Тёмный

"ካቻፕ ምን ያደርጋል? ከፈለጋችሁ ብዬ ነው...አንፈልግም"😀//ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 33 тыс.
50% 1

ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@hawwaksa44
@hawwaksa44 24 дня назад
ኸረ ሼፍ ዚን አምጡልን
@MarshetAbate
@MarshetAbate 21 день назад
ወጣ ተናገረ
@aminaali7797
@aminaali7797 24 дня назад
ይህ ምርጡገበታላይ መጥቶ መወዳደርና በነዚህ ምርጥ ዳኞ መዳኘት እራሱ አሸናፊ ነው መታደልም ነው
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 23 дня назад
ሰሼፍ መክብብ ከመቀሌ ለመጣው ተወዳዳሪ ድጋፍ በማድረጋችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል አእግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ብርክ ያድርጋችሁ ❤❤ወንድሜ አይዞህ በጣም ጎበዝ ነህ ጠንክረህ ከሰራህ ለራስህም ለቤተሰብህም ትተርፋለህ !!መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ!!❤️❤️
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b 24 дня назад
ሼፍ ዚን ሸሚዙ ለምቅዲ ሰጥቶ የትነው የሄደው ናፈቀንኮ😂
@hulufkirehulu2978
@hulufkirehulu2978 23 дня назад
🤩😍😍😍😍🤣
@kamilaq9023
@kamilaq9023 24 дня назад
ኧረ በፈጣሪ ሼፍዚ የት ሄዶ ነዉ ናፈቀን እኮ
@melonayveronica925
@melonayveronica925 23 дня назад
ከዚህ በፊትም ብዬዋለሁ ሼፍ ሄኖክን በዳኝነቱ በጣም ነው የማከብረው እንዲሁም ሁሉንም የምርጡ ገበታ ዳኞች ብዙም ተምሬባቸዋለሁ እና ኢቢኤሶች ሼፍ ሄኖክን ወደ ቦታው ብትመልሱት ይሻላል ብዬ አስባለሁ እራሱ ሼፍ ሄኖክም ወደ ዳኝነቱ እንደሚሳብ በፕሮግራሙ መሀል ሁለት ጊዜ ዳኞቹን ሲያቁርጣቸው ነበር እና ከተቻል ምርጡ ገበታን እኔም ቤተሰቤም እንድንወደው ምክንያት የሆነውን ሼፍ ዚን ብትመልሱት እላለሁ።
@UrrUd-qv8ey
@UrrUd-qv8ey 18 дней назад
አልሀምዱሊላህ ከመቀሌ መምጣቱ ደስ ይላን ሰላማችንን ይመልስልን ያን መጥፎ ጊዜ አልፈን ለዚህ ላበቃን ለፈጣሪ ምስጋና ይገባው
@hassnaahmad4143
@hassnaahmad4143 24 дня назад
እረ ሼፍ ዚ ነምጡልን ምርጡ ገበታ ሊያስጠላን ነው እባካችሁ
@nafisajaml5045
@nafisajaml5045 23 дня назад
ስረውን ለቆወል እኮ አስሬ ሼፍ ዚ እየለቹ አትጨቀጨቁ
@kamilaq9023
@kamilaq9023 24 дня назад
የፕሮግራሙ ድምቀት ኧረ መልሱልን
@mekumeku3821
@mekumeku3821 24 дня назад
አረ ኡኡኡኡኡኡ ሼፍ ዚ
@user-kf3sz6tw7o
@user-kf3sz6tw7o 24 дня назад
ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ
@hawwaksa44
@hawwaksa44 24 дня назад
ጎበዝ
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 23 дня назад
እውነት ግን ሼፍ ዚ የት ሔዶ ነው በሰላም ነው የጤና እክል ግጥሞት ነው ?ወይስ ስራ ለቆ ወይስ እረፍት ላይ ነው ?የሰላም አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን? ሔኒም ጎበዝ ነህ በርታ
@burtelema5175
@burtelema5175 22 дня назад
beselame newu ale hiko be lela sera lememtate newu bilwale
@girmaassefa6156
@girmaassefa6156 24 дня назад
EBS where's Chef Z. You have obligation to answer the audience question.
@hanabekele1369
@hanabekele1369 17 дней назад
የምርጡ ገበታ ውበት ሼፍ ዚ ነዉ እባካቹ መልሱልን
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 23 дня назад
Mekbebe nice job😇❤
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 24 дня назад
እኔሁለተኛ
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 24 дня назад
Shef moya mamar faleku gn sera lay damozun metaku place?
@AskJember
@AskJember 23 дня назад
ሸፍ ዜን አምጡት ???
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 23 дня назад
ሼፍ Z.....ያለሱ ሞቅ ደመቅ አይልም
@BerukAsefa-et8li
@BerukAsefa-et8li 9 дней назад
ለካስ በፍቅር እየጓጓን እንድናየው ምክንየቱ ሼፍ ዚ ነበር ተወዳጁ ፕሮግራም ቅጥ አምባሩ ጠፋ
@DubaleAndeyilalu-di7gu
@DubaleAndeyilalu-di7gu 23 дня назад
2:01 ምርጡ ገበታ ምክንያቴ ሼፍ ዚዚዚዚዚ
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 23 дня назад
የዛሬ ዳኝነትህ ልክ ያልሆነ ነዉ ሰዓት ያለማቅዋረጥ መናገርያጨናንቃል
@dado36914
@dado36914 19 дней назад
እያስተማረ እና እያዝናና ፈታ ያደርገን የነበረውን ምርጡ ገበታን ልዝዝ አደረጋችሁት
@sisayhordofa7040
@sisayhordofa7040 24 дня назад
Shafe z I miss you 😭😭
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 24 дня назад
እረሸፍዚየትሄደመልሱልን
@Hawaidiris
@Hawaidiris 23 дня назад
ሸፍዚ የለምሳ
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 17 дней назад
Chef Zee yeat hede Terughne
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 23 дня назад
ሼፍ ዚ እያላችሁ ኝኝ አትበሉ ለቅቅያለሁ ብላል 😮
@Tsion-xt2pn
@Tsion-xt2pn 23 дня назад
Ere ye cheif zee yalaaaaaaa
@fifinon2380
@fifinon2380 22 дня назад
ሼፍ z የኢቢስ ድምቀት ነው ይመለስ
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 23 дня назад
Teregagi sew mezilef sitwedu Men arege eski
@alamalam262
@alamalam262 22 дня назад
እውነት ነው መቃዲ ማባከን ነው
@fifinon2380
@fifinon2380 22 дня назад
ሼፍ ማቲ ያስፈራል አይደል የምር እኔ እፈራዋለሁ
@user-xz3ig7dm7m
@user-xz3ig7dm7m 17 дней назад
አረ ሼፍ ዚን አምጡልኝ
@NetsiAmu
@NetsiAmu 24 дня назад
Hi
@user-tr6ol3kz2v
@user-tr6ol3kz2v 23 дня назад
ሸፍ ዚን አምጡልን የፕሮግራሞ ድምቀት
@dagimbelay7894
@dagimbelay7894 23 дня назад
ሼፍ ዚ አምጡት አቦ
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 21 день назад
ሼፍ ዚ የት ጠፋህ😢
@MarkosAbute
@MarkosAbute 15 дней назад
Mekbeba enter kebr yalk sew nek fetari bekbr yakoyk erjem edge ketnagre enmgyaln
@fasilali842
@fasilali842 13 дней назад
ሼፍ ዚ ????????????
@genet1009
@genet1009 23 дня назад
ወይኔ ሼፍ ሄኖክ ትልቅ ሰው ሆንክ😅
@jemilseid7385
@jemilseid7385 24 дня назад
Ante melata anten belo daga enze eko tadge nacew morale metbke mebale yelm yeha leje eko kagero kewta 1 were belay nw yehan wededr lemwedader gn yante melase endat endmsber atwekime balega neh semhn metrat alclme melataw enze lejoce endat yelfo
@BerukAsefa-et8li
@BerukAsefa-et8li 21 день назад
ለካስ በፍቅር እየጓጓን እንድናየው ምክንየቱ ሼፍ ዚ ነበር ተወዳጁ ፕሮግራም ቅጥ አምባሩ ጠፋ
Далее
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 6 млн
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Просмотров 1 млн
Каха ограбил банк
1:00
Просмотров 1 млн