Тёмный

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 6 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 236 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 267   
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
አይ ወድምና እህት ደስ ሲሉ ዋናው ፍቅር ነው ፍቅርን ይስጠን
@ትዕግስትወለተኢየሱስ
አሜንፍቅር ይስጠን
@سعدالشريفي-م6ك
@سعدالشريفي-م6ك 5 лет назад
The
@ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ
በነግራችን ላይ ገጠር ውስጤ ነው ማነው እደኔ ይህ ድራማ ሱስ ይሆነበት
@بسامبحشممحرم
@بسامبحشممحرم 5 лет назад
ene
@ጋልቅዱስሚካኤልእ
እኔ
@saarauae7093
@saarauae7093 5 лет назад
Mangare nabrabati
@የምድሯጨረቃ
@የምድሯጨረቃ 4 года назад
እኔ አለሁ
@DyFg-nx5zk
@DyFg-nx5zk 3 месяца назад
እኔ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 года назад
ሁፍ እስካሁን አለማየቴ ይቆጨኛል በትዝታ መለሳችሁኝ እኮ👌❤❤
@yezlemtesfa1407
@yezlemtesfa1407 5 лет назад
አለም የደረሰባትን በደል ወይም ድንገታዊ ድርጊት ለቤተሰብ ብትናገር ጭንቀታዋ እኩል በኩል ይከፈልላታል ።
@እኔምትዉልድነኝብፅዕ-ተ1ኘ
እኔ የምፈራዉ እንዳታቋርጡት ነዉ በጣም ነዉ የምወዳቹህ የኛዎቹ
@አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ
አለም መናገር ነበረባት ምክኛቱም ነገር በውስጥ በያዝ ለብዙ ነገር ያዳርገናል ለኛ ሴቶች ቢያስ እሷ ለወላጆቿ ብታሳውቅ ለሚመለከተው አካል ቢያሳውቁ ለትውልዱም ይጠቅማል ብዬ ነው ማስበው
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 3 года назад
የህ ፊልም ውድጂዋሎሁኝ በጣም ድስ የሚልንው እና ደሞ ገጠር ናፈቅኝ
@turkials1870
@turkials1870 5 лет назад
እህ ያረቢ አድ ወድም ቢኖረኝ እደት ደስተኛ እሆን ነበር
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 5 лет назад
ለቤተሰቦቿ መናገር ነበረባት አለም እወዳችሁ አለሁ የኞወች ኑውሩውልኝ
@ናርዲየናትዋልጅ
@ናርዲየናትዋልጅ 5 лет назад
አለም መናገር አለባት
@netsyabebe1484
@netsyabebe1484 5 лет назад
አለም ለቤተሰብ መናገር አለባት!!
@amitub8286
@amitub8286 5 лет назад
ምስጥ ብይ እያይሁ ቃና እያላችሁ ትመጣላችሁ የቀቅንልኝ
@mahinahi5408
@mahinahi5408 4 года назад
Ayzosh Alemmmm🤗🤗🥰🥰🥰
@የህይወቴብርሃንእመብርሀን
በጣም አስተማሪና ዉብ ነው ቀጥሉበት ❤️❤️❤️
@yamisirachshimelis3692
@yamisirachshimelis3692 4 года назад
Awo menager naberabat
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ሁለተኛ ነው እንዴ የምታስተላልፍት የኛዎች
@flyg378
@flyg378 4 года назад
መናገር ነበርበት
@hiwotelove1487
@hiwotelove1487 4 года назад
(1)መናገር ነበረባት
@42uae
@42uae 5 лет назад
Managari alebte 1
@baramsh1352
@baramsh1352 5 лет назад
👍👍👍👍👍
@ajulaphiso3276
@ajulaphiso3276 4 года назад
1
@mrsham1720
@mrsham1720 5 лет назад
መናገር ነበረባት
@titylove9133
@titylove9133 5 лет назад
መናገር ነበርባት
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
Btrf aref nw yegnawochu
@rabiamohammed1746
@rabiamohammed1746 5 лет назад
1 መናገር ነበረባት
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
Fiker dmo aganenshew
@ashuneguse4095
@ashuneguse4095 5 лет назад
Weded new yemadergachu marochi
@ሙሉአልምትርፌ
@ሙሉአልምትርፌ 5 лет назад
ለወላጅ መነገር ነበር በቲ
@sablasisai1597
@sablasisai1597 5 лет назад
Alam labetasbocha managar nabarabat
@እኔምትዉልድነኝብፅዕ-ተ1ኘ
የዚህ ድራማ ደራሲ ግን ሳላደንቀዉ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤
@የድግልማርያምልጅነኝየተዋ
አቤት ሠወዳችሁ
@مريم-خ1ذ9ح
@مريم-خ1ذ9ح 4 года назад
Swedacehu betam
@SaraSara-tx3xl
@SaraSara-tx3xl 5 лет назад
ፀጋ የኔ ቆንጆ አንጀቴን በላሽው በአለም የደረሰው እኔም በአስተማሪየ ደርሶብኝ ያውቃል ያውም በጣም ትንሽ ልጅ እያለሁ 3ኛ ክፍል ሆኘ ሁሉም አለፈ።
@hadi6037
@hadi6037 5 лет назад
እኔንም ልክ እንደፀጋ የሆነ ልጅ አስወርቶብኝ ባዩኝ ቁጥር በሱ ስም ነበር እሚጠሩኝ አይ ትምህርት ቤት ትዝታ እኔማ ብዙ ትዝታወች አሉኝ
@zx5066
@zx5066 5 лет назад
አለም ለቤተሰቦቻ መናገር ነበረባት ድጋፍ ታገኝ ነበር ዳዊት አይቶ እንደተለወጠም አባቱ ቢያይ እናታቸው ላይ የሚያደርገው ነገር ትክክል አለመሆኑን ይረዳ ነበር
@meregatgezat9969
@meregatgezat9969 5 лет назад
zx zx በእውነት ልክ ብለሻል👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@yoridanosialitayeyegetalij9734
Menageri alebati le bwtisabuwa
@hayuahmed5242
@hayuahmed5242 5 лет назад
አዎ መናገር ነበረባት
@تكيس
@تكيس 4 года назад
መናገር ነበረባት
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 лет назад
"ቃና ውስጤ ነው" ማለት አሁን ነው! እንዲህ ያሳለፍነውን ህይወትና ሃገርኛ ድራማ ማስተላለፍ በመጀመራችሁ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱ 😘💚💛❤
@alemayalkibet5222
@alemayalkibet5222 5 лет назад
እስኪ እደኔ በዓልን ከቤተሰብ ጋር ማክበር የናፈቀው በላይክ ልያችሁ ማለቴ እጄችሁን አውጡ
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 5 лет назад
እኔ ነኛ ያዉም በሀበሻ ቀሚስ
@alemayalkibet5222
@alemayalkibet5222 5 лет назад
እፍፍፍ ምኞት ብቻ ሆነብን ግን አይቀርም አንድ ቀን ቤተሰቦቻችንንም እኛንም ባለንበት ይጠብቀን
@alhiat6945
@alhiat6945 5 лет назад
እህት ወንድማሞቸ እንኮን አደረሳችሁ ለረመዳን ከሪም
@msartmsart9918
@msartmsart9918 5 лет назад
ለቤተሰቦቻአ መናገር አለባት ባይ ነኝ ምክንያቱም ዛሬ በሳላይ ያደርገው ሙከራ ነገ በሌሎች እህቶቻአች ማድርሱ ስለማይቀር ቶሎ መፊቴ ማግኝት አለበት ባይ ነኝ
@frieyoutube
@frieyoutube 5 лет назад
Hii
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 лет назад
3 -4 ብትደግሙም አልሳለቸቾም ምርጦች በርቱ
@yegnaplayer
@yegnaplayer 5 лет назад
ውድ የየኛ ቤተሰቦች ለመልዕክቶቻችሁ በጣም እናመሰግናለን
@ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ
ግን ለምን በቻናላቹ ሰአቱን ጠብቃቹ አታስተላልፎልንም የበፊቶቹም የኛ በናተው ነው ስንከታተል የቆየነው plz እኔ ቃናዎቹ አይመቹኝም
@saeda-ne7zn
@saeda-ne7zn Год назад
ሀይሌን ሳይ ወድሜን ያስታውሰኛል የኔ አድርቅ ወድም ምነው አሁን አብረን ሁነን ባደረከኝ😢😢😢
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ዘ2ኸ
አዎ አለም ለቤተሰቦቿ መናገር ነበረባት ምክንያቱም መፍትሄ ይኖረዋል ብዬ አስባለው
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 лет назад
I just love this drama yes absolutely yes she's supposed to tell her parent then they have to report him to the police back in the days even here in America they keep on saying it's shame what our neighbors going to say our how our name is going to be when I was a little girl Our Father brought a guy to help him stay in our home and go to school without paying a penny but he force my sister sleep with her make her pregnant she misses school and she stay inside for 9 months when the baby born I was born at the same time so my mom raise us like twins I used to get mad because we don't even look alike short story if they report him to somebody that time that will be good for hundreds girls they feel shame and suicide And long so so on so on so the answer yes number one she should report it. God bless always Happy Easter happy Ethiopian fasika
@yegnaplayer
@yegnaplayer 5 лет назад
Dear Birtukan, thank you so much for your courage to share your story with us. Your story will create a meaningful conversation around GBV. We hope you had a happy Easter as well.
@tselotkiyaa3275
@tselotkiyaa3275 3 года назад
Wow I don't have any words for you because l have the same story with you
@chale-tube712
@chale-tube712 5 лет назад
መናገር ነበረባት ምክኒያቱም በሽታውን ያልተናገረ መድሃኒት የለውም እሷም ይህን ጉዳይ ለቤተሰብ ካልተናገረች የ ህሊና እረፍት ኣታገኝም
@anshaali2742
@anshaali2742 5 лет назад
የአለም ጥቃት ከምንም በላይ ግዙፍ ነው መጠየቅአለበትነውየምለው
@aminawol4075
@aminawol4075 5 лет назад
አለም ለቤተሰብ መናገር ነበረባት። አንዳንዴ የሚያጋጥሙን መጥፎነገሮች በሌላ በኩል አስተምርውን ያልፋሉ እሷን እንዲህአይነት ነገርሲገጥማት ዋንድሟን አስተሮ አለፍ ደስ ይላል ሀገራችንና ሴት እህቶቻችን አላህይጠብቅልን። ወደሙዚቃው ባንድ ስንሄድ ትንሽ ፍቅር አካበደችው ምክንያቱም እነሱን ምን እንዳጋጠማቸውሳታውቅ እንዲ ማካበድ ይለባትም። ምክንያቱም ድካሙ የሁሉም ስለሆና። ላማንኛውም ተምችቶኛል ይመቻቹ ቀጥሉበት እደጉልን
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 лет назад
✔ ለሚገባውም ሆነ ለማይገባው ሰው ውብ የሆነ ስነ-ምግባርን አሳያቸወ፡፡ ❖ግብህ በጀነት ውስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው ልብ ውስጥ ያለን ቤት ለማግኘት አይሁን ።
@konjiteshete5141
@konjiteshete5141 5 лет назад
1 awo menger nebarabet
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 лет назад
የኛዎች ውስጤ ምቹ ማነው እንደኔ ውድድድ የሚያረጋቸው
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 5 лет назад
ሀንቾን ስወዳት ጠካራ ናት ገጠር ስራ ይበዛል ትክክል እኔም እደሶ ነበርኩ ተምርት ጎበዝ ነበርኩ ምን ያረጋል ያረብ መጫወቻ ሆኩ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
Ayzoshe😘😴
@hizx330
@hizx330 5 лет назад
ሀይሌ በጣም አጀት ትበላለክ አይይይ ሀና ጀግና ወይኔ ወድምሸን ሥትወጀዉ እዉይ
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 5 лет назад
እኔ የኛዋችን አደንቃቸዋለሁ ምርጥ የታዳጊዎች ቡድን ነው የዛሬውም ደስ ይላል ዳዊት የእህቱን ጠባሳ ስላየ ስላየ የፀጋንም ቁስል ተሰማው አንዳንድ ግዜ በሰው ላይ ያደረስንውን ግፍ በኛ ላይ ካልደረሰ አይገባንም ዳዊት መለወጡ ደስ ይላል ግን የዳዊት እህት ላይ የደረሰውን ለፖሊስ ወይም ለቤተሰቦቿ ቢያስታውቁ ጥሩ ነበር
@sofiyaendires7122
@sofiyaendires7122 5 лет назад
ምን ብየ ልግለፀችሁ በቃ እያንዳንድ በየቤቱ የሚሆነውን ነው የምታሳዩት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሀይሌን የምትርብሽው ልጅም ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ድስ ይላል ለካ ሰው በራሱ ካልመጣ ያያቅም አለም ለቤተሰቦችሽ ብትነግሪያቸው ድህነ ነበር
@እኔማለትያውእኔነኝ
ሀና እና ወድሙዋ ሲያስቀኑ ምነው ትልቅ።ወድም ቢኖረኝ አልኩኝ ይሄን ፊልም ሳይ እኔ ከቤተሰቦቸ ጋር ያለሁ ይመስለኛል ሀይሌን ስወደው
@aasa8558
@aasa8558 5 лет назад
እኔ ትንሺወንዲሜ ገረ ምሥጥራቺን የተለየነው ሣያቸውእሡ ይናፍቀኛል ከታላቅ ወንዲምቸ ጋረ ግን ብዙ አይደለንም
@fanosyegata947
@fanosyegata947 5 лет назад
እኔም ስወደው
@AliAli-pd5df
@AliAli-pd5df 5 лет назад
አለም መነገር ነባራባት በታለይ መታወቂያውን ካገኘች በወለ አሁን ብዳብቅ ሌለም ቀን ከዚህ የከፋ ቢዳርስባት ምስጥር ልታዳርገው ነው ብትነገር ይሸለል ለሰ ብቸ ሰይሆን ለሌሎችም ይጣቅማል ለምሳሌ የሰው ዘሬ እሰ ዝም እዳለች ስየቅ ሌሎች ለይ መድገሙ አይቃርም አለም ወድማ ስለዳራሳለት ተርፋልች በይዳርስስ ምን የህል ትጎዳ ነበር
@asteraster4321
@asteraster4321 5 лет назад
መናገር አለባት
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 лет назад
የዛሬው ነው ትክክል የባለፈው ዝብርቅርቅ ነበር
@ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ
ልብዙ ድራማ ኮመንት ላይክ ሰብስክራይብ ታደርጋላችሁ ይህ ግን ምርጥ ነው ድራማው ብዙ ትውስታወች አሉበት ታዳ ለምን አድናቂው አለበዛም እኔ ይህን ድራማ ወድጀው አለሁ በጣም በጣም
@wajdicell3805
@wajdicell3805 5 лет назад
ዜድ ነኝ ወሎየዋ ጥሎብኝ እማዬን ስወዳት ጎበዝ ጥፋትህን ተረተህ ይቅርታ መጠየቅህ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ
@@wajdicell3805 የምን ጥፋት የምን ይቅርታ ነው እብታወሩት
@ቲያየአላህበሪያ
@ቲያየአላህበሪያ 4 года назад
Magari nabarabati
@Sebleaddis
@Sebleaddis 5 лет назад
ያለምንም ጥርጥር አለም ለቤተሰብዋ መናገር ነበርባት ( አለባትም) ባለጌዎች መቀጣት አለባቸው
@hawasaeed2630
@hawasaeed2630 5 лет назад
1መናገራነበረባትቺግራአይረዱንምበማለትእራሣቺንንበማሳመናቺንነውበመናገራመፍትሄማግኝትትቺላለቺብየአስባለሁ
@عزوزالماضي-ق4غ
@عزوزالماضي-ق4غ 5 лет назад
ማንጋር አልብት
@eeee1634
@eeee1634 5 лет назад
አለም ለበተሰቦቻ መናገር ነበረባት ድጋፍ ታገኝ ዘድ
@mariamabenew2307
@mariamabenew2307 5 лет назад
በጠም የምረል
@selma4676
@selma4676 5 лет назад
ሀኒቾ ልክ እንደኔ የቤተሰብ አገልጋይ ነች ምስኪን
@fatemafatema8465
@fatemafatema8465 5 лет назад
ወይይይ ውምናእህትእንደዚህነውእኔምውድሜአንደቅጣትብቻስለሆንብኝ በጣምአውድዋለሁ ውድምምእህትምእሱብቻነውያለኝዛሬግንበጣምናፍቆኛል ይሄሲደትአይኑይጣፋና ከውድሜጋለያየኝአርብሀገርስመጣእራሱእንደሴትልጅእያለቀሰነውየሸኘኝ እፍፍፍውድሜሁለየምእውድሃለሁ
@brukihale7732
@brukihale7732 5 лет назад
weyne Haile ena Hani siyaskenu
@AaAa-bn3jt
@AaAa-bn3jt 4 года назад
ሴትልጀ እንደሀኒችነው እናቱንእሚረዳ እኔሰ መጀነው እንድህ እንዳቸ እሺብየ እምሰራላት
@nejuyebabowa81
@nejuyebabowa81 5 лет назад
የኛዎች ምርጥ ናችሁ የማትሠለቹ ለኔ አንዴኛ ናችሁ በርቱ
@mohammedalsalty6801
@mohammedalsalty6801 Год назад
Ahizoshi Almiye Anidi Ade yagximalix Halile baxam Xuru tamaruno tatari jagin👍💕💕💕💋
@thebltube2388
@thebltube2388 5 лет назад
አለም ለቤተሰቦቻ መናገር ነበረባት & le friends menager neberebat
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 лет назад
አለምለቤተሰቦቻመናገርነበረባትጥሩነበርዳዊትከጥፋቶቱይማራልተስፋአለን
@የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ
ለቤተሰቧቿ መናገር ነበርባት!
@ያረብፍትህለወገኖቸ
እኔምለውየነአለምቤትከተማነው የነሀናግንገጠርነውለምን?
@wendembetaemyaetykamerganw5597
@wendembetaemyaetykamerganw5597 4 года назад
ለቤተሰብ መናገር የለባት ምክነቱም ተርፈች ከዚ ብዋላ መጠቅ አለባት
@hinduyemane1018
@hinduyemane1018 5 лет назад
እንደ ሀይሌ እቤት ጥያለው ይከብቶችን ቤት በልጅነቴ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ሆኜም አፀዳ ነበር ግን እሱ እህቱን ያግዛል እኔ ደግሞ እናቴን ነበር የማግዘው
@መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
ለሀና 💔💖💖💖💖እናወድምሺአላህ ያሳድጋችሁያረብማለቴለችግሮቻችሁስትስማሙእኔምእደናተነበርከ በነርሬላይዳዉት አየህ የህትንነገር 💖💔💔❤ለሁላችህም
@sadakmal134
@sadakmal134 5 лет назад
መናገርነበርባት እሄሚስጥርሊሆንአይችልም
@samisociologist1846
@samisociologist1846 5 лет назад
የእውነት ምን እንደምላችሁ አላውቅም በጣም ነው የምታምሩት ተወዳጅ የሆነ ነገር ነው የምታቀርቡት እንደ ሌሎች የቱርክ ድራማዎች በየቀኑ የመታየት እድሉን ቢኖር እንዴት ደስ እንደሚለኝ አትጠይቁኝ
@ጎመኔነኝየጨርቆስልጅ
በጣም ነው ምወዳችሁ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
ይሄእውነትም የሁላችንም ታሪክ ነው
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 3 года назад
አለም ለቤተሰቦቻ መናገር ነበረባት
@abdlfetakedir-w9g
@abdlfetakedir-w9g Месяц назад
😊😊😊 ምርጥ ነው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው
@እኔየማርያምነኝ-ጠ7ዐ
እንዴት ደስ ትላላችሁ በውነት እስካህን ስላላየኻቹህ በጣም ቆጨኝ በርቱ ስራታችሁ በጣም ነው የተመቸኝ
@ابرالروبي
@ابرالروبي 5 лет назад
ቶሌኦቦሌሰኮሁደኬኛቶኪቻቢይኬኛኢግንኪኛቶክቻሰኚንእናመኒንኦበሌሴእፉማናጎዲ
@نورةخالد-غ2ث
@نورةخالد-غ2ث 3 года назад
አለምየ ስታዛዝን የኔ እናት እኔንም አስለቀሽኝ
@UssuUwyw
@UssuUwyw 2 месяца назад
ይቀልልን
@zeynebe6065
@zeynebe6065 3 года назад
ውይይይ የትምህርት ቤት ላይፋ😥😥😥😥
@astitilahun9252
@astitilahun9252 5 лет назад
ለቤተሰቦቻ መናገር ነበረባት
@akmolakmol2793
@akmolakmol2793 3 года назад
የአለም ወዲም በእበ ህት ስደሪስበት ተፀፀት
@yio421
@yio421 3 года назад
በጣማድስትላልችሁ
@aberasheosabo9116
@aberasheosabo9116 3 года назад
La wolajochua managari nabarabati
@heleen655
@heleen655 5 лет назад
ወይ እኔም ከወንድሜ ጋር እድህ ነበርን
@ademkalil6448
@ademkalil6448 4 года назад
Diraman kessan tartiban nama hin dhuka
@emamaubelete8031
@emamaubelete8031 5 лет назад
እንዳታቆርጡ ብቺ በጣም ነው የመውዲችሁ
@friotestory2335
@friotestory2335 3 года назад
አሺ
@friotestory2335
@friotestory2335 3 года назад
ዋዋው
@abeba1236
@abeba1236 5 лет назад
የነ ሀይሌ ቤት ሲያምር ውይ ጉድ አገሬ ትዝ አለኝ
@gemechuwonbera3895
@gemechuwonbera3895 Год назад
🎉😂❤😅 ❤😂🎉😅😮
@gemechuwonbera3895
@gemechuwonbera3895 Год назад
🎉😂❤😅 ❤😂🎉😅😮
@netsiqueen2531
@netsiqueen2531 5 лет назад
ከፍቶኛክ ጋይስ በዓልን ከቤተሰብ ጋ ማሳለውፍ አማረኝ
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 лет назад
Sure alem le betesebochwa menager neberebat bezeh inda matamfut irgetenga neng
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 лет назад
ኧረ ክፍል 7 ይለቀቅልን በጣም ዘገያችሁ 😐
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
Maroch bartu fekr ye honachu ye Ethiopia lijoch selamachu yibzaa balachu bat
@hareguatesema1803
@hareguatesema1803 5 лет назад
Wow des yilal qexilubet bertu
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 лет назад
አዎንን መናገር አለባት ምክንያቱም ሰውየው መቀጣት አለበት
@meskilove5817
@meskilove5817 4 года назад
Ketlubet beretu
@firahiwotemuluya1787
@firahiwotemuluya1787 4 года назад
Dawiet gobez
@EliasHagos-yu9gl
@EliasHagos-yu9gl Год назад
1
@studymaths6108
@studymaths6108 3 года назад
1
Далее
Tafache Mezenagna 4 1 17
1:52:02
Просмотров 18
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 162 тыс.
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 3,9 млн