Тёмный

የቶንዴን እናት ከረጅም ቆይታ በኋላ ከአሜሪካ ስንቀበላት | ባቢ 6 ወር ያላንቺ ያሳለፍኩትን ጊዜ ልንገርሽ | ቤተሰቡን ያስደሰተ ሰርፕራይዝ 

Frie Dagi Family
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

ማሚ ከረጅም ቆይታ በኋላ ከአሜሪካ ስንቀበላት | ባቢ 6 ወር ያላንቺ ያሳለፍኩትን ጊዜ ልንገርሽ | ቤተሰቡን ያስደሰተ ሰርፕራይዝ
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም ru-vid.com...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
ru-vid.com...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Развлечения

Опубликовано:

 

10 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 219   
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Месяц назад
ፍሬ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ አበባ እና ደብዳቤ ተላከላት | ቶንዴ በጥፊ መታኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dD8KpF3PeTc.html
@bamlakmulugeta275
@bamlakmulugeta275 Месяц назад
የቶንዴ አባት አንደኛ ናቸዉ ደስሲሉ ❤❤❤ይቅርታ ግን እናትየዉ ይከብዳሉ
@fitsummahi3964
@fitsummahi3964 Месяц назад
ወዮ ሰው ያልበላውን ያካል😂
@bamlakmulugeta275
@bamlakmulugeta275 Месяц назад
@@fitsummahi3964 ነይ አብረን እንከክ
@abuyared5479
@abuyared5479 Месяц назад
ይሄን ቤተሰብ በጣም እወደዋለሁ ለምን ሁለት መቶ ሺ አናስገባቹውም ይገባቸዋል❤❤❤
@zebutube9644
@zebutube9644 Месяц назад
🤰 ነኝ ላይክ አድርጉልኝ አምሮኝ ነው 😢
@adsdj3859
@adsdj3859 Месяц назад
አረ ተዋት ግዴታ አይደለም ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይሰጡ እንዴ?የወሬ ያለህ ካልሆነ በስተቀር አይታችሁ የምትጨምሩት ነገር የለም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Месяц назад
የኔ ማር ልጃችሁ ግን ልባም ናት እውነት ጉልበት ስትስም የኔ ማር እድግ በይልኝ❤
@hanlove412
@hanlove412 Месяц назад
አስተዳደግ ነዋ ልጅን የሚቀርፀው ቤተሰብ ነው❤
@etalem3581
@etalem3581 Месяц назад
ልጅ የሚመሰለው መሰረቱን ቤተሰቦቿ መልካም ሰነምግባር ስላላቸው ነው
@hana12261
@hana12261 Месяц назад
ካስተዳደግ ነው ልጅ በሰነስራት ካሳደግሽ እደዚ ነው ፈጣሪ እዳው ቤታቸው ልጅ በልጅ ያርግላቸው ያረብ ዱዋዬ ነው
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Месяц назад
እውነት ነው እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ታድርስላቸው ደስ ይላሉ ቤተሰቡ ሁሉ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
ቶንዴና ፍሬ 1ዷ ልጃቹን ሺ ያርግላቹ በ ጨዋስነምግ ባር ያሳደጋቹ ምርጥ ናቹ ማሚናባቢን ጉልበት ሳም ነው ምታደርገ ው ሚጣዬ ጌታ በደ ሙ ይሸፍን ሽ 😘😘😘
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Месяц назад
ይቺ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃት ያሳድጋት ማስተዋሏ ስርአቷ ምትገርም ልጅ ናት ፈጣሪዬ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግሽ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Месяц назад
የሸፉን እህት እንያት እምትሉ❤እግዚአብሔር እንደ ፍርየ ያለ አማቶች ይስጣችሁ ሴቶችዬ❤
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 Месяц назад
የሼፉ እህትማ ሚስ ኢትዮጵያ በያት Highclass የሆነች ቆንጂዬ ሴት ከእነባለቤቷ ቤት ውስጥ የተቀመጠውን የሰርግ ፎቶ ማየት በቂ ነውና ይልክ ማሚ መልኳ ድምፃዊ ሒሩት በቀለን የምትመስለኝ ለእኔ ብቻ ነው ግን ወገን እስኪ የሆነ ነገር በሉማ።
@Meki-je8xi
@Meki-je8xi Месяц назад
የቶንዴ አባት ስወዳቸዉ ሲያሳዝኑኝ እረጅም አመት ኑሩልኝ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Месяц назад
ፍሪዬ.ማሚቶዬ.ጥሩ.አስተዳደግ ነው.ያሳደግሻት.ማሚቶ.እደጊልኝ.ሰው.ስታከብር.ልዬነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Месяц назад
ልጆች እናት አባታቸውን ይመሥላሉ ማማየ ሰነስራቷ ብቻ የኔ ማር እድግ በይ አንችን ሺ ያርግላቸው ❤❤❤
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 Месяц назад
የባቢን ቅንነት አይቶ ፈጣሪ ለቶንዴ ሀገር የሆነች ዋርካ የሆነች ፍርዬን ሰጠው አቤት የማሚ አጠራር ልብ ሲያርድ ማሚቶን አይኔ ሲሏት ሐያቶች የልጅ ልጃቸውን ሲወድኮ እኮ ነፍሳቸው እስኪጠፋ ነው ረጅም እድሜና ጤና ለዚህ ቤተሰብ🎉
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 Месяц назад
🫂ወግ ማዕረግ የሆነች ሚስት=ፍሬህይወት በየነ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Месяц назад
እር በአላህ ደስ ስትሉ ማሻአላህ ፍሬየ አባት የለኝም ስትይ እዳልሠማሽ የኔዉድ ባቢየ ይወድሻል የባለቤትሽ አባት ይለያል እኔራሱ ስወደዉ አያቴን ይመስለኞል ርጅም እድሜ ❤❤
@wengelwalilign4591
@wengelwalilign4591 Месяц назад
Egziyabeher yebarekachu ❤❤
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 Месяц назад
እኔ ደግሞ ሳያቸው እንባዬ ይመጣል❤❤❤
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Месяц назад
እድለኛ ነሽ አባትሽ ጋር ያለዉ ግኑ ኝነትሽ በጣም ያስቀናል በህይወት እያሉ ፍቅር መስጠትም ሆነ መቀበልን የመሰለ ምን የሚያስደስት ነገር አለ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
በስማአም የቶንዴ አባት ወርቅ ናቸው እረጅም እድሜ ይስጣቹ የማሚቶዬን ማረግ ለማየት ያብቃቹ ❤❤❤ ፍርዬ ማሪያምን ምርጥ አባት ነው ያለሽ
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 Месяц назад
ማማዬ ከዚህ ውብ ቤተስብ የፈጠረሽ አምላክ ይመስገን ሳቋን ደስታዋን ሳይ ይህን ነው የማስበው ፍርዬ ቶንዴ ዘመናችሁ ይባረክ
@alemgirma8069
@alemgirma8069 Месяц назад
የኔማር ማማዬ ውይ ስርአትሽ ፍሬና ዳጊ በጣም እድለኞች ናችሁ በዚህ ዘመን ጉልበት የሚስም ልጅ ይገርማል😮😮 ❤❤❤❤❤
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Месяц назад
እንኳን ደስ አላችሑ ❤ ማሚቶ ተባረኪ የኛ ቅመም
@meseretgebrehiwot6901
@meseretgebrehiwot6901 Месяц назад
ማሚቶ እድግ በይ የኔ ጨዋ ❤❤❤
@sofiyayimer9487
@sofiyayimer9487 Месяц назад
አባታችሁን እዴት አርጋችሁ ነው ያሳመራችኋቸው በረካው ይድረሳችሁ በልጃችሁ አግኙ ፍሬ ማሻአላህ ምርጥ ሚስት !!!
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q Месяц назад
ማርያምን የማሚቶ ስርአት ትህትናዋ በስላሴ አቤት ልጂ ልጂ ብሎ ዝም ማራማዊትየ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤ My Love
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 Месяц назад
ለማየት ግዜ ባይኖረኝ እንኳን ከፍቼ ላይክ ሳላደርግ ቀርቼ አላውቅም ማሚቶዬ ውድድድድድድ
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Месяц назад
ደስ ሲሉ ፍቅራቸው የማ ሚቶ አያቶች እረጅም እድሜ ከጤና❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Месяц назад
Mameto edeg beyelen. Enkuan egzabher beselam agenanachu. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@user-kt9zo8pb5m
@user-kt9zo8pb5m Месяц назад
እኔ ከሚንም በላይ ልጆችዉን ሳያት አስተዳጓን በጣም እቀናለሁ ነገሩ የእናት እና የአባት ወጥት ነዉ ❤❤❤
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Месяц назад
ፍሬ ባለፈው በህልሜ አየሁሽ ደስ በሚል ህልም ሁለተኛ ልጅ አርግዘሽ ልትወልጂ ደርሰሽ እኔ ህልሜ ብዙ ጊዜ እውነት ነው እሚሆነው አላህ ልጅ ይስጥሽ ወልደሽ ለማየት ያብቃን ለማማየ እህት ወይም ወንድም
@user-sq5ef3wh9c
@user-sq5ef3wh9c Месяц назад
😅
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Месяц назад
የቶንዴ እናት እንኳን ደህና መጣሽ ❤ፍርዬ ከቶንዴ እናት ጋር እንተዋወቃለን ከአቶ አስፋው ባለቤት ከወ/ሮ ፍሬሕይወት ጋር አብረው አውቃቸዋለሁ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Месяц назад
ተባረኩ❤❤❤❤❤
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z Месяц назад
ተባረኩ እንኳን ደና መጡ ማም❤❤❤
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k Месяц назад
በአንድ ላይ ብትበሉ በጣም ደስ ይል ነበር ባህላችን በሌላ ባህል ተቀየረ 😂 በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጡ ማዘርዬ❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Месяц назад
ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ትህትናቹህ ደሥ ሲል ❤❤❤❤❤ማማዬ እድግ በይልን የኔ ትሁት❤❤❤
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 Месяц назад
ታድለሽ በአማት መከበር ያደረግሽዉ ቦታ ተሰጦት መመስገን መልካም ነዉ
@zabibaali7156
@zabibaali7156 Месяц назад
ማሚቶ የኔ ቅመም አንቺ ጉልበት ለመሳም ድፍት ስቲ እንባዬ የሚፈሰዉ ነገርስ የኔ ጨዋ የወላጆችሽ ዉጤት ነሽ እንድግ በይልኝ ያአይናቸው ማረፊያ የልባቸው መርጊያ ያድርግሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 Месяц назад
ማማዬ እድግ በይልኝ የነ ጨዋ
@selamisare5466
@selamisare5466 Месяц назад
ፍሪዬ ማሚቶዬ ጥሩ አሰተዳደግ ነው ያሳደግሻት እግዚአብሔር በሞግሰ በጥበቡ ያሳድግልሸ 🙏❤❤❤የቶንዴ እናት እንኳን ደህና መጡ ማም💐❤❤❤
@adsdj3859
@adsdj3859 Месяц назад
አቤት የልጅ አስተዳደግ!የኔማር ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት የመልካም ቤተሰብ አርአያዎች ናችሁ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Месяц назад
ዋው ፈጣሪ ባወጣችሁት ይጨምርላችሁ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Месяц назад
እንኳን ደህና መጡ እናታችን 🙏 ፍሬ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏
@user-lu2xe8fb2e
@user-lu2xe8fb2e Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ yenie weduch fetarie ytebkechhu
@birhanafework9450
@birhanafework9450 Месяц назад
Mameto tebarek Firye bewunt kenebalebatishe yetebarekachihu Mameto Lbami neshe edig beyi
@Ruth-jh8hw
@Ruth-jh8hw Месяц назад
ውይ የእኔ ዉድ በምን አይነት ሰነስርዐት ነዉ ይደገችዉ ፈጣሪ በዚህዉ ፀባይሽ ይሳድግሽ ለቤተስብሽ ለሀገርሽ ይምትጠቅሚ ይድርግሽ እመቤት ትጠብቅሽ❤
@user-zk4le5vq3u
@user-zk4le5vq3u Месяц назад
ዛሬ ማዘሮ ምርጥ አቀባበል ተቀበሉሽ ደስ ይላል አይከፈልበት ደግነት ሰው እራሱን ችሎ ሊኖር❤❤❤❤ አችም ተከባከቢያቸው
@rere3008
@rere3008 Месяц назад
የኔ ልጅ በእውነት ትህትናዋ ይለያል እግዚአብሔር በሞግስ በጥበቡ ያሳድግሽ ❤ምርጥ እናት ና አባት
@user-zt6el1hw6w
@user-zt6el1hw6w Месяц назад
Egzyabher yasdgeshy marya ❤❤❤❤
@meram123
@meram123 Месяц назад
ማሚ እንኳን ደና መጡ
@AbebaGulilat-jd8on
@AbebaGulilat-jd8on Месяц назад
ከአይን ያውጣችሁ ሀገራችንንም ሙሉ ሰላምና ደስታ ይስጥልን።
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema Месяц назад
ማሚዬ እንኳን ደና መጣሽ❤🎉
@aberashdebele8701
@aberashdebele8701 Месяц назад
egziabeher Yibarkachu Mirt Beteseb❤❤
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 Месяц назад
🎉ፍርዬ ግን እንደ ሀሳብ ለምን የልጆች day care አትከፍችልንምና ልጆቻችንን ልክ እንደ ማሚቶ ኢትዮጵያዊ ስነምግባር ያላቸው ትውልዶች አታደርጊልንም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ነውና እህትአለም እስኪ አስቢበት።
@mariyamawit
@mariyamawit Месяц назад
ዴይኬር ልጅሽን ለ10 ሰአት ነው እሚይዙልሽ ስለዚህ ዋናው ቤተሰብ ነው ወላጅ ስርአት ካለው ልጅም ስርዓት ይኖረዋል ማሚቶ ወላጆቿ የምር መልካም ሰዎች ስለሆኑ ማሚቶዬ እነሱን ነው እምታየው❤
@tringotri6479
@tringotri6479 Месяц назад
ተባረኩ❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Месяц назад
ዋውውው የናትና የአባት ውጥት ማሚቶ ተባረኪ ዝቅ ብል ጉልበት ልስም አዳዶቹ አዲ ሲሆኑባቸው አጨማልቀው አው የሚያሳዳጉት
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Месяц назад
እንደው ምን አይነት ቤተሰቦች ናችው የተባረካችው ስርአት በናተ ሰው ይማር ሲቀጥል ቶንዴና ፍሪታ የቶንዴ አባትና እናት ይጠየቁ ከነሱ ብዙ ትምርት አለ❤❤❤❤❤❤
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Месяц назад
❤❤❤❤ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሣደገሽ እድጊ በይ መሻአላህ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Месяц назад
❤❤❤❤ስወዳችሁ ማሚቱ ለትልቅ ይበልሽ ማማዬ እንኳን ሰላም መጡልን❤❤
@MelatMeli-jl1kr
@MelatMeli-jl1kr Месяц назад
ye lijachu sirat des sil ❤❤👍👍👍
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Месяц назад
እንዴት እንደሚሳካልሽ ይገርመኛል! በእውነት ልዩ ነሽ!❤❤ የሼፍ ቶንዴ ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚሉ!!👍👍💅💅💅
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Месяц назад
በጣም ጥሩ ፋሚልይ ድስ ትላላቹ።
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 Месяц назад
ስታምሩ።።
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Месяц назад
ውይ አንደዚህ ሳይ አምባየ ነው የሚመጣው በጸሎት ኣስቡን❤❤❤❤❤❤
@hamerefissha
@hamerefissha Месяц назад
ፍሬ ልጅ አስተዳደግ አደኛ ተባረኪ
@BeklhemTesfaye
@BeklhemTesfaye Месяц назад
Welcome mamey🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Месяц назад
ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Месяц назад
የእኔ ጨዋ❤❤❤❤ እንደዚህም አይነት አስተዳደግ አለ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Месяц назад
እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ደስ ስትሉ መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል ማሚቶዩ ኡፍፍ እድግ በይ ❤
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤እንደኔ እናት ነው አካሄዷ ማሚ እንደኛ እናት ነው ሁሉ ነገሩ የማዘር ገጠመኝ
@user-wo6vo5xe9f
@user-wo6vo5xe9f Месяц назад
ማሻአላህ ደስ ትላላቹ
@user-vd5tu4yi9v
@user-vd5tu4yi9v Месяц назад
እንዴት እንደምታምሩ እንኳን ደስ ያላችሁ
@user-ur1ez2jx9p
@user-ur1ez2jx9p Месяц назад
Mamiye yane kimam achi ye lelesh ke yidebreng❤❤
@mhdertesfa2563
@mhdertesfa2563 Месяц назад
ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ይላል እንኳን አደርሳችሁ
@user-Weynua
@user-Weynua Месяц назад
የተባረከ ቤተሰብ ❤❤
@michaelabraham1612
@michaelabraham1612 Месяц назад
Bertu egziabher ybarkachu
@Ayu_tube
@Ayu_tube Месяц назад
ልጅ ማሳደግ እንድህ ነው እድግ በይልኝ የማርያምዬ❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Месяц назад
ወይ መታደል ወይ መመረጥ❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
ፍርየ መልካም ሴትወንደ መልካም ባል ናችሁ
@saramamo5332
@saramamo5332 Месяц назад
የቶንዴ እናት እንኳን ደህና መጣሽ
@tringotri6479
@tringotri6479 Месяц назад
ዋው ስታምሩ❤
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Месяц назад
እንኳን ደህና መጡ የሼፉ እናት
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Месяц назад
ዋው ደስ ሴለ እርጀም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@ethiopialover123
@ethiopialover123 Месяц назад
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ያስቀናል እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@saradezi8588
@saradezi8588 Месяц назад
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ደስ ሲሉ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@N33Natty
@N33Natty Месяц назад
ምረጥ ቤተሰቦች❤❤❤
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Месяц назад
የአያት ልጅ መሆን መታደል ነው
@saratube8205
@saratube8205 Месяц назад
Ene lamin endhone alkim ye toden Abat betam new miwadchew sigigrchewun eysmawa biwal betam des yelgnal shi amet nurlin abtchin❤❤❤❤❤
@senitube1922
@senitube1922 Месяц назад
የኔ ቆንጆዉች እንዴት እንደምዉዳችዉ ቶንዴ ባለቤቴን ነዉ የሚመስለዉ መንታ ሳይሆኑ አይቀሩም ሁሉ ነገራቸዉ ይመሳሰላል
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t Месяц назад
ፍሬ የሆነች ገራገር ጥሩ ሴት ትመስላኛለች❤
@messi-zu1cl3lw2j
@messi-zu1cl3lw2j Месяц назад
Egzyabern yetebarek beteseb 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@HannaKasye
@HannaKasye Месяц назад
አንረሳም የኔ ማር ማሚቶ
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 Месяц назад
የተባረከ ቤተሰብ
@hannahanna826
@hannahanna826 Месяц назад
ታምራላቹ
@tigis5540
@tigis5540 Месяц назад
Metadel new kebal beteseb gar endih mewaded egziabhere rejim edmena tena yistachuh
@hewanggiyorgis6760
@hewanggiyorgis6760 Месяц назад
ፍርዬ የፍስክ አገልግል ስንት ነዉ
@user-sr1us4kb7v
@user-sr1us4kb7v Месяц назад
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@qwss-wf4gw
@qwss-wf4gw Месяц назад
ስወዳቺሁ❤❤❤❤❤
@zenashe
@zenashe Месяц назад
Setameru eko mareyamen❤
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io Месяц назад
ደስምትሉ ቤተሠቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@aselefch
@aselefch Месяц назад
Gaeya ybirkihw sitmerwi eko ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emamiyo
@emamiyo Месяц назад
Enkun basalam matuuu❤❤❤❤❤
Далее
Signal for help
00:52
Просмотров 7 млн
ትግስት ግን ጤኔኛ ነች
30:38
Просмотров 33 тыс.
ደባሎቹ - ክፍል 18 | Debalochu - Ep 18
28:21
ОПАЧКИ🤣 ДО КОНЦА 😄
0:56
Просмотров 4,2 млн