Тёмный

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 5 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 490 тыс.
50% 1

አለም መድረክ ላይ ወጥቼ ጥሩ ባልጫወትስ የሚለው ስጋቷ እያሳሰባት ነው፡፡ በሌላ በኩል የወንድሟ ዳዊትና የፀጋ ፀብ ወደሌላ እያመራ ይመስላል፡፡የዚህኛው ሳምንት የኛ የሁላችንም ታሪክ ዘውትር እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና ቲቪ ይጠብቃችኋል፡፡ ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ በድጋሜ ረቡእ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት፣ ሐሙስ ከምሽቱ 11፡00 ሰአት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1፡00 ሰአት እና ከሰዓት 5፡00 ሰአት፣ እንዲሁም እሁድ ጠዋት 4፡00 ሰአት ላይ ይደገማል፡፡እንዳያመልጣችሁ፡፡
Alem is having stage fright. She is petrified, she might not perform well. On the other hand, her brother Dawit and Tsega’s fight is getting heated up. Don’t miss out this week episode of Yegna Our Story, Every Sunday 8:00pm only on Kana TV.
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 5 лет назад
እስቲ እንደኔ ሎሚና ፀጋን በፍቅር የሚወድ ብቻ ላይክ ዱቅ አርጉ
@ferdose
@ferdose 5 лет назад
አረጠፋቹህ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 лет назад
-ማን ይወደኛል .... ማን ያከብረኛል.....እያልክ ከሌሎች አትጠብቅ እራስህን በሰዎች ግምት ውስጥ አትክተት...ማንነትህ የሚለካው ሰዎች ላንተ በሚሰጡት ግምት አይደለም ....ማንነትህ አንተ ውስጥ ነው ያለዉ!!! 🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️ ❣💞❣💞❣💞❣💞❣💞❣💞 ውድ ኮሜንቶች ውድድድ
@lemlembentawol7546
@lemlembentawol7546 5 лет назад
ኤሄ ፌልም ምርጥ ነው በሁሉም ሰው ሄወት ያልፋል ብዬ እገምታለው
@bezabeza6174
@bezabeza6174 5 лет назад
አው ትክክል ነው
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 лет назад
ለነፀጋ ላይክ
@hannabergene8595
@hannabergene8595 5 лет назад
Albiy? Yar🇧🇴❤️🍓🎸
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ይሄ ድራማ ምርጥ ነው በሁሉም ሰው ህይወት ያልፋል ብዬ እገምታለሁ
@ሀያትአወል-ዘ7ዐ
@ሀያትአወል-ዘ7ዐ 5 лет назад
አቦ ይመቻችሁ ደስ ስትሉ ፀጋ እና ሀይሌ ስወዳችሁ ደግሞ በትዝታ ጨረሳችሁኝ ልብስ ስታጥብ ዳዊት ከአሁኑ እያቃጠለኝ ነው መላ በሉት።
@ራቢነኝኢትዮጲያውይቷ
እረ ዳውይት ተብዬው እደት እደሚያናደኝ መቸም ፊልም ነው እጅ ሀይሌ ምርጤ ስወድህ
@gj1093
@gj1093 5 лет назад
ወይጤ ፀጋና ሀይሌ እደት ደስ እደምትሉ የኔ ውዶች እረ ሀይሌ ካንተ ፎቃ ይዞኝል አንተን ሳይ ብረድ ብረድ ይለኝል ምን ይሻለኝል
@semirasemira5408
@semirasemira5408 5 лет назад
ሀይሌ ትክክል ነው ሚክንየቱም እህቱ ለይ እንዲሆን የመይፈቅደውን ሌሎችም ለይ መከለከል አለበት ።
@birtukan8020
@birtukan8020 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል የኔን የህይወት ታሪክ አስታወሳቹን ጎበዞች ቀጥሉበት
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 лет назад
ሳብየ ፀጋ ደስስትሉ የገጠርጨዋታ ሁልጊዜም ያምራል ሁላችሁም ቆጆ
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 5 лет назад
አማረኝ ወንዝ ሄዶ ልብስ ማጠብ አማረኝ
@chgybvvg9382
@chgybvvg9382 4 года назад
አማረኝወንዝሄዶልብሰማጠብአማረኝ
@chgybvvg9382
@chgybvvg9382 4 года назад
አማረኝ
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 года назад
@@chgybvvg9382 enm desss yelel
@ቲጅራያቆቦ
@ቲጅራያቆቦ 5 лет назад
የሁላችን ታሪክ ምርጦችየ የሳምንት ሰዉ ይበለን ስወዳችሁ😘😘😘😘😍😍😍
@እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ
ስወዳችሁ በሀይሌ ና በዳዊት ይሁንባችሁ ላይክ ዘድርጉኝ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 лет назад
ውይይይ ይከ ድራማ ምናለበት የትምህርት ጊዜን መመለስ ቢቻል ስንቱን አስታወሰኝ አይ ትዝታ እንዳታቋርጡት
@taqy628ahh9
@taqy628ahh9 3 года назад
የኛወችበጣምነውየምወዳችሁ
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 5 лет назад
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ሀይሌ በሰቅ ገደልከኝ እኮ ሁለችሁንም ከልቤ አፈቅራቹሀለዉ ወለህ አጠቃለይ ያህይወቴ ታርክ ነዉ ይገርማል
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 лет назад
ትክክልአይደለም
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 3 года назад
በጣም ኣሪፍነው
@yaniyani8933
@yaniyani8933 5 лет назад
ሀይሌና ፀጋ ስወዳችው😘😘😘
@tgtg8418
@tgtg8418 5 лет назад
1 ትክክል ነው እና ማስታወቂያውን 1 ግዜ ብቻ ይበቃል በየሰአቱ ሰብስክራይብ ሰብስክራብ አትበይ ዳናይት አድርገናል ።
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 5 лет назад
ትክክል ልታሠለቸን ነዉ
@g.googoo8237
@g.googoo8237 5 лет назад
እውነት በጣም።ደስስስስ ይላል ቀጣይ እንጠብቅ አለን ዳዊት ሀይለኛ ነው ሀይሌና ፀጋ ደሞ ደስ ትላላቹ ፀባይ ሰላይ ልጅነት ያስታውሳል እውነት
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
የገጠረ ሀይወትን ጠቅሎ የያዘ ድራማ ነው
@flyg378
@flyg378 4 года назад
ትክክል ነው
@መስከረምሙለቱየድንግልልጂ
ትክክል ነው በጠም
@sarakassa6725
@sarakassa6725 5 лет назад
የኔም ይህ ነው ታሪኬ ኢትዮጵያዊነት መገለጫየ ለኢትዮጲያ ሀገራችን ፍቅር ሰላም ፍትህ ይኑር።
@ጣፍጭእብድ
@ጣፍጭእብድ 5 лет назад
ተመችቶናል ቁልዬ
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 5 лет назад
Betam enamsegenalen wey almey betam asazensheg wedemeshe bedrseleshe sega betam asazensheg gen tegafechiw date asetesasebu yegrmal sabiy betam asazensheg metacmesh des yelal wetetesen mawekesh des yelal betrf enamsegenalen
@مدينة-ت2ط
@مدينة-ت2ط 5 лет назад
የኔ ምርጦች ሥወዳችሁ
@ስደተኛዋየቤተሠቦቼናፍቅነ
አሪፍነዉ
@اللهاكبر-ق9ب1ص
@اللهاكبر-ق9ب1ص 5 лет назад
ትክክልነው
@only7389
@only7389 5 лет назад
በሳምንት ሁለቴ አርጉት በጣም በጉጉት እኮ ነው እምንከታተላቹህ በጣም ደስ ይላል
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 5 лет назад
ወይ ይህ ሰብስክራይብ በየሄድንበት 😌😌😍bertulin ዳዊት ያጎቴን ልጂ ትመስላለክ😍😍
@SelamyeMaryam-r5l
@SelamyeMaryam-r5l 5 лет назад
ዋዉ ደስ ስትሉ የኔ ዉቦች ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርሳችሁ
@fwzyaahfwz7426
@fwzyaahfwz7426 4 года назад
ዋው😍😍😍😍😘🙏
@ሮዛባቡሽሮዛ
@ሮዛባቡሽሮዛ 5 лет назад
እኳን ደህና መጣችሁ ሳምት አመት ሆኖብኝ ነበር
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
ምርጥ ናቹ የሁላችን ታሪክ ታምራላቹ በርቱ
@ሀዩእናቴንአፍቃሪ
ውይ ይች ዳና ካሁን በሗላ ድርሽ እንዳትይ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
ሀዩ እናቴን አፍቃሪ እኮ ሆ kkkkkkkk
@mihretyegaberallegibee6100
@mihretyegaberallegibee6100 5 лет назад
ሀይሌን እንደኔ የሚወደው
@hikimetinegnisubscribearag1061
ዋው ዳና እግርህን ስታስተዋውቂ ነው የሚያምርብሺ
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 лет назад
የፀጋ ሕይወት ውስጥ እራሴን አየውት
@hanahana8526
@hanahana8526 5 лет назад
Tikikili nwe hale
@Ft-gy1nj
@Ft-gy1nj 5 лет назад
ምነዉ ጠፍችሁ ሥጠብቃችሁነበር እኳን ደህናመጣችሁ 1 ነኝ😘😘
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 5 лет назад
wow teru new des yelall
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 5 лет назад
ሀይሌ ትክክል ነዉ
@saadaahmed4256
@saadaahmed4256 5 лет назад
የኛዎች በጣም ነው የምወዳቹ በርቱልን
@bersabehtigist6650
@bersabehtigist6650 3 года назад
yaredo yene mar.
@hanahananathananafihanahan2625
ትክክል አይደለም ።
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 лет назад
የሁላችን አስሬ ዩቱብ እየገባሁ ቼክ አድርግ ነበር በጉጉት እናመሰግናለን ስለመጣችሁ
@Toto-zr9qn
@Toto-zr9qn 5 лет назад
ውዱች እኮን በስላም መጣችሁ ያግሪ ትዝታ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ2ነ
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን
@slamahmd7210
@slamahmd7210 5 лет назад
እፍፍፍፍ ስጠብቃችሁ ነበር ግን ሺበካ የለም ነበር እንኳን በስላም መጠችሁ እግዚብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ እዳው ስወዳችሁ
@halimetyesuf2253
@halimetyesuf2253 5 лет назад
ሀይሌ ዳውይትን መከላከሉ ትክክል ነው ወይኔ ሳምንት እስኪደርስ ቸኮልኩ አለም ምን እንደምትሆን ሳስብ
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 5 лет назад
1 ትክክል ነው
@tirngonigusu4926
@tirngonigusu4926 5 лет назад
መምህሮቹ ዋው ሲመቹ
@hananHanan-lx6tq
@hananHanan-lx6tq 5 лет назад
ዘፈኑ ግን አልተመቸኝም ምክነያቱም የገጠር ልጆች ስለሆኑ በአገር ባህል ዘፈን ቢያደምቁት ደስ ይል ነበር
@hamidmahamed6875
@hamidmahamed6875 5 лет назад
አዎ ልክ ነሽ
@መዲመዲ-ቐ4ረ
@መዲመዲ-ቐ4ረ 5 лет назад
ሀሪፍ ነዉ ወጣቶቺ በርቱ
@hewatmulatu3967
@hewatmulatu3967 5 лет назад
የእውነት ናፍቃቹኝ ነበር ፎንቃ አስይዛችሁኝ ሁሉት ቀን ጠፋቹብኝ እንኩዋን ደና መጣችሁ
@amitube6219
@amitube6219 5 лет назад
wow በጥም ደስ ይላል
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 5 лет назад
ዋውውው ስወዳችሁ በርቱልን
@nardithetewahdo1186
@nardithetewahdo1186 5 лет назад
የት/ቤት ህይወቴን ያስታውሰኛል ኡፍፍ ተመልሶ ቢመጣ ምነኛ መታደል ነበር
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 5 лет назад
ዋዉ
@hamriedxb1078
@hamriedxb1078 5 лет назад
አይለ ትክክል ናዉ ያኔ ጀግና
@magifikr1324
@magifikr1324 5 лет назад
የኛዎች እንኳን ደህና መጣችሁ 💗💗💗
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
አዎ በጣም ትክክል ነው ግን ቢቻልና በስምምነት ቢሆን ጥሩ ነው እላለው ማለቴ ጸብ ሳይኖረው
@abdelahyimam3761
@abdelahyimam3761 5 лет назад
ያንች ጣልቃ ገብነት ነው ያልተመቸኝ
@ወለተሰማያትመኩሪያ
አንቺ ዳናዊት የምትባይ ልብስ አልባ በየመሐሉ እየመጣሺ አትረብሺን በተረፈ በድራማው ውስጥ የኢትዮጵያ ህይወት በሙሉ ነው
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ዋውው በጣም ምርጥ ድራማ ነው ማነእ እንደኔ ፀጋንና እንዲሁም ሎሚን የሚዎድ😍😍👍😍
@ethiozumba7970
@ethiozumba7970 5 лет назад
1 , ትክክል ነው ግን በ እድሜ ከኛ የሚበልጡንን መሳፈጥ የሚያመጣው መዘዝ አይጣል ነው
@mohammedalsalty6801
@mohammedalsalty6801 Год назад
Aho Hahile Tikikilino👍
@susu4392
@susu4392 5 лет назад
ሃና እንዴት ደስ እንደምትለኝ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
ስወዳች ደብሮኝ ነበር
@heba2076
@heba2076 5 лет назад
ቀጣዩን ልቀቁልን
@hulubesu1765
@hulubesu1765 5 лет назад
እንኮን በሰላም መጣችሁ በናፍቆት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 лет назад
ሀይሌዬ የኔ ፀባይ ሰናይ ትክክል ነው እጅ
@emeyi603
@emeyi603 5 лет назад
ደስ ትላላችሁ
@Selamawit-fw5ns
@Selamawit-fw5ns 5 лет назад
Betam arif sira new
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 лет назад
ዳይት ተመችቶናል አለምየ የኔአቃሻ እንባሽ ያሳዝናል ሀይሌ ጥሩሰው
@אמסולוטסמה
@אמסולוטסמה 5 лет назад
ሀይሌ ትክክል አይደለም በእውነት
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 5 лет назад
እውነት ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@mimigetabecha8943
@mimigetabecha8943 5 лет назад
Wow Metachu beretuuuuu yene meretochi
@ፍቅርፍቅር-ተ5ጰ
@ፍቅርፍቅር-ተ5ጰ 5 лет назад
betam enamsgnl yenawoch😍😍😍
@hayatjamal6149
@hayatjamal6149 5 лет назад
Wow
@ሀያትሙሀመድሸሪፍአሊ
1ትክክል ነው
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ 5 лет назад
እንደዚህ የራሳችንን አታስኮመኩንም ካቋረጣችሁት ግን ተላለቅናት😂
@angatouangatou866
@angatouangatou866 5 лет назад
Kana TV 1 yenya
@moni2818
@moni2818 5 лет назад
ስውዳችሁ😍😍😍
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 5 лет назад
ስወድችሁ
@henockshifara6588
@henockshifara6588 5 лет назад
Danayet lebedash anchii bushti
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
ኮሜንቶች ምነው ሀይሌ ሃይሌ አላችሁ አይናችሁን ንቀሉ 😜😂
@SelamNafaki307
@SelamNafaki307 5 лет назад
ድራማችሁ አሪፍ ነዉ ግንዳናይት የምትባለዉን አዉጡዋት ስታስጠላ አይጥ ነገር
@ቲያየአላህበሪያ
@ቲያየአላህበሪያ 4 года назад
Awo hayel Dawitini magafati tikikili now
@Tg-it8pt
@Tg-it8pt 5 лет назад
ሀይሌን ያላቹ እስቲ እንያችዉ😊😘😘😘😘😘
@fanosyegata947
@fanosyegata947 5 лет назад
እኔ
@fanosyegata947
@fanosyegata947 5 лет назад
ፀግሽ ልክ እደኔ ሰው እዳያየኝ ከወድ ጋር መታየት
@umanchady3843
@umanchady3843 5 лет назад
እኔ ስወደው
@muhanadkhappaz6011
@muhanadkhappaz6011 5 лет назад
ትክክል ነው
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 5 лет назад
Wow
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 5 лет назад
1 ትክክል ነው
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 лет назад
ፀጋና ሀይሌ ቢፋቀሩ ደስ እሚላችሁ እኔ ደስ ይለኛል
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
ዳዊት ነው ሀይሌ ደሞ አለምን ይመስለኛል
@biniboss7533
@biniboss7533 5 лет назад
ሃሃሃ በቃ ከመፋቀር ከማፋቀር ውጪ ለማሰብ አንችልም ነገሩ ስናይ ያደግነው ሁሉ እንዲያ ስለሆነ ነው ለማንኛውም የድራማውን መልእክት ጠልቃችሁ ለማየት ሞክሩ ቢያንስ ፀጋና ኃይሌ ያወሩትን ልብ እንበል ሴት እና ወንድ ኖርማል ጓደኛሞች መሆን ለምን አይችሉም???? ብለው ሃሳብ ሚያነሱት እንድያ እንድናስብ ነው ሰንብቱ
@سبحانآلله-ق7ي8غ
@سبحانآلله-ق7ي8غ 5 лет назад
ውቢት ኢትዮጵያ Wubit Ethiopia እወዳታለሁ እኔ ደ ስ ይለኛል
@መስፍንካሳየማርያምልጅጥር
አረ ላህቅም ፍቅር አልደረሱም ተማሪ ናቸህው ስድስት በቃ ፍቅር ትዳአር ነው የምታስቡት አይደለህ
@umanchady3843
@umanchady3843 5 лет назад
እውነት ነው ደስ ትላላችሁ ሀይሌና ፀጋ ውድድድድድ
@fekirhaylu3527
@fekirhaylu3527 5 лет назад
የሀይሌ በሀሪ ልክ ወንድሜን ነው ለሴት ልጅ ሞች ነው ለሴት ልጅ የሚጨነቅ ወንድ ውስጤ ነው
@حياةاحمد-ك8ه
@حياةاحمد-ك8ه 5 лет назад
Waw
@bandiumar1964
@bandiumar1964 4 года назад
😭
@destanegewo2110
@destanegewo2110 Год назад
Tadelesh ene gen ene ehet new yaleg gen alamarerem
@kedestkdest4727
@kedestkdest4727 5 лет назад
በናታች በሳምንት 2ለት ቀንአድርጉልን. እስቲ እጅ አወጡ✋ በሰምት 2 ቀንይሁን የምትሉ ካላችሁ እድኔ ይህንን ድራማየሚወደው ካለ.
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 года назад
ኧረ ልክ ነው ሀይልዬ ውድድ በዛ ላይ የህቱ ትትና ሲያምሩ😘😘💗
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 лет назад
የሁላችንም ታሪክ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ትንትና ዛሬ ከች አላችሁ ስወዳችሁ በነዚህ ልጆች ላይ የሁላችንንም ታሪክ አለ
@ለእውነትእንኑር
@ለእውነትእንኑር 5 лет назад
እውነት ነው
@feqrdelelgh550
@feqrdelelgh550 5 лет назад
Woww betam asetamar naw
@feqrdelelgh550
@feqrdelelgh550 5 лет назад
Gobazoche nachuu fetari yedarkachu
@feqrdelelgh550
@feqrdelelgh550 5 лет назад
Teyakaw tekekle adelemm.
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 5 лет назад
በጣም
@semiraseid1127
@semiraseid1127 5 лет назад
የሀይሌ እድናቂወች ላይክ ግጩኝ
@bemniyedgllijm5300
@bemniyedgllijm5300 4 года назад
Wowwwww
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮችየ በጉጉት ምጠብቀው ድራማ♥♦♥ነው በጣም እናመሰግናልን ማን ነው እንደ እኔ የሚወዳቸው፨
@bettyabera2087
@bettyabera2087 5 лет назад
wow bitam arif derama new birtu be gugti new mitbkchu😘
@kadijjaahayilluu6370
@kadijjaahayilluu6370 5 лет назад
tekikil new 1
@asniyegeta1760
@asniyegeta1760 5 лет назад
Yegawoch swedachu gobezocj bertow tlk bota mtdersu mtdeneku ljoch nachu
@زينبسليمان-ط6د
@زينبسليمان-ط6د 5 лет назад
@@bettyabera2087 yghhcfdxxxxxxxx
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 лет назад
Madam yelechim?? Sira cheresesh new??
Далее
Главное рыба есть, а воды нет..
00:54
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 625 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 727 тыс.
Yegna TV Drama: No Shame Season 1 Episode 8
45:42
Просмотров 50 тыс.
Главное рыба есть, а воды нет..
00:54