Тёмный

የቶንዴ አባት የፍሬን ሚስጥር አወጣ | ቅበላን በእነ ባቢ ቤት  

Frie Dagi Family
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

የቶንዴ አባት የፍሬን ጉድ ዘረገፈው | ቅበላን በእነ ባቢ ቤት #kebela #ፍልሰታ #ቅበላ
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም ru-vid.com...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
ru-vid.com...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Развлечения

Опубликовано:

 

6 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 243   
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 10 месяцев назад
ኑ አብረን የበረከት ስራ እንስራ 0911309632
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 2 месяца назад
ፍርየ እጂሺ ስፊነው ትንሺ አታቂም ሁሌ ሳይሺ እዴከተማስው አይዴለሺ❤❤
@hirut7396
@hirut7396 10 месяцев назад
ከባል ቤተሰብ ጋር ተስማምቶ መኖር በእውነት መታደል ነው ቶንዴ ምርጥ ሚስት አለህ ❤ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 месяцев назад
አወ ወላሒ እኔ በጣም ነው ከአማቶቼ ጋር እምንዋደደው ሒይወትሽ ደሥተኛ ይሆናል
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 месяцев назад
እውነት ብለሻል
@RehatLove
@RehatLove 10 месяцев назад
ራቅ ብለሽ ከኖርሽ በደንብ ትዋደጃለሽ አንድ ግቢ ከሆኑ ነዉ ትንሽ
@afif3932
@afif3932 10 месяцев назад
​@@RehatLoveሁሉን ችለሽ ከተቀመሽ በአንድም መኖር ይቻላል እኔ ሠው ጉድ እሥከሚል በአንቤት ብዙ ግዜ ቆይቻለሁ አሁን ግን ልጃቸው ልክሥክሥነው ተለያየን እያለቀሡ ቤተሠብ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 10 месяцев назад
​@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qwማሻአላህ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 месяцев назад
እመብረሃን ያልታሰበ ደስታ በቤታቹው ትሙላ❤❤❤መልካም የሱባዔ ግዜ አስቡኝ በጾሎታቹው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 месяцев назад
Amen❤❤
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 10 месяцев назад
ውይይይይ መታደል የእውነት ቃል አጠረኝ እኔም ከስደት መልስ ልክ እንዲህ አይነት ላፍ እንዲናረኝ ነው የምፈልገው አምላኬ ሆይ ተመስገን ዛሬ ላደረስከን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад
ፍሬ ምርጥ ሴት አስተዋይ ስወድሽ ለአማች ያለሽ ክብር ፍቅር በጣም ደስ ይላል ቶንዴ ም ከነቤተሰብክ በቃ ሁላቹም እሟ 😘😘😘😘😘😘ናቹ ረዥ ም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሐገራችንን ጌታ ሰላም ያርግልን!!!!!!አአሜን 👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sarasisay7472
@sarasisay7472 10 месяцев назад
ፍርዬ የኔ የዋህ የኔ መልካም የኔ ቆንጆ የማማዬ ምርጥ እናት የቶንዴ ቆንጆ ባለቤት እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ የኔ ቅመም ዘራችሁ እንዴ ሰማይ ኩዋክብት እንዴ ምድር አሸዋ ብዝት ይበል ፈጣሪ እድሜና ጠና ይስጥልኝ ዉድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ እትዮጵያ ስመጣ ፍቃደኛ ከሆናችሁ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 10 месяцев назад
ተባረኩ ቤተሰብን ቀጥሎም ወገንን እንደዚህ መጠየቅ በእውነት ትልቅ ዋጋ አለው ። ጨምሮ ይባርካችሁ አንዷን ጣፋጭ ልጃችሁን ይጠብቅላችሁ ሺህ ያድርግላችሁ። በሰላም ያስጀመረን አምላክ በሰላም ያስፈታን አገራችንን ከመአቱ ያውጣልን እመቤቴ የአስራት አገሯን አትተውብም🙏🙏❤️❤️🙏🙏
@nebiytetasefy1915
@nebiytetasefy1915 10 месяцев назад
ፍሬ ሰው በመልካም ነገር ምታስቀኑ ለነደያን የምታደርጉት ነገር በጣም ያስቀናል በእውነት ህጻኑ ቂርቆስ ይባርካችሁ ሰው ብዙ አጥፊ ባለስልጣንን ማየት ይመኛል እኔ ግን እናንተን በአይኔ ባያችሁ ደስ ይለኛል
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 10 месяцев назад
እምነታችሁንን፣ ማንነታችሁን፣ ባህላችሁን ፣ አክባሪ ክበሩ የሰው ልጅ ሲያገኝ አብሮ ከነደያን ጋር መመገብ መልካም ነው ለሌሎቻችን አስተማሪ ነው
@MignotWoubshet
@MignotWoubshet 10 месяцев назад
ወይኔ የቶንዴ ቤተሰብ ቤታቸዉም የነሱም ክብራቸዉ ፍቅራቸዉ እንዴት ያስቀናል❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 10 месяцев назад
ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር ያበደረ ዘመናችሁን ሁሉ በመስጠት ኑሩ። ፍርዬ ቤተሰብ ጋር ደብረ ብርሃን ደወልሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።አገራችን ሰላም ይሁን አማቾችሽ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው። ማሚቶዬ❤❤❤❤ የፍሬ ዲዘርት አንደኛ ነው😂😂😂😂ጠላዬ እንደናፈቀኝ
@tigistasefa7205
@tigistasefa7205 10 месяцев назад
ፍርዬ የእውነት ልጅ አሳድገሻል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ የሚገርምሽ ነገር ማማቲ የአያቷን ጉልበት ዝቅ ብላ ስትስም ምነው አባቴ በህይወት ኖሮ ልጆቼ እንዲህ ብዬ ተመኘሁ ውስጤን ነካችኝ ፈጣሪ አይቀይርብሽ እስከመጨረሻው በጥበብና በማስተዋል በሞገስ ያሳድግልሽ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 месяцев назад
ፈትህ ለተገፋው አማራ😢😢😢😢😢 ድል ለፋኖ😘
@bethelehem4989
@bethelehem4989 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ የማርያም እድግ ትበልልኝ 🙏🏼
@selam7643
@selam7643 10 месяцев назад
የቶንዴ አባት አባቴ ይመስሉኛል የኔም አማች በሆኑ 😍😍😍
@fanatube196
@fanatube196 10 месяцев назад
እመቤቴ ትጠብቃችሁ እዴት ደስ ይላል መልካም የፍልሰታ ፆም ይሁንልን የበረከት ያድርግልን ❤
@shewitmedia
@shewitmedia 10 месяцев назад
ሰላመ እግዚአብሔር ለእናንተ ይሁን ውድዎቼ የምር የእናንተ ቤት እኮ ያለ አስተማሪ ያለ ደፍተር ያለ ቢሮ ያለ ምንም ውጣ ውረድ ንጹፍቅር ትህትና ደስታ መቻቻል መተሳሰብ አብሮ መኖር ካለህ ነገር ማካፈል ደግነት ውይ አረ ስንቱን ልዘረዝረው የምር በቃ ለእኔ መምህሮቼ ናቹ❤ፈጣሪ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ሰጥቶ ቤታቹ በበረከት ሞልቶ አትረፍርፎ በሰላም በደስታ ያኑራቹ ማሚቶዬ ባለ ብሩህ አእምሮ እወድሻለሁ የሆንሽ ጫፋጭ የማትጠገቢ ጸባዬ ሰናይ እድግ በይልኝ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 месяцев назад
ፍርዬ እና ዳጊ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርካችሁ ተባረኩ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጥንዶች ልጃችሁ ብሩክ ትሁን ማሚቶ ውድድድድድ 🥰❤❤ደግሞ የስንዴ ዳቦ በጣም ነው ያማረኝ እውነት እንጀራስ ብትሉ የማዳም ቅመሞች ኢንሻላህ እኛም እግዚአብሔር ለአገራችን ያብቃን በሰላም ከቤተሰብ ጋር ለማሳለፍ 🙏
@aboali3155
@aboali3155 10 месяцев назад
አቤት ፍርየ ሞያ የሴት ወይዞሮ እኮ ነዉ ጎሮቤትሽ ብሆን ብየ ተመኘሁ
@ARITi01
@ARITi01 10 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም ደስየምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ ልጃችሁ በስርአት ነዉ ያሳደጋችኀት አሁን ትነሽ አደግ ብላለች ልጃችሁ ሰንበት ትምህርት ቤት አስገባት
@delnadyohannes2595
@delnadyohannes2595 10 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም ዘራቹሁን ታብዛላቹሁ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 месяцев назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 10 месяцев назад
ተባረኩ 🙏ይሄን ቤተሠብ እግዚአብሔር ይባርክ 🤲🤲🤲
@kelemm8046
@kelemm8046 10 месяцев назад
ደስ የምትሎ ቤተስባች እግዚአብሔር አምላክ አጉራችንን ስላም ያድርግልን
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 10 месяцев назад
Wow you guys did amazing job keep it up a great work God bless your beautiful family 🎉🎉🎉🎉
@endaleashagre423
@endaleashagre423 10 месяцев назад
Such a wonderful family God blessed you.
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 10 месяцев назад
Good job. God blessed all family.
@rahwateame998
@rahwateame998 10 месяцев назад
Aseyyyy egziabher ybark achu 💞💞💞
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹው
@heranmama5971
@heranmama5971 10 месяцев назад
በእውነት ተባረኩ
@rozalovetube
@rozalovetube 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በረከት በቤታችሁ ይግባ እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን❤
@emaema2263
@emaema2263 10 месяцев назад
ጨዋ ደርባባ አባት ቶንዴ እድሜ ይስጥልህ ተባረኩ
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
@etsegenetberhanu4295
@etsegenetberhanu4295 10 месяцев назад
አምላክ በሰፊ እጁ ይስጣቾሁ ተባረኩ❤❤❤
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤የኔዉድ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ
@uaealain9484
@uaealain9484 10 месяцев назад
እግዜአብሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@uaevip472
@uaevip472 10 месяцев назад
የኔ ፍቅረ መመዬ ስወድሽ እድግ በይልኝ❤❤።
@meazazeraye7019
@meazazeraye7019 10 месяцев назад
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችው ልጃችው ያሳድግላችው አይለያችው
@user-pi4ns5xt7s
@user-pi4ns5xt7s 10 месяцев назад
Tebariku
@hanlove412
@hanlove412 10 месяцев назад
እድሜ ጤና ይስጣቹ 🥰🙏
@Ayall12
@Ayall12 10 месяцев назад
ከቤተሰቦቼ ተተለየሁ 5 አመት አለፈኝ ደስ ስትሉ ከቤተሰብ ጋር እንደዚህ ሰብሰብ ብላችሁ ❤❤❤❤❤ ተባረኩ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ በወጣ ይተካ ደስ ይሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤❤
@respondtoday2038
@respondtoday2038 10 месяцев назад
Wow sitamiru ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉Fire yedabo astegager asay ebakish tebareku
@selamisare5466
@selamisare5466 10 месяцев назад
Wowwwww nice God bless all🙏❤❤❤
@malikmajid2034
@malikmajid2034 10 месяцев назад
ፍርዬ የምወዳችሁ የጠላዉ ነገር እኔ በጣም ነዉ ጠላ የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 10 месяцев назад
እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍርዬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እመቤቴ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍርዬ ለነፍስ ያድርግላችሁ፡፡
@serawitalem2242
@serawitalem2242 10 месяцев назад
ተባረኩ ፍርዬ ሁሌም ድምቅ እምር በሉልን❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 10 месяцев назад
ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤
@azebsisay0234
@azebsisay0234 10 месяцев назад
ተባርኩ
@hiwotsolomon358
@hiwotsolomon358 10 месяцев назад
የኔ ጎበዝ ፍርዬ እንኳን አደረሳቹ ለትንሳዬዋ ደሞ በሰላም ያድርሰን 🙏🥰🥰🥰
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 месяцев назад
ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል ከቤተሰ ጋር እንደዚህ ማሳለፍ ❤❤
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 10 месяцев назад
Beautiful family ❤️
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 10 месяцев назад
ዋው ደስ የሚል የቅበላ በአል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን ይስጣችሁ ❤
@ovoroba
@ovoroba 10 месяцев назад
እና ካወቅሽ አርፈሽ አትቀመጭም፧
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 месяцев назад
አረ አበዛቹ እየጠፋቹ ነው ማማዬ ትናፍቀናለች😢😢😢😢😢❤በተረፈ ውድድ❤😢😢😢😢😢
@YoloneE
@YoloneE 10 месяцев назад
ልጅቷ ጠንካራ ናት ጎበዝ
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድ ያኔ ልይዎች
@tringotri6479
@tringotri6479 10 месяцев назад
ተባረኩ❤❤❤❤
@yetmelamme124
@yetmelamme124 10 месяцев назад
አቤት መታደል እናተስ በስመይም በምድርም ዋጋውን ያልብሳችሁ የደሐ አባቶች ሜጣዩን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግላችሁ የተባረከ ይሆን ኑሩልን እንወድቻዋለን
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 10 месяцев назад
ውይ ቃላት የለኝም ብርክ በሉ አገራችን ስላም ያርግልን❤❤❤
@mikiasmelaku8294
@mikiasmelaku8294 10 месяцев назад
Egzabher yemulalachu tebareku fere dagi ahunem ahunem yemulalachu hagerachenen selam yargelen
@saditube8617
@saditube8617 10 месяцев назад
ዉዬ ደስ ሲል የማላቃቸዉ አማቾቺ ናፈቁኝ እናተን ሳይ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 месяцев назад
በወጣ ይተካ ተባረኩ አገራችን እግዛቤር ይጠብቅልን በፆም በፀሎት እንትጋ እግዛቤር በቃ ይበለን❤❤❤❤❤❤❤
@hiywattadesse2545
@hiywattadesse2545 10 месяцев назад
በሌላ ልጆች ይባርካችዉ ፀጋዉን ያብዛላችዉ
@denaitabraham5814
@denaitabraham5814 10 месяцев назад
Beautiful family we love you
@sanijovajova6100
@sanijovajova6100 10 месяцев назад
ስታስቅቀኑእግዛብሔርይባርካችው
@Thatboi_Yonas
@Thatboi_Yonas 10 месяцев назад
Always beautiful!
@alemalem5165
@alemalem5165 10 месяцев назад
በእውነት ተባረኩ በሰሀን ስታበሉ ሳይ ደስ አለኝ
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ቤታቹ ይባርክ
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 10 месяцев назад
መታደል ነው
@hanahana2595
@hanahana2595 10 месяцев назад
እድሜ እና ጤና ለቤተሰቦቻቸ💖
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 10 месяцев назад
ደስ ይላል ደግነት ለራስ ነዉ የምወዳችሁ ቤተሰቦች
@bazakason8474
@bazakason8474 10 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 9 месяцев назад
ሰታምሩ የኔማሮሮሮሮች እኳንአደረሳቸዉእግዚሀብሄር ይመሰኬንአበላቸዉን ፈጣሪ ይባራካችፉራየ በጣምደሮወጥ አምሮኝልየኔ ማር ማራምየ እወደሸ አለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@frehiwotgetachew1658
@frehiwotgetachew1658 10 месяцев назад
Lij awetu amen amen🙏🙏🙏
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበ በሰከትን ያድላችሁ እመብርሀን በቃልኪዳን የልባችሁን መሻት ትስጥልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 10 месяцев назад
የሰላም ፆም ያድርግልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለናተም መልካም የፃም ያድርግላችሁ ፍርዬ የስዴ ዳቦ በጣም ነው የምወደው ከጠላው ጋር❤አምሮቴን ቀሰቀሳችሁብኝ😊
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 10 месяцев назад
እንኳን አዱረሳቹ❤❤❤
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 10 месяцев назад
የሰዴት እህቶቸ አይዞን በጭቀት አለቅን ያረቢ
@senaitabreha1267
@senaitabreha1267 10 месяцев назад
Egzabher yebarkachu metadel new 🙏🏽🙏🏽
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 10 месяцев назад
ዉዶቼ እንኳን አደረሳቹ እመቤቴማርያም ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ክፍዉን አርቃ በመልካም ትቀይርልን እወዳቹሀለዉ❤❤❤❤
@enattilahun8576
@enattilahun8576 10 месяцев назад
AMEN AMEN AMEN wedochye
@nanatiemana-vn8fc
@nanatiemana-vn8fc 10 месяцев назад
Btm arif new gen wudoche majebya mezmur betaregu teru new❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 10 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 10 месяцев назад
ወይኔ ፍርዬ ጠላ በጣም ነው የምወደው አስጎመጀሽኝ ❤❤❤❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 10 месяцев назад
አላህ ይጨምርላቹ
@newlife9989
@newlife9989 10 месяцев назад
ወላሂ በጣም ነው ደስ ምትሉት መልካም ስራቹን ይቀበላቹ
@bezuayhuabera2914
@bezuayhuabera2914 10 месяцев назад
Egezeabeher.yesetahu.tebareku.ewenete.egege.denek.sew.nahu.setameru.mamaye.yene.marrr.sewedeshe.yene.kememe.eshe.neye.dubaye.
@eyeruselias428
@eyeruselias428 10 месяцев назад
❤❤❤ፍርዬ ከነቤተሰብሽ እዴት እደምወዳቹ እድሜ ዘመናቹ ሁሉ ፈጣሪ ደስታውን ጤና እረጅም እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 месяцев назад
የዝህ ቤት ፍቅር ሊደፋኝ ነው ፍርየ 20 16 ልጅ ምታርግዥበት የአማራ ህዝብ ነፃ ሚወጣበት ቀን ያዲርግልን 😢😢አላህዋ አገራችን ስላም ያዲርግልን ፍርየ የኔ ሴት አላህ ልጅ ይስጥሽ አዲሱን አመት
@selambogale8824
@selambogale8824 10 месяцев назад
እናንተ እንዳሰቦቹ እግዚአብሔር ያስባቹ ተባረኩ
@lidetsolomon3285
@lidetsolomon3285 10 месяцев назад
ይሄ ዳቦ ባየሁት ቁጥር እንዴት እንደሚያምረኝ
@respondtoday2038
@respondtoday2038 10 месяцев назад
Yetelam aserar ❤
@samrugrmay1373
@samrugrmay1373 10 месяцев назад
Ye tigray tornet lay lemn alkefashim neber????????????????
@maselumaselu9832
@maselumaselu9832 7 месяцев назад
እድሜእና ጤናለቤተሰቦቻቸ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@aynalove3382
@aynalove3382 10 месяцев назад
በወጣ ይተካ ተባረኩ
@marizatube5186
@marizatube5186 10 месяцев назад
የማሜቶ እናትና አባቶች ❤❤❤❤በፍቅር ነው የምወዳችሁ
@heranmama5971
@heranmama5971 10 месяцев назад
የተባረኩ አባት
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 10 месяцев назад
Tebareku dagi ena Feri lejachun lequm nger yabeqalchu sewdachu ewent❤❤❤❤❤
@mamoqilo6392
@mamoqilo6392 10 месяцев назад
ፍርዬ ተባረኩ እግዛብሔር ይባርካችሁ አንድን መሱብ በስንት ነው ያሰራሸው?
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 10 месяцев назад
0911309632 Telegram
@lidiyalid5756
@lidiyalid5756 10 месяцев назад
መልካም የቅበላ በአል ይሁንላችሁ
@selamyehun3384
@selamyehun3384 10 месяцев назад
setamiru! E/r yebarkachuuuuuu
Далее
#kikakim
00:11
Просмотров 3,2 млн
CatNap in the cartoon Luca😈
00:16
Просмотров 3,8 млн
Любой автомеханик 😂
0:34
Просмотров 2,8 млн
сколько мне лет
0:59
Просмотров 7 млн