Тёмный

የቶንዴ አባት ካንቺ በፊት ያስቀድመኝ ብሎ አስለቀሳት | ቅበላ በቶንዴ አባት ቤት 

Frie Dagi Family
Подписаться 177 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

የቶንዴ አባት ካንቺ በፊት ያስቀድመኝ ብሎ አስለቀሳት | ቅበላ በቶንዴ አባት ቤት
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 246   
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 6 месяцев назад
ፍሬ ከባድ ጥፋት አጥፍታ ተጣላን | ትዳራችን አደጋ ላይ ነው | ለመጀመሪያ ጊዜ ተንበርክካ ይቅርታ ጠየቀች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ThyFg4Qsc88.html
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 месяцев назад
ምርጥ አማች ሰቶ ሻ ል ፍሬ አንቺ ም መ ል ካ ም ሴት ነሽ ሙ ሉ ቤ ተሰ ባቹ ን ጌታ ይ ባ ር ክ ላቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘መ ል ካ ም የጾ ም በ አል 😘😘😘😘
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 месяцев назад
እኔ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 6 месяцев назад
ማነው ግን ይህን የተባረከ ፈርሃ እግዛብሄር ያደረበት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንደኔ ሚወድ 🙌ፈጣር ሁላችንም እንዲህ ምርቃት ስኬት ሳቅ ያለበት ቤተሰብ እንድንመሰርት እርዳን አሜን 👍
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 6 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 6 месяцев назад
ቶንደ ለካ የፍቅር ምንጩ አባቱ ነው እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤ በትክክክክል
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 месяцев назад
የቶንዲ አባት ተጫዋች ናቸው ቶንዴ በ ባባ ወተሃል እናትህም እንደዛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፍሬ እናም ዳጊ እናንተም በማማ ብድራችሁን አገኙ ❤❤❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 месяцев назад
ቶንዴ ታድለክ ያባትክና የናትክ ፍቅር ማሪያምን ሲያስቀኑ እውነት❤❤❤
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 6 месяцев назад
ፍሬእኮ የሴት ቅመም ነሽ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ለአማትሽ አስበሽ የሚያስፍልጋቸውን ነገር ስላደረግሽላቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሚስት ማለት ባሏና የባሏን ቤተሰብ የምታከብር የምታቀራርብ ናት እነዝህ ስዋች እግዚአብሔር እስኪጠራችው ድረስ እንዲህ ደስ የሚላችውን ነገር ስታደርጉላቸው (1)ደስተኛ፡ይሆናሉ(2)ልባቸውያርፍል(3)ይመርቁአችዃልእድሚያችሁይረዝማል(4) እግዚአብሔር ን፡ ታስደስታላችህ(5)በአምላክ ዘንድስራችሁ ዋጋ አለውና፡ ለምታደርጉት ነገር ደስ ይበላችሁ ።
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 6 месяцев назад
ሚስት ደግሞ ጥሩ ስትሆን ስንት መጥፎ የባል ቤተሰቦች አሉ::በተለይ እህቶች::ፈተናዎች ናቸዉ!
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 6 месяцев назад
@@selamgetu-x7e ወንድሞቼና እህቶቼ እርግጥ እንንድ ሴት ሚስት ሆና ሌላ እቤተሰብ ውስጥ ሲገባ በቤተሰቡ መሀከል ችግር ይፈጠራል። ግን እሳትና ጭድ ሆነን ኑሮአችንን ከማጨናገፍ እነሱ መጥፎ ቢያስቡም በትእግስትና ነገሮችን ለማሳለፍ መሞከር ነው። ነገር ግን ባለቤታችንን እች እህትህ እች እናትህ ብለን የምንጨቃጨቅ ከሆነባላችንን መሀል መንገድ እቁመን ለማን እንደሚፈርድ ግራ ከማጋባትና ከማስጨነቅ በተቻለን መጠን ዝም ብለን በተግባር ጥሩ ሚስት ለባላችን መሆን ነው።እነሱ ጉዳይ ውስጥ አለመግባት ነው ።
@zeritutube
@zeritutube 6 месяцев назад
አባት መከታነወ መጎስነወ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸዉ❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 месяцев назад
❤❤❤❤🎉ኣባትና እናትካ የእግዝአብሔር በረከት የእኛ ማእግርግ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቹ❤
@MuntaMuhmad
@MuntaMuhmad 6 месяцев назад
ፍሬ ወላሂ ለሙስሊም በጣም ነው ክብር ያለሽ ምርጥ ቤተስብ
@elsabeyene6445
@elsabeyene6445 6 месяцев назад
አቤት እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እውነት እላችዋለው አባቴ ናፈቀኝ ልክ እንደ ቶንቴ አባት እናት ነው የኔ አባትም ልቤን አባባችሁት የበለጠ እንዲናፍቀኝ አደረጋችው እናንተም የወለዳችዋል ምርጥ ልጃችውን ይጠብቅላችው ትዳራችሁን ይባርክላችው በጣም እወዳችዋለው❤❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 месяцев назад
ዋው በእውነት ስው ማለት እናት እንዲህ የሚከበርነው❤ አደልጃችሁን ሺ ያርግላችሁ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 месяцев назад
ቶዴ ታድለህ አባትህ አንተን ነው የሚመስሉት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@romanalebachew4210
@romanalebachew4210 6 месяцев назад
የቶንዴ እናትና አባት አዝናኑኝ ደስ ሲሉ፡፡ ፍርዬ ተባረኪ ማማዬ ትደግልን፡፡
@hanahana2595
@hanahana2595 6 месяцев назад
ተወልዴ አባቱን ቁርጥ እድሜ ከፀጋ ጋር ይሰጥልን ፍርዬ ሴት💝👏
@user-de2vd5oj4f
@user-de2vd5oj4f 6 месяцев назад
ኧረ ተወለዴ አደለም
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 месяцев назад
ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግበይ❤❤❤ የኔማር ሺ ሁኚ አንቺ የእመቤታችን ፍሬ ❤❤❤ ፍርዬ አንቺ ትክክለኛዋ ዘውድ የሆንሽ ሚስት ❤❤❤❤ብቻ ለዚህ ቤተሰብ ቃል ያጠረኛል ዘመናችሁ ይባረክ። ለአባችንም ለእኔታችንም ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን። አሜን ፆሙን የዳቢሎስ ድል መንሻ የመንግስተ ሰማያትን መውረሻ ያድርግልን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን❤❤❤
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 6 месяцев назад
ፍርየ ታድለሽ የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ያስገባሽ ለዚህ እድሜ ድርሰው የልባቸውን ፍቅር በዚህ ልክ መገላለፅ ትልቅ እድል ነው ;በኛ ሀገር ባህል እነደዚህ መመሰጋገን ቢለመድ በረከትን ጤናን ሰላምን ያበዛል ;;🙏🙏🙏🙏
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 6 месяцев назад
ውድ ክርስቲያኖች መልካም ቅበላ ። ዉድ ሙስሊሞች ረመዳን ሙባረክ ።ፆሙን ፀሎቱን ፈጣሪ ይስማን ና ሰላም ለአገራችን ።
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰንምርጦቼ ታድለሽ የአባቶችና የእናቶች ምርቃት ማገኘት መታደል ነው እውነት የልጅ አዋቂ ነሽ ልጃችው ትደግላችው❤❤❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 6 месяцев назад
ደስ ሲሉ በጌታ የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 6 месяцев назад
አሜን (3) የበረከት ፅም ያርግልን
@afiyatube6273
@afiyatube6273 6 месяцев назад
በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሰን ነገ ሰኞ ረመዳን ፆም እንደሚጀምር ታውቋል 。゚゚・。・゚゚。 ゚。ረመዳን ሙባረክ 🤍😊  ゚・。・ ከተራቡት ሳይሆን ከፆሙት አላህ ያድርገን 🤲
@AbdulrezakKemal
@AbdulrezakKemal 6 месяцев назад
የሚገርምው ነገር ማሚቶ የቶንዴን አባት ነው የምትመስለው በእውነት
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
እስቲ ሁላችንም በሀይማኖታችን የአገራችን በድዋ እንበርታ አላህ አገራችን ሰላሞ አውርድልን
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 6 месяцев назад
እንኳን አብሮደረሰን ፍርየ የሴት ጥግ አንደበትሽ ሙያሽ ልዩ ሴት ነሽ❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 месяцев назад
ደስ ሲሉ የተባርከ ቤተሰብ😘😘🙏🙏🙏🙏
@saraabraham7039
@saraabraham7039 5 месяцев назад
ጋሽ ከቤ የቀድሞ የቴሌ የስራ ባልደረባዬ ስላም ናቸው
@GenetYosef-il4kw
@GenetYosef-il4kw 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ፃሙን የሰላም ይሁኑልን
@marthaethio3211
@marthaethio3211 6 месяцев назад
ወይኔ አባት እና እናትህ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 6 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረካላህ. ምርጥ. ቤተስብ. የአባትህና. የእናትህ. ፍቅር. ሲያስቀና. ማሻአላህ. ናቸው. አላህ. ረጂም እደሜ ይስጣቸው
@yonastesfaye5442
@yonastesfaye5442 6 месяцев назад
አቤት መመሳሰል ቶንዴና አባቱ አንዳይነት ለአባትህ እረጅም እድሜ
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 6 месяцев назад
ወይኔ የቶንዴ አባት አራዳ ናቸው ዘና ነው ያረጉኝ😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 месяцев назад
የቶንዴ አባት😂😂😂😂 ባትበይም መርቂ😂😂😂😂😂 ፈታ ያሉ እይው መልኬ ተመችቶኝል አታስቢ ስለኔ ለራስሽ አስቢ😂😂😂😂😂 እንዴት እንዳሳቁኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰባችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 6 месяцев назад
እንኳን ለቅበላ አደረሳችሁ ፍርዬ ፆሙን በሰላም አስፈፅሞ ያስጨርሰን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yenemare5565
@yenemare5565 6 месяцев назад
አባቢ ተጫዋች ናቸው በጣም ቶንዴ በሳቸው ነው የወጣውው
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 6 месяцев назад
አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ጋሽየ❤❤❤
@anegach9112
@anegach9112 6 месяцев назад
ደሰ ሲሉ የኔአባት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር:ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ👍👍❤❤
@tigstalemu4080
@tigstalemu4080 6 месяцев назад
ረጅም እድሜ ያቆያቹ ❤❤❤
@daycome5639
@daycome5639 6 месяцев назад
እባካቹሁ ሴት ልጅ ያለው ሁሉ ብላ ለምናለች ሀዋሳ ልትገባ 1ወር ሲቀራት በአንድ የተረገመ ወጠምሻ ተጠልፋ ተደፍራ ትልቅ ችግር የደረሰባት ልጂ ድምፅ ሁነኝ እያለች ነው ልጃገረድ የነበረችን ልጅ እንዲህ ጉድ አርጎት 10 ብቻ ነው የተፈረደበት አፈር ይብላና
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ውይ በእግዚአብሔር ደስ ስትሉ ማዚዬ ቶሎ ነይ🎉🎉🎉🎉🎉
@AbdulrezakKemal
@AbdulrezakKemal 6 месяцев назад
የቶንዴ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 месяцев назад
ይህ ቤተሰብ ፍቅር ናቸዉ የምር ከናት በጣም መቀላቀል እፈልጋለሁ ግን እዴት❤❤❤🎉
@Alemfekr-oj2ec
@Alemfekr-oj2ec 6 месяцев назад
ማማዬ የኔ ውድ እንዴት እንድምወድሽ የኔ ቆንጆ ❤❤ፈጣሪ ያሳድግሽ
@medi-f9y
@medi-f9y 6 месяцев назад
ውላሂ ገና እቤት ስትገቦ ነው እማየን የለችም ማለት ነው እያልኩኝ ነበር ባባ እውጭ ላይ ስለተቀበላችሁ እኔ እኮ እናት እቤት ከለለች በጣም ነው እሚከፋኝ .ታምራላችሁ ሁላችሁ
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 6 месяцев назад
እኳን ደህና መጣችሁ 💗💗 ፍርዬ፣ዳጊዬ፣ማማዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 💗💗 ፣💗💗አባታችን ፣እናታችን ፣💗💗ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእናታችን እና ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 💗💗💗💗💗💗💗😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 6 месяцев назад
ፍሬ ክያ እንኳን አብሮ አደረሰኝ
@bisrat1269
@bisrat1269 6 месяцев назад
Tonde's parents are so lovely ❤❤❤ God bless and long live
@ensratube
@ensratube 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 месяцев назад
መልካም ፆም በጣምመጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤ማሚቶዬእድግ በይ
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 6 месяцев назад
Beautiful family❤ freye, you are an amazing daughter law for dagi parents! God bless you all. Have a nice fasting time to all Christians.
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 6 месяцев назад
ውይ የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ደስ ይላል ከቤተሰብ ጋር እንደዚህ ማሳለፍ በጣም ነው ደስ የሚለው
@fitsumget3346
@fitsumget3346 6 месяцев назад
Please show me ur kitchen and the orientation of ur kitchen items specially injera megageria
@user-uc8hs3kk3d
@user-uc8hs3kk3d 6 месяцев назад
ደስስሎ እረጅምእድሜ ያሳያቸው የማማን የልጅልጅ ያሳያቸው
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 6 месяцев назад
Firiye, you look so tired, my dear. This is so beautiful! You guys are love. God bless you all. Now go home and get some rest.❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 месяцев назад
እናቱ የትሄደው ነው የቶዴን እናት በጣምነው የምወዳቸው
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 6 месяцев назад
አሜሪካ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 6 месяцев назад
የቶንደ እህት አሜሪካ ነች መሰል እናቱሁሌ ትሄዳለች
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 6 месяцев назад
እንኳን አብሮደራስን ፍርዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 6 месяцев назад
Frey you are likely, nice father in law.
@Habeshwit
@Habeshwit 6 месяцев назад
Kkkkkkk Ababa feta new yadergugn ❤❤❤❤❤❤❤ Erjem edmiy ketena ga Ke Wyzro Maza ga ysewot……….Chef Tondey na Feriy Lijachehu hulachehum sakachehu yibza yewnt btam new feta yadergachehugn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 6 месяцев назад
እድሜ ከጤና ይስጣቹ
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 6 месяцев назад
yes አንደኛ
@MihretGirma-lr8ig
@MihretGirma-lr8ig 6 месяцев назад
አሜን መልካም ፆም ያረግልን ወዶች
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 6 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉድድድድድድ
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 5 месяцев назад
ሽሽሽ አመት ይኑሩ ተባረኩ እናተም
@najatbolo7755
@najatbolo7755 6 месяцев назад
ዋዉ ባለሞያ ነሽ አጅየት ትረፉዋ❤❤
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j 6 месяцев назад
እንኳንአደረሳቹማሚቶ❤❤❤
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 6 месяцев назад
ፈጣሪ ያክብራቹ ተባረኩ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 6 месяцев назад
በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን❤❤❤❤❤
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z 6 месяцев назад
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@abayabay3382
@abayabay3382 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 6 месяцев назад
የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 6 месяцев назад
yene fikr Edigi bayi ufifffff swodshi yene mare ❤❤
@FatimaKadir-hv7pz
@FatimaKadir-hv7pz 6 месяцев назад
ፍርዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ የኔ ልዬ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 6 месяцев назад
Enkuan aderesachihu Firye tebareke mameto 1000 hug molawu beteseb yetebarkachihu nachihu
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z 6 месяцев назад
የቶንዴ እናት የት ሄዶ ነዉ ? ሰላም ናቸዉ
@user-hw6dd4zo6y
@user-hw6dd4zo6y 6 месяцев назад
ማሚቶ የዛሬ አመት መፆም ትቺአለሽ ሰባት አመት ሰባት ስለሚሞላሽ እግዝአብሔር ያሳድግሽ
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f 6 месяцев назад
Yene Abat des silu fexari edimena xena yisixachu Todiye new mimesilit
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 6 месяцев назад
የኔ ውድ እህቴ❤❤❤❤
@hiwottegisut5943
@hiwottegisut5943 6 месяцев назад
Beautiful family ❤❤❤❤
@ejigayehuwondimu3915
@ejigayehuwondimu3915 6 месяцев назад
ማማዬ አያቷን ትመስላለች
@tringotri6479
@tringotri6479 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 6 месяцев назад
Betam des sitilu fetary Eskemecheresaw betena befikir yanurachihu
@Lina-yb8oe
@Lina-yb8oe 6 месяцев назад
Dess silu ❤So blessed family ❤❤❤ Edime yatigbachew
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 6 месяцев назад
በረከቱ ይድረሰኝ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 6 месяцев назад
Amen , Peace of Ethiopia 🇪🇹
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 6 месяцев назад
Ferya betam new mewdachwe merte batsbe tebarku 🎉🎉🎉😊
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 6 месяцев назад
መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fo8pu3zt1r
@user-fo8pu3zt1r 6 месяцев назад
ፍርዬ የተባረከ ይሁን ማሮቼ❤❤❤❤
@ujjkllll
@ujjkllll 6 месяцев назад
Enkwan abro beselam aderesen amen
@user-tl8so1dz9f
@user-tl8so1dz9f 6 месяцев назад
ሰታምሩ❤❤❤❤
@netsanetsimegn
@netsanetsimegn 6 месяцев назад
Frye betam new miwedachihu endemama fkir yehonechi lji amilak ysitegni eyalku hule emegnalehu betammm new miwedat❤
@arditube5698
@arditube5698 6 месяцев назад
የማሪያም የኔ ፍቅርርርር እድግ በይልኝኝኝኝ እንዴት እንደ ምወድሽሽሽሽ❤❤❤
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 6 месяцев назад
❤WOW🎉
@user-uh4tx6is4m
@user-uh4tx6is4m 3 месяца назад
Des mil 👪 igzbher ybarkachu
@clickcell4333
@clickcell4333 6 месяцев назад
ዘርማንዘራችሁ ይባረክ አባትን መንከባከብ ትልቅ በረከት ነው አባባዬ ዕድሜ ማቱሳላ ያድሎ❤❤❤
@user-ln4dp8ed9p
@user-ln4dp8ed9p 6 месяцев назад
ወይ መታደል❤❤❤❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 6 месяцев назад
ኣይ መታደል ሁሉ ነገር ባገር ያምራል ሸምብራም ቢሆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saratube8614
@saratube8614 6 месяцев назад
እናቱሰ የት ሄዳነወ
@meazahailu4710
@meazahailu4710 6 месяцев назад
Asemera
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 5 месяцев назад
Nice family Bless U all
@Fidel15
@Fidel15 6 месяцев назад
Enkwan Abro Aderesen ❤
@yatiyati4747
@yatiyati4747 6 месяцев назад
ዋው ደስስትሉ
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 3,9 млн
Growing fruit art
00:33
Просмотров 3,9 млн