Тёмный

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የምዕራፍ 4 መጨረሻ ክፍል 16 

Yegna
Подписаться 182 тыс.
Просмотров 372 тыс.
50% 1

Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' RU-vid so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Развлечения

Опубликовано:

 

8 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 649   
@tube7688
@tube7688 3 года назад
አረብ ሀገር የመጣችው ልጅ ቤተሠቦቿን ሥታገኝ እንደኔ ያለቀሠው ማነው😭😭❤️🤗
@zubaydah5837
@zubaydah5837 3 года назад
እኔም አስለቀሰችኝ😢
@elieli6323
@elieli6323 3 года назад
Ena😭😭
@user-kn6gf9tb9p
@user-kn6gf9tb9p 3 года назад
አኔ ውይ መቸ ነው የሚመጡት
@TsgabuTukot
@TsgabuTukot 2 месяца назад
ያምራል
@Beka-n2j
@Beka-n2j День назад
😢😢😢😢😮
@Titay2348
@Titay2348 3 года назад
ማነው እንድኔ የሀገር ሠላም ማጣት ያሣሠበው ዘረኛ ያልሆናቹ ብቻ👍❤️
@adinchaad7842
@adinchaad7842 3 года назад
❤💛💚👍👍💌💞
@mekdelawitaby5048
@mekdelawitaby5048 Год назад
አነጋገርሽን አስተካክዪ ሰው ፈልጎ ነው ላይክ የሚያረገው በአንቺ አይን ላይክ ያላረገ ዘረኛ ነው በጣም ያሳዝናል በጣም
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 года назад
ዛሬ የእናቶች ቀን ነው መልካም ለአለም እናቶች❤❤❤❤❤
@genettadese856
@genettadese856 3 года назад
Amen
@mercyseyoum6217
@mercyseyoum6217 3 года назад
awo enam leenatachen akberenlatal
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 года назад
@@mercyseyoum6217 ደስ ይላል 😍😍😍
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 года назад
@@genettadese856 😘😘
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 3 года назад
ልደታዬ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ 🙏
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
አሜን 🙏
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 3 года назад
አንደኛ ነኝ ደግሞ ከባሌ ጋር ስለታረቅን እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 года назад
እንኳንደሰአለሺ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 3 года назад
እኳን ደሥ አለሺ
@user-bp8im2od4i
@user-bp8im2od4i 3 года назад
እንኳን ደሥ አለሽ
@user-vt1mj2hx2u
@user-vt1mj2hx2u 3 года назад
እንኳን ደስ አለሽ
@mesinegagetamelkamenwsemiy440
@mesinegagetamelkamenwsemiy440 3 года назад
Enkhane ds aleshi dgmachewu endatxhslu eshi
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 года назад
የፀጋ እህት ስትወድቅ እንደኔ የደነገጠ ማነው ቶሎ ጀምሩልን የኛዎች 🙏
@mimivlog4368
@mimivlog4368 3 года назад
ሃይሌ እንጀራ ሲበላ እጅግ አማረኝ ውይ አገሬ እዴት እደናፈቀኝ እምዬ ሰላምን ያሰማን
@user-vt1mj2hx2u
@user-vt1mj2hx2u 3 года назад
አሜን
@user-qm9bf5hr2d
@user-qm9bf5hr2d 3 года назад
ማነው ግን እንደኔ ገና ሳያይ የሚለይከው በፍቅር ነው የምወዳችሁ😍😍😍😍😍
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g 3 года назад
ጠብቄ ጠብቄ በስተመጨረሻ ለቀቃችሁት ደቂቃ ይጨመር የምትሉ 👍👍👍👍
@kf4113
@kf4113 3 года назад
ቃሉ
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 3 года назад
ኪኪኪደሞለዚህምደቂቃ ትያለሽ ወይ እኔአላይም ሀገሬን በመናፈቅ ራሴዞረ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@kf4113 Endamer wede
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-vd4wk1vm5t Ayzoshe Wede Endamer
@kf4113
@kf4113 3 года назад
@@Nahi_Entertainment እሺ
@Jcore-zh2we
@Jcore-zh2we 3 года назад
የምር በጣም ከፍቶኛል በጣም የምወደውን ባሌን አጣሁት ነፍስ ይማር በሉልኝ
@senijimawaa286
@senijimawaa286 3 года назад
አይዞሽ ነብስ ይማር
@ettabez4916
@ettabez4916 3 года назад
አይዞሽ ነፍሡን ይማረው አንችንም እግዚአብሄር ያጥናሽ በርቺ
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 года назад
አላህይማርው አንችንምመፅናናቱንይስጥሽ
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 3 года назад
ነፍስይማራ መፅናናቱን ይስጥሽ ማማዬ አይዞን😢😥😥😢😢
@user-iz8sj4pm6b
@user-iz8sj4pm6b 3 года назад
አይዞን እህታችን ነብስ ይማር አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ
@emnetyinuren8668
@emnetyinuren8668 3 года назад
እሚገርም ነው ብዙ አየኋችሁ እናንተም እንደ ebs ልጆቹን ማዕተብ እንዳያስሩ አደርጋችኋቸው አደል ያሳዝናል በጣም።
@selamleethiopia1681
@selamleethiopia1681 3 года назад
ጠብቁ በቅርብ ቀን...........
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 3 года назад
ባያስሩስምንያመጣል
@lenat3112
@lenat3112 3 года назад
@@user-yf5ev5yy8e ለአንቺ አይገባሽም በማያገባሽ አትግቢ
@aayyuutube2457
@aayyuutube2457 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O06RVY5PI8c.html
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 3 года назад
@@lenat3112 ክረስቲያኖቺንአረዶመጣልነዉ የናተሀብል ገመድታሰረአልታሰረ ቱአለይኩም
@mustobintmahmed6736
@mustobintmahmed6736 3 года назад
Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞
@zediyeetubezediyeetube1546
@zediyeetubezediyeetube1546 3 года назад
Wly Anilee Qalali hin jaladhuu uuuuuuufi Hagumaa naa dhufufiimudamaa baye jaladhaa malii qabaa osoo oromon kenalee Akantii Nuu hojatee😍😭
@semiraebiso5526
@semiraebiso5526 3 года назад
Part itti aanu hin jiruu? 4/16 kana qofa arge
@mustobintmahmed6736
@mustobintmahmed6736 3 года назад
@@semiraebiso5526 kanarti dhabate torban Lama gahe gadi hin dhifine egatuma jira
@user-qb8kn5jb6u
@user-qb8kn5jb6u 3 года назад
የኛወች በርቱልን።እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ ተወዳጆች እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት የአለም ዳርቻ የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን አሜን
@user-xv5ou9gs6x
@user-xv5ou9gs6x 3 года назад
ዛሬ የናቶች ቀን ነው ለሁላችሁም እናቶች መልካም የናቶች ቀን ይሁንላችሁ
@miheretaserat7535
@miheretaserat7535 3 года назад
እዚህ ድራማ ውስጥ ብዙ ደስ የሚል ታሪክ አለ እና የሀይሌ ገፅ በህሪ በጣም ደስ ይለኛል በርቱልኝ ያገሬ ልጆች 😍😍😍
@bezacss2015
@bezacss2015 3 года назад
ለመላው,ኦርቶዶክሱዊያን እንኳን ለናታችን ላዛኝታችን ልደታ,ማሪያም አደረሳችሁ🙏
@abbhiopdrtyu7090
@abbhiopdrtyu7090 3 года назад
እኮንም አብሯ አደረሠን
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 года назад
አሜን
@tube-pb8rn
@tube-pb8rn 3 года назад
አሜን
@ayelekebede1053
@ayelekebede1053 3 года назад
አሜን
@user-vx1pf8qy8b
@user-vx1pf8qy8b 3 года назад
እንኳን አደረሳቹህ ለእናታችን ልደታ ማርያም
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
እናት ላላችሁ እንኳን ለናቶች ቀን አደርሳችሁ
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 года назад
አሜንየኔውድ
@hareyayutbe8720
@hareyayutbe8720 3 года назад
አሚን አሚን
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 3 года назад
አሜን
@jamilamila6682
@jamilamila6682 3 года назад
@@hareyayutbe8720 ል
@saneyitbek432
@saneyitbek432 3 года назад
Ammin 3
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 3 года назад
ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ በሙስሊሙ ላይ የደርስው ግፍ በጣም ያሳዛነው ያሳፍርው
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 3 года назад
ምን ተፈጠረ ያአላህ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 3 года назад
ዋውይይይይ የፀጋ እህት ምን ትሆን ይሆን ብሎ የሚያስብ ማነው😭😭😭😭
@firdosmohh1403
@firdosmohh1403 3 года назад
Ere wde tey lerase erguz negn ataschenkign
@user-ym7hn7vx8j
@user-ym7hn7vx8j 3 года назад
ዉዪ የመጨረሻዉ 😱😱😱😭
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 3 года назад
የት ናቹህ የመዳም ቅመሞች ከፍቶኛል በኮሜት አፅናኑኝ 😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ekru7385
@ekru7385 3 года назад
አክተሯ አብሽሪ እኔን ክፍት ይበለኝ ቆይ ጥያቄ በምን ነው አክተር የሆንሽወሰ 🙄
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 3 года назад
@@ekru7385 እረ ተይ አሁን ጥያቄው ይቅርብሽና ዝምብለሽ አፅናኝኝ ኢክሩየ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@ekru7385
@ekru7385 3 года назад
@@user-lg9by3fu4x ክክክክክክ እሽ አብሽሪ💋💋💋😍😍😍😍
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 3 года назад
@@ekru7385 እሽ ማርየ
@user-qr1hl2dp2o
@user-qr1hl2dp2o 3 года назад
አብሽሪ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 года назад
የሰላም እና የአለም አንድ መሆን ያስደሠተዉ👍😂😂😂
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 года назад
😂eko Enem
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq 3 года назад
ሎም ስላሌች በጣም ነው ደስ የላኝ 😍😍😍 ማነው እንደኔ ደስ የለው? 👍👍በለይክ እኔ በሉኝ
@ramadantube
@ramadantube 3 года назад
Beknnet demrigni seadi
@zid6626
@zid6626 3 года назад
እካን ደህና መጣችሁ ማነወ ዛሪ የተናደደወ እደኔ ሞስሊም ወገኖቻችን ሚስኪኖች ን እናስፈጥር ነወ ያሉት አደየ በዘር አደየ በምነት ወይይይይይይ
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 года назад
የኛዎች እኳን ደና መጣችሁ በርቱ ቆንጆ ነዉ የስደት እህቶቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ እስኪ ያሰብሺዉ ተሳክቶ ላገርሺ ያብቃሺ በሉኝ በጣም ደከመኝ
@user-vt1mj2hx2u
@user-vt1mj2hx2u 3 года назад
ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 года назад
@@user-vt1mj2hx2u አሜን አሜን አመሰግናለሁ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Fatar yasabeshewn yasakalesh wede Sedat ayemola uuuff
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-vt1mj2hx2u Endamer
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 года назад
@@Nahi_Entertainment አሜን አሜን በጣም መሙሊያም የለዉ ድካም ብቻ
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 3 года назад
ዛሬ የሳራ መሄድ ወደ ቤተስቦቾ ደስታን ፈጥሮልኛል እኛንም ለዚህ ያብቃን ብቻ ደስ ትላላችሁ የኛወቹ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 года назад
ውዴ በቅንነት ዴምሪኝ ማማየ ጀማሪእህትሺነኝ
@habhabshi7157
@habhabshi7157 3 года назад
ውይ ሳራ አስለቀሰችኝ እናትና አባቱዋ ውይይ ላገራችን ያብቃን አሜን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
እንኳን ለዚቀን ለሁሉም እናቶች በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊምች መብታቸው የሚፈልጉበት ቦታ ፋፍጠር ማሚ ስወድሽ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ትምህርት ቤት ትዝታአለብ ያሳለፊካቸ ምርጥ ነበሩ
@atcededebobo5737
@atcededebobo5737 3 года назад
👍👌👍👍
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 года назад
ወኔ የሳራ ቤተሰቦች አስለቀሳችሁኛ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ለናቶች
@user-vt1mj2hx2u
@user-vt1mj2hx2u 3 года назад
አሜን እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 года назад
ምነው ሳራ ከቤተሰቦቻጋ ስትገናኝ የናቷ ድንጋጤ ያስለቀሰዉ እንደኔ😢👍
@kf4113
@kf4113 3 года назад
ወይኔ እርግዝዋ ልጅ ስትወቅ እንደኔ የጮሀ ማነው
@aliahabib2163
@aliahabib2163 3 года назад
እኔም በድንጋጤ ጮሂ ስልኩን ለቀኩት
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@aliahabib2163 Endamer
@tube-ok1ne
@tube-ok1ne 3 года назад
ወዬኔ የፀጋ እህት ስትዎድቅ እንደኔ ያደነጋጣ ኡፍ💔
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 3 года назад
ኡፍፍፍፍ ያምር ጮኩኝ ያአላህ 😭
@haleemahaleema6654
@haleemahaleema6654 3 года назад
እኔም በጣም ደነገጥኩ ምን ትሆን ይሆን የሳምንት ሰው ይበለን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@haleemahaleema6654 Amen🙏Endamer
@sameerahamza3550
@sameerahamza3550 3 года назад
እርጎዟ ስትወድቅ እንደኔ የደነገጠ አለ ግን ክክክክክ
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 3 года назад
ውይ እኔ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-lx9zy7vg7f me Too😁Endamer
@tegestenega5624
@tegestenega5624 3 года назад
አረ አመጫቲቱን ፈጣሪ ይድረስላት በቁሜ ስልኬን ለቀቀኩት ከመደገጤ ብዛት
@ethiopiangonder472
@ethiopiangonder472 3 года назад
በእናታችሁ ለቀራጫ ብላቹ ማተባቹውን አታውልቁ ማህተብ ስትፈልጉ የምታወልቁት ስትፈልጉ የምታደርጉር አይደለም 😢😠😠😠
@emnetyinuren8668
@emnetyinuren8668 3 года назад
ጎሽ ታዝበሽልኛል
@lenat3112
@lenat3112 3 года назад
እውነት ነው ።
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 года назад
እነተ ካፊሮች አቤት ጥጋባችሁ ሲለብሰ ዝሙትሰሩ ትላላችሁ ሳይለብሱ ሰዱብክክክ
@user-yr2sh4ky6c
@user-yr2sh4ky6c 3 года назад
@@user-nv3jo5bk8d በማያገቦት ለምን ይገባሉ የተከበሩ😡
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 года назад
@@user-yr2sh4ky6c አያገባኝም ግን ግርምነዉ ምትሉኝክክ😏
@kamlahedrees8896
@kamlahedrees8896 3 года назад
ማነው እንደኔ ሀገር ለመግባት የሚያስብ እና ድንግር የሚለው
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 года назад
እኔአለሁ ውዴ በቅንነት ዴምሪኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሺማማየ
@user-yy6kc2zx2c
@user-yy6kc2zx2c 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
እኔ አለሁ ግራ ተጋብቼ
@kamlahedrees8896
@kamlahedrees8896 3 года назад
@@rawanalbathali9312 አይ ዞን ውዴ አንድ ቀን ይብራራልናል ዱንያ ለኛ ነው የተፈጠረችው ጥንካሬውን ይስጠን
@kamlahedrees8896
@kamlahedrees8896 3 года назад
@@user-yy6kc2zx2c አይዞን
@meaza2509
@meaza2509 3 года назад
በጣም ነው ያለቀስኩት😥😥😥😥😥😥😥 በጣም እንወዳችሁለን የኛዎች 🥰🥰🥰🥰በርቱልን ለመዳም ቅመሞች መፅናኛ ናችሁ 🥰❤️❤️❤️ለኔ 1ኛ ናችሁ
@woinshetvini504
@woinshetvini504 3 года назад
እናመሰግናለን ዛሬ በኛ በስደተኞች ዙሪያ ነው
@max-o7x
@max-o7x 3 года назад
የትወና ብቃት ገና በለጋ ዕድሜ! በርቱልን::
@toybatube6804
@toybatube6804 3 года назад
የኔ ውዶች ስወዳችሁ የኛወቹ
@azmeymarymlij7272
@azmeymarymlij7272 3 года назад
እየጠበኳቹህ ነበር እኳን ደህና መጣቹህ ውዶቸ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
የእኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ ሰወደችሁ ❤
@mksoccer1403
@mksoccer1403 2 года назад
Please we want second 5 please and please we are waiting for second v
@martaayenew8733
@martaayenew8733 3 года назад
ፍቅር በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ያለሽ ለወጥ በይ አአአጭ አትደብሪ
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 года назад
የፀጋ እህት እንዴት እንዳስደነገጠችኝ ወላሂ ደነግጨ ቀረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 3 года назад
ፍቅር ስወድሽ ከልቤ ድምፅሽ ስሰማዉ😘😘 ስደተኛ ነኝ እስኪ ዝፈኚልኝ ሰወድሽ💋
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
የእኛዎቹ ይመቻችሁ ምርጥ ነው ድራማችሁ እንወዳችኋለን
@sofilove8446
@sofilove8446 3 года назад
ዛሬ የዝፈኑት ዘፈን ለኛነው የመዳብ ቅመሞች ምን ይዠ በማለት በሰው አገር እድሜችንን አጨርስ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያርብ
@alammm8139
@alammm8139 3 года назад
ትክክል
@zed8692
@zed8692 3 года назад
ትክክል እውነት ነው
@user-pp4ji7uk2y
@user-pp4ji7uk2y 3 года назад
ማነው ዛሬ አድስ አበባ ላይ ኢድ አደባባይ ላይ እንዳታፈርጡ ተብለው ስለተመለሱ ልቡ ያዘና በላይክ አሳዩኝ
@user-hh6tn9jp6l
@user-hh6tn9jp6l 3 года назад
😥😥
@bintseid4429
@bintseid4429 3 года назад
እኔ ወላሂ አላህ ይናአላቸውና ካፊሮች
@user-vu6pg5nc6w
@user-vu6pg5nc6w 3 года назад
😎😎😎😎😎
@aayyuutube2457
@aayyuutube2457 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O06RVY5PI8c.html
@yoniyebabayoni3139
@yoniyebabayoni3139 Год назад
Happy
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 3 года назад
እንኳንአደርሣችሁ ለልደታማሪያምውድ የተዋህዶልጆች
@temeama5782
@temeama5782 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛዎቹ 💚💚
@henokamsalu3879
@henokamsalu3879 3 года назад
የፍቅር የጓደኝነት የነፃነት ተምሳሌት የኛወች ናቸው የምትሉ ላይክ 😍😍💞💞💞💞💞💗💗💗💗💓💓💓💛💛
@user-qd6ds3fq5x
@user-qd6ds3fq5x 3 года назад
1ኛ ነኝ well come ውዶቼ💌💌💝
@sofitube6902
@sofitube6902 3 года назад
Yegnawochu enkq bedehna metachu betam arif sra new ketlubet👍👍🇪🇹💚💛❤
@YonasAbebe-ux8im
@YonasAbebe-ux8im 10 месяцев назад
በጣምአሪፍነው
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
ፋቅር ፀጉርሽን ስወደው
@baladbalad1719
@baladbalad1719 3 года назад
እንኳን አደረሳቹ የተንሳኤ baratota kidus seenaa
@azeta9785
@azeta9785 3 года назад
በጣም ትናፍቁኛላችሁ ቶሎ ተመለሱ በእናታችሁ
@milkiyasaymalo8229
@milkiyasaymalo8229 3 года назад
Happy Mother’s Day
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 года назад
Love to much Ethiop🇪🇹❤❤
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp 3 года назад
Wow betam arif new zefenu ❤❤❤️
@toybatube6804
@toybatube6804 3 года назад
ማነው እደኔ በጉጉት እሚጠብቀው
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 года назад
እኔ
@tube-ih7od
@tube-ih7od 3 года назад
እንደማመር
@hanantube1138
@hanantube1138 3 года назад
እኔ
@hanantube1138
@hanantube1138 3 года назад
ቤተሠብ እንሆን በቅንነት
@hawa9525
@hawa9525 3 года назад
ደምሩኝ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 3 года назад
የኛወች ያሰለፍኩን ህወት በናንተ ነው እማስታውሰው ስወዳችሁ
@user-ho1ry3qr5c
@user-ho1ry3qr5c 3 года назад
አደኛነኝ ደስሲል
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 года назад
ውዴዋ በቅንነት ደምሪኝ ማማ ጀማሪእህትነኝ
@mahamiali5354
@mahamiali5354 3 года назад
Whole vibe ❤️❤️
@eyarusalemfetene4228
@eyarusalemfetene4228 3 года назад
Wwwwwooo bertu bexam dasilal ♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹
@user-is5ml4gj9v
@user-is5ml4gj9v 3 года назад
ቀጥሉበት ጥሩ ነው ሳራ የኔ ክሪታታ
@banechitumebo538
@banechitumebo538 3 года назад
ወይኔ ሳራዬ የእውነት አስለቀሰችኝ በርቱ ግን ደቂቃ ጨምሩልን
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 года назад
ሀይሌና ምግብ በቃ ከተያዩ ክክክክክ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 года назад
Betam yemtewededu, bertu!
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 3 года назад
የኛ ጀግኖች በረቱ ክፍል 5 በተሥፋ እንጠብቃለን ከቻላቹ ከሣምት ሁለቴ አቅረቡልን በተረፍ ጌታ ከናተጋር ይሁን
@fafitube2210
@fafitube2210 3 года назад
ወይኔ መጨራሸው አስደነገጠኝኝኝ😭😭😭
@emebethailu1693
@emebethailu1693 3 года назад
When are you guys releasing the next episode koyachubn
@someyaarsii7344
@someyaarsii7344 10 месяцев назад
Please next week 🙏 ❤❤❤❤❤
@dagimgetachew4508
@dagimgetachew4508 2 года назад
Are adesun video gemerut betam nafeken eko 3 wer honotal eko tolo gemrut betam gowagtnal este yegwagowachehu 👍 melket asayew
@user-fu6nw3zy5j
@user-fu6nw3zy5j 3 года назад
WELCAM MERETOCHE WEDDDD😍😍😍😍😍
@user-vk8gy2fr6e
@user-vk8gy2fr6e 3 года назад
ሀይሌ ዉስጤ ነዉ
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 3 года назад
ውድየሀገሬልጄችኢዲ መባርክ ለሁላችሁመልካም አመትባል በዱአችሁአትርሱኝ ስደተኛዋእህታችሁ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 года назад
ውዴ የኢድሶጦታ ሠብሥክይፕ አድርጊኝ ጀማሪእህትሺነኝ
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 3 года назад
@@user-wc4im9yq7 እሺእህት አብሺር አላህይርዳሺእህት
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 3 года назад
@@user-wc4im9yq7 እሺእህት አብሺር አላህይርዳሺእህት
@jerytom3276
@jerytom3276 3 года назад
ታረቃቹ ደስ ይላል ደስ ይላል
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 3 года назад
Woooooooowwww very nice❤❤❤❤
@harrylebanon5436
@harrylebanon5436 3 года назад
ዋውዋውእወዳችሀለሁከስግደትበሰላምላገራችንያብቃን
@samiramohammad2265
@samiramohammad2265 3 года назад
ዛሬ የተከሰተው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የተሰራ ግፍ ልቤ ተሰብሯል የእውነት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እኛ ሙስሊሞች ኢትዮጵያዊነታችን ምኑ ላይ ነው የእውነት ያማል በዱአ አንረሳሳ ወገኖቼቼቼ ሰላሙን ያውርድልንንንንን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 3 года назад
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው በርቱ
@bestone4161
@bestone4161 3 года назад
ዋው ሙዚቃቹን ወደደድኩት እኛን ስደተኞችን ይመለከታል
@marwocanab80
@marwocanab80 Год назад
We want part 2🥰 please
@Tube-xo7ut
@Tube-xo7ut 3 года назад
ሠላም የገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሠላምችሁ ብዝት ይበል
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 года назад
ማነው እንደነኔ እርጉዟ ልጅ ስትወድቅ የደነገጠው 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺እና ደግሞ ልጅቷ ቤተስቦቿ ጋ ስትገናኝ ያለቀስ የዛሬው ማጀቢያ ሙዚቃ አቤት የሚለው ክላሲክ የተመቸው 🥺🥺🥺🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 года назад
Yegnawoche enkuwan be selam metachu, betam arife new bertu, ye Sara betasabochu yasazenalwe, selamachu bezet yebale 😍😍😍😍👈
@user-do4uk1nw4q
@user-do4uk1nw4q 3 года назад
የት/ቤት ፍቅረኛዬ ናፈቀኝ የናፈቃችሁ እስኪ ልያችሁ👍👍👍😥😥
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 3 года назад
😁😁😁😁😜አይናፍቀኝም🤣
@AaAa-zz2dh
@AaAa-zz2dh 3 года назад
እኔ ግን ይናፍቀኛል ግን ምን አመጣለሁ ሂወት እደዚህ ናት😔
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 3 года назад
የለኝም ነበረ ክክክክ
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 года назад
@@user-ty5wn7pw5f 😂😂😂😂ለሚን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@user-ty5wn7pw5f kkk Endamer
@adenedu8797
@adenedu8797 3 года назад
Wow newe yezarawe. gene dekika chemeru please
@kibakiba7483
@kibakiba7483 3 года назад
እንኳንደናመጣችሁየኔዉዶችሥወዳችሁ❤❤😍😍
@yodahedoyamo6425
@yodahedoyamo6425 3 года назад
የየኛ አድናቂዎች የት ናችሁ
@tube-wg4po
@tube-wg4po 3 года назад
የፀጋ እህት ስትወድቅ ጨኩኝ የምር እርጉዝ ነው የመሰለችኝ
@abeebaabera6594
@abeebaabera6594 3 года назад
ማሻላህበርቱ
@user-uv3dn5qk2r
@user-uv3dn5qk2r 3 года назад
በጣም አረፍ ነው በርቱ
@esraelbirhan8246
@esraelbirhan8246 2 года назад
meraf 5 aymetam plz
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ : እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 года назад
ደስ ትላላችሁ በጣም
@user-jv6pj3kk2m
@user-jv6pj3kk2m 3 года назад
ዋውውው
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад
Well come yegnwchu Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
Далее
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 297 тыс.
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 1,6 млн
Был же момент?😂
0:11
Просмотров 7 млн
КОГДА БАТЕ ДАЛИ ОТПУСК😂#shorts
0:59