Тёмный

የነብይት መድሃኒት እና የሔኖክ ፍቅር [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021 

Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Опубликовано:

 

20 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 344   
@rahelwoldu1305
@rahelwoldu1305 2 года назад
በጣም በጣም የሚያስፈራ ግዜ ነው 😞አቤቱ ይቅር በለን🙏
@amanuelgetachew9388
@amanuelgetachew9388 3 месяца назад
አንተን ይቅር ይበል
@zufantessema1023
@zufantessema1023 2 года назад
ጌታ ለካ ያያል አይቸኩልም የልብን ያያል መሻታችንን ይሰጠናል አንቺን የባረከ አምላክ እኛንም ይባርከን ቅባቱ በኛም ላይ ይፍሰስ
@hawiroth9237
@hawiroth9237 3 года назад
የሃገሬ ነገር የሚሆነው የሚሰማው ያስጨንቃል እስቲፅልዮ ሃገር ሲኖር ነው አገልግሎት የሚኖረው እባካችሁ ስለኢትጵያ ፀልዮ
@meronfisha8011
@meronfisha8011 3 года назад
I agree with you.
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 3 года назад
ሄንዬ ተባረክ ምርጥ ስው ነህ ብርቱ ስው አክባሪ ነህ. የመድሃኒት surprise ደስ ይላል የወንጌል ስርጭት ላይ ጌታ ሲያስገርማት በጣም ደስ ይላል ድንቅ ታምራት ነው የሆነላት ኃያሉ እግዚአብሔር ከፍ ይበል ይባረክ ♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-vg5nl6tb7s
@user-vg5nl6tb7s 2 года назад
እ/ር ይባርካቹ ከመወቃቀስ ከመሰዳደብ አንዱ አንዱን ከ ማብጠልጠል እንደዚ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አንዱ አንዱን ሲደግፍ ሲወድ ሲረዳዳ ማየት wow ይባርካል ተባረኩ
@wisdomkowledge4197
@wisdomkowledge4197 3 года назад
ነብይት መድሃኒት ጌታን በሥራ ከማዬት የበለጠ ምንም ሌላ ነገር የለም! ነብዩም ይባረክ! ባልሽም ይባረክ! ጌታም ስሙ ይባረክ አሜንን
@alemtube5403
@alemtube5403 3 года назад
ደመረኝ, በጌታ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 3 года назад
እዉነት ነዉ ተባረኩ speaj the truth የሚለዉን you tube ስሙት በጣም ያስተምራል ያባቴ ልጆች ተባረኩ ለነብይ ሔኖክ ነብይነት እኔም ምስክር ነኝ ባለቤቱን ልጆቹን የሱ የሆኑትን ሁሉ ጌታ ይባርክ አሜን
@user-bt1bc6se1z
@user-bt1bc6se1z Месяц назад
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@tadelecherjabo5035
@tadelecherjabo5035 3 года назад
ኦኦኦኦኦኦሆሆሆሆሆሆ ሃሌሉያያያ ድንቅ ነው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ክብር ለጌታ ይሁን
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 3 года назад
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይሁሰደው
@abrihamlisanework1549
@abrihamlisanework1549 3 года назад
እየሱስ ድንቅ አምላክ መልክቱ ለኔ ነው ህልም እየመሠለህ.....!!ሀሌሉያ ክብር ለስራው ባለቤት ይሁን።
@tigisttefera5266
@tigisttefera5266 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ውስጥክ ያለው ቅንንነት ፊትህ ላይ ይነበባል መዲ ስትመሰክር እራሱ መንፈስ አለባት እንኳን ጌታ ረዳሽ ለምልሙ❤️
@user-tt8cj3fx9i
@user-tt8cj3fx9i 3 года назад
የኔ እህት ለካ እንደዚ ማር ነሽ ንግግርሽ የማይጠገብ ወደድኩሽ በእውነት በቃ ተባረኪ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@hiwotterefe5254
@hiwotterefe5254 3 года назад
እኔ በጣም የምደነቀው በነብይ ሄኖክ ፊት ላይ ያለው ፈገግታ እረፍት እሱ ብቻ እርዕስ ያተስጠው ሙሉ ስብከት ነው ይብዛልህ
@meazatekle5925
@meazatekle5925 3 года назад
Ehh yenie sakira moges alew
@shopshopt6701
@shopshopt6701 3 года назад
💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💚💞💚💞🤝🏽🙏🙏🙏🎶🎤
@fikeralmue1915
@fikeralmue1915 3 года назад
አሚንንን በጣም ቅን የዋህና ንጹ ሴት ተባረኪ
@sifaangetaacho4079
@sifaangetaacho4079 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@zionzion4155
@zionzion4155 3 года назад
ይገባሻል የኔ ማር የቤቱ አገልጋይ።
@emutikumsa323
@emutikumsa323 2 года назад
Thanks to God my sis❤️❤️
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 3 года назад
Yene konjo Tebareki, Prophet Henok is really anointed no words of the miracle in that church!
@deborahjesus1629
@deborahjesus1629 2 года назад
WOW ,Jesus is lord 🙏
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 года назад
ዋሐሐሐ, ታላቅ የእምነት ሴ, እውነትም ሸበላ ቆንጆ ሐበሻ ነው ጓደኛሽ ተባርከሻል እሕቴ, ከሁሉም የሚበልጠው ውስጥሽ የከበረው ጌታ ነው, በብዙ ተባረኪ!
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል አሁንስ አስቀናችሁን ጌታ አሁንም በነገር ሁሉ ያስፋችሁ። አንቺን ያገኘው ወንድማችን እናት እና አባቱ በደንብ መርቀውታል" ውስጧም ደጇም ቆንጆ የሆነችዉን" ብለው።የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። prophet with your wonderfull wife, and all of the guys working the work of God with you.you are all amazigly blessed. I don have a word to express my love towards you dears. I like your prophetic dimension it is to the point and so quick to manifest. And also I like your simplicity of delivering the word of God As well as the prophecy's . May the God all Grace keep on Blessing you More Yours in Christ Tsigereda Andom with my lovely daughter Shalom Estifanos London,,uk
@MohammedMagdi-zc1vd
@MohammedMagdi-zc1vd 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@wisdomkowledge4197
@wisdomkowledge4197 3 года назад
ዋው!! ነብይት መድሃኒት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ!!ምስክርነትሽ የደስታ ዕንባ ነው ያስለቀስኝ ትዳርሽ ይባረክ አሜን
@Ri78iiH-xk2hw
@Ri78iiH-xk2hw 8 месяцев назад
Amazing we will thanks god ❤❤❤❤😍😍❤😃✔yes
@yadahgraphicsprint5837
@yadahgraphicsprint5837 3 года назад
I LOVE you too man of God Prophet Henock, what a testimony, am beautiful, am shinning!! Joy overflow
@alemtube5403
@alemtube5403 3 года назад
beget, sebesekeryeb, aderegeg❤❤❤
@wubittsegaye8563
@wubittsegaye8563 2 года назад
እኔም በጌታ ፍቅር በጣም ነው የምወደው
@sabrinagebrhiwet4573
@sabrinagebrhiwet4573 3 года назад
And me i love you all 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💗💗💗👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@selamawitassefa9124
@selamawitassefa9124 3 года назад
የእኛ አምላክ እጅግ ድንቅ ነው እኮ
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 4 месяца назад
አሜን አሜን!!
@kidistworku7815
@kidistworku7815 3 года назад
amazing testimony... i love prophetess she is amazing ❤❤❤❤ may God bless your marriage❤❤
@tsigeredaros916
@tsigeredaros916 3 года назад
Wooooooooow des selu abatena leje ❤❤❤ Neby Henyaa tebarkh be feray beza!!
@mohammedandyas5499
@mohammedandyas5499 Год назад
Amen Amen Amen
@shalomlovesarajesus1848
@shalomlovesarajesus1848 3 года назад
Amen Amen Amen l connect in Jesus name
@betiyohannes4164
@betiyohannes4164 2 года назад
Wodedikush wonigel eyesabaku kelabet WOW wusite New
@tigistlove1101
@tigistlove1101 3 года назад
Amen amen hallelujah amen I receive it in the name of Jesus Christ !!
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 года назад
Amen amen keber legzabeher yhuen yegzabher sewe nebey Henok Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek tebareku
@godlove2139
@godlove2139 2 года назад
አደገኛ ሐሰተኛ ነብያቶች ቢያንስ እግዚአብሔርን ፋሩ በስሙ ስትዘብቱ የማይበቀላቹህ መሰላቹህ!!! እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁንም ይቀጣል ። ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ በደጅ ነው ጅራፍን ይዞ
@idmy4531
@idmy4531 Год назад
Amen amen Amen Amen Amen 🙏🙏
@godislove4506
@godislove4506 3 года назад
ምድር ይስማ ሰማይ ይስማ I love u so much😍
@romangebru5846
@romangebru5846 2 года назад
Thank you Jesus❤💙❤
@tigist8585
@tigist8585 3 года назад
You are amazing sister love you , congratulations !!!!!!
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 года назад
ዋው ነብይ ሄኖክ ተባረክ ጌታ ፀጋ ይጨምራል ነብይ መድሀኒት እግዚአብሔር ይባርክሸ መልካም ትዳር ❤🙏🙏🙏
@jrhehehhehhjfjgishdheh1984
@jrhehehhehhjfjgishdheh1984 3 года назад
እኔ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነበርኩኝ ያንቺን ምስክርነት ስሰማ ተስፃናናው እኔንም ድሮኝ ለምስክርነት እመጣለው
@chudinato8224
@chudinato8224 3 года назад
We connect to this anointing grace and mantle in Jesus name
@mememalase9018
@mememalase9018 3 года назад
Thank you jesus 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕
@selamwengilnew6213
@selamwengilnew6213 3 года назад
ደስስስስስ ስትሉ !! ዘመናችሁ ሁሉ የቅድስና ይሁንላችሁ በየሱስ ስም
@makimaki2759
@makimaki2759 3 года назад
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ፕሮፌት እንዴት እንደምወድህ
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
Our God is good , . Happy for you Prophetess Medhanit. God bless you all
@aynigrn9739
@aynigrn9739 3 года назад
Wow, soo beautiful and special engagement❤❤ God is good! Stay blessed
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
ውይ ነብይ ሄኖክ እንዴት እንደ ምወደው ዘመንክህ ይባረክ በብይ መድሃኒት ተባረኪልኝ
@beteleshifarra5378
@beteleshifarra5378 3 года назад
Ols me i love you more and more ye geta saw
@a21ssamsung65
@a21ssamsung65 3 года назад
ነብይ ሄኖክ uuuffffff fegegtehan swedewu lesewu yaleh kibr እኔም ካረብ ስመጣ አንተጋር መጣት እፈልጋለሁ i love you more
@beletechkebeda2581
@beletechkebeda2581 3 года назад
ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ለኔም ሆነልኝ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 года назад
ኦ ጌታ ሆይ በማንነትህ ውስጥ ያለ ሰው አይከስርም አይረሳም ከቶም አይተውም ሚስጥሩ አንተ ቸር አባት ስለሆንክ አሜንንንንን
@edlovfikir560
@edlovfikir560 3 года назад
Amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@kalkidantesfaye7444
@kalkidantesfaye7444 3 года назад
wowww, hallelujahh!!!!!!!! MIGHTY WOMAN TEBAREKIIII UFFFFF!!!!!
@user-qj8yg8iu9b
@user-qj8yg8iu9b 2 года назад
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ መልካም ገብቸ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hopehope7889
@hopehope7889 3 года назад
Love it!!
@friotestory2335
@friotestory2335 2 года назад
ተባረክ
@user-jh7zl4cq8x
@user-jh7zl4cq8x 3 года назад
Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏haleluya tebareku 💖💖💖💖💖
@simonyishak1522
@simonyishak1522 3 года назад
God is good am touched really .
@yemsrachwansisa2757
@yemsrachwansisa2757 3 года назад
What a testimony! 🥰🥰🥰
@sebletolassa6049
@sebletolassa6049 3 года назад
So sweet God bless you both❤
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 года назад
Woooooooooooooow Heniye eko fikir naw 💕💕❣️❣️❣️❣️❣️
@trufatyaeldu1997
@trufatyaeldu1997 3 года назад
Amen Amen ba gata ba Eyasuse Seme yehunelen yebezalen
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 года назад
Betam des yemetel egziabeher abzeto yebarekesh Tebarek Prophet Heni wow
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 года назад
Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Semu yebarek.🙌
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 2 года назад
Ameen🍇🍇🍇🍇🍇♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@sabrinagebrhiwet4573
@sabrinagebrhiwet4573 3 года назад
Wowwww God blessed all👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@Danitube2162
@Danitube2162 2 года назад
Wow Amazing....
@adanubirhnu4130
@adanubirhnu4130 3 года назад
አሜንን ጌታ ይባረክ😍😍
@friotestory2335
@friotestory2335 2 года назад
አሜንንንንንኔ
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 3 года назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍኡፍፍፍ እሰይ እሰይ እሰይ አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኪ ✅️✅️✅️✅️👏👏👏👏👏👏👏
@missestomases7729
@missestomases7729 3 года назад
midere yesema semay yesema i love you neby Heni more more Yetewededk yetebarekk
@kojakcell3675
@kojakcell3675 3 года назад
Tebarekuuuu prophet tebareki we Love you tebareki
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Amennnnn eyesus geta new haleluyaaa sew ayiresam geta simu yikiber yakeberutin yakebral tebareki betifu nebyit neby heni enem endettt endemiwedih I LOVE YOU SO MUCH GOD BLESSED YOU
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 3 года назад
Wow wow thank you lord 🙏🙏🙏 congratulations 🍾🎈 woman of God!
@alemtube5403
@alemtube5403 3 года назад
በጌታ, ቤተሰብ, አነህን ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@johncell8389
@johncell8389 3 года назад
Thank you Jesus 🙏🙏
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 3 года назад
አሜን ጌታ ይባርክ ተባርኩ
@koketTomas
@koketTomas 3 года назад
Ameeeeeeennnn tebareku 🙏♥
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 года назад
I receive it ❤🙏
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 года назад
ዋዉ ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን
@hanaeh1071
@hanaeh1071 3 года назад
Amen tebareku ewodachualew
@debebehajano6159
@debebehajano6159 3 года назад
Thank thank very very much
@shiteabyine7291
@shiteabyine7291 3 года назад
Wowowo ameeeeeeeeen geta yibarkachu tabarkuuuu
@alexandergdey2090
@alexandergdey2090 3 года назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ::
@Simret_Ambassador_of_Christ
@Simret_Ambassador_of_Christ 3 года назад
So beautiful 😍😍😍! God bless you both ! We love and appreciate you people of God!
@samraeyel7844
@samraeyel7844 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💞💞
@martmarkush9517
@martmarkush9517 3 года назад
Amne
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 года назад
ከኢትዮጵያ ስወጣ ልጅ ነበርኩ የነበሩት ቤተክርስቲያኖች ሙሉ ወንጌልና ዋና ዋና ዋናዎቹ ናቸው ምን ጉድ ነው ግን አሁን የሚታየው ትውልዱም የእግዚእብሔርን ድምጵ መለየትእይችልም ዝም ብሎ አሜን እና ጩኽት
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 года назад
Endih new endih new endih leka geta sireda
@eden6094
@eden6094 3 года назад
Wawwwwwwwww des ylal tdarachu ybarek prophet hienoka gieta ybarkh kezi yeblete mechemr yhunlh
@asterabrah6075
@asterabrah6075 3 года назад
እውነት ነው ይኔ ነቢይ ሄኖክየ i love u perphot God bless u
@glaxiglaxi2176
@glaxiglaxi2176 3 года назад
Keber keber lagata yehuen Ameeeeeeen
@edenhabt2265
@edenhabt2265 3 года назад
Gata abezeto yedesta zeyte yaflekelesh tebareky
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
ጌታ፡ይባርክሽ፡ተባረኪ፡ተባረኩ
@melakukassa6978
@melakukassa6978 5 месяцев назад
Yes you are.
@sosinadesita830
@sosinadesita830 3 года назад
Era Desi Sitluu Eg/r Yibarikachihuu Eniwodachuwalen Eygnam
@millii1
@millii1 3 года назад
ተባረኪ በብዙ።
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 года назад
Zemenachu Yebarek.
@zainaba1174
@zainaba1174 3 года назад
ዋው ልልልልልልልልልልልልል እሰይ ጌታ ይባረክ
@mbktrijipengq660
@mbktrijipengq660 3 года назад
ዋዉዉ ተባረኩ♥
Далее