Тёмный

PRANK | ከቶንዴ ጋር በቀረጻ መሃል ተጣላን | አቋርጦ ወጣ | ሼፍ ቶንዴ ዛሬ ተገኘ 

Frie Dagi Family
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
ru-vid.com...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene

Опубликовано:

 

7 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Год назад
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
@abebachane7978
@abebachane7978 Год назад
ወይኔ ፍሬ ሰራሽለት
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Год назад
Abesa ferita bedershine melseshi bezihe keteyi
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ፎሬ ዛሬ መዳሜ እሥትትቅጣኝ ድረሥ ይሣቁት ይኔ ውድ ምረጥ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍ትግሥትህን ሣላደቅ አላልፍም 👏👍🤣🤣🤣🤣🤣
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Год назад
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 😃😃😃😃😃
@frehiwotkebede9489
@frehiwotkebede9489 Год назад
እስከዛሬ ፕራንክ እንዲህ አስቆኝ አያውቅም ፍሬ 11111 ፕራንክ ነው የምር ካንቺ እኩል እንደእብድ ብቻዬን በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@weekend446
@weekend446 Год назад
እረ ፍሬ ይደብራል ቶዴም ሀይለኛ ፕራንክ መደረግ አለበት የምትሉ Like አድርጉ በጣም ሀይለኛ ፕራንክ ቶዴ ተናዶ ማየት እፈልጋለሁ
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o Год назад
እህ ቀልድ እኮ ነዉ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
@@user-pv5uq4pc4o የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Год назад
ስንቴ ሲያስለቅሳት አልነበረም እንዴ? በማማ እንኮን ያረጋትን እንድእንረሳዋለን?
@user-qn1pl2gi9t
@user-qn1pl2gi9t Год назад
wawwww
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Год назад
እስከዛሬ ፕራንክ ብዙ አይመቸኝም ነበር :: ዛሬ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ:: የእውነት ነርቭህን ነው የነካችው 🥱ጎበዝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Год назад
እኔለራሱእዴትእደሳኩኝ
@hiwumelakutefeta319
@hiwumelakutefeta319 Год назад
@@kdeoj1075 በጣም ደስትላላችው
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 месяцев назад
😂😂😂
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
"የኛ ልጅ በርቺ በርቺ እንዳት.....ረቺ" 😂😂😂 እንባዬ እስኪረግፍ ነው የሳቅሁት። 👌👍
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@Amele8427
@Amele8427 Год назад
በሳቅ የፈሰሰው እባዬ አንድ ዘመድ ይቀብርልኝ ነበር😂😂😂😂ትእግስቱ ግን ጉድ ነው😊😊ግን የእጁን ነው 😂😂😂
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@abrsh723
@abrsh723 Год назад
የኔ. እራሱ
@Amele8427
@Amele8427 Год назад
@@sinteblog5870 አድርጌሻለሁ አንችም መልሽ ውዴ
@amenmedia529
@amenmedia529 Год назад
@@abrsh723 ቤተሰብ እንሁን በቅንነት አመሰግናለሁ
@tueb3879
@tueb3879 Год назад
@@sinteblog5870 ነይእንደማመር
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Год назад
እንዴት እንደሳቁኝ 😂😂😂❤️ ሰላሙንና ፍቅሩን ያብዛላችው🙏 ቶንዴ አንተ ብእውነት በትግስትና በማስተዋል የታደልክ ምርጥ ባል አባት ነህ ፍረዬ ብልህ ሴት ንሽ❤️❤️❤️👏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ወይ ቶንዴ በጣም አሳዘንከኝ አቤት ትግስትህ ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ይደነቃል ❤️ ስወዳችሁ እኮ ❤️ክፉ አይንካችሁ ፍሬ ተሳክቶልሻል ❤️
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 Год назад
አይ ፍሬ ሰራሽለት አግኝተሽዋል
@amenmedia529
@amenmedia529 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x Год назад
ምርጥ ባል ነው እርጋታው ትግስቱ እስልጃችሁ ውድድ❤ዛሬ እኮ ልደቴ ነው ዘድሮም በመዳም ኩሽና አለፈ😂 አይ ሂወት💔😢በሰው ሀገር የምሮረው ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
አሜን አሜን አሜን መልካም ልደት እድግ እድግ. በይ የኛ ቆንጆ
@hiwialtaleb2418
@hiwialtaleb2418 Год назад
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ እንኩአን ተወለድሽ
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 Год назад
መልካም ልደት ለሀገርሽ ያብቃሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
😂😂😂😂አይዞ በማዳም ኪሽናም ቢሆን ዋናው በሰላም መኖርሽነው ውዴ መልካም ልደት
@nas7117
@nas7117 Год назад
የኔም ልደት ነው እንኳን ተወለድን
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z Год назад
አታሹፍ በታመመ ሠዉ።በየሚዲያው እየገባ ላይክ ለመልቀም።
@betelhemmuzemil485
@betelhemmuzemil485 Год назад
ጌታን ፍሬ ስንቴ እንዳየሁት ከረጅም ጊዜ በኋላ ከልቤ ሳኩ ተባረኪልኝ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ !!!
@shew985
@shew985 Год назад
ወንዶች ሲናዱ እንደት ደስ ሲሉ የእዉነት አሳቃቹኝ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Год назад
አባትነት እንዴት ነው ቀላል ነው ከባድ ነው ሲል 😂 ፍሬ ውይይይ ቀላል ነው የሱ ንዴት 🤣🤣 እንዴት ወደ ኋላ መላልሸ እንዳየሁት ድንግልን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@gezahegnasfaw2382
@gezahegnasfaw2382 Год назад
በጣም ስቄአለሁ ትችያለሽ አንደኛ
@ethiopian-kenyancouple7803
@ethiopian-kenyancouple7803 Год назад
You make very great I love keep it up friyeryeeee 😂❤️ God bless you both ❤️🙏🏾
@tgtg2826
@tgtg2826 Год назад
Tesaketoleshal yena wede ....tidarachun fetari yebark
@user-io4bw1wp8l
@user-io4bw1wp8l Год назад
አረ 😃ፍረየ 😂በሳቅ 😂ልሞት ነኝ 😂እንዴ😂 ስወዳቹ 💓ምርጥ ባል 💓ምርጥ 💙ሚስት ምርጥ 💙ልጁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💓💓💓💓💐💐💐💐💐
@emuti6262
@emuti6262 Год назад
እንደዚ ስቄ አላቅም
@user-io4bw1wp8l
@user-io4bw1wp8l Год назад
@@emuti6262 እኔም እንደዚህ ፋታ ብየ ኣላውቅም💓💓💓💓
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
@@emuti6262 የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@frezergirma8067
@frezergirma8067 Год назад
ፍሬ በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ dagem u deserved this prsnk.
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ
@tigistyeshigeta3134
@tigistyeshigeta3134 Год назад
በጣም ነው ያዝናናችሁን ተባረኩልኝ
@alemtekeste5757
@alemtekeste5757 Год назад
Hi how are you I’m so happy you did good I enjoyed your aide. Very nice family God bless you.
@yedingil
@yedingil Год назад
ፍርዬዬ የኔ አንደኛ♥️ዳጊ ምርጥ አባት/ባል👍ፍርዬ በሳቅ ነው ይግደልሽኝ😂😂😂😂ፅድት ያለ ፕራንክ!!
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@helenteshome5902
@helenteshome5902 Год назад
አንደኛ የወደድኩት ፕራንክ ነው በጣም ነው እንባዬን የጨረስኩት በሳቅ የእውነት!!!!!!!!!
@selamHagerey1991
@selamHagerey1991 Год назад
LOVE YOU GUYS God bless u.
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 Год назад
I love you guys. Firiye, you are so funny, beautiful inside and out.🤣🤣🤣🤣
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Год назад
በጣም ነው ያሳቀኝ🤣🤣ደስ የሚል ፕራንክ በውነት የሳኩት🤣🤣
@user-hv1si1jm1z
@user-hv1si1jm1z Год назад
ወይኔ ዛሬ መዳም አበሳጭታኝ ነበር እስከማለቅስ ደርረስ ነው የሳኩት😁😁😁😁😍😍😍😍😘
@kidist1705
@kidist1705 Год назад
አትበሳጭላት የኔ እህት። አለመበሳጨትን ተለማመጅ ለምን ብለሽ ይክፍሽ ንቀሽ ተያት
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
🙏🥰🥰😄
@user-ys7jl9rz4b
@user-ys7jl9rz4b Год назад
ክክክ
@tsion5182
@tsion5182 Год назад
Betam des tlalachu Egziyabher yebarkachu 😘
@meronsolomon4562
@meronsolomon4562 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣uffffff weyne fire hodeye besak kosele🤣🤣🤣ufff...gobez.!!!👏👏👏👏👍👍👍 yimechish.!!!
@mamefuns8194
@mamefuns8194 Год назад
ፕራንክ ይሉሀል ይሄ ነው የምር 1ኛ ፕራንክ!!! ይመችሽ ማማ
@hirutalemu2738
@hirutalemu2738 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 "ምኑ" አለ ዳጊ ኡፍ እኔስ በሳቅ ሞትኩ ጌታን ስወዳቹ ተባረኩልኝ🥰
@bethlehemnigussie100
@bethlehemnigussie100 Год назад
U guys made my day
@mekedgetu4401
@mekedgetu4401 Год назад
ወይኔ ፍሬ እንዴት እንዳሳቅሽኝ በጣም ነው የተመቸሽኝ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ቶንዴ ቶሎ አትናደድ ማማዬን ሳሙልኝ
@richgebertinsae213
@richgebertinsae213 Год назад
በጣም ነው የተሳካልሽ አቤት ደሞ ከበደ ይሙት ሲል የምሩን ነው የተናደደው 😂😂😂 በጣም ፈታ የሚያረግ ፕራንክ👍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
😃😂😂😂😂ማሪያምን ሆዴ ቆሰለ ፕራንክ ብሎ ዝም ነው 😂😂😂😂የጨበራ ተስካር 😂😂😂ሲል የሳኩት ሳቅ ከንዴቱ የተነሳ የጨረባ ያለ መስሎት የጨበራ 😂😂😂
@kelemtube
@kelemtube Год назад
ሰላማችሁ ይብዛ ክክክክክክክ ገራሚ ቆይታ ነው ሰዉድችሁ በማያልቀዉ ነው።
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ስወዳችሁ በሳቅ የለሁም በፍቅር እረጁም እድሜየ ማማየንም ያሳድግላችሁ😂😂😂😘😘😘
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Год назад
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እንደዚህ ስቄ አላቅም 🤣🤣🤣ደግ አደረግሽ ፍሬ 👍
@tigistlakew1519
@tigistlakew1519 Год назад
የእውነት ፍሬ ነው እውነተኛ ትግስት አለሽ የኔ ማር ስወድሽ ምርጥ ቤተሰብ እወዳችኋለሁ 💗💗💗💗
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@helinazewdu9362
@helinazewdu9362 Год назад
bravo fre!bidir bemidir
@ehettehunetige-xo2rh
@ehettehunetige-xo2rh Год назад
እጅግ በጣም ነው ያሳቃችኝ አመስግናለሁ.
@uyth8675
@uyth8675 Год назад
ማርያምን እደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂የኔ ምስክን አሳዘነኝ እኮ😂❤
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Год назад
ፍሬ እኮ ፕራንክ ለማድረግ ነው የተፈጠረችው በጣም ጎበዝነሽ
@selamesutube4390
@selamesutube4390 Год назад
Wow betaaam des yemitlut ....be sak gedelachihung
@jdcell6890
@jdcell6890 Год назад
ወይኔ ፍርዬ የኔ ፍልቅልቅ እንባየን አስጨረሺኝ በሳቅ ተወንደ ምርጥ ሰው😘😘😘❤️
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Год назад
ወይኔ ፍሬ በሳቅ ፍርፍር ነው ያልኩት የቶንዴ ፊት እኮ ቀላ 🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂በቀደም አስልቅሶሽ ነበር ሰራሽለት 😅😅😅😅
@selamteshome9303
@selamteshome9303 Год назад
የሼፍ ቶንዴ reaction በጣም ነው ነው ያዝናናኝ ፍርዬ ዛሬ አገኘሽው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ🙏
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Год назад
Sitamri Tebareku
@merifataju1520
@merifataju1520 Год назад
ወይ ፍሬ ያንቺ ሳቅ እንዲው እንዴት ያለማቋረጥ ስስቅ እንደነበር ቶንዴ ግን በጣም ትግስተኛ ነው ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ።
@asrathabte5052
@asrathabte5052 Год назад
በጣም ደሥ ትላላችሁ።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z Год назад
እሰይ አንደኛ ነኝ እንኮንን ደህና መጣችሁልን 😍😍ልፍልሰታ እንኳን አደረሳችሁ ስወዳችሁ ፍርዬ የሆነ ነገር ተስዬልሻለሁ እግዚአብሔር አሳክቶት እንደማይ እርግጠኛ ነኝ ድንግልዬ አታሳፍረኝም አምናለሁ ብቻ እርሱ ፈጣሪ ያውቃል
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Год назад
Stamru Tebareku
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 Год назад
Ayi Frye tebkiew endelimdeshiew yaselikisehali. Gudishi fella. Yene konjowochi sewdachu eko.
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Год назад
የኔ ውዶች ፈጣሪ ኢቺን ቀን ላደረሰን ተመስገን በሉ ፍርዬ ማማዬ ዳጊ የኔ ልዩ ስወዳችው እኮ፡፡
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Год назад
እንዛመዲ በቀንነት
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
@@lztoutube8165 የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Год назад
@@sinteblog5870 eshiiiiii ema
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Год назад
@@lztoutube8165 eshi
@kamalnur3140
@kamalnur3140 Год назад
You get him very well, I love you guys
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 Год назад
wow betam new yazenanacehug tebareku
@selamhaile4086
@selamhaile4086 Год назад
😂😂😂ufffff alichalikum bekule lelit eyechohiku nw yesakut
@ferityabera2677
@ferityabera2677 Год назад
አረ ፍሬ አንደኛ በጣም ነው ያዝናናሽኝ 😂😂😂😂😂ምርጥ የመልስ ምት ቶንዴ ትግስትህ በጣም ይገርማል ፈጣሪ ይባርካቹ ደስየሚል ትዳር
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@asteryemer8561
@asteryemer8561 Год назад
Good job 👏 she did it ❤️❤️❤️❤️❤️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@kabimekbeb4600
@kabimekbeb4600 Год назад
እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው ጎበዝ የኔ ፍልቅልቅ አንተም ይገባሀል ብዙ ግዜ አስለቅሰሃታል ኡፍፍፍፍ ሆዴ ቁስል አለ
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 Год назад
ተመስገን ደስ ይበልሽ ዋው ተሳክቶልሻል
@user-kf4zu5of1f
@user-kf4zu5of1f Год назад
😂😂አይ ፍሬ ሆዴን አቆሰልሽው እኮ 😂😂😂 ቶንዴ ግን ትዕግስትህን አደንቃለሁ💯👍 ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ማሚቶን😘 ሳሙልኝ እወዳችሆለው 💚💛❤
@AsAs-uq2yk
@AsAs-uq2yk Год назад
❤❤❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች💖💖
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@semirakemal6174
@semirakemal6174 Год назад
Betam yesakut mirtochya
@mouniapinnono3218
@mouniapinnono3218 Год назад
Wow bb Really chérie je t'aime fort
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Год назад
ወላሂለአዚም እባየነው ያሥጨረሣችሁኝ እሥኪ እደኔ ማነው እባውን የጨረሠ በላይክ አሣዩኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i Год назад
@@sinteblog5870 እኔ ውዴ እኔ ሊቱበር አደለሁም. ሊቱበር ያልሆነሠው መጀመርታ ይችላልዴ
@helimayoutube8172
@helimayoutube8172 Год назад
ነይ እንዛመድ
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 Год назад
ውይ ፍርዬ በሳቅ ነው የገደልሽኝ የቶንዴ ትግስት ግን ሚገርም ነው👍👍👍👍
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@selamastatike8826
@selamastatike8826 Год назад
Kkkkkkk Fire bravoooo . Bsake gedelshenge kkkkk
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Год назад
ፍርዬ ከአንቺ በላይ ነው የተዝናናሁ።በሳቅ ገደልሽኝ : ግን አስቀናችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ
@muluwork5313
@muluwork5313 Год назад
እንዲህ አይነት ፕራንክ በጣም ነዉ ደስ የወድኩት የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የሳኩት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 Год назад
እረ በሣቅ ገደላችሁኝ ሥታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@seblekassaye347
@seblekassaye347 Год назад
ኸረ እኔ አልቻልኩም ከለሊቱ 6:30ሆኖአል የተኛ ሰው ደንግጦ እስኪነሳ ነው የሳኩት እንዲህ ነው እንጂ የጨፈገገውን ክረምት አ ደመቅሽው ኑሮና ሁኔታዎች አሰልቺ ሆነውብን እንኳን እምንስቅበት የምናገጥበት ጥርሳችን ተከድኖ ነበር አፈካሽን እንደ ፈንድሻ ዘመናችሁ ሁሉ ፍክትክት ይበል ተባረኩ ♥♥♥
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Год назад
ጎበዝ ፈርዬ ሁሌ እያስለቀሰሽ ለማንኛውም የተከበራችሁ ናችሁ ❤❤❤
@meronabeto1382
@meronabeto1382 Год назад
አይቶንዴ ጫቱ ሻይው ወጥ ረገጥሽ ተመቸኝ ከፍሬ እኩ በሳቅ ሞቱኩ ቶደ ፍቱን ሳይ ምያለቅስ መስሎኝ ነበር ሰራችልክ ደስ ብሎኛል
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@mamababy1048
@mamababy1048 Год назад
Am from eritrea.frie u really made my day my God i cant stop my lough.best prank ever.
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Год назад
Bedemb tesaka but I felt sorry for Teweldei. What a patient husband!👍🏾💗
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@mevrouwteklai9325
@mevrouwteklai9325 Год назад
Tesaktolhal Fryu
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Год назад
ፍሬ እንደውም ደግ ልጅ ነሽ። ቶንዴ እሰይ እንኳን ተበሳጨህ በኮንዶሙና በቤቱ ሽያጭ አበሳጭተኸኝ ነበር።😂 ፕራንክማ አልተደረክም እእእእእእእእ። እወዳችኋለሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ!❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@massimassi3500
@massimassi3500 Год назад
እንደ ዛሬ አላሳቅሽኝም ፍርዬ የኔ ማሮች በጣም ነው ምውዳችሁ ማማዬን ሳሚልኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ! በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ.🙏
@yonastarekegn3644
@yonastarekegn3644 Год назад
wooow fire tesakitoleshale
@asterdelelegn1819
@asterdelelegn1819 Год назад
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አስር ጊዜ ነው ደጋግሜ ያየውት በጣም ነው ቶንዴን ያናደድሽው እንግዲ ጠብቄ መልሱን በጣም ነው የምወዳችው ምርጦች
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Год назад
ወይ ፍሬ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ ጌታን ወንዴ ለሚቀጥለው ለፍሬ ሚያዘጋጀው ፕራንክ ወዮ ኡኡኡ ያሰኚሻል በይ ትችይዋለሽ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Год назад
ግን በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነቱ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ፣
@mahedertibebe5869
@mahedertibebe5869 Год назад
ሰራሽለት ደስ ብሎኛል እሰይ እንኳን ተናደድክ
@tewdie6297
@tewdie6297 Год назад
እር በሳቅ ገደላችሁኝ ፍሬ ተሳካ አይገልፀውም ዛሬ ይችሸ ቶንዲ ተቃጠልክ አይገልፀውም ግን በጣም ትግሰተኛ አባት ባል ነህ ፍጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@merthrty9269
@merthrty9269 Год назад
አይ ፍርዬ ስቀሽ አሳቅሽኝ ❤️❤️❤️❤️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
የምወዳችው ስታምሩ ዋው የማሚቶ እናት አባት ስታምሩ ይመቻቹው 👍👍👍❤️❤️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@tueb3879
@tueb3879 Год назад
@@sinteblog5870 ነይ እንደማመር
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
እኔ ካሁን ጥፊ ገጠመሽ ብየ ነበር ማሻአላህ ሁለታችሁም ትግዝተኞች ናችሁ
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Год назад
Besak gedelachehun!this is really a great prank!
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Год назад
የዛሬው የተለየ ነው በጣም ያስቃል
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!የኔ ውድ።
@yw4039
@yw4039 Год назад
😁😁😁😁 Fire u did best!
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ🙏
@user-nz9no5se5p
@user-nz9no5se5p Год назад
Ufffff all famly waw 👌👌👌
@mollimelka3778
@mollimelka3778 Год назад
ወይኔ ፍሬ በጣም ነው ያዝናናሽኝ ሠራሽለት
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 Год назад
በእውነት ባል ና ሚስት ከአንድ ውንዝ ይቀዳል ይላሉ ስውዳችሁ ሞቸ ነው ክቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ልዬ ናችሁ ሁለየም ሳቁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ስላም ያረገልን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!
@abebayousabuchi4680
@abebayousabuchi4680 Год назад
ሼፍ ቶንዴንማ በዚህ ብቻ ፕራንክ አይበቃም እደዛ አስለቅሠካትማ አይቀርም
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ.🙏
@mulubirhangoraw5127
@mulubirhangoraw5127 Год назад
የምር መቼም ተሠርቶ የማያቅ ምርጥ ፕራንክ ነው በሳቅ ነው ያለቀስኩት
@meazaseyoum2753
@meazaseyoum2753 Год назад
በጣም ተመችተሽኛል በጣም ነው ያሳቅሽኝ
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z Год назад
ወይኔ ሽንቴ እስኪያመልጠኝ ነው ያሳቅሽኝ ፍርዬ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Год назад
ክክክክክ እረ ፍሬ እኔንም አስደነገጥሽኝ የለለ ሀረካት ነውያሳየሽው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 Год назад
የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ🙏
@emanrazikemanrazik2367
@emanrazikemanrazik2367 Год назад
ውይ ሰወዳቹ
@selamawittesfaye8523
@selamawittesfaye8523 Год назад
Firye endet endesaku bitayi tewat wede sira lemede eyetezegajehu neber yemayew betam new yesakut nurulgn
Далее
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57
СПРАВКА ДЛЯ УНИВЕРА
00:44
Просмотров 131 тыс.