሙዚቃዎቹ ጊዜ ብትሰጥ ጥሩ ነበር! በተረፈ ፕሮግራሙን አቀናብረህ ስለ ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ብዙ እንድናውቅ ስላደረግከን ምስጋና ይድረስህ! RIP ኮከቡ ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ!
@momafterhours
@momafterhours 2 месяца назад
On EBS, interview, Muluken said he plaid music for 17 years. We can agree he ended in 1975 but the beginning should be 1968 NOT 1958?
@genenehaile2018
@genenehaile2018 5 месяцев назад
አቶ ሰለሞን በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ሆኖ ሳለ የማይረሳውን ታላቁን ደራሲ ለሙሉቀን ተወዳጅ ዜማዎችን የሰጠ ለምሳሌ ያህል "ንገሪኝ ምነው" ተስፋዬ ለሜሳን እንዴት ረሳኸው????????
@DawitTagegne
@DawitTagegne 2 месяца назад
እዚር ይስጥን .
@fantatilahun8555
@fantatilahun8555 2 месяца назад
REST IN PEACE 😂MY FRIEND , I HAVE A lot TO SAY
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 5 месяцев назад
ጥሩ ዝግጅት ነው ግን ከ ዋልያስ ባንድ ጋርም መስራቱን ምነው ዘነጋሃው ?
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 2 месяца назад
ዘማሪ ሙሉቀን አሁን የክርስቶስ ሆኗል።
@santemedical6802
@santemedical6802 2 месяца назад
yeah.. he was bed ridden, paraplegic and now dead...funny, how jesus didn't come to his rescue..
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 2 месяца назад
@@santemedical6802 Because this world is not his eternal abode. Because his longing was to be separated from this world and live forever with his beloved Lord. Because Jesus wanted to relieve him from the pain of this world forever!
@feedelband205
@feedelband205 2 месяца назад
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 2 месяца назад
ምን ሆንክ ደህና ነህ ምናልባት ሰው ካልነገረህ እየለቀቅ ነው ታውቀዋለህ በህልምህ ከሆነ ደግሞ ስትነቃ በስምአም ብለህ ፀልይ እሺ ማሞ ቂሉ
@yeshitela1645
@yeshitela1645 2 месяца назад
እባክህ አትደጋግም፣ ሙዚቃውን እንስማበት። እስከአሁን ያንተን የመግቢያ ሙዚቃና ያንተን ንግግር ብትቀንሰው?
@Fikr-xb8ug
@Fikr-xb8ug 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 2 месяца назад
ክፍት አፍ ዘላለምህን እንደ ቡሽቲ ታጎበድዳለህ ለመጣው አገር ሰላም እንደሆነ :ህዝብ እያለቀ ነው
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 2 месяца назад
ለ9116 ስድ ባለጌ ያለ አሳዳጊ አድገህ ፣ ዛሬ ከአፍህ የወጣው ክፍት አፍህ ነው ጸያፍ አነጋገር የለቀቀው ። አዛኝ ከሆንክ ገብተህ ተቀላቀል ፣ የህ ለከት ያጣው ቋንቋህ ቁጥጥር ካልተደረገበት ያስበላሃልና ጥንቃቄ አድርግበት !
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 2 месяца назад
Get to the point! By the way, why don't you get rid of your teeth! They are so ugly! You would be better of without them!
Далее
Mengizem media In memory of Muluken Melese
22:25
Просмотров 16 тыс.
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
33:04
Освежился в жаркий день
0:59
Просмотров 3,4 млн