Тёмный

የንፋስ ስልክ ት/ቤት ትዝታዎች ክፍል 1 ወርቃማዎቹ 

FIKER YEZENI (ፍቅር የዘኒ)
Подписаться 475
Просмотров 700
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@KalkidanSheferaw
@KalkidanSheferaw 12 дней назад
Can't express My feeling ❤️❤️❤️
@SaraDemesse
@SaraDemesse 7 дней назад
የሚገርም ትዝታ የማይረሳ ጊዜ በናት ይቀጥል
@ጭራቀረሽባሪቾ
@ጭራቀረሽባሪቾ 10 дней назад
thank you so much for such an incredible memories.we all had a wonderful time and will Cherish the memories forever.keep going ቂርቆስዬ 👍
@EfremSalem
@EfremSalem 11 дней назад
ፍቅርዬ የኔ ትንሽ ልጅ ሁልግዜ ፈጣሪን የምቶድ በቁምነገር የምትገኝ ታላቅ ጥበበኛ አዋቂ ሀገርህን ህዝብህን በታሪክ የምቶድ የምታከብር ብቻ ብቻ ሁሌም ከነ ቤሰብህ ኑርልኝ ኑርልን
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
@@EfremSalem እግዜር ያክብርልኝ አሜን 🙏
@tigimelese7922
@tigimelese7922 11 дней назад
በጣም የሚገርም ጊዜ ነበር
@danielassefa2846
@danielassefa2846 12 дней назад
ዋው ዋው የሚገረም አገላለፅ እና ትዛችንን ቀሰቀስከው አቦ ይመችክ ፋቅረ ህትሪ ተቸራችንን በጣም ነው የምወደው
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
tnx wendema
@SolomonAgizew-l6x
@SolomonAgizew-l6x 12 дней назад
ፍቅርዬ በጣም አሪፍ ነው በትዝታ ወደዛ የማይረሳ ትዝታ ስለመለስከን ክበርልን ። የኔ አይረሴ መምህር እስክንድር ነው
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
tnx sol bro
@addisbishaw6277
@addisbishaw6277 12 дней назад
በጣም ደስ የሚል ነው ፍቅረ. እኔ አንተን እራሱ ሳይ ነፋስ ስልክ ነው ትዝ የሚለኝ:: ጂኦግራፊ መምህር ሽፈራሁ ማትስ መምህር ለገሠ ባዬሎጂ : መምህር አብይ ላይብራሪ : ጌች
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
tnx adisis family +
@eyobyonas
@eyobyonas 12 дней назад
ፍቅረ ጎበዝ መርጥ በርታ🥰🙏
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
@@eyobyonas ዮ ታላቅ ሰዉ አመሰግናለሁ
@kidistalemu9676
@kidistalemu9676 11 дней назад
Wow fikir our golden moments was precious!!! 🙏🙏🙏 thanks, Ena demo Shalom yasalfenewen lemesemat guaguchaew
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
@@kidistalemu9676 kidstua tnx ged new yeshalomen demo enawesalen
@tubequachewtube975
@tubequachewtube975 9 дней назад
ትዝታ ቢቜጭ አያልቅ
@minwuyeletgebretsadik7150
@minwuyeletgebretsadik7150 12 дней назад
ፍቅረ ጀግናው የልጅነት ታሪካችንን በሚገባ ሰንደህ አስቀምጠህ እንዲህ ባማረ መልኩ አዘጋጅተህ ስላቀረብክልን እጅህ ይባረክ ማለት እፈልጋለው። ንፋስ ስልክ በልዩ ልዩ መንገድ ለአገራችን የሚጠቅሙ ብዙ ሰዎችን ያወጣ ምርጥ ት/ቤት ነው። የተማሪዎችን ሥነ ምግባር በመቅረፅ ረገድም ከመምህሮቻችን ባሻገር የዩኒት ሊደሮቻችን የነበሩት ቲቸር ኣካሉ፣ ገብረ እግዜር(ከኃይለኝነቱ የተነሳ ገብረ ሴጣን ቢባልም)፣ ነፍስ ኼር ጥበቃ አየታ( ተማሪዎችን ለመቅጣት የሚይዙት የዛፍ ቅርንጫፍ የሚገርም ነው። በዚያ ዛፍ ማለቴ ቅርንጫፍ የተመታ አንድ የማውቀው ተማሪ ከዛ በኋላ አይቼው አላውቅም።)ያደረጉት አስተዋፅኦ አይረሳም። ፍቅረ በርታ።
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
😂😂😂😂 ሁሌ ታስገርመኛለህ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@KalkidanSheferaw
@KalkidanSheferaw 12 дней назад
በጣም ደስ ይላል በርታ ፍቅረ....
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
🙏🙏🙏
@tubequachewtube975
@tubequachewtube975 11 дней назад
አሪፍ ይቀጥል አመኑ
@fiksolomon
@fiksolomon 11 дней назад
@@tubequachewtube975 yo eshe wendeme
Далее
ፈሪ ለጌታው | መልህቅ ፖድካስት
1:04:29
ባለ ላጤ Bale late
8:36
Просмотров 567