Тёмный

የንስሀ እና የጸጋ ስግደት መቼና እንዴት ይሰገዳሉ። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

ተከታታይ የአምልኮት ትምህርት ክፍል 6 በዲ/ን ሄኖክ ተፈራ።

Опубликовано:

 

21 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@Meklit27
@Meklit27 3 года назад
ልባችን በዚህ የጭንቅ ጊዜ እንኳን ወደ ጌታ መመለስ ካልቻለ ከባድ ነው:: በየኢንተርኔቱ ጠላት ካዘጋጀልን ወጥመድ ራሳችንን አርቀን እንደዚህ አይነቶች ህይወት የምናገኝባቸውን ትምህርቶች ብናዳምጥ ድህነት እናገኛለን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@mamababy1048
@mamababy1048 3 года назад
በ ስደት ያለነው በጣም ነው የጠቀምከን።እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ።
@tsegaabrham149
@tsegaabrham149 3 года назад
ወንድማችን ዲያቆን ቃለ ሂወት ያሰማልን በውጭ ለምንኖር ጠቅመህናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 года назад
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ እኛም ሰምተን ለመዳን ያብቃን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላምን ይስጥልን
@burukenburukengetachew
@burukenburukengetachew Год назад
Amen Amen Amen. Kale bareket yasmalen
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 года назад
ቃለ ሂወት ያስመዕና ኩቡረ መምህረ ቡዙሕ ትምህረቲ እየ ዝትማሃረኩ ኣብ ስደት ኮይነ ዝጥቅመኒ ናይ ባሓቂ ደስ ዝብል ትምህረቲ እዮ ኩቡረ መምህረ ዕድመ🤲🤲🙏🤲🤲🙏 ጥዕና ብዝሕ ይበለለይ ❤🤲🙏🤲🙏❤🤲🙏 ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-ok1qf1zh7s
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@elsa7399
@elsa7399 3 года назад
ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ አሜን አሜን አሜን!.
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i 3 года назад
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ከይቅርታ ጋር የእመቤታችን የጸጋ ስግደት ጽፈህ አቅሮብልን እንድንጽፈዉ ብዙዎቻችን አእምሯችን የተሠረቀ ስለሆነ እስከ ምንለምደዉ ድረስ ጽፈን ብንጠቀም መልካም ነዉ በእግዚአብሔር ጻፍልን ልክ የአምልኮ ስግደት እዳሣየኸን አሣየን ወንድማችን
@aynadstube4684
@aynadstube4684 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን 🙏🙏🙏😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይክፈትልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zm9cj6mo8c
@user-zm9cj6mo8c 2 года назад
አሜን አሜን አሜ
@solnetu1260
@solnetu1260 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተባረክ መምህራችን ለጥያቄዬ ሁሉ መልስ ሰተህኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-vs4kt9bx2e
@user-vs4kt9bx2e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ጸጋውን ያብዛልህ🙏ወድማችን
@user-gt2tv5un5u
እግዚአብሔር ይባርክክ ታላቅ ያርግህ
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 года назад
Amne amneAmne
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
😢😢😢ለንሰሀ ሞት ያብቃን አቤቱ ጌታ ሆይ የልጅነቴን ሀጢያትና መተላለፍ አትይብኝ እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ❤❤❤❤
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeeen ameeeeen ameeeen qala hiwote yasemalin xegawen yabizalin yagelegeloti zebenachiihun yibarakiln
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሥን ወንድማችን እናመሠግናለን
Далее