Тёмный

የትዳር ፈተናዎች እና መፍትሔዎቻቸው! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial 

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter

Кино

Опубликовано:

 

12 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 месяца назад
ወይኔ ፀግሽ ልክ በለሀል በፌት ያለቀሱብኝ ይቅርታ ጠይቃለው ስትል የራሴ ትዘ አለኝ ያኔ አፍላ ወጣት ሆኜ ብዙ አልቅሰውብኝ ነበር አሁን ከሀገር ውጭ ከወጣሁ ቆየሁ 14አመት ነኝ የነሱ እንባ ነው ወይ እላለዉ ምንም የተጨበጠ ነገረ የለኝም አንዳንዴ በውስጤ ጥያቄ ይመጣ ነበር ይገርምሀል ይቅርታ ልጠይቅ ወይ እለለዉ ግን ይኑሩ አይኑሩ እማቀው ነገር የለም ሌላ አይደለም አምፈልገው አግኝቻቸው ይቅርታ በጠየኩ ፀግሽ ተባረክ ወንድማችን🙏
@jamiendris9454
@jamiendris9454 3 месяца назад
አይዞን ከቻልክ አድሪሥ ካለህ አገቡም አላገቡም ደዉለህ ይቅርታ ጠይቃቸው የኔ አሥተዋይ
@TsigeGebresilaseHagos-qg6mp
@TsigeGebresilaseHagos-qg6mp 2 месяца назад
❤🎉.❤.ቨ፣​@@jamiendris9454
@user-qd6ez5zi9i
@user-qd6ez5zi9i Месяц назад
እደው ወይኔ አንተ ሰው እዴት በግል ላግኝህ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Месяц назад
@@jamiendris9454 አረ ሴት ነኝ
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል! የበደልካቸው አሁን ስብራቱን አልፈውት ትዝታውን በጠባሳ ብቻ ይዘውት ይሆናል። ግን በንፁህ ልብ የቀረቡህን ከድተህ ልባቸውን መስበርህን ዛሬ አንተ ተረድተኸው ይሆናል። እነሱን ባታድናቸውም ይቅርታ መጠየቅ ግን አንድ በጎ ነገር ነው፣ ይበልጡን ደግሞ ፈጣሪህን ሰው በማሳዘንህ ዘወትር ይቅርታ ጠይቅ።
@AzalechMarkos
@AzalechMarkos 27 дней назад
ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኛሁልህ ፀግሽ ይሄ ከለይ የተቀበልከዉ ፀጋ ነዉ እንጂ ከስጋም ሀሳብ የምማነጭ አይደለም ዘመንህ ይለምልም
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 3 месяца назад
❤ የት ነበርክ ብራዘር። ትክክለኛ አማካሪ ነህ። ፈጣሪ ይባርክህ።❤❤❤
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 2 месяца назад
በእጮኝነት አሰከ 40 ዓመት ቆይታ ስትለያይ እድሜልኳን ስታለቅስ ትኖራለች ብለሀል ?ለምን? ከትዳር ውጪ እኮ ሌላ ውብ ህይወት አለ ፡ሴት ልጅ በእርግጥ የመውለድ ግዜዋ ሊያልፍ ይችላል , የመውለድ ግዜዋ ስላለፈ ግን ቀሪ እድሚዋን ስታነባ ትኖራለች ማለት ግን ትልቅ ስህተት ነው፣ የኢሮፕ ሲቶች ከ90% በላይ አላገቡም ወይነም አግብተው ፈተው ብቻቸውን በደስታ ይኖራሉ እናም ሰው የሚኖረው የሚያልፈውም እግዚአብሔር ባዘዘለት የህይወት መንገድ ነው።
@FygGuv
@FygGuv 3 месяца назад
በጣምምም ተለወጨበታለሁ ተባረኩ ❤❤❤ ሰዉ በሰፈረበት መሰፈሪያ መሰፈሩ ግድ ነዉ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
በእውነት የሚደንቅ ሼጋ ትምህርት እናመሰግናለን
@zinab8199
@zinab8199 3 месяца назад
ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባቹሀል😍 ትምህርቱ ልዩ ነው👍👌👌
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 3 месяца назад
Thank you ❤❤❤ continue ❤
@titiyababe9490
@titiyababe9490 3 месяца назад
I'm always enjoy it to listen to you , thank you 🙏
@user-xz3ly4vv8o
@user-xz3ly4vv8o 2 месяца назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ። እናመሰግናለን ።
@bmm3152
@bmm3152 2 месяца назад
መሸ አለህ ምርጥ ትምህርት ነዉ ተበራኩ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@genethailu2321
@genethailu2321 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የበለጠ ለመስራት ፈጣሪ ጥበቡና ማስተዋሉን ያድልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tg.kefelw
@tg.kefelw 3 месяца назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@rutahagos1514
@rutahagos1514 3 месяца назад
🎉Thanks so much my best 👑💎✨️Always I'm proud of ❤️GBU all your family ❤🙏🏻keep going ✌️
@eyerusalemkahsay2983
@eyerusalemkahsay2983 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 месяца назад
ብዙ ወንዶች የሴቶችን ልፋት መና ያደርጋሉ
@raheltekle4037
@raheltekle4037 2 месяца назад
Yes
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 месяца назад
💯❤
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759 2 месяца назад
ትክክል
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 3 месяца назад
በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ምክር ነበር በርቱሉን❤
@user-fz5ji8bh4f
@user-fz5ji8bh4f Месяц назад
ባለትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት የ15እና የ13አመትልጆች አሉኝ ባለቤቴ በጣም ሀይለኛ ነው ከሰውጋር ስግባባ አይወድም ከተወለድ ጀምሮ ብዙ ፈቸና አይቻለሁ አሁን ግን በጣም መሮኛለሰ የሱ ድላና የሱ ዛቻ ሰለቸኝ አሁን ግን ከሚገለኝ ቤቱን ለቅቄ መውጣት ይሻለኛል ልጆቼ እናታቸውንም አባትም ከሚያጡ ይህን አስቢያለሁ ግራ ስለገባኝ ነው
@selamawitetube3085
@selamawitetube3085 Месяц назад
አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር አባቴ አለ ፀልይ ልጆችሽን ጥለሽ የትም አትሂጂ እነሱ ሀብቶሽ ናቸው❤❤❤
@user-zu2pk9uf3w
@user-zu2pk9uf3w 14 дней назад
አትውጭ,,ማማየ,,,ለልጆችሸ,,ኑሪ
@shewakirstakele6398
@shewakirstakele6398 12 дней назад
እስኪ ሀሳብሽን ሁሉ ለፈጣሪ ስጭና ስለ ባልሽ ባህሪ አጥብቀሽ እንድትጸልይለት እጠይቅሻለሁ ወዶ ለይሆን ይችላል። ጤንትሽ ላይ ልጆችሽ ላይ ትኩረት አድርጊ። አይዞሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ።
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 2 месяца назад
Thank you 🙏
@sisayshirko2215
@sisayshirko2215 2 месяца назад
Good idea
@user-fv8qx5kk5l
@user-fv8qx5kk5l 2 месяца назад
ትክክል
@ElsadigAhmedKashkosh
@ElsadigAhmedKashkosh 2 месяца назад
Enamesegnalen. ❤❤❤
@tsionadinew7369
@tsionadinew7369 2 месяца назад
ፀግሽ ምርጥ ሰዉ ተባረክ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 месяца назад
ዋውትልቅ:ትምርትነው
@AdenechMelero-mg6nb
@AdenechMelero-mg6nb 4 дня назад
geta yebareki eneee beze temertete bezuu temeralwe
@ExcitedBoardGames-kw3ir
@ExcitedBoardGames-kw3ir 2 месяца назад
ፀጋዉ ይብዛልክ
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 месяца назад
አመሠግናለሁ ! ጥሩ አመለካከት ፣ የደስታ አስተምሮ ነው በርታ ፀጋ ይብዛልህ !!
@DeribeGedecha
@DeribeGedecha 3 месяца назад
በርቱልን
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 месяца назад
አማራጭ ሲገኙ ያፈገፍጋሉ ትክክል
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 Месяц назад
በጣአም አሰተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍👍👍👍👍👍እድሜናጤና ሰላም ያብዛላችሁ
@AlmazMeqre
@AlmazMeqre Месяц назад
Thanks ❤❤🙏🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 6 дней назад
THANK you ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
እኔ አሁናው በጣም የቆጨኝ ቆርቤ አግብቸ ታፍታን አሁን ወንድ የሚባል አልቀርብም እሱናው ትዚ የሚለኝ ግን 80ሳናወርድ ሌላ ጋ ሂዶ ልጅ ወልዶ እየኖር ናው እኔም። ዱባይ ናኝ ሳሰብ ለወደፊት ሌላሰው አላምንም
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 2 месяца назад
Thank 🥰you
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 3 месяца назад
😊😊😊😊betam teru new asetemari new gini tidari ke egizari kalihon fetena new
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
አመሰግናለው
@zenashetades9288
@zenashetades9288 2 месяца назад
አመሠግናለው
@seidamohammed
@seidamohammed 3 месяца назад
Atetegeb beyehalew❤
@tigist9810
@tigist9810 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ እንቁዎች በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 3 месяца назад
Geta eyesus yibarkih❤❤😘😘😘😘😭
@shalomshalom851
@shalomshalom851 2 месяца назад
Hallo please where can I find this book?
@user-vt5en9gr1s
@user-vt5en9gr1s 3 месяца назад
❤❤😊
@estifalex-ll4zf
@estifalex-ll4zf 2 месяца назад
Enamesgenalen
@fanosgalalcha8664
@fanosgalalcha8664 2 месяца назад
Gazetegna teyikiw enji clear sayhon hasaboch eyetalefu new min honesh new
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Enkuan beselam metachen
@melessechdegu
@melessechdegu 2 месяца назад
ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KalebHiwot
@KalebHiwot 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@lt963
@lt963 3 месяца назад
Loved " misitih dehina nat wey?"
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@user-hx3vz9wr7d
@user-hx3vz9wr7d 2 месяца назад
Bxam dasi yelaal❤❤❤❤🎉🎉
@tadeiysewaswa2607
@tadeiysewaswa2607 2 месяца назад
❤❤❤❤
@zewudeshetu1433
@zewudeshetu1433 3 месяца назад
እረባክህ ወድሜ ጥሩ አማካሪ ነህ በጣም ችግር ዉስጥ ነኝ በዉስጥ መስመር አናግረኝ እስኪ በናትህ ልጆቼን ታደጋቸዉ
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial 3 месяца назад
ወደ 0970704050 ይደውሉልን።
@woinshetantero520
@woinshetantero520 Месяц назад
💕💕💕💕💕👏👏👏
@berryaman
@berryaman 2 месяца назад
የኔ ጀግና አንተ ግን አግብተሀል❤
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 месяца назад
😂😂😂
@user-pi7rs4nd8g
@user-pi7rs4nd8g 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 ከባድ ጥያቄ 😅😅😅😅😅
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet Ewunet Betam Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@hirutsello3394
@hirutsello3394 2 месяца назад
Yameralll
@GsgFds-nb3rz
@GsgFds-nb3rz 2 месяца назад
እኔ እዉጭሀገር ነዉ የመስመር ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ
@Hdeh-ef1kh
@Hdeh-ef1kh Месяц назад
ገነ ትለት ነው የገኜውህ እስከ ዘሬ ይህን ምክር ብሰማ ይት ለደረስን ተበረክ በጠም ነው ምነመሰግንን
@SeadaSeadaaa
@SeadaSeadaaa 3 месяца назад
Yene hywet Tarik new betdare desta yelegim gen lela hulem negr alegi Mekina bet ljoch gera gebtogial
@user-zu2pk9uf3w
@user-zu2pk9uf3w 14 дней назад
😀😀😀😀😍😍😍አቤት,የመጀመሪያማ,,ፀግሽ,,😂😂,,ባሌ,አስቸጋሪ,,ነበር,,,,በዛ,,ነገር,,,😂😂❤
@rozakedir3490
@rozakedir3490 Месяц назад
ወንድሜ ባሌን እወደዋለሁ ግን ምንም የማይረዳኝ ሰው ነው ለምሳሌ ቀለብ ጨርሼ ቁጭ ብያለሁ ወይ በወር አስቦ ብር አይሰጠኝም ወይ ደግሞ በሰአቱ አያቀርብልኝም እሱ ብቻ ሳይሆን ቅባት አይለኝ ምንም በቃ አንዳንዴ ጥፊ ጥፊ ነው ሚለኝ እስቲ ይሄንን ሰው ምን ትመክረዋለህ?
@ekramekram5976
@ekramekram5976 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 2 месяца назад
እኔም ባሌም ይወደኛል😢😢 ግን ልንግባባ አልቻልንም እኔሥደት ነይ ቆይእኔ አይስደት😢
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 Месяц назад
እኔም በጣም ይወደኝ ነበር የመጀመሪያ ባልና ሚስት ነን ግን 5አመት ይሆነና በስደት ነን አድ ወድልጁ አፍርተናል በጣም የምን ንከባበር ባልና ሚስት ነበር አሁን ላይ ግን ምንም ልንግባባ አልቻልነም አሁላይ ይበሳጭብኛን እና አፍ ላይ ነን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 2 месяца назад
ደና ናት ወይ ጠይቃት 😂😂😂ተመቸኝ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 месяца назад
እናመስግናለን!መፅሐፉ የት ይገኛል? ዉጭ አገር ለሚኖሩ?
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial 3 месяца назад
ወደ 0970704050 ደውለው ይዘዙን!
@user-ck3lr1zx4c
@user-ck3lr1zx4c 3 месяца назад
Ay Tsegish yanten program mesmat des yilegnal gin betam yaslekisegnal tidare min largew bale minim yememar filagot yelewm meftat alifeligim yemifetaw balen bicha sayihon lignochenm silehon gin malkes endibekagn tseliyilgn thanks
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 3 месяца назад
መድሃኒኣለም ይርዳሽ😢😢😢😢😢😢😢
@MariaAbedoshe
@MariaAbedoshe Месяц назад
ትዳሬ ችግር ውሰጥ ነው በውስጥ መስመር ማናገር ብትችል
@user-fs4ov9iz3f
@user-fs4ov9iz3f Месяц назад
በጣመ ወደደክህ መከርሀ ደስ የልአለ ት ቃቀፎ ምትኝት ያልክው ጥረ ነው ለጃ ች ሀን ክምብተን ያደናለ ተልያየቶ ማደር ጥ ሩ አየአየድልም??
@GetaalemFante
@GetaalemFante Месяц назад
እኔም ግራ የገባው ሂውት እየኖርኩ ነው እፍፍፍፍ
@sikosilo610
@sikosilo610 2 месяца назад
እኔምየትዳርንጣአምሳላዉቅአግብቼአሁንዋጋእያሥከፈለኝነዉጠባሳዉአልዲንምአለኝምንላዲርግፀግሺእርዳኝ
@estifalex-ll4zf
@estifalex-ll4zf 2 месяца назад
10q
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b 3 месяца назад
እረ በማራም ቁጥር ስጡኚ ትዳሬ ሊበተነዉ ወስኛለሁ ግን እሲ እናተ እምትሉኚን ልስማ ለዉጥ ካለዉ ቁጥር ስጡኚ እማገኚበት
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial 3 месяца назад
ወደ 0970704050 ይደውሉልን።
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 3 месяца назад
ችግሩ ከንች ከሆና ትግስት አድርገሽ አስተከክል ትዳር ፈተናው ብዙ ነው ምነልበት በሱ ችግር ከሆና ከባድ ነው
@seidamohammed
@seidamohammed 3 месяца назад
@@BdbbBbsb-th9tm yanchinm selk askemchelat 😂
@almazdesta1743
@almazdesta1743 2 месяца назад
እኔም ወስኜ ግራ ተጋብቼ ብቻሄን ላወራ ምንም አልቀረኝም
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 2 месяца назад
ወሬ አታብዙ!! ጋብቻ ተፈጥራዊ አይደለም:: ሊሰምርም ላይሰምርም ይችላል::
@user-qd6ez5zi9i
@user-qd6ez5zi9i Месяц назад
የገገማ ሰው ኮሜት አይ
@shewakirstakele6398
@shewakirstakele6398 12 дней назад
ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መለካም አይደለም የሚለው የእግዚያብሔር ቃልስ?
@alaamm5123
@alaamm5123 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@estifalex-ll4zf
@estifalex-ll4zf 2 месяца назад
Enamesgenalen
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@wudeasfaw3561
@wudeasfaw3561 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-pq2yv4uu5r
@user-pq2yv4uu5r 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
Жидкие носки)))
00:19
Просмотров 1,2 млн