Тёмный

የኑሮ ውድነት ተአምረ መድኃኔዓለምን አሳየን። 

Hanna ZeEthiopia
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu Месяц назад
እህታችን ሐና ዘ ኢትዮጱያ በርችልን ፍፃሜሽን በቤቱ ያድርግልን
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 4 месяца назад
ሃንዬ እንኳን ደና መጣሽ እባክሽ እህቴ በጸሎትሽ አስብኝ የተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ነኝ ይከፋኛል ይጨንቀኛል ወለተ ስላሴ ነኝ ከስደት ዓለም😢
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ 4 месяца назад
አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ያስብሽ❤
@tigest3176
@tigest3176 4 месяца назад
Menfese kiduse yaregagashi
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 4 месяца назад
@@ብዙዩቱብ አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 4 месяца назад
@@tigest3176 አሜን አሜን አሜን
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 месяца назад
እመአምላክ ታስበን እህትዬ:: መዝሙረ ዳዊት ድገሚ 🕊️🤍 አይዞሽ::
@Haile-d8f
@Haile-d8f 3 месяца назад
እመቤቴ እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክሽ። እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ። ቀለል ባለ አቀራረብ ብዙ ነገር አስተማርሽን።
@lidiyat
@lidiyat 4 месяца назад
ሃኒየ እናመሰግናለን እህቴ
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 4 месяца назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤HOLY GOD BLESS YOU HANICHOO!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@esubalewsisay1159
@esubalewsisay1159 2 месяца назад
❤❤❤
@yohanistadese8166
@yohanistadese8166 4 месяца назад
Bemariyam yet hedesh new dehna nesh gin be ewnet maryamn betam neber yasasebshgn enqwan dehna metash.
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 4 месяца назад
Arif new berchi ehete
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ በርቺ አትጥፊ
@yesaster
@yesaster 3 месяца назад
ሐኒ ብርቱ ሴት! በርቺልን። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@MitekenesheAdimasu
@MitekenesheAdimasu 3 месяца назад
Selame hana metome Alchlme meladrg
@01tigray
@01tigray 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን 🙏❤
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 4 месяца назад
አዳቺአይነትወጣትይብዛልን,አህቴ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Thanks very much sister hanna information
@user-mikias12
@user-mikias12 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን❤❤❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
የኔውድ እንኳን ደና መጣሽ በጾሎትሽ አስቢኝ ስደተኛ እህትሽ ዝብሎ ይጨንቀኛል ከሰውጋር ከልጆቸ ቤተሰቦቸ ሰላም የለኝም ያየኝ ሰው ሁሉ ይጠላኛል እራሴን አጥፊ ይለኛል ወለተ ሐዋርያት አትርሽኝ😢
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ የበጎ ነገር ጠላት የሆነ ሰይጣን ነው የሚፈትንሽ እናም በፀሎት በስግደት በርቺ:: በተለይ መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ህይወትሽ ላይ ለውጥ እንዲመጣ ደስተኛ እንድትሆኚ ያደርግሻል:: ጎበዝ ፀሎተኛ ባልሆንም እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን መዝሙረ ዳዊትን መፀለይ የጀመርኩት በቅርብ ነው እና የማላውቀው ደስታ ነው የሚሰማኝ:: መዝሙረ ዳዊት የሰኞ የማክሰኞ እያለ እስከእሁድ ድረስ ከቁጥር ስንት እስከስንት መፀለይ እንዳለበት ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ያስተማሩት ትምህርት ዩቲዩብ ላይ አለልሽ:: የማስታውሰው የሰኞ ከምዕራፍ 1-30 ነው:: መዝሙረ ዳዊት ለብቻው የሚሸጥም አለ የሰኞ ማክሰኞ እያለ እስከ እሁድ የሚቀጥል በተለይ እንደኔ አይነት የግእዝ ቁጥር ለማያውቅ ሰው ጥሩ አማራጭ ነው:: እንደው ነገ ጠዋት ጀምረሽው ከትንሽ ግዜ በኃላ እዚሁ ገፅ ላይ እንደምትመሰክሪ እርግጠኛ ነኝ:: እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Love you sister hanna my love 💓
@MitekenesheAdimasu
@MitekenesheAdimasu 3 месяца назад
Tome Alchlame meladrg
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላከ እኛንም ይጎብኘን አንቺን እንደ ጎበኘ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 месяца назад
ኢትዮጵያ ሄጀ ነበረ ከአሜሬካ ወጥቸ ኑሮ ዉድነት አለ በጣም ቤድዮሽ ሁሌ አስተማሪ ጠቃሜ ነዉ ይገርመኛል የት ምታገኝዉ መረጃዉን እዉቀትሽ ከሌሎች ይበልጣል ሀኔቹየ ዶክትሪት አደለሽ በአለም ሳለሽ
@hibezash8759
@hibezash8759 3 месяца назад
wy anchilg bntwawek des ylegn neber betam new yemwedsh tecara nesh ywnet berchi
@ይቱፍቅር-ጨ6ቀ
@ይቱፍቅር-ጨ6ቀ 4 месяца назад
Haniye yena tenkara fetariy yatenashe ❤😊
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Love you sister hanna ❤️
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 месяца назад
ሀንዪ መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ ፈልጌ ነበር። እርጅኝ።
@Sinksarethiopia
@Sinksarethiopia 4 месяца назад
በ ሶፍት ነው በሀርድ?
@bemnetworku9061
@bemnetworku9061 4 месяца назад
መዝገበ ሐይማኖት App ከሰዎች ፈልግ/ ጊ
@Sinksarethiopia
@Sinksarethiopia 4 месяца назад
@@bemnetworku9061 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QXMgy8Pprpg.htmlsi=lmkaz1vAo-S6kZkq
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 месяца назад
ሀርድ ዌር
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 месяца назад
Eshi ehte, 094 664 5101 Bezi selk dewlsh maggnet techyalesh
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 4 месяца назад
... 💚💛❤🙏
@lidyasamuel2119
@lidyasamuel2119 4 месяца назад
I recommended you to go bermel kidus Giorgis ehete! I went there last month. And i really wish everyone get the chance to go there at least once in their life and exprience the truth. Since you are influencial person. You will impact many lives.
@hadiigafo5925
@hadiigafo5925 4 месяца назад
Hey, I live in the states and hear so much about Bermel Giorgis. I also wonder why people, specifically influencers aren’t sharing about this miracle place. Do you mind sharing a bit about your experience? The testimonies and experiences I hear are truly more than what we can process.
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 3 месяца назад
@@hadiigafo5925 you can find testimonies about “Bermel Giorgis “ on lots of RU-vid channels such as ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ ተርቢኖስ ሚዲያ etc
@tsioneneyea1396
@tsioneneyea1396 4 месяца назад
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒
@brunofernandes310
@brunofernandes310 4 месяца назад
Hana i like u U r a hero
@tesfayebogale2535
@tesfayebogale2535 4 месяца назад
selam
@brunofernandes310
@brunofernandes310 4 месяца назад
Hana konjo wel come back
@Workqwha
@Workqwha 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mele123-w4n
@Mele123-w4n 4 месяца назад
ሀኒ እንኳ ደህና መጣሽ
@hareghaile1889
@hareghaile1889 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@e-t789
@e-t789 4 месяца назад
ሀንቾ እንዴት ነሽ በርቺ
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 4 месяца назад
ሀንየየየየየየየየየ እንዴት እንደምወድች
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 4 месяца назад
እህትሀናእንደትአለሽ እማ
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja 4 месяца назад
ሃናዬ አረ ስለ ሜክኣፕ በተለይም ስለ ሊፒስቲክ ኣሰራር ማለትም ኣመራረድ ስለድርጂቱ ምናምን ብቻ ቪድዮ ሰርተሽ ነበር ኣጣሁት ሊንክ ኣስቀሙጥልኝ/ጡልኝ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Lovely girl
@bekelegechi5109
@bekelegechi5109 4 месяца назад
ሀኒዬ እንደምን አለሽልኝ?በርቺ!...አንቺ ጋ ያሉትን መንፈሳዊ መፃህፍትና መገኛ ቦታሽን ብታሳውቂኝ?!...
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 месяца назад
ጎሮ ገብርኤል ጋር ነው ሱቃችን::0946645101
@hassenoumer8936
@hassenoumer8936 4 месяца назад
ሀኒቾ ተናፋቂዋ ጠፍተሻል በሰላም ነው?
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 4 месяца назад
የባሰ ንሰሀ እንገባለን እያሉ ሀጥያት በፋሲካው ይቀጥላል ዛሬ ብቅል ፈጨሁ አይደለም ሀጥያትቱ
@donkeytub3504
@donkeytub3504 4 месяца назад
Yan wudi eti fatari etabkishi ❤❤❤ken tibabu
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 4 месяца назад
ለምንድ ነው የራስ ያልሆነን ስምና ሎጎ የተቀምከው/ሺው በእውነት ብልግና ነው።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 месяца назад
እውነት ነው ይሄ ከሌብነት ተነጥሎ አይታይም 🤭🤨😏
@yordanosbrhanezerit4018
@yordanosbrhanezerit4018 4 месяца назад
Video ሁሌም አስታማሪ ነው but please cut of the f words by editing them those body cursing words is insulting God በቅድስ ጊዮርጊስ በርሜል ፀበል ተሰውረ ያየሁት እውነት ነው ።
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 месяца назад
Eshi ehte እረስተነው ነው::
@vgfgccf9519
@vgfgccf9519 3 месяца назад
❤❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Love you sister hanna ❤️
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 4 месяца назад
Love you sister hanna ❤️
@HayatKafala
@HayatKafala 4 месяца назад
❤❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
❤❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Find The Real MrBeast, Win $10,000
00:37
Просмотров 22 млн
ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?😁​⁠​⁠@osssadchiy
00:20
የዘንድሮ ሽምግልና ቅጥ አጣ::
24:49
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Просмотров 14 тыс.
Вечная проблема парковки
0:53
Кто тут самый-самый?
0:36
Просмотров 6 млн
Street selfdefense 🥊 #boxing #mma #ufc
0:15
Просмотров 4,9 млн