Тёмный

የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል Ethiopian Tibse Spice preparation from herbs 

milkana tube ሚልካ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@milkanatube4685
@milkanatube4685 9 месяцев назад
ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ የዛሬው ቅመም ለጥብስ ብቻ ሳይሆን ለወጥ ለሳላድ ለዱለት ለቅቅል ለዳቦ ማድረግ ትችላላችሁ
@tgTube-1011
@tgTube-1011 23 дня назад
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሚልክዬ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዎ በጣም አሪፍ ቆንጆ የጥብስ ቅጠል ልዩ ነው ጎበዥ
@FikirFikir123
@FikirFikir123 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ቆንጆ ቅመም ነው መልካም በዓል ይሁንልን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 9 месяцев назад
Amen Amen
@birukaklilu7438
@birukaklilu7438 23 дня назад
ጥሩ ነው ነገር ግን መጠኑን በማንኪያ በስኒ በምን ትለኪዋለሽ????
@tinaylol2843
@tinaylol2843 9 месяцев назад
ሽታው እኔንም አወደኝ ለጥብስ ብዬ ቅመም አዘጋጅቼ አላቅም ሚኩ ባለፈውም ፓስታ ስትሰሪ የተጠቀምሽውን እጠይቅሻለሁ ብዬ እረሳሁት በነካው እጅሽ ሹክ በይኝ😁 ይሄኛውን ደሞ ነገ በጥብሱ ያገናኘን ወድጄዋለሁ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 месяцев назад
ሚልካዬ በጣም ልዩ ነዉ ይሄማ ይሞከራል👍❤️❤️
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚልካዬ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ለስጋ መጥበሻ የቅመም አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 9 месяцев назад
Amen Amen
@adona21adona16
@adona21adona16 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሚልካዬ በጣም ምርጥ የጥብስ ቅመም አዘገጃጀት ነው የበአል መዳረሻ እንደ መሆኑ በጣም ወሳኝ የቅመም አዘገጃጀት ነው ው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤ሼር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 9 месяцев назад
Amsegenalehu
@tititadesse8270
@tititadesse8270 Месяц назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት መልካም በአል ለአንቺማ።
@enanatesfaye1030
@enanatesfaye1030 Месяц назад
በጣም ያምሪል መፍጫው የትነው ይሚገኝ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Месяц назад
ከአማዞን አመሰግናለሁ ቆንጅዬ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 месяцев назад
like and share👍👍👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 месяцев назад
Like and share👍👍👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 9 месяцев назад
አረ ላይክ እና ሼርርርር👍👍👍
@عائشهعمر-خ1ع
@عائشهعمر-خ1ع Месяц назад
ጦሲኝ ማለት ምን ማለት ነው???
@alembekele7331
@alembekele7331 Месяц назад
menewe yena geltu?
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Месяц назад
ወጥእንዴት እንደሚሰራ እንኳን አታውቂም በየፔጁ እየዞርሽ ስድብ አረ ሰልጥን በይ🤔😆ሗላቀርነት ይብቃሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 9 месяцев назад
ሌሎቹን ማግኝት ይቻላል ግን የኮረሪማ ፍሬ ግን ማግኝት አልችልም ካልሱ ማዘጋጀት ባልችልም ግን ለጎደኞቸ መንገር እችላለሁ ግን የኮረሪማው ጉዳይ ነው እንጅ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 9 месяцев назад
ሔል መጠቀም ትችላለህ በኮረሪማ ፋንታ አመሰግናለሁ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 9 месяцев назад
@@milkanatube4685 እኔ ብዙ አላቅም ግን ጥብስ ስለምወድ ነው የጠየኩሽ በዛ ላይ ምኖረው ካናዳ ነው እንደልቤ የማግኝት ቻንስ የለኝም
@alembekele7331
@alembekele7331 Месяц назад
lewte tanadammmmm😢
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Месяц назад
ሲጀመር ስታውቂ እኮ ነው እናቶቻችን በርበሬ ሲያዘጋጁ ጠጋ ብለሽ እይ ካለጤናዳም በርበሬ አይደለዝም እሺ እየዞርሽ ከምትነቅፊ ጠጋ ብለሽ ሞያ ተማሪ ሀበሻ ከመማር ይልቅ ስድብና ነቀፌታ ምቀኝነት ይቀናዋል ለዚህ ነው የማያልፍልሽ
Далее
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Просмотров 222 тыс.
የሻይ ቅመም አዘገጃጀት tea spices
11:16
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Просмотров 174 тыс.
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31