Тёмный

የነጭ አዝሙድ እና የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት/ How make Ethiopian Spices 

Elsi Gojo ጎጆ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ሰላም እንኳን በሰላም መጡ ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ማድርግ አይርሱ ዘወትር ለምታበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ 🥰የተጠቀምኳቸውን ግብአቶች Description box ☝🏼ውስጥ በፅሁፍ ያገኙታል ስለተከታተላችሁኝ አመሰግናለሁ💚
@نعيمهنعيمه-ه2ن
@نعيمهنعيمه-ه2ن 2 года назад
አለከፈት አለሳ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት ነው ማጠብሽም ጥሩ አድርገሻል እጆችሽ ይባረኩ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን ወይንየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💚
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ኤልሲዬ በጣም ልዩ የቅመም አዘገጃጀት ነው በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ የሚየ ውዴ💚
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
ኤልሲዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ እኔ ጉድ ነዉ ያዬሁት እፍ እፍ ብዬ አነፍሼ ነዉ የምፈጨዉ ይሄ ሁሉ መቼ አወኩ ከአሁን በሃላ አንቺ እንዳጠብሽዉ አጥበዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ በርቺልኝ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን ነባየ ውዴ አመሰግናለሁ በጣም🥰
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
ኤልስዬ በጣም ቆንጆ ነስ ያሳየሽን በርችልኝ የኔ ውድ ተባረኪልኝ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏❤️👍🏾👍🏾👍🏾
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ዮሪዲየ አመሰግናለሁ በጣም🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
ኤልሲዬ ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ነጭ አዝሙድ እኮ አታላይ ቅመም ነው ንፁህ መስሎ በጣም ቆሻሻ አለው ማጠብሽ አሪፍ ነው ሁለቱም ቆንጆ ነው እጅሽ ብርክ ይበል ኤልሲዬ ባለሙያ👍🥰🥰🥰ሼር
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን ቀለምየ አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
ኤልስዬ በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት የቤትሽ ሽታ ታዬኝ እኔ ቅመም ባዘጋጀሁ ቀን የአያቴ የእጇና የቤቱ ሽታ ትዝ ይለኛል እናመሰግናለን ሼር👌👌🥰🥰🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ምሳየዋ ቤቱማ እንዴት ደስ እንደሚል ሽታው እውነት ነው ትዝታው ይከተለናል አመሰግናለሁ እህቴዋ💚
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
ኤልስዬ በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት ኤልሲዬ ባለሙያ እጅ ይባርክ በርቺልኝ @ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን ፀዲየ አመሰግናለሁ በጣም 🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
ኤልሲ በጣም ቆንጆ ቅመም የነጭ ሽንኩርቱም ዘዴ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለው👌❤️👍👍👍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ🥰
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 года назад
ኤልስዬ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ በጣም የምፈልገውን ቅመም ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏❤ ላይክ ሼስ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ባቢየ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ💚🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
ኤልሲዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ነጭ አዝሙዱን ማጠብሽ ጥሩ አረግሽ እኔም አፈር እና አሸዋ ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ልክ ብለሻል አጥቦ መጠቀም ይሻላል መከለሻ ቅመሙም በጣም ቆንጆ ነው👍👍😍❤️😍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ፍርየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
ስላምምምም እህቴ ኤልሴየ በርች እጅሽ ዩባርክ ያምራል ላይክ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ኤልስዬ የኔ ባለሙያ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው በርቺ👌👍🥰❤ሼር
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ሂውየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 года назад
እጅሽ ይብረክ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን። ላይክ❤️🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን አመሰግናለሁ በጣም🥰🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን አመሰግናለሁ ውዴ🥰
@Meryissa
@Meryissa 3 года назад
ኤልሲየ ይሄማ ይሞከሪል አመስግናለሁ ዉዴ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ ሜሪየ ውዴ ሞክሪው ቆንጆ ነው 🥰
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 года назад
በጣም ቆንጆ አዘገጃጅት ነው እጅሸ ይባረክ በርቺ ሼር ❤️🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን አመሰግናለሁ በጣም🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ኤልስዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን 👌👌👏❤️🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ቤቲየ አመሰግናለሁ በጣም🥰
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад
አልስዬ ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ ያሳየሽን እህታችን እናመሰግናለን 😍👍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም🥰
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 года назад
በጣም አስፈላጌ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ👍👌🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን አመሰግናለሁ በጣም🥰
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 8 месяцев назад
እናመስግናለን እጂሽ ይባረክ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Elsiye konjo aderesh azegateshewal ejesh yebarek! yene balemoya!
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን ሊላየ አመሰግናለሁ በጣም🥰
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
እጅሽ ይባረክ 👍👌❤ሼር
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን ጄሪየ አመሰግናለሁ በጣም💚
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
ኤልሲየ እጅሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ነው ያሳየሽን ሼር😍👌👍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን ሂሩቴ አመሰግናለሁ 🥰
@Degsewtube
@Degsewtube 3 года назад
ዋውው ጎበዝ እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም🥰
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
በጣም ቆንጆ አረገሸ ነው የሠራሸው ውዴ እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም🥰
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 года назад
ኤልሲዬ በጣም ባለሙያ ነሽ👏🏻well done ✅ share
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
እስኩየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 года назад
ኤልስዬ አሪፍ ነው 👍👍❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም🥰
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 года назад
አፈሩንማ አብሮ ነው መፍጨት የኢትዬጵያ አደለም እንዴ ያጣፍጠዋል😁 ስቀልድ ነው በጣም ማወቅ እፈልግ ነበረ ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም🥰
@EthioAlema
@EthioAlema 3 года назад
I have learn some thing today thank you for sharing
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም🥰🙏
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Great recipe! I'll try it! 👍👍👍
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ❤️💞
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አሜን አመሰግናለሁ🥰
@SaritSearet
@SaritSearet 3 года назад
Bale moya nesh wude Betam konjo new yasayeshn 😍👍❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
Watching ኤልስዬ👍❤️
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 года назад
Hey weyni, you're the best too👍🏼
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
🙏🥰
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ኤልስዬ 🙏🙏🙏❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Watching elsaye ❤️
@enathagere1270
@enathagere1270 3 года назад
waw the best solution Thanks
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
Thank you for watching 🥰
@sitotatube-
@sitotatube- 3 года назад
ኤልሲዬ በጣም አሪፍ ነዉ 👍👍🥰 እናመሰግናለን ጊዜ ካለሽ ወደ ቤቴም ብቅ በይ 🤗🤗🥰💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ እሺ ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
Watching
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
🙏🥰
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 года назад
እነመሰግነለን መመይ👍👍👍😘
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
አሜን አሜን ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ነጭ አዝሙድን ማጠብሽ በጣም ጥሩ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ ማስታወቂያ ግን አላየሁበትም ለምንድነው ?
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ሚልካየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ማስታወየቂያ የለውም እሺ አስተካክለዋለሁ
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 года назад
Thank you for your time Elsi🙏🏻. I really appreciate the part that you share at the subscription box the exact amount of stuff that we need to make " mekelesha " & "neche kemem" at home. I found it helpful👍🏼👏🏿👏🏿👏🏿
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
Thank you for watching my dear 🥰
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 года назад
@@ElsiGojo 👍🏼 🤗
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 года назад
ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ ቅመም 👍🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰
@enathagere1270
@enathagere1270 3 года назад
እናነመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ እኔም🥰
@lilyloveeritrea5627
@lilyloveeritrea5627 3 года назад
O m g thank you Egehen yebarke I alakem neber nech azmut endeme tateb
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@dunidagi668
@dunidagi668 3 года назад
ምርጥ ነው ኤልሲ በርቺልኝ ደሞ ጠፍተሻል ሌላ ቪዲዩዎች ይዘሽልን ነይ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም እሺ እመለሳለሁ
@amenhageretube
@amenhageretube 3 года назад
Brechelegn 👏🏽👏🏽👏🏽
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
🙏🥰
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 года назад
ሰላምጤናይስጥልኝመሽአላህ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ🥰
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 года назад
ኤልሲዬ ባለሞያ በርቺልኝ አስፈላጊና ጠቃሚ የቅመም አዘገጃጀት ነው የኔ ውድ በርቺ የሚገርመው እስካሁን ቤተሠብ የሆንን መስሎኝ ነበር አሁን ተቀላቀልኩ😍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ🥰
@NefisPratikLezzetler
@NefisPratikLezzetler 3 года назад
Muhteşem görünüyor ellerinize emeğinize sağlık
@fouziaah4132
@fouziaah4132 3 года назад
Tabarki thank you❤❤
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Abet Moya! BLESSINGS ELSIE..LEARNED ALOT FROM THIS 🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰
@semretsemret4280
@semretsemret4280 3 года назад
@@ElsiGojo ኤልሲየ አሪፍ ነው የአልጫ ቅመሙ ላይ አዝመሪኖ የጥብስ ቅጠል የደረቀ አብሬ ብፈጨው ችግር አለው ወይ?
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ ትችያለሽ መጨመር ግን እኔ የምመርጠው የስጋ መጥበሻውን ለብቻ አዘጋጅቶ መጠቀም ይሻላል
@bettyktube9586
@bettyktube9586 3 года назад
Thank you for sharing Elsiye, Addis beteseb hognalehu anchinem gabezkush❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ እሺ በደስታ
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Elsi beslem new😊
@bisratbirru7520
@bisratbirru7520 2 года назад
Hello Ms Elsi, I have just come across your way of Ethiopian cooking. I like your way of cooking. Would you please show me how to make starter for injera. Can I always start from the beginning as I live by myself. Thank you and God bless you and your family!
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 года назад
Selam Elsya yanakonjo you are amazing God bless you 🙌🏽👌🏾👏🏽❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
Amen 🙏 thank you for watching my dear 🥰
@amenhageretube
@amenhageretube 3 года назад
Yay one ☝️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
Thank 🥰
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
Watching ❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Watching!
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
ኤልስዬ በሰላም ነው የጠፋሽው ?
@lemlemtesfamicael4134
@lemlemtesfamicael4134 3 года назад
Thank u. Sister.
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
thank you for watching 🥰
@Adugenete
@Adugenete 3 года назад
ሰላም ሰላም ኤልሲ ከታች ብያለሁ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ በርቺ በውል ደመርኩሽ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ አዱየ እንኳን ሰላም መጣህ 🥰
@alimuse9541
@alimuse9541 3 года назад
Thank you a lot(Waad mahadsan tahay)in Somali language
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
Thank you for watching my dear 🥰
@menitube-3685
@menitube-3685 3 года назад
ኤልስዬ እናመሰግናለን እኔቤትም ብቅ በይ😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
Watching Elsiye🥰
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ በሰላም ነው ግን የጠፋሽው ውዴ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ሚልካየ ውዴ ትንሽ አሞኝ ነበር አሁን ግን በጣም ደህና ነኝ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ💕
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
@@ElsiGojo እውይ ኤልሲዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቀላሉን ያርግልሽ የኔ ቆንጆ
@enawgatube
@enawgatube 3 года назад
Wwe betam yegermal samer wedy berchelgn yemtfet yemer aserar new
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩየ 🥰
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 года назад
Demerun 🤲🤲
@AnksMishraA
@AnksMishraA 3 года назад
Nice 👍👌👌👍👍👍👍👌😊
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
👀❤️
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 5 месяцев назад
የምንና የምን ቅመም ነዉ አልገባኝም
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
❤👀👀
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 3 года назад
Wiww
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 года назад
ምነው ጠፋሽ የሽንኩርቱን ቁሌት ድጋሚ ስሪው ለፋሲካ ሰዉ ያየዋል
@muluyoutube3663
@muluyoutube3663 3 года назад
ሰላም ለዚህ እንደማመር
@ሀያትየደሴዋዩቱብ
@ሀያትየደሴዋዩቱብ 3 года назад
ነይእንደማመር በርቺ ማማየ
@lijabedtube7070K
@lijabedtube7070K 3 года назад
ሰላም ላዝ ቤት በቅንነት ማጥቻሎ 😍
@ፋፊነኝየገርባዋ
@ፋፊነኝየገርባዋ 3 года назад
ዋዉ ዉዴ በርች ቤተሰብ እንሁን አድስ ነኝ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
እሺ አመሰግናለሁ
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Ehete yet tefaah elsiye beslam new
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ማሂየ አለሁ ውዴ አመሰግናለሁ በጣም💚🙏
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 года назад
✌️✌️✌️✌️✌️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
😍👀
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 года назад
👍🌷💐💐🙏🙏🙏🙏💐🌷
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
🥰🙏
@berasfew
@berasfew 3 года назад
ቤተሰብ እንሁንን🙏
@Deve123
@Deve123 3 года назад
Elsa መተናል
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
አመሰግናለሁ ዴቨየ🥰
@sabaeshetu2201
@sabaeshetu2201 3 года назад
👍👍👍❤️🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
🥰🙏
@gojofilm
@gojofilm 3 года назад
Betam konjo nw like
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 года назад
Watching
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Watching
Далее
የሻይ ቅመም አዘገጃጀት tea spices
11:16
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53