Тёмный

የአለማችን ትልቁ አውሮፕላን፣ AI-Powered መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅላና ተከላ ሌሎችም //TechTalk// S26 E5 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ዛሬም ስለተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ስራዎች ያላችውን ጠቀሜታ የዳሰሰ ሲሆን በዚህም ስለ ኤአይ ስማርት መነፅሮች፣ ሰፐላ ኮንቴነር ቴክኖሎጂዎች ምን አይነት ጥቅም ይዞ እንደመጣ፣ ግዙፉ ዊንድ ራነር ፕሌን መቼ ጥቅም ላይ እንደሚውል፣ የመርሴዲስ ካምፓኒ ሂውማን ዌድ ሮቦቶችን በካምፓኒ ውስጥ ሊቀጥር መሆኑን መናገሩ፣ በሰውነት ንቅለ ተከላ ከወደ ቻይና የአሳማ ጉበት ለሰው በመትከል ውጤታማ መሆኑ መሰማቱ፣ ስለ ቻይና ኤአይ ፓወርድ የሆነ የትሬን ማኔጅመንት ሲስተም መቅረቡ፣ ስለ ሆንዳ ዊኒ ዋን ዊልቸር ማብራሪያ ተሰጥቷል።
Today, we explore the significance of new technologies like AI smart glasses and container technology benefits. The giant Wind Runner plane's deployment timeline, Mercedes' plan to employ humanoid robots, and China's progress in body transplants are also in focus. Additionally, we'll discuss the effectiveness of liver transplants, China's AI-powered train management system, and the Honda Winnie One wheelchair.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#New_Life
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@theoh210
@theoh210 7 дней назад
ወንድሜ በርታ ደሞ አንተ ላይ ተነስተዋል ምንም አያመጡም ቅናት ይዛቸው ንው ያው በአብዛኛው ተስፋ የቆረጡ ቡችላ እንበላቸው
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 12 дней назад
በርታ የሚገርም ጭንቅላት አለህ
@DanielNegusse-jw9fo
@DanielNegusse-jw9fo 9 дней назад
የኑፁሀን የናቶች ሀዘን ከቤትሽ ይግባ የነዛ የህፃናቶቹ እንባ የአባቶች እንባ ከቤትሽ ይግባ ሀዘን ከደጅሽ ይተከል
@DanielNegusse-jw9fo
@DanielNegusse-jw9fo 9 дней назад
እሱ ባፈሰሰው የሰው ደም ይጠይቀበታል
@MellossTech
@MellossTech 12 дней назад
tnx for the video
@esakedegefu
@esakedegefu 7 дней назад
Tnx sol betam arife program
@princead1239
@princead1239 8 дней назад
እነናመሰግናለን
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 12 дней назад
You are great!
@AshagreWT
@AshagreWT 11 дней назад
You are right Sol about Addis rail way; just built for background photo for ETV😢😢😢
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 12 дней назад
ሶል የአዲሳባ ባቡር ትራንስፖርት በወቅቱ ታስቦበት እና ታቅዶ የተሰራ እንዳልሆነ ብዙ ተነግሯል።ለእለት የፖለቲካ ትርፍ የተሰራ የኪሳራ ፕሮጀክት ነው። መንግስት በከፍተኛ ድጎማ እየሰራ ሲሆን ቢቻል በቆራጥነት ስራውን ማቋረጥ ይገባል። የማያተርፍ እና ብዙሃንን የማይጠቅም ፕሮጀክት ቢወገድ መልካም ነው እላለው።
@user-bk7zz8ou1r
@user-bk7zz8ou1r 12 дней назад
ሶል በርታልኝ❤
@abidaseman3918
@abidaseman3918 12 дней назад
ሦል በጣም ወሣኝ ነጥብ ነዉ ያነሣሀዉ የ አዲሥ አበባ ባቡር መንገድ በጣም የተሣሣተ አሠራር ነዉ የተሠራዉ ድጋሚ መፈተሽ አለበት
@Ab93297
@Ab93297 12 дней назад
አባቴ ከሌላው አለም ጋር እያወዳደርክ እንዳይሆንና እንዳታስቀንም እንዳታሳዝነንም😂
@GobaBago-cg6pd
@GobaBago-cg6pd 9 дней назад
ye oromuma kadrie
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 10 дней назад
የገዳዮችና የዘራፊዎች ካድሬ።
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 7 дней назад
ስድብ ችሎታችሁ ነው ከዚህ ዉጭ ሌላ ነገር አተዉቁም
@GedlituAssaye-dk1ev
@GedlituAssaye-dk1ev 10 дней назад
ሰለሞን እንዴት ነህ በኢትዮጵያ መክፈል የማይችሉ የአረጋውያን መጦሪያ እደመቆደኒያ ወይም ሌሎችም አሉ ነገር ግን መክፈል ለሚችሉ የአረጋውያን መጦሪያ (ነርሲንግ ሆም) የለም አና በኢትዮጵያ ይህ እንዲጀመር ዘመናዊ ነርሲንግ ሆም ያለበትን ፕሮግራም እንደትሰራልን እና ባለሀብቶችን እንድታሳውቅን በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ቻው!!
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 12 дней назад
የኢትዮጵያ የከተማ ባቡር እኮ ለህዝብ ጥቅም ታስቦ ሳይሆን ወያኔ ህዝብን በማታለል ለይስሙላ ሰራሁ እያለ የሚዘርፍበት ተቋም ነበረ። ከአርባ ፉርጎ 8 ብቻ ይሰራል ማለት ከማታለል ውጭ ምን ስም ይሰጠዋል። የውጭ ምንዛሪ ተዘረፈበት በህዝ ችግር ተሳለቁበት።
@Dynamicpodcast.
@Dynamicpodcast. 12 дней назад
What is success? ስኬት ምንድን ነው? 🥇🏆 ስኬት በተለያዩ የሕይወት ዘርፎች፣ በግል፣ በሙያዊ ወይም በማህበራዊ ጉዳዮች ውስጥ ተፈላጊ ግቦችን ወይም ውጤቶችን ማሳካት ነው። ብዙውን ጊዜ ቁርጠኝነትን, ጠንክሮ መሥራትን, ጥንካሬን እና አንዳንድ ጊዜ ዕድልን ያካትታል. ይሁን እንጂ ስኬት ግላዊ ነው እናም ለተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን ሊያመለክት ይችላል. በስተመጨረሻ፣ ምኞቱን ስለማሟላት እና በሂደቱ ውስጥ እርካታን እና ደስታን ማግኘት ነው።
@boye67
@boye67 11 дней назад
Paaa ayii defination😂😂
@Revolutionabiyot
@Revolutionabiyot 7 дней назад
Isu minim behon ityopiyan yihin yakil aytekimim
@MikruTessema
@MikruTessema 10 дней назад
Sol why do you talk fast. Slow down dude. Its like words coming out of your mouth tumbling over each other. Do work on your voice & good pace proper articulation. Science is all over the place & why would we need to hear you on automatic.
@REDUZELALEMzelalem-mn1zy
@REDUZELALEMzelalem-mn1zy 12 дней назад
ቻይናዎች ንቀውናል ደፍረውናል!!
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 12 дней назад
የወያኔ ዝርፊያ ሲስተሙ ኣሁን እየተረዳቹት ይመስለኛል ከ10 በላይ ስኳር ፋብሪካ ብሎ ኣንዱንም ሳይሰራው ነው ከስልጣኑ የተባረረው ባቡር ብሎ ከ40 ፍርጓ ዘርፎታል ህዳሴ ግድብ ብሎ በቦንድ መልክ ዘርፋል ለዚ እንዲመቸው ሃገሪቱን በብሔርና ክልል ሸነሸነ ሆኖም እራሱን እየገዘገዘው ነው
@JosefBelay
@JosefBelay 7 дней назад
Ante yeteregemk banda yemiliyoch dem bejih ale yetm atameltm!!!!
@KidsZone-kc3un
@KidsZone-kc3un 12 дней назад
Your discouraging comments about the Ethiopian metro are not critical and deny the low economic status of the country.
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 10 дней назад
ደደብ መሃይም ባስታርድ አለ ወዲ ዜናዊ 😂ነብሱን አይማረው እንዳንተ አይነቱን ነው 😂
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 12 дней назад
All your garbage were written 2650 years ago by prophet Daniel.
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 7 дней назад
አንተን የምተቹ ንፍጥ ጭንቅላቶች ይገርሙኛል
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 12 дней назад
አንተ እኮ የአብይ ቡችላ ከሆንክ ቆየህ
@gondorawitegondore
@gondorawitegondore 9 дней назад
አንቺስየማንቡችላነሽ።ያንቺቡችላነትኮነውአስከፊናዘጊው።
@m.bedane7442
@m.bedane7442 12 дней назад
ይሄ የብልፅግና ተቀጣሪ ከEBS መውጣት አለበት::
@REDUZELALEMzelalem-mn1zy
@REDUZELALEMzelalem-mn1zy 12 дней назад
አተስ የማን አቃጣሪ ነህ??
@m.bedane7442
@m.bedane7442 12 дней назад
@@REDUZELALEMzelalem-mn1zy ባለጌ
@TsnatBirhan-xl3lq
@TsnatBirhan-xl3lq 12 дней назад
እሺ ጀዝባው ሌላስ የለህም
@m.bedane7442
@m.bedane7442 12 дней назад
@@TsnatBirhan-xl3lq ምድረ ገገማ ሰገጤ
@user-qh3os3br9z
@user-qh3os3br9z 12 дней назад
ይሄ ካድሬ ነዉ ከሾሻል ሚዲያ መዉረድ አለበት ትክክል ነዉ ያልከዉ​@@m.bedane7442
@sintaharar-ci1wb
@sintaharar-ci1wb 12 дней назад
መንገድ ላይ ባገኝህ ብዬ እፀልያለሁ አብይ አያስጥልህም
@melkamusonko
@melkamusonko 5 дней назад
ሙትቻ ብታገኘው በምን አቅም
@user-wo8op5zd6x
@user-wo8op5zd6x 12 дней назад
እናትህ ትበዳ ውሻ የማትረባ እብድ
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 12 дней назад
አፍህን ስትከፍት የመከነ አንጎልህ ይታያል
@konjobelete8746
@konjobelete8746 12 дней назад
በጣም ነውር ነው አንተ እናት የለህም ወይ ???🙊😡
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 10 дней назад
ፋኖ ያሸንፋል። አንተ ባዶ ። ሆድ አምላኩ።።
Далее
Sovuq qurol | Million jamoasi
00:56
Просмотров 1,4 млн
КАХА и Джин 2
00:36
Просмотров 1,7 млн
😢 Грустная История #shorts
0:34