Тёмный

//የት ናቸው?// "የዶክሌ መጨረሻ እጅግ አሳዛኝ ነበር ... ስልኩን አለማንሳቴ ሁሌም ይቆጨኛል" /በቅዳሜን ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 195 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@semaetalem5541
@semaetalem5541 8 месяцев назад
በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ፣ እናታችሁን በደንብ ተንከባከቡ። በተረፈ አታልቅሱ እሺ፣ እግዚአብሔር ነው የሁሉም ባለቤት፣ እንደዚህ ውብ አድርጎ በጤና ሥላኖራችሁ፣ ይህችን የመሰለች ውብ እናታችሁም ሥላለች ደሥተኛ ሁኑ። ማልቀስ ይሁን ግን አትዘኑ።
@fatuma381
@fatuma381 8 месяцев назад
በነካ. እጃችሁ. የታምራት፣ዴስታን ቤተሰብ ጠይቁአቸው ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢
@AffectionateBobsleigh-ww7cg
@AffectionateBobsleigh-ww7cg 8 месяцев назад
❤❤❤
@MuluGermay
@MuluGermay 8 месяцев назад
❤❤❤❤😢
@peacelove2741
@peacelove2741 8 месяцев назад
Ebs ምርጥ ሜድያ respect......ነብሱን ይማረውና የኮሜድያን ተስፋየ ካሳ ቤተሰቦችን ለኢትዮጵያ ህዝብ የማስተዎወቅ ግዴታቹን ተወጡት በጣም ዘግይታችዎል ።
@abdelaabde929
@abdelaabde929 8 месяцев назад
Betam hulem masebewe new ye Hagerachen Andegna best of the best tesfaye kasa wedsum gora belu
@nazitytube8355
@nazitytube8355 8 месяцев назад
በነገራችን ላይ ተሻገር የእውነት ትልቅ ሰው ነው እኔም ስለ ተሻገር ጥሩነት አስረግጬ እናገራለው በኔ ህይወት ውስጥም ትልቅ ቦታ ያለው ልጅ ነው እና ተሽዬ እግዚአብሔር በልጅህ ይባርክህ የኔ ሰው እኔም ሳመሰግንህ በታላቅ አክብሮት ነው 🙏🙏🙏🙏
@gedifmulugeta9650
@gedifmulugeta9650 8 месяцев назад
የዶክሌ ቤተሰብ እንዲህ ሰላም መሆናቸው ደስ ይላል። እግዚአብሔር ነፍሱን ያሳርፍ። ዮኒ እናመሰግናለን።
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 8 месяцев назад
ስው ሞቶ እንኳን ሲያስቡት መንፈሱ ደግነቱ በትዝታ ደስ ካሰኝ መባረክ ነው!አይዛቹሁ ያላቹሁ ፍቅር መፅናኛ ይሁናቹሁ!!
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l 8 месяцев назад
ልጆቹ በጣም ያምራሉ እናታቸውም በጣም ደሰ የምትል መልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 8 месяцев назад
ፍልፍሉ ዶክሌ በጣም የምወዳቸው ከልቤ የሚያስቁኝ ኮመዲያኖች እና ልጅ ያሬድ እንደዛሬው ሳይባልግ
@amjemal
@amjemal 8 месяцев назад
እኔም የወንደሰን'ዶክሌ' ቀልድ በጣም ከሚያስቀኝ አንዱ ነኝ፤ ከዚህ አለም ህይወት ሲለይ..(ነብስ ይማር) ቤተሰቡ እንዴት ይሆኑ እያልኩ አስብ ነበር፤ እንዲህ ጠንካራ እናት ስትኖር እና ልጆች ሲባረኩ, ያፅናናል, ደስ ይላል ።
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 8 месяцев назад
የወለደ ሞተ አይባልም ሚባል ተረት በዶክሌ አይተናል ትውልድ ይቀጥላል ደሞ ቆንጆ ልጆች ሚስቱ ጠንካራ ❤እድሜ ይስጥሽ ለልጆችሽ E B S እንዲ መጠየቃቹሁ ደስ ይላል ቤተሠብ ያለበትን ማሳወቅ ዶክሌ የልጅነት ትዝታችን ነበር ነብስ ይማር
@abby8509
@abby8509 8 месяцев назад
አድገው ነብስ አውቀው እደዚህ እራሳቸውን አውቀው ስላየሁ ልጆቹን ቤተሰቦቹ ደስብሎኛል እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 8 месяцев назад
ነብስ ይማር ለመላው ቤተስብ ወዳጆቸን መጸናናትን ይስጥልን
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink 8 месяцев назад
ያላችሁትን እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ወንድማችንን በአብርሃም በይሕስቅ ቦታ ያሳራፍልን።
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 8 месяцев назад
ዶክሌ ፀደቀ እንጂ ሹሉቃም ስሙ ነበር እኮ እኛ እቤት ውስጥ ሹሉቃ እየተባባልን ነበር የምንጠራራው የእውነት የሱን ሞት የሰማው እለት የቅርቤን ሰው ያጣሁ ያህል ነው የተሰማኝ ከትንሽነቴ ጀምሮ ስለምወደው እና ስለምከታተለው ነው መሰለኝ
@radethuae9724
@radethuae9724 8 месяцев назад
ሹልቃ የሚባለው ያ ሸይጣን ያሬድ ነው
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 8 месяцев назад
@@radethuae9724 ሹሉቃ ሻምባ ሂኢ ዶክሌ ነው እሱ የሹሉቃ ልጅ ነኝ ብሎ ነው የሚሰራው ልብ ብለሽ እዪው ሆዴ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በፍሬ ተባርኳል እግዚአብሔር ያፅናናችሁ
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d 8 месяцев назад
ቀልድ በዶክሌ ጊዜ ቀረ ነብሱን ይማረው አሁን ቀልድ አይሉት ለቅሶ ጆሮአችንን ያደነቁሩናል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 месяцев назад
ዶክልዬ ልጆችህ እንዲህ አድገው እራሳቸውን ችለው ማየት ደስ ይላል ❤
@user-jk8tz7sz6m
@user-jk8tz7sz6m 8 месяцев назад
አላህ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣችሁ 😭😭😭እናታችሁን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ያቆይላችሁ
@user-hw4kf4wx3y
@user-hw4kf4wx3y 8 месяцев назад
ሁላቸውም ከኔ ጋር ነዉ ሚቀራረበው ይላሉ ምን ያህል ቢወዱት ነዉ😢❤ፅናቱ ይስጣችሁ
@TihitnaAragaw
@TihitnaAragaw 8 месяцев назад
ከልቡ የሀገር ሀብት መልካም አባት ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል ከይቅርታ ጋ ማሚ የአንገቷ ከድሮም ነው? ማዘሬ የአዮዲን እጥረት ብለዋት ታክማለችና የሰው አንገት ዝም ብዬ አያለሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
@mememekdi6705
@mememekdi6705 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 8 месяцев назад
አይዟቹ አባትን ማጣት ከባድ ነው በጣም የግር እሳት ነው አባቴ አላህ በጀነት ያኑረው አባታቹ አልሞተም ሁሌም ሲታወስ ይኖራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eskatube3056
@eskatube3056 8 месяцев назад
የሚያምሩ ልጆች ወጣት እና ደርባባ እናት እግዚአብሔር ያፅናችሁ::
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 8 месяцев назад
በጣም ደሰ ይላል በርቱ ሌሎቹንም ጠይቁ ኢቢኤሰ ይለያል
@semharyacob2764
@semharyacob2764 7 месяцев назад
ነፍስህን ይማረው ወንድማችን ሳቃችን በቤተሰቡ በጣም ደስ ይላሉ ልጆቹ የተረጋጉ እናትዬ የአንቺ የልፋት ውጤት ነው ከፍ በይ❤❤❤❤
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 8 месяцев назад
ዶክሌ አልሞተም ባለቤቱ ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 8 месяцев назад
ሞቱ ክፉ ሞት ጨካኝ ነብስ ይማር እናንተም እንዴዚህ ሁናችሁ ስላየዃችው ዴስ ብሎኛል
@yaheyazekeriya6365
@yaheyazekeriya6365 8 месяцев назад
እንዲህ ቤተሰብ ያለው አይመስለኝም ነበር ይህን በማየቴ ደስ ብሎኛል
@Kalkidan727
@Kalkidan727 8 месяцев назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን መቼም አንረሳህም ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ይጠብቅ
@-feshetamedia3296
@-feshetamedia3296 8 месяцев назад
የሞት መድሃኒቱ መውለድ ይባላል ዶክሌ በህይወት ባይኖር ግን በልጆቹ ሁሌም ይጠራል ይታወሳል ነፍስ ይማር ዶክሌ
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s 8 месяцев назад
የፀዱ ቤተሠቦች በጣም የምወደዉ ኮሜዲ ነበር😢 ልጆቹን አላህ ያሣድጋቸዉ❤
@festube9044
@festube9044 8 месяцев назад
ለዛ ነው ebs ይለያል የምለው በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት። ዶክሌ ነብስ ይማር😢
@meseretmeleku5643
@meseretmeleku5643 8 месяцев назад
ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 8 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ወንደሰን ነፍስ ይማር
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 8 месяцев назад
እግዚያብሄር ይስጣችሁ ebs ጥሩ እናት ነሽ ዮኒየ አድናቂህ ነኝ
@mekdishewa7113
@mekdishewa7113 8 месяцев назад
ዶክሌ ነፍስ ይማር
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 8 месяцев назад
እግዛቤር ይህንን ቤተሰብ ይጠብቅ የወንድማችንን ቤተሰብ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 8 месяцев назад
ማዘር ጠንከራ ነች ቀሪ ዘመንሸን ፈጣሪ የደሰታ የሰላም የጤና የበረከት ያርግልሸ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 8 месяцев назад
ማጣቱን ደብቆ እንዳናውቅበት ነው ያሳደገን.....😢 አንዳንድ አገላለፆች 🤔🤔🤔 አያያዛችሁ አባታችሁ ቢያልፍም ያኮራል። ነፍስ ይማር።
@user-wj5km6bp3n
@user-wj5km6bp3n 8 месяцев назад
እንደዚ ቤተሰብ እዳለው አላውቅም እግዚሀቢሄር ነፍሱን የማረው በርቱ
@Song-Ram
@Song-Ram 8 месяцев назад
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ እናታቹን ተንከቧከቧት
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 8 месяцев назад
ጀግና እናት ነሽ❤❤❤❤❤❤ አሁን ደሞ ❤❤❤❤
@Guygreat1441
@Guygreat1441 7 месяцев назад
Yes, Teshager is an awesome very kind friend. He always knows when someone needs help, it's amazing.
@Amnen21
@Amnen21 8 месяцев назад
ዶክሎ ኢትዮጵያውያን አንርስክም ❤
@abebeyitnna9751
@abebeyitnna9751 8 месяцев назад
Omg what a beautiful and humble families .Dokle was a friend of mine here in VA,we used to hung out,go places have fun every which way we can.He's soooo funny positive attitude level headed smart guy, always surrounded by young ,young at hearts ( WOMESH) and of course older people. He looks happy always keeps his head up proud of his families back in Addis and never complain regardless of the situation he encountered.life is a journey ,we live to die..and that is our destiny. Nothing lasts for ever ,I truly missed you dockle rest in peace!!
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 7 месяцев назад
May God give you strength and blessings 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 8 месяцев назад
ዶክሌ ነብሰ ይማር
@Ethi912
@Ethi912 8 месяцев назад
ጉብዝ ልጆች በርቱ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ❤
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 8 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ
@AffectionateBobsleigh-ww7cg
@AffectionateBobsleigh-ww7cg 8 месяцев назад
🤲🤲🤲
@user-oo4hx8rc3t
@user-oo4hx8rc3t 8 месяцев назад
ዶክሌ ወንድሜ እንደዚህ ደርሳችሁለት ቢያያችሁ እንዴት ደስ ይል ነበር። ልጆቹን ወደ አሜሪካ ለማምጣት በጣም ነበር የሚጨነቀው። ነብሱን በገነት ያኑራት።
@lubuselgen8185
@lubuselgen8185 8 месяцев назад
እውነት ለመናገር በጣም ጥሩ ሰው ነው ከጥበብ ውጪ ባለው የስራው ሙያ ጎበዝ ሰው ነው።😢የእውነት ሰው ነበር😢
@mikywolday4180
@mikywolday4180 8 месяцев назад
he had beautiful family rest and peace our legend 😢
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 8 месяцев назад
እናታችሁም ልጆቹም ቆንጆ ቆንጆ ናቸው ሲስቁ ሲያምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰
@est2729
@est2729 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑራት እናንተም መጽናናትን ይስጣችሁ በርቱ እናታችሁን ተንከባከቡ ሁሉም ያልፋል🙏
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 месяцев назад
ነፍሰ ይማር 😢😢😢😢😢😢
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 8 месяцев назад
ዶክሌበጣም የምወደው ቀልደኛ። ነፍስህን በገነት ያኑረው።
@robelz2699
@robelz2699 8 месяцев назад
ልጆቹ በጣም ሀዘንእና ናፍቆት ኣላቸው።
@user-xl7vq2gl2h
@user-xl7vq2gl2h 8 месяцев назад
ዮናስ እባክህን ፍራፍሉን እቤቱ ተገኝተህ ከነባለቤቱ እና ከነልጆቹ ረጅም ኢንተርቪው አድርግልን ❤
@makedimakedi560
@makedimakedi560 8 месяцев назад
ለማቹ ነፍስ ይማር ለናንተም እግዚያብሄር ያብርታችው ደስ ስትሎ ሰላም ፍቅር ጤና እድገት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችው
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 8 месяцев назад
ማሻ አላህ እንዴዚህ ብዙ ልጆች አሉት የወለዴ ሠው ሞተ አይባልም
@AffectionateBobsleigh-ww7cg
@AffectionateBobsleigh-ww7cg 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 8 месяцев назад
ነብስ ይማር 😢ቆንጆ በተሰብ አለዉ አይረሳም
@tsiongelana7029
@tsiongelana7029 7 месяцев назад
ደስ የሚሉ ስነምግባር ያላቸው ኩሩ ቤተሰብ
@Fikrte-wk7qp
@Fikrte-wk7qp 7 месяцев назад
የአገታቸው መሀተብ ሲያምር
@bethelhemb1659
@bethelhemb1659 8 месяцев назад
አይዟችሁ በርቱ ሰው መልካም ነገር አርጎ ከሄደ ትልቅ ነገር ነው
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 8 месяцев назад
የልጂ ልጅ የብቃሽ ማሚየ ጀግና እናት ilove you too❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤me erteara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 8 месяцев назад
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ያጥናችሁ
@gggg6719
@gggg6719 8 месяцев назад
Wow beautiful families happy to see you guys ...RIP legend
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 8 месяцев назад
አባታችሁ ምሰኪን የእግዚአብሄ በግ ነበር እሱን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑራት
@AA-114
@AA-114 8 месяцев назад
Dokle, one of the best comedians of all times, respected and humble was a gentleman. Unlike other so called celebrities, he was down to earth, select where and when to throw funny words and modify the situations accordingly. May God bless his family and rest his soul in heaven.
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 8 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤❤
@BenjaminCanada
@BenjaminCanada 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸዉ
@osmanbelachew1342
@osmanbelachew1342 7 месяцев назад
Teshagre we proud on you, allha will rewards you by health and age
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 8 месяцев назад
በጣም የሚወድ ነበር ፈጣሪ ነብሱን ይማረው
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 8 месяцев назад
Great Job Dokle was greatest Comedian
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 8 месяцев назад
ነፍስ ይማር
@user-vu4sd6og3e
@user-vu4sd6og3e 8 месяцев назад
መችነው የሞተውው
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 8 месяцев назад
በታማኝ በየነ ሾው የዶክሌን ኢንተርቪው ቅርብቀንአይቸውነበር😢
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 8 месяцев назад
እንኳን እናንተ ልጆቹ እኛም ከልብ አዝነናል 😢 ሆኖም ግን እንዲህ ስትታዬ ከልብ ደስ ትላላችሁ 😊
@bayushgirma1075
@bayushgirma1075 8 месяцев назад
Enikonim Liji Norawu Nebisu Basalam Tirafa Nabis Yimar
@radethuae9724
@radethuae9724 8 месяцев назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ 🙏😭
@mababa6556
@mababa6556 8 месяцев назад
may god be with you
@zouditasama3211
@zouditasama3211 8 месяцев назад
ላባታችሁ ነብሥ ይማር 😢 ግን ወዱልጂ እደወድ ይሁን ፀጉሩ ይሠቀጥጣል የጠቋይ ፀጉር አሥመሥሎ አጭ
@melkamubeyene2571
@melkamubeyene2571 7 месяцев назад
ነፍሰ ይማር
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 8 месяцев назад
በስማም በዕተባቸው ሲያምር
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 8 месяцев назад
ምርጥ ኮሜዲነበር ነፍስይማር ጠንክሩ ❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 месяцев назад
እንዴት ደስ ይላል ማዕተባቸው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 8 месяцев назад
ማርያምን በጣም ልቤን የነካው እናተ እንደዚህ አድጋችው ባየ ወይ ከሞቱ የናተ እዚህ መድረሳቸውን ባየ ብዬ ወይ እኔን እኔን አባቴ
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 8 месяцев назад
ነብስ ይማር የልጅነት ትዝታችን ነው ዲኩሌ ይሆናስ ሌላም አቅርብልን በህይወት የለሉ አርቲስቶች ቤተሰብ የት አሉ ብሎ ማስታወስ በጣም ደስ ይላል ኢቢስ ትለያላችሁ እናመሰግናለን❤🙏
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 8 месяцев назад
This children is so beautiful wow
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 7 месяцев назад
ነፍሱን ይማር 😢😢ፈጣሪ ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ሑላችንም ወደዛውነን
@teg22345
@teg22345 8 месяцев назад
Nice family ❤❤❤❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 7 месяцев назад
እፍሰ ይማር
@adanemekonnen737
@adanemekonnen737 8 месяцев назад
May he R.I.P in the hands of our Heavenly Father & God Bless u all. 🙏 🙌💚
@henokmehari7488
@henokmehari7488 8 месяцев назад
ድኩሌ ተስፋዬ ካሳ የልጅነት ትዝታችን ።
@saradezi8588
@saradezi8588 8 месяцев назад
ነፍስ ይማር🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@saudihosen8183
@saudihosen8183 8 месяцев назад
ቤት ተገዛቶላቸው ነው የበፊቱ ቤታቸው ኢሄአልነበረም
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 8 месяцев назад
ketekra enat jerba tekara lijoch mashllha hulum konjo serat yalchew nachew
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 8 месяцев назад
ደስ የሚል ቤተሰብ
@Focus_Point101
@Focus_Point101 8 месяцев назад
Soulful show, keep it up yoni!
@user-sf5pb1dx8f
@user-sf5pb1dx8f 8 месяцев назад
አርስቲስ ተዘራ ለማ ቤተሰቦቺ ይቅረቡልን እምትሉ
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 8 месяцев назад
ዮኒ የት ናቸው የሚለው ፕሮግራምህ እጅግ ደስ ይላል እባክህ ሀሁለት ሰው ላስታውስህ ሙዚቀኛ አለማየሁ ኤር ጳ ቤተሰቦች እና እሱ ያለበት ሁኔታ።ሁለተኛው የት ናቸው የበጋው መብረቅ የጀነራል ጀገማ ኬሎ ቤተሰቦችንና የጀግናውን ታሪክ ብታጋራን
@sphonetastic7544
@sphonetastic7544 7 месяцев назад
Nebs yimar❤❤❤
Далее
ХОРОШО ЧТО ЗАМЕТИЛ
0:22
Просмотров 3,3 млн
телега - hahalivars
0:58
Просмотров 2,3 млн