Тёмный

ማመን አቃተኝ, የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጉድ 

Hanna ZeEthiopia
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

19 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@MuhammedJjj
@MuhammedJjj 15 дней назад
እስኪ ይቺን ልጅ እናበረታታት ❤❤❤❤
@ermiasalex9318
@ermiasalex9318 12 дней назад
ምን እናበረታታለን በርትታ የመጣች የተመረጠች ነች እኛን ታበርታን እንጂ
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 6 дней назад
እውነት ነው​@@ermiasalex9318
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n 14 дней назад
እስኪ100kእናስገባት እምትሎ መንፈሳዊየን እናበረታተችው👍✅
@MuhammedJjj
@MuhammedJjj 15 дней назад
ጠንካራ ጀግና እህታችን በርቺልን❤❤
@Ambassel
@Ambassel 14 дней назад
ማንነታችን ሳናውቅ ሃይማኖታችንን ሳናውቅ የፈረንጅን ቴክኖሎጂ ስናደንቅ ባዶ ቀረን ጎበዝ::
@goodheart8293
@goodheart8293 14 дней назад
Let the world see you again soon I will give up and you are not a man
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 13 дней назад
እውነት ነው
@gechtube2034
@gechtube2034 11 дней назад
ይህ የሀኒቾ የሚኖር እዉነተኛ የህይወት ትምህርት ቤት ነዉ❤! እህቴ ሆይ ዘመንሽ ይባረክ❤🙏🙏🙏
@hhfj9761
@hhfj9761 14 дней назад
ጎበዝ እግዚአብሔር ይሰጥልን እህታችን በርቺ የእዉቀት ክርስትናን በሂወት እያሳየሽ ነው ይሄ ነው መንቃት ማለት ❤❤❤ ፀጉራችንን ገልጠን ለያዉም የቀለም አይነት ተቀብተን ሱሪ ለብሰን ተዉበናል ሰልጥነናል ለምንለዉም ልቦና ይስጠን 😢
@MesfinTamire-pq3ue
@MesfinTamire-pq3ue 12 дней назад
Le bizu ihtochachi misale tihognalesh berch yene konjo fetari yatsnashi
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 14 дней назад
በርቺ ቅዱስ እግዚአብሔር የጀመረልሽን ጸጋ እንዲፈጽምልሽ በርትተሽ ጸልይ፣ፈተናው በዙ ነውና።
@semaetalem5541
@semaetalem5541 14 дней назад
ፅናፅሉ፣ ያዕቆብ በህልሙ መላዕክት ሲወጡባትና ሲወርዱባት ያያት መሰላል፣ ጦሮቹ እየሱስ ክርስቶስ ጎኑን የተወጋባቸው፣ አምስቱ ቃጭሎች አምስቱ አእማደ ሚስጥራትን፣ ሁለቱ ዋና ዋና አግድሞች ማለት የታችኛውና የላይኛው ብሉይና ሀዲስ ኪዳንን ይህም ያቺ ያዕቆብ መላዕክት ሲወጡባትና ሲወርዱባት ያያት መሰላል አንድም እመቤታችንን ይገልፃል፣ እመቤታችን የብሉይና የሀዲስ ኪዳን መገናኛ መሰላል ወይም ድልድይ ነችና። ሌላው የፅናፅሉ ቅርፅ የመዶሻ ቅርፅ አለው እሱም እግዚአብሔር በመስቀል ሲቸነከር ሚስማር የቸነከሩበት መዶሻን ይወክላል። የፅናፅሉ ድምፅ የመላዕክትን ዝማሬ ይወክላል። ወዘተ
@yaredhailu3606
@yaredhailu3606 14 дней назад
ሃኒቾ በቤቱ ያፅናሽ እዉነት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል አለባበስሽም በርቺ ልዑል እግዚሐብሔር ካንቻ ጋር ይሁን🙏
@Rahel-7
@Rahel-7 14 дней назад
በርቺ ሃኒቾ እግዚአብሔር አምላክ ይደግፍሽ። እምነታችን እኮ በሁሉ ሙሉ ናት ስንል በምክንያት ነው ከእግር እስከራሷ አምላኳን ፈጣሪዋን በደሙ የመሰረታት ሞገሷን እየሱስ ክርስቶስን ስለምትሰብክ ነው።
@hfj4001
@hfj4001 9 дней назад
ሀና ዘኢትዮጵያ ጎበዝ እህቴ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አች በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ የስም ኦርቶዶክስ ነኝ በረች እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ
@user-kx5cp6cn5w
@user-kx5cp6cn5w 14 дней назад
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት እግዚያብሔር ይስጥልኝ
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 13 дней назад
Thank you so much sis. Can you share the names of the videos when you use them so that we can go back to the videos to learn moore.
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 14 дней назад
የኔ ቆንጆ አንቺ በምትለቂው ነገር ሰው እየተቀየረ ነው እና በርቺ እመብርሀን ታግዝሽ❤❤
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 5 дней назад
ሃኒዬ፦ እኛ ችኩሎች ተቐብዝባዡችሆነን እንጂ የኢትዮጲያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 'ማ ዝግጁ ሙሉ . ናት። ልቦና ይስጠን። በርችልን ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 14 дней назад
CORRECTION BASED ON TODAY LESSON HOLY HOLY HOLY "EGZABHERE" BLESS YOU ALL !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 14 дней назад
እዉነት ድንቅ ነዉ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤
@assefataye2004
@assefataye2004 5 дней назад
Hema ze ethiopia : በጣም ቅር የተሰኘሁበት እና ስለ ጼናጽሉ ሲያብራራ መላእክት ሲወጡባት ሲወርዱባት ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ያያት ያቺ መሰላል ድንግል ማርያም ናት ትላላችሁብዬ ስጠብቅ ዘለላችኋት ! በዚህ ቅር ብሎኛል እሱ ሲሳሳት እንኳ አንቺ ማስተካከል ነበረብሽ ይህን ሳትማሪ መቼም አልቀረሽም ለማንኛውም አመሰግናለሁ !🙏
@MariyamKidusegiberale
@MariyamKidusegiberale 15 дней назад
እናበረታታት ❤❤❤❤
@EndealcachewEndealc
@EndealcachewEndealc 8 дней назад
እግዚአብሔር፡ያበርታሽ፡ያጽናሽ፡ዋጋችን፡የሆነች፡መንግሥተ፡ሰማያትን፡ይስጥሽ፡በቸርነቱ። የኛ፡እኅት፡አይዞሽ፡በጣም፡በሥራሽ፡እንደሰታለን፡እሺ፡ የእግዚአብሔር፡ስም፡ይመሥገን።አሜንን!!!!!!!!!!!!
@libanosferew1333
@libanosferew1333 14 дней назад
በጣም አሪፍ ነው በርቺ ወጣቱ መንፈሳዊ ንቃት ይጎለዋል ጥሩ ግንዛቤ መፍጠር ይቻላል በንደዚ አይነት ቪድዮ ዘመኑን መዋጀት ያስፈልጋል!!!
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 14 дней назад
ሀና ዘ ኢትዮጵያ እንርዳት ከእኔ የተሻላችሁ እኔ ኢትዮጵያ ሄጀ ነበረ ለምኖር ይከብዳል ጎብኝቶ ለመምጣት እንኮ ይች ልጅ ስጋዋን ገድላ ህፃንነቶን ሁሉ ለእርሶ ትታ ነዉ ክርስቶስ እየተከተለች ነዉ ግን ሀኔ ከድሮ ይልቅ በመልክ ህፃን በመሆን በረዶ ትመስያለች ከደም ግባት ላይ ደም ግባት ጨምሮብሻል
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 14 дней назад
ተባረኪ እናትየ በእውነት እንደዛሬ የተማርኩበት ቪድዮ አላየሁም እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ መንስተ ሰማያት ያውርስልን
@NardosbereketTesfagebriel
@NardosbereketTesfagebriel 7 дней назад
ኣምላከ ቁሱሳን ይጠብቕሽ ና ያጽናሽ ሃንየ
@bettysweet-id6cq
@bettysweet-id6cq 14 дней назад
እግዛብሄር ካንቺጋ ይሁን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@user-rj5yp9mo6z
@user-rj5yp9mo6z 15 дней назад
ሀኒ በናትሽ ስለ ህፃናት ክትባት ምን ትያለሽ
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 14 дней назад
HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Thanks very much sister hanna
@tayehaile9809
@tayehaile9809 13 дней назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታችን ለሁላችንም ደግሞ ማስተዋሉን ያድለን
@Sinksarethiopia
@Sinksarethiopia 14 дней назад
አብረን ዕንስራ እህቴ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 14 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለም አገር ስመጣ ካንቺ ብዙ መፅሐፍትን መግዛት እፈልጋለሁ በቅርቡ መምጣቴ አይቀርም
@genetgenet6208
@genetgenet6208 12 дней назад
የኔ እህት ደሰ ስትይ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እወድሻለሁ ❤
@yeasi4294
@yeasi4294 6 дней назад
egziabher ystln tebareki ehte
@alexdemele6205
@alexdemele6205 13 дней назад
በርቺ ከአማርኛው ደሞ ግዕዝ ሚስጥር አለው ያስጣሉን ለዛ ነው
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Beautiful message hanna ❤️
@hagossultan8656
@hagossultan8656 12 дней назад
እምታወጥያቸው ምስጢሮችና እምትሰጭያቸው ማሳሰብያ በጣም ጥሩ የማንቅያ ደወል ናቸው የሚነቃ ትውልድ የለም እንጂ ኣንቺ ግን ኣይዞሽ በርቺ ስራሽን እግዚኣብሔር ይባርክልሽ።
@user-nx1rt3ou4m
@user-nx1rt3ou4m 14 дней назад
Medhanialm yibarkish how are you? I hope you are fine, I would like to write you in Amharic but my phone has a problem. I like your program I follow you since your arrival in Ethiopia. There are a lot people they don't give you an attention, ( God ) read to the contrary it is properly, when you answer on your phone " Hell O " you see ..... Pls continue thank you and you can save people from the mistake I am your admirer Tebareki.
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 14 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏በርቺልን እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemerdagneyelmnakenyatrak
@yemerdagneyelmnakenyatrak 11 дней назад
Tebarki eht egziabhr baleshebt yatsnashe❤❤❤❤
@user-nr6gt2do6g
@user-nr6gt2do6g 13 дней назад
ስነ ፅናፅል ገለፃ ያደረገውን ልጅ ገፅ or ሙሉ ገለፃ የምናገኝበትን vedio or ገፅ ብትጠቁሚን? or link ብታስቀምጪልን
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 14 дней назад
በርችልን እህታችን አይዞሽ ጠንክሪ የያዝሽው አላማ የተቀደሰ ነውና
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 14 дней назад
Ewnet new mewedewun yefetinal amlak gen yan amno slemewedegn fetenegn belo mekebel man new ?yane libona yesten
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 14 дней назад
ሀኒ ተባረኪ አሰተማሪ ነዉ ! ሌላ በ ቆንቋየነሽ የተላለፈ የድርሱልን መልክት ሰለ ክርስቶስ ሣምራ ቤተክርስቲያን አባክሽ በአንቺ በኩል መርዳት እፈልጋለሁ በቋሚነት ፍቃድሽ ከሆነ ካላየሽዉ እባክሽ እይዉ ልብ ይነካል መልስ ስጪኝ አደራ USA ነዉ አመሰግናለሁ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Thanks very much sister information
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 14 дней назад
ehte kale hiwot yasemalign
@henokminasie6419
@henokminasie6419 14 дней назад
እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ስንቴ ደግሞ ደጋግሞ አስተማረን መሰለሽ በተለይ ዘመኑን ዋጁ ላይ
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 14 дней назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@SebleBelay-pd2lu
@SebleBelay-pd2lu 12 дней назад
Fesamesen yasamerew kalehwt yasemalen
@hagossultan8656
@hagossultan8656 12 дней назад
ኣይዞሽ በርቺ እህቴ ጎበዝ ነሽ ኣደንቅሻለሁ።
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 13 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሀኒቾ በርቺ እግዚአብሔር በነገርሽ ሁሉ ይቅደምልሽ❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Love you sister hanna ❤️
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 13 дней назад
እውነት ነው የኢግሊዘኛ ቋንቋ የአውሬው ቋንቋ ነው ብላለች እመ አምላክ ቀድሞውንም እሱም ከእሱ ጋር ይጠፋል
@tenagnefekadu5143
@tenagnefekadu5143 9 дней назад
አመሰግናለሁ።ሰላመእግዚሐብሔር ይብዛልሽ።ሰለ IVF(Artfical fertility )እይታሽን ብታሳውቂኝ።
@misrulema5599
@misrulema5599 9 дней назад
Tebareki❤❤❤❤
@AlexAlex-ov7hz
@AlexAlex-ov7hz 23 часа назад
God be with you
@ZufanGrmay-yg1xw
@ZufanGrmay-yg1xw 15 дней назад
እንኴን በስላም መጣሽ እህታችን❤
@MeronMieso-pe9pq
@MeronMieso-pe9pq 14 дней назад
Kale hiwete yasemalen
@samrawit376
@samrawit376 14 дней назад
የኔ እናት በርቺልን 🙏❤❤❤
@YeneB-qs8uw
@YeneB-qs8uw 14 дней назад
በርቺልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ!
@MaramawetMiresa
@MaramawetMiresa 8 дней назад
በርቺ በርቺ ትውልድ ይዳን
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 14 дней назад
Ehete egziabher zemenishen hulu ybarkilesh bezu kumneger new yegegnewbet endehulgizew enameseginalen ❤❤❤
@destalakew4394
@destalakew4394 7 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 9 дней назад
እውነት ነው፡፡እህቴዋ 10Q so much.የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ግን በጣም ነው የምትገርመኝ ማርያምን፡፡በኦርቶዶክስ ልክ ጥልቅ ሀይማኖት አይቼ አላቅም፡
@user-ph4gr6by4w
@user-ph4gr6by4w 14 дней назад
Yenenat❤❤❤❤❤❤❤
@henock2127
@henock2127 13 дней назад
እናመሰግናለን በርቺ እህታችን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 11 дней назад
ኣሜንንንንንንን❤
@dawit6731
@dawit6731 14 дней назад
Thanksthanksyouc❤️❤️❤️❤️❤️😢😢🙏🙏🙏🙏
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 14 дней назад
Bereche ❤❤❤
@asresbitew7105
@asresbitew7105 11 дней назад
በመጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ተጽፎልን ተሠንዶ ከብዙ ዓመታት በኋላ በተወለዱ ድንቅ እና ተመራማሪ ሰዎች በቅንነት ወይም ስማቸውን ለታሪክ ማኖር ሲባል እያስመሰሉ ማውራት፣ መጻፍ፣ መሳል ይቻላል። ግን የቀደመውን ሸርሻሪና በጣምም አደገኛ አካሄድ ነው። ወገኖቼ ትልቁ ቁምነገር በእምነት ላይ መሠረት ያደረገ መልካም ሕይወትን እየኖረን ለማለፍ አዘውትረን እንትጋ። ዋናው ነገር አሥርቱን የእግዚአብሔር ትዕዛዞች እና ስድስቱን በኢየሱስ ክርስቶስ የታከሉ መመሪያዎችን መተግበር ወይም ለመተግበር ከልብ ጥረት ማድረግ ነው።
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርችልን❤❤❤
@ayelechfikire
@ayelechfikire 14 дней назад
ጎበዝ ነሽ አለባበስሽ ውብ ነው!!
@TesfaGezu
@TesfaGezu 14 дней назад
❤❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Love you sister hanna
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 14 дней назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ
@zomisintu
@zomisintu 14 дней назад
I think The Book of Enoch has only 42 Chapters in our ሰማንያ አሀዱ bible. ጋድርኤል is mentioned on "ሄኖክ 19:19". How does his book show 69 chapters?
@Dav-2tube
@Dav-2tube 14 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን እህት በርቺ
@bettyadugna1846
@bettyadugna1846 14 дней назад
የኔ ውድ እግዚብር ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤
@getutesfa-5916
@getutesfa-5916 14 дней назад
Egezeyabthare yestelthe amasagnalwe
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Love you sister hanna my love you sister hanna
@yelkalhaile
@yelkalhaile 14 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏
@meazisisay4270
@meazisisay4270 14 дней назад
Egeziabeher yebarkish
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 14 дней назад
በርች እህታችን🙏🙏
@sisayayu4321
@sisayayu4321 14 дней назад
በርቺልን ሀኒ❤❤❤❤❤❤
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 14 дней назад
❤❤❤
@confu4922
@confu4922 9 дней назад
Tinish alebabesish islamen eyemeselenew allah kalleshibet chellema yawtash ehet allah hidaya yestesh
@thefreedomchannel4548
@thefreedomchannel4548 13 дней назад
'god' is a word for unnamed and unknown gods, 'God' is used for a god who/which is usually the only god, or for the number one god, depending on the belief system. Therefore, the capital and small letters at the start of the name will make a huge difference in the meaning.
@user-dl1ht3ox7f
@user-dl1ht3ox7f 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kikikiko6305
@kikikiko6305 8 дней назад
Sile prenatal, ena folic acid siri research ahun hulum malet ychalal erguz yemiwedew
@selamawitminda7752
@selamawitminda7752 14 дней назад
❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 14 дней назад
❤❤❤❤❤
@ashenafitenekir
@ashenafitenekir 13 дней назад
እባክሽ መልሺልኝ የኛ መፅሐፍ ሄኖክ 42 ምዕራፍ ነው ያለው ለምን የነሱ 60ድረስ ሄደ አንድ አይደለም ማለት ነው
@hailegebrealeayinalem1839
@hailegebrealeayinalem1839 14 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfayeBirhan-wc3rz
@TesfayeBirhan-wc3rz 14 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 14 дней назад
በርችልን የኔ ቆንዶ ❤❤❤
@EndealcachewEndealc
@EndealcachewEndealc 8 дней назад
ደስ፡ይለናል፡በአንቺ፡በውነት።
@Ethiop29
@Ethiop29 14 дней назад
በርች እህትአለም
@user-kr9hr1yd7q
@user-kr9hr1yd7q 14 дней назад
berchi ehtachn
@ቶክቻው
@ቶክቻው 11 дней назад
ነገር በዓይን ይገባል ይላሉ አባቶችና እንዲህ ዓይነቱን ወጣ ያለ ቭዲዮ ለመንፈሳዊ ማስተማርያነት ባንጠቀም መልካም ነው። ክፋትን ለመልካም ነገር ማስተማርያነት ከመጠቀም ይልቅ መልካም ነገርን ለመልካም ነገር ማስተማርያነት መጠቀም ይሻላልና !
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 13 дней назад
ሀኒየ ለምንድነዉ ኮመንታችንን ላይክ የማታረጊዉ ላይክሽ ያስፈልገናል
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 13 дней назад
Melak Memiher Girma wendime sle Erkusan menafstoch serachewn btn btntn Adrgonew Eyastemaru yalut Agerachn wst yalew gud Erasu Ayalkm Ene Enesu Kemi Yastemrut Anstar mnm new Stegawen Yabzalachew bedme bestega ytebkln lanchm Ehte ❤❤❤
Далее
እጮኛ:እንዴት:ልምረጥ?
18:12
Просмотров 9 тыс.
Какую одежду я не ношу? 😱
00:13
Просмотров 332 тыс.
ሀናን ታሪክ የማታውቀው ታሪክ።
16:04
June 11, 2024
13:09
Просмотров 233 тыс.
እኛም ጥያቄ አለን::
21:42
Просмотров 9 тыс.
ሴት፡ሱሪ፡አትልበስ።
11:15
Просмотров 10 тыс.