Тёмный

የአመቱ ከባድ ፍጥጫ! | “ኦርቶዶክስ እናት አይደለችም” | ፖተሊከኛው ነብይ ? | Haleta tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 257 тыс.
Просмотров 188 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Опубликовано:

 

19 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,8 тыс.   
@Stgebriel
@Stgebriel 6 месяцев назад
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የሚባለውን በእውነት ስላሳያችሁን ሀሌታዎች እናመሰግናለን። ግን ወንጌል በቆሸሸ አንደበት አይሰበክም
@tecnopova1384
@tecnopova1384 6 месяцев назад
Tikikil Wuyi wongel Feredbet Ye Eyesusn Sim Yasdbalu😮😮
@user-tu7tt9gr9d
@user-tu7tt9gr9d 6 месяцев назад
ubiquitous people are there in absinias land carrying stone mind just like yourself
@DamasaMokonen-jv8qh
@DamasaMokonen-jv8qh 6 месяцев назад
Ante qomeche..qomata zemii balii
@romangina5121
@romangina5121 6 месяцев назад
አተደነዝዝዝ
@user-zx3xg2wr2h
@user-zx3xg2wr2h 6 месяцев назад
የሚናገረውን አያውቅምና ጌታ ሆይ ይቅር በለው!!!
@user-gs7ce2do2r
@user-gs7ce2do2r 6 месяцев назад
ሁላችሁም በጥላቻ ታዉራቿል ይሄ ሰዉዬ እዉነት ነዉ የሚያወራዉ its fact
@zelalemhailu4936
@zelalemhailu4936 6 месяцев назад
RIP ይማርህ!!!
@Memmare
@Memmare 6 месяцев назад
ወንድም እንዲህ ያለ ተሳዳቢ ለተመልካች ክብር የሌለው ለጠያቄ ክብር የሌለው. ሰው ከእሱ ምን ይማር መልሱልን ጥላቻ አንፈልግም ፍቅር ሰላም ስበኩን
@hababuye
@hababuye 6 месяцев назад
ሰውየው እያለ ያለው በትክክል ቢጠናና ነገሩ ሳይከፋ ለማረም መሞከሩ የተሻለ ይሆናል። ምናልባትም ለጆሮ የጎረበጠንን የኖሩት አይጠፉምና አስፍተን ለእርቅ ብንዘጋጅ
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 6 месяцев назад
ምኑ ነው የሚጠናው! ጥላቻው ስድቡ ብልግናው ውሸቱን ነው የምናጠናው ። ድድብናው ስድቡን አንተ አጥና! ግሞች!!!
@addisbekele7366
@addisbekele7366 6 месяцев назад
እርቅ በስድብና በሀሜት ነው እንዴ ምንድን ነው የምታወራው
@meharitsehaye3430
@meharitsehaye3430 6 месяцев назад
😂😂😂ጥናት አልክ ? ምን ማለት ነው ድድብና እና ዘረኝነት እናጥና ወይ ጉድ
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 6 месяцев назад
አንተ በጣም የላቀ ስብእና ባለቤት መሆንህን ያሣያል፥ መታየትና መከለስ ያለበት ነገር ሊኖር ስለሚችል አንተ ያቀረብከው ሀሣብ እውነተኛ መፍትሄ ነው።
@user-rx1gg9lh3q
@user-rx1gg9lh3q 6 месяцев назад
^s
@user-rt8tm1mj7t
@user-rt8tm1mj7t 6 месяцев назад
እንድህ ዓይነት ሰዉ በሚዲያ ምን ላሰተምረ ይቀረባል ?
@user-dk7oc9gl4f
@user-dk7oc9gl4f 6 месяцев назад
ፍየል ፊት አላለም አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ 😄😄😄😄😄😄😄😄
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 месяцев назад
የዚህ ሚዲያ ጎል ምንድነው??? በእውነት ያሳዝናል የማነፅ ወይስ የማፍረስ ተልዕኮ???
@kasahun4859
@kasahun4859 6 месяцев назад
ጠያቂው እራሱ ፈርቶታል መሰል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
ያስረኛል ብሎ የፈራ ይመስላል ።lol
@mosime2692
@mosime2692 6 месяцев назад
መቻሉን ይስጥህ ጋዜጠኛው ምን አይነት ዘመን ነን
@abrahamlombebo6964
@abrahamlombebo6964 5 месяцев назад
10000000000% exactly !!!!!
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 6 месяцев назад
ሚድያውን ናቅሁት እርግጠኛ ነኝ መንገድ ላይ ያለ እብድ ብትጋብዙ በደንምብ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ይሰጣል
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 6 месяцев назад
ሀሌታ ሚዲያ ነው ባለጌው ህዝብን እያሰደበያለው አዝናለሁ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 6 месяцев назад
Betam yikirta liteyiken yigebanal
@asedzeneb3541
@asedzeneb3541 6 месяцев назад
ትክክል
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 месяцев назад
Tikikil tikikil tikikil
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
​@@Heavennebiyuyekrta min yareglihal? lik likihin negroh ?😀
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 6 месяцев назад
አቦ ይመችክ የጎንደር ሙስለም ነኝ የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው ግንመጥፎ ጴንጤዎችም አሉ ንፁሆችን የሚገድሉ የሚያፈናቅሉ ጊዜው የኛ ነው እያሉ የሚረብሹ አላህ የስራቸውን ዋጋ ይክፈላቸው
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 6 месяцев назад
እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን ከኦሮሞ ህዝብ መሀል ተወልጄ አድጌአለሁ ከዚህም የተነሳ ይህ ሰው ምን እንደሚል ግን በደንብ እረዳዋለሁ:: እውነትን የምንቀበል ከሆነ ይህ ስው የምለው ነገር 85% ትክክል ነው:: ብሶቱን በግልፅ ስለተናገረ ሀሳቡን ከማውገዝ ይልቅ የሚናገረው ትክክል ነው ወይስ እይደለም ብሎ ጠይቆና መርምሮና አጣርቶ አቁም መውስድ እንጂ ስውየውን መንቀፍና ማውገዝ ለህዝባችን ስላምን እይፈጥርም:: ኦርቶዶክስ ሲሶ መንግስት ነበረች :: ካለፉት መንግስታት ስልጣን እንዲፀና ምእምኖቹዋን አስገዝታለች:: ችግሩ ከሀይማኖቱ ሳይሆን ከሀይማኖት መሪዎች ነው:: በትክክል የኦርቶዶክስ እምነት ሀይማኖቱን ለቆምለት እምነት ሳይሆን ለሚደግፉት ስርእት አገልጋይ እንዲሆን አድርገዋል:: እውነት እኮ ነው ሀኡማኖት ትክክለኛው ኦርቶዶክስ ብቻ ነውተብሎ ሌላው እምነት መጤ የልጆች እምነት ተብሎ ኦርቶዶክስ በሌልች ሀይማኖትን ተከትኡዮች አሳዳለች እንዳይቀበር ከልክላ እሬሳቸውን ከመቃብር አውጥታ ለአውሬ ስጥታለች:: እሁንም ኦርቶዶክስ አማኞችዋን በትክክለኛ ትምህርትና መስረት ላይ ከምትከል ይልቅ ህዝቡ በሌሎች እምነቶች ላይ እንዲነሱ በእስማራቻቸው አገልጋዮችዋ ተጨባጭ ባልሆነ አሉባልታ መንግስትንም ለማስረበሽ ሙከራ እያደረገች ነው:: መሪዎችዋ ከአማራ ብሄር ስለሚበዙ ሀይማኖትዋ ፖለቲካዋ አጀንዳ በማስያዝ ኦሮሞዎች ሀይማኖትዋን ሊያፈራርሱ ነው ከዚያም እትዮዽያን ኦሮሞ ልበታትን ነው ብለው ብዙ ነገር ሞከሩ:: አቢይ ነ የሀይማኖትዋ ጠላት ብለው እወጁ እሱም እርቅእንዲፈጠር ቢያደርግም ክሱ ባስ እንጂ አላቆመም:: ግን የትግራይ ኦርቶዶክስ ስትከፈል ግን የቤተ ክርስትያኒቱ መሪዎች ምንም ያደረጉት ነገር የለም:: አሁን የፋኖ ጦርነት ሙሉ በሙሉ የሚመራውም ሆነ ገንዘቡ የሚዋጣው በፅንፈኜ አማሮች ነው:: መፈክሩም የኦሮሞን መንግስት አባረን ብተዘዋዋር የአማራ ፅንፈኞችን ወደስልጣን እንመልሳለን:: ለውጡ የመጣው ለአማራው ነው ድሮም አማራ የበዪ ተመልካች እንጂ እእላለፈለትም:: በጣም የሚገርመው ነገር አሁንም ለእትዮዽያ ተቆጨን ብለው በየሚዲያውና በዜና ማስሪጫ ህዝብን ሰላም የሚነሱት ከ5% በታች የሆኑ ፅንፈኛ አማሯች ናቸው:: ግን ሲናገሩ ኢትዮጵያን ስም ይጠቀማሉ እንጂ የሚታገሉት ፅንፈኛ አማሮችን ወደስልጣን ለመመለስ ነው እንጂ ለእማራው አስበው አይደለም:: ስለዚህ ተናጋርው ያለው እውነት ነው:: በሌላ በኩል ግን ነቢይ በዛሬ ጊዜ የድሮፊውታራሪ ሆኖአል ሁሉም የሚጠራበት:: ግን ለዚህ ስው የምመክረው ይህ መንግስት ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ ሳይህን የማይገባ ንዝህላልነት የተነሳ በኦሮምያ ክልል አማርች ስፈናቀሉና ሲገደሉ እዬየ ዝም ብሎአል:: ድሀው ገበርኡ አማራ እኳ በኦነግ ሽኔ ስጨፈጨፍ እእልደረሰለትም:: ሌላው ደግሞ በኦሯሞ ክልል የሚኖሩ አማሮች ቤት ፈርሶአል ንብረት ወድሞአል ጎረቤቱ ያለ ኦሮሞ ምንም ሳይደርስበት አማራው ተነጥሎ እየተስቃየ ነው:: አማራው ያለጥፋቱ በአማራነቱ ብቻ እስር እጣ ፈንታው ይመስል ያለበቂ ምክንያት አሁንም በኦሮምያ ግፍ እየተፈፀመበት ነውና ይሆ በዘር ላይ ያተኮረ ዘመቻ በዚህ ዘመን ወደሁዋላ የቀረ ለኦሮሞም ለራሱ የማይበጅ ስለሆነ ወንድሜ ተናጋሪው ይህንን እንደፖስተርነትህ ማውገዝ ይገባሀል:: ይሄ የአፖርታይድ መሰል ፖለቲካ ምንም ለማንም አይበጅምና መንግስት የእንጀራ ልጅና ልጅ ስለሌለው የህግ የበላይነት ለሁሉም እኩል መስራት አለበት::
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 6 месяцев назад
በነገራችን ላይ ሚዲያው ራሱ እይታ ለማግኘት ይመስለኛል የረባቡ ያረባው ሚያቀው ማየቀው ሁሉ እያቀረቡ በኦርቶዶክስ ጉዳይ የሚያወያዩት ካልተሳሳትኩ ወዳጆቼ ግን ሰውዬውን እየሳኩ ነው የሰማሁት😂😂😂
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 4 месяца назад
😂😂
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 6 месяцев назад
ስለሌላ እምነት እሱ ምን አገባው
@rahmetugebremeskel8971
@rahmetugebremeskel8971 5 месяцев назад
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በነፃነትና በነፃ መድረክ ስለ ማንኛዉም ሀገራዊ ጉዳይ ሀሣቡንና አቋሙን ማሣወቅ መቻል አለበት። ከምንም በላይ ደግሞ ሁላችንም የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በትዉልድ የሁሉም እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክሶች የእናታችን የእመቤታችን የድንግል ማሪያም ልጆች ነን። ማሪያም ማሪያም እልልልልልል እየተባለልን ተወልደን በእናት በአባቶች ተቃኝን እንደ ዛሬ መሰሪዎች እንደ አሸን ሣይፈሉ በሁሉ ወላጅ አሣዳጊነት ተኮትኩተን የደግን።
@user-zv9ge7bx2d
@user-zv9ge7bx2d 6 месяцев назад
Nama waqayo bayeti bara namani dhuga dubatu dhabameti waqayo isin aragate jabadha dhuga wanagelis dhugadhan dhufe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xf1id6px1j
@user-xf1id6px1j 6 месяцев назад
እረ ጤናማ ሰዉ አቅርቡልን በፈጣሪ
@tiem2567
@tiem2567 6 месяцев назад
ውይ: interview የምታደርጉት: ሰው: አጣችሁ: ይህንን: ሰው: የጋበዛችሁት: ያሳዝናል: : እየሱስ: ፍቅር: ነው: ወንድሙን: የሚጠላ: እየሱስን: አያውቀውም::
@helenh6930
@helenh6930 6 месяцев назад
Wow, that is so absolutely agree with you. The politics, and the problem he started in from the Orthodox Church people ou know it’s only Amar people in orthodox church orthodox is gone I am orthodox but this guy he tell the truth Dr Abbay he works so hard for orthodox to make piece because off the problem but Orthodox Church never said the never get thanks from the all Priest.Instead, the blame the prime minister Shamona you
@ethiohager9100
@ethiohager9100 6 месяцев назад
Tebeda
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 4 месяца назад
first of all correct your spelling, second u r not orthodox and u will never be. u have to be lucky to be orthodox.
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 6 месяцев назад
በእግዚያብሔር ስም ለምንድነው ለሚዲያ የማይመጥን የበታችነት ስሜት ያቆሸሸውን የምታቀርቡት አታፍሩም እጭ አበዛችሁት ህዝብ ታሰድባላችሁ 😢😢😢
@jhontyty8651
@jhontyty8651 6 месяцев назад
ቆይ ምድነው አላማችሁ እናተ አቅራቢዎች በጣም ታሣፍራላችሁ
@Zelalem000
@Zelalem000 6 месяцев назад
በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጠየቅ ሰው ጠፋ ይሄን ዥልጥ ደጋግማችሁ የምታቀርቡት
@hlinagirma178
@hlinagirma178 6 месяцев назад
When it comes to people and languages , we are in one another. There is no purely one language but we are mixed and one people of Ethiopia. ❤
@BiiY-qd4jd
@BiiY-qd4jd 6 месяцев назад
Gabi long life for you. you are nafxi's medicine. ጭንቅለት, ፍት, ሁሉ የማያምር ጭቃ ራስ ህዝብ... ጥፊጥ....
@Ethionelove.
@Ethionelove. 6 месяцев назад
😂😂😅 jagna paster we proud of you keep your head up you speak the truth and your funny too 😅
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
አንች እኮ ሙስሊም ነሽ ምን አገባሽ ነብይሽ ተሰደሽ ሲልክሽ ተቀራፈሽ ሀበሻ ሀገር ስትመጭ እግርሽን አጥቦ የተቀበለሽ ኦርቶዶክሳዊ ንጉስ እንጅ ካቶሊክ አይደለም መጠምጠም ብቻ ነዉ ቁራኑን ተፍሲሩን አንብቢ ለነገሩ አይገባሽም ባለጌ
@hayati1840
@hayati1840 6 месяцев назад
በአንድ ዘረኛ ሰዉ እስልምናን አትንክ ማአሌሽ ​ @@Kidist-rn2xc
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 6 месяцев назад
እኔ የሚገርኝ ብዙ ጊዜ የምታቀርቡአቸውን ሰወች ለምን አትመርጡም እኛ እኮ የምንፈልገው ማወቅ ነው አዋቂወችን መርጣችሁ አቅርቡልን እባካችሁ!!!!!!
@user-kh6wm8mg1u
@user-kh6wm8mg1u 5 месяцев назад
Gutama Gabi ❤ dhugaa itti himi sirritti hin galuufii irraa deddeeb'ii itti himi haa galuufii sirritti 💯
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 месяцев назад
ያልከው ሁሉ ትክክል ነው በተለይ የወንጌል አማኙን ለማጥፋት ያላረጉት ጥረት የለም so እንዴት እናት ልትሆን ትችላለች ?? እግዚአብሔር ህዝቡን ይታደግ
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 6 месяцев назад
ሀሌታንም፤ የጋዜጠኝነትንም፡ ሙያ፡ የሚፈትን፡ እንዲህ፡ ዓይነት፡ እንግዳ፡ ባትጋብዙ፡ መልካም፡ ነው፤፤ ልቦና፡ ይስጥህ፡ ወንድሜ፤፤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 6 месяцев назад
አወ ግን እንደዚ አይነቱ በአደባባይ ሲገለጥ ሲታይ ጥሩ ነው ምንም ስነምግባር የሌለው ገዳይ የዘቀጠ የበታችነት ስሜት የሚሰማው ጨካኝ ዘረኛ ነው
@tecnopova1384
@tecnopova1384 6 месяцев назад
Inem Bayi negni😮
@bz1225
@bz1225 6 месяцев назад
ራስን ያሳውቃል ፡ ቆም ብለን ያለንበትን ሁኔታ አውቀን በጊዜ እንድንታረም ይረዳናል።
@habtombizen2006
@habtombizen2006 6 месяцев назад
ማለትህ/ሽ እውነት የሚናገሩና ደግ ሰው መመጣት የለበትም ማለት ኖው ወይስ ኣንተም የበላይነት ይቀጥል ባህ ነህ/ሽ
@helenh6930
@helenh6930 6 месяцев назад
ለምን ትክክለኛውን ስለተናገረ ነው
@sanyidtarfa
@sanyidtarfa 6 месяцев назад
Thank you Gabi Keenya. Dhugaa dubbachuu keef galatoomi. Waaqayyo si haa'ebbisi. Big respect to this Prophet ❤😂😂❤ ❤❤❤❤🎉😂
@NomthandazoTembe
@NomthandazoTembe 6 месяцев назад
Yes thanx❤
@user-kd1bf6sn3i
@user-kd1bf6sn3i 6 месяцев назад
EOTC has a great contribution to Ethiopia. Education, Language preserving bible keeping county, establishing different towns and cities .....
@hababuye
@hababuye 6 месяцев назад
እና ይህንን ሁላችንም በትክክል ብናውቀው ምን ችግር አለው?...ኦርቶዶኮስ ስታወራ ጴንጤውም ሙስሊሙም ሌላውም የተዋህዶ ልጆች በሚሰማቸው ልክ ቢቀበል:ለመተቸትና ለማንጓጠጥ እንዳይነሳ የሚያደርገው የተጠና: ተሰንዶ የተቀመጠ ተደራሽ መረጃ ሲኖር ነው። አለበለዚያ ማንም ለራሱ ከሚሰጥ ምልከታ አይለይም።
@sultanapp1610
@sultanapp1610 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ yes gabi
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 6 месяцев назад
ሀሌታ፡ እንደዚህ፡ የወረደ፡ ነው፡ እንዴ? እኛ፡ የምንፈልገው፡ የምንጠብቀው፡ ስለ፡ ሠላም፡ ስለ፡ ፍቅር፡ ስለ፡ አንድነት፡ የሚያወራ፡ ጥሩ፡ እውቀት፡ ያለው፡ የተማረ፡ ቢሆን፡ ይመረጣል። ድንጋይ፡ እራስ፡ አቅርባችሁ፡ ሀይማኖትን፣ አገርን፡ ብሎም፡ ሠላማዊ፡ ሰዎችን፡ እያሰደባችሁት፡ ነው። እኔ፡ ሀሌታን፡ ዛሬ፡ ገና፡ አሳፋሪ፡ ሰው፡ አቅርበው፡ ማየት፡ ያስደነግጣል። ለመሆኑ፡ ኢንተርቪስ፡ የሚያደርገው፡ ጤነኛ፡ ሰው፡ ነው? እንደዚህ፡ ዘረኛ፡ የበታችነት፡ ስሜት፡ ያለውን፡ ማቅረብ፡ ስህተት፡ ነው። ኦርቶዶክስማ፡ ከአገርም፡ በላይ፡ ናት፡ እንደዚህ፡ አይነት፡ ገመድ፡ አፍ፡ ማቅረባችሁ፡ የሚያሳፍር፡ ነው። ለማንኛውም፡ ኦርቶዶክስ፡ አገር፡ ናት፡ እንለመልማለን። እንደዚህ፡ አይነት፡ ማንበብና፡ መፃፍ፡ የማይችል፡ ሰው፡ ማቅረባችሁ፡ ለእናንተም፡ ሚዲያ፡ አይመጥንም፡ ብቻ፡ እግዚአብሔር፡ ይማረው፡ ዘረኝነት፡ ይውደም፡ ኢትዮጵያ፡ ለዘላለም፡ ትኑር፡ አሜን፡
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
በቃ እንዉጣ ይሄን ሚድያ ማስተማር አለብን እሱ ባይንቀን አይጋብዝብንም ነበር እነሱም ይደግፉታል ማለት ነዉ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 месяцев назад
Report argubet ( promot terrorist)
@firehundemeke5224
@firehundemeke5224 6 месяцев назад
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ ፡የምንከተላችሁ ትምህርት ለማግኘት እና እምነቶቻን እና እራሳችን እንድንመረምር ነው፡፡ልቅ አፎችን እያቀረባችሁ ለመትምህርት ወይም አርያ የማይሆኑ ሰዎችን አየጋበዛችሁ ሚድያችሁን አታጉድፉ፡፡
@aroza5670
@aroza5670 6 месяцев назад
ይሂ የውነት ኮመዲነው😂😂😂😂😂😂
@user-tq7xi9gv5b
@user-tq7xi9gv5b 6 месяцев назад
አቤት ለካ እንዲህም አይነት ሰው አለ ለካ
@Geez__
@Geez__ 6 месяцев назад
😂 ይሄን ድንፈፍ ድጋሚ ግብርገብ ለማስተማር ይከብዳል .ዝምብሎ እስኪደክመው ይለፍልፍ
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 6 месяцев назад
ከማይመለከትህ እምነት ውሥጥ ውጣ ልክስክስ ሴታታ የሴት ምላስ ነው ሶፊ ጋር እራሱ ያስጣላኝ 😅😅😅
@user-qt7jf6ik2f
@user-qt7jf6ik2f 6 месяцев назад
Yeset mlas stel mn maleteh nw sexist atehun
@romanhailu5299
@romanhailu5299 6 месяцев назад
❤❤❤ Nebiy Gabbi
@hanaahanaa6193
@hanaahanaa6193 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢 እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ሰላምህን ስጠን
@yehulashet3691
@yehulashet3691 5 месяцев назад
.
@woldefacha8167
@woldefacha8167 6 месяцев назад
ደንቆሮ የሚለውን በቃል ብቻ ነበር የማውቀው። ቃሉ የመጣው ለእነ እንደዚህ ዓይነት በማንነት ቀውስ ውስጥ ላሉ ድንጋዮች ነው ለካ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 6 месяцев назад
በጣም ደንቆሮ አይገልጸውም ለነገሩ አውቀው ነው የሚጋብዙት ገንዘብ ለመሰብሰብ እኮ ነው እንጂ ይህንን ደንቆሮ አይጋብዝም ነበር
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 6 месяцев назад
ትክል ይኤ አዛባ
@firaolkebede9929
@firaolkebede9929 Месяц назад
NEBEY GEBI GUTEMA OUR HERO MAN OF GOD ,THE TRUTH MAN THE REAL MAN ,OUR PAUL❤❤❤❤LONG LIVE
@akiraxsq
@akiraxsq 5 месяцев назад
,እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ያቅለሸልሻሏ
@dagimbubu
@dagimbubu 6 месяцев назад
ፖተሊካን ምንድነው😅😅😅
@user-sd6vx3hm7g
@user-sd6vx3hm7g 6 месяцев назад
poletical nw ❤️💚❤️💚❤️💚❤️
@yaregaltiga5776
@yaregaltiga5776 6 месяцев назад
በጣም ትቢት አለበት. ፖተሊከኛ😂😂😂
@ketojara4909
@ketojara4909 6 месяцев назад
ምንድነው ትዕቢቱ ? እውነቱን ስለተናገረ ነው ? ኢትዮጵያዊነትና ኦርቶዶክስን መለያየት አይቻልም እያሉን የሚደሰኩሩን የኦርቶዶክስ አክቲቪስቶች አይደሉም እንዴ ?
@Excel-Tubes
@Excel-Tubes 6 месяцев назад
አቤት ትእቢት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
@@ketojara4909እና ልትለይም ያምርሻል ዲቃላ ሁላ ሲያምርሽ ይቅር እንዴ ድፍረትሽ ኢትዮዽያ ያለ ተዋህዶ ምን ታሪክ አላት አታዉቂም መቀደድ ብቻ ጥሪልኛ? ቅርሱ የማን ነዉ አድዋ በማን ነዉ? እናንተ ፕሮቴስታንቶች በ ኢትዮዽያ ያላችሁ የ6 አመት ታሪክ ነበር እሱም በ666 አስወረራችኃት አዋረዳችኃት በረከት አሳጣችኃት ህዝቡን በችጋር አማረራችሁት በጠበጣችኃት ለምን አጥፊዉን አመፀኛዉን አባዶንን ነዉ በ ኢየሱስ ሽፋን የምታመልኩት ዋጠዉ እዉነቱን
@girumadane7515
@girumadane7515 6 месяцев назад
​@@ketojara4909 መቼም ኦሮቶዶክስ እኳ በመላ አለም አለ እኳ ለአማራና ለኦርቶዶክስ ያላችሁ ጥላቻ አያምጣ ነዉ 😂😂😂
@ketojara4909
@ketojara4909 6 месяцев назад
@@girumadane7515 ከእውነታው መሸሸጊያችሁ ይህ ብቻ ነው። የአማራ እና ኦርቶዶክስ ጥላቻ አለባችሁ እያሉ የሰው ማንነትን ሳያውቁ አፍ ለማዘጋት መሞከር። ለምን እኛ የምንለው ብቻ ነው ትክክል በግድ ተቀበሉት ለማለት ትሞክራላችሁ ? ኦርቶዶክስ ካልሆንክ ኢትዮጵያዊ አይደለህም እያላችሁ ሀገር አልባዎች ለማድረግ ለምን ትሞክራላችሁ ? ትክክል ነው ብዬ ባልቀበለውም ዛሬ በሀገራችን በተለይም በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለሚገደሉት ንፁሃን ምክንያት ይህ ይመስለኛል።
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 месяцев назад
እግዚኦ የበታችነት መንፈሥ ሥልጣን ይዛችሁም ሊለቃችሁ ኣልቻለም እሥከሞት ድረሥ ነዉ የሚከተላችሁ
@user-ck9pj1yc4x
@user-ck9pj1yc4x 6 месяцев назад
ጠያቂም ተጠያቂም የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
@user-wu9mg7lf2h
@user-wu9mg7lf2h 6 месяцев назад
Long life bro
@user-xb2vt3wk8f
@user-xb2vt3wk8f 4 месяца назад
I love you you are brave I proud on you he is really wonderful prophet
@InnocentGrazingCows-rq4wp
@InnocentGrazingCows-rq4wp 6 месяцев назад
የበታችነት ስሜት
@meskisisay8480
@meskisisay8480 6 месяцев назад
"በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ"🤔
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 6 месяцев назад
😂❤
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 3 месяца назад
ልክ ውሼላ በሉት የብልፅግና በሬ ነው
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 6 месяцев назад
Bravo prophet Gabi❤❤❤❤❤ love you our hero
@geemayle7969
@geemayle7969 6 месяцев назад
ስለውነት ግን ኦሮሞ ከኬንያ ሰርጒ ገብ አይደለንም??!!🤔🤣😂🤣
@girumadane7515
@girumadane7515 6 месяцев назад
hero ነ king ዘንድሮ ረከሰ 😂😂
@DegefeJutt
@DegefeJutt 6 месяцев назад
Arif liji
@NomthandazoTembe
@NomthandazoTembe 6 месяцев назад
God blas you
@haileslaseabebe1073
@haileslaseabebe1073 6 месяцев назад
ይህንን ሰው ጌታ ይድረስለት ከባድ አካሄድ ነው እየሄደያለው
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 5 месяцев назад
የጠቅላዩም ሃሳብ ያው ነው
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 6 месяцев назад
ፓተሊካ 😅😅😅😅😅
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 6 месяцев назад
😂😂
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 6 месяцев назад
እዳተ አይነቱ ነው ሀገር የሚያምሰው ስረአተ ቢስ
@GirmaNigusie
@GirmaNigusie 6 месяцев назад
ልፀፍ አልኩና ለባዶ ጭንቅላት አንጎል ለመጨመር መሞከር ነው ፍልስክና እያለ በግድ እንግሊዘኛ ለማውራት የሚጥር ገመድ ነው
@Natii827-show
@Natii827-show 6 месяцев назад
እባካቹ ይሄ ትውልድን ያጠፋል ኣስተማሪ ኣይድለም
@emumoges593
@emumoges593 6 месяцев назад
የተጠናወተህ የበታቸኝነት ስሜት እንዲለቅህ እግዚአብሄር ይርዳህ
@muke614
@muke614 6 месяцев назад
ሻወር ግቢ የቡዳ መንፈስ ይወጋ አሜን
@wogayehuhabtamu9388
@wogayehuhabtamu9388 6 месяцев назад
እናትነት ወልዶ መንከባከብ ማሳደግን ይጠይቃል መጤ ብለው እያሳደዱ እየተቃወሙ እናት???
@mountain1315
@mountain1315 5 месяцев назад
ልጁ የሚናገረው በሙሉ እወነት ነው። ኦርቶዶክሶዎች እራሳችሁን ፈትሹ !! ቆም ብላችሁ አስቡበት!! ኦሮቶዶክስ አገር ወይም መንግስት ሊሆን አይችልም ! ማንኛውም ሰው የፈለገውን እምነት መከተል መብት ነው። ሌሎችን መናቅ መሳደብ መውረር ወንጀል ነው
@famsn8863
@famsn8863 6 месяцев назад
ጀግና እውነትን በመናግ መልካሞ ነው ከግብፅ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ደሃ ያደረግች ስራ አተስሩ በህል ነው እያለች ደሃ አደረገች ን ከግብፅ ጋር በመሆን ኦረቶዶክስነች ውሃ ጋአትድረሱ ልማት አትስሩ እያለች ዳሃ አደረግችን ታዲያ እናት እዴት ልትሆን ትችላልች?
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 6 месяцев назад
ትክክልኛ ንግግር ነው❤❤
@abgettube2866
@abgettube2866 6 месяцев назад
ለተለያየ አተያይ እና አመለካከት ቦታ መስጠት እና ሀሳቡን ማክበር መልካም ነው :: የግድ እኔ የምፈልገውን መናገር አይጠበቅበትም:: I'll respect yours, you should respect mine.
@ethiohager9100
@ethiohager9100 6 месяцев назад
Tenefa
@abgettube2866
@abgettube2866 6 месяцев назад
@@ethiohager9100 የተማርከው ነው አንተ አላጠፋህም:: በሀሳብና በእዉቀት እንድትሞግት ሳይሆን ስድብ ጥላቻንና ስድነትን ያስተማረህ እምነትና ቤተሰብ ነው ማፈር ያለባቸው:: ባለጌ
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 6 месяцев назад
ወንድሜ በመጀመሪያ ከመናገርህ በፌት አንብብ እስቴ እውቀት ማውቅ ትልቅ አዋቄነት ነው : ነገ እንዳትቆጭ እንዴህ ሜዴያላ ወተህ ከመሳት እባክህ ብትቆጠብ ከሰማህኝ መልካም ነው: ለዚህ ለሚያልፍ ግዜ ግዜን አገኘው ብለህ አላዋቄነትህን ነው የገለፅከው መሰለኝ ????. እኔ ባንተ ቦታ እያፈርኩ ነው.
@RobsanChimdi
@RobsanChimdi 5 месяцев назад
Why don't you teach him by your great knowledge you have accumulated till now?
@Fentawcan
@Fentawcan 6 месяцев назад
በቃለመጠይቁ ምክንያት ግለሰቡና መሰሎቹ ባዶ ጭንቅላት እንዳላቸው አሳይቶናል። ነገር ግን ጠያቂው ስለ ፓስተር ቢኒያምና ስለፓስተር ቸሬ በዚህ መድረክ ላይ ማንሳቱ ተገቢ አልነበረም ስህተትም ነው። በተጨማሪ ሲሰደቡ በመከላከል ማስቆም ሲገባው ምንም አለማለቱ እጅግ በጣም ከፍተኛ ስህተት ነው። ይህ ድክመትና ፍርሃትህን ያንፀባርቃል። በቂ የመከላከል አቅም ሳታዳብር ኦርቶዶክስና አማኞች እንዲሁም ሁለቱን ፓስተሮች ለማሰደብ የተዘጋጀ መድረክ ይመስላል። ዝም ብለህ ማዳመጥህ ብቻ የአንተን ብልህነትና አስተዋይነት አይገልፅም በተቃራኒው እንጂ። ስህተት ነው። መታረም የሚገባው ነው።
@mahletbedane2739
@mahletbedane2739 6 месяцев назад
He needs knowledge he has to read a lot .
@kalifaamamad
@kalifaamamad Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@terefemekuria7304
@terefemekuria7304 5 месяцев назад
ይህ አይነት ሰው ወይም ነብይ ነኝ ባይ፣ ተሳዳቢ፣ ለሌላው ኃማኖት አክብሮት ወይም መቻልልን የማያስተምር የአስተሳሰብ ደሃ የሆነ ሰው ማቅረቡ በጭራሽ ትክክል አይደለም፣ ያሰደበን ሚድያው ነው እንጂ ሰውየው በዚህ ሚድያ መቅረብ አልነበረበትም፣ ይህ ሚድያ ርካሽ የሆነ ሕዝብን ማስተማር የሚችል ሚድያ አይደለም፣ የተደበቀ ተልኮ እንዳይኖረው እሰጋለሁ፣ መድረኩን ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረው ተያቂው እንግዳ "ነቢዩ" ነው፣ የደካማ ጋዜጠኛ ጥሩ ምሳሌ ነው፣
@dagmawitsemeneh5889
@dagmawitsemeneh5889 6 месяцев назад
ወይኔ መሀይብነት ወሬው እራሱ የሀይማኖት አባትነት የለበትም የዳቢሎስ ፈረስ ነው መደሀኒ አለም ይማርህ ወንድሜ እኔ ነፈሰህ አሳዘነችኝ😢😢😢😢
@getudesalegn1647
@getudesalegn1647 6 месяцев назад
በአጠቃላይ ሰውየው ለቃለ መጠይቅ አይበቃም። ቪዲዮው መነሳት አለበት። ወንድም ኢዮብ በአንተ ምክኒያት ቤ/ክ መሰደብ የለበትም። ሰውየው ታሪክ አያውቅም።
@danelmemr7138
@danelmemr7138 6 месяцев назад
የኔን እናት እናት ትሁንህ ማለት አይቻልም እናቴን መንካት ግን አይቻልም
@RivagerMohamud
@RivagerMohamud 3 месяца назад
Bro gebi yimechih Allah kantegar yhun hakin new yetnagrikewu 😍😍😍😍🍓🍌🍍🍉🍎🍇🍎🍎
@MartaAbebe-vz5wk
@MartaAbebe-vz5wk 6 месяцев назад
ድንጋይ
@user-ks5mz9ih8r
@user-ks5mz9ih8r 6 месяцев назад
Habtamu of 360 now I feel how much pain you caused these people!! Big respect!!
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 5 месяцев назад
Seytann endetuta yelebese tenqesaqash akal. Qoshasha
@user-ks5mz9ih8r
@user-ks5mz9ih8r 5 месяцев назад
@@tadelekebede9084 funny endenante hitsan ena arogit gedilo jegna jegna yemichawot Shintam setan ale ende! Enditegnalachu yasebachihutin hizib anekaw zim biye Moche alalikim ale ayidel. Setan eman gar endale gize yasayenal …
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 5 месяцев назад
😂😂😂👍👍👍👍
@user-ht5mj3sw9t
@user-ht5mj3sw9t 6 месяцев назад
ለሀገር የማይጠቅም ብስለት የጎደለው ህዝብንና ብሔርን ከብሄር የሚያጋጭ የማያንጸ ውይይት ነው።
@yegezukebede
@yegezukebede 6 месяцев назад
የሚንፀው የተራጋሚና ተሳዳቢ ጳጳሳት ድርጊት ነው😂😂😂😂
@user-ce9kb2qt8x
@user-ce9kb2qt8x 5 месяцев назад
እኔ አትዮፒያዊ ነኝ በሄሬ አማራ አንተ ነብይ የምትባል ሰው በጣም በጣም ትክክል ትክክል ነህ አይዞህ በርታ።
@Messiadwa
@Messiadwa 6 месяцев назад
ምስኪን እውነት አሳዘነኝ ከጥፍሩ እስከ ፀጉሩ የበታችነት ተቀናጅቶታል ፈጣሪ ይርዳው እንደሰው እንድታስብ
@SisayAdmasu-td1js
@SisayAdmasu-td1js 6 месяцев назад
አውነታ እንጂ የበታቺነት አይደለም
@seblewengelm3017
@seblewengelm3017 6 месяцев назад
@@SisayAdmasu-td1js አናሳ ሆላ ጥንብ ጋላ
@mekdesehlhardt2735
@mekdesehlhardt2735 6 месяцев назад
በራሱ የሚተመን እውነተኛ
@user-qo1ms7jf8k
@user-qo1ms7jf8k 6 месяцев назад
berasu ena beyazew geta yemitemamen ewnetn yegeletse new. beka eyemererehm bihon watew (wachiw)
@AdugnaKeneni-oo9mh
@AdugnaKeneni-oo9mh 6 месяцев назад
he is a hero indeed.
@fasika9507
@fasika9507 6 месяцев назад
ሀሌታዎች እራሱ የሆነ አንድ የተደበቀ ዓላማ ሳይኖራችሁ አይቀርም 🛑🛑🛑
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
ትክክል ሰብስክራይባችን እናንሳ የተዋህዶ ልጆች ቫይራል እናዉጣዉ እንኳን ይሄንን ሚድያ ሪማን ልክ ያስገቡ ልጆች ያሏት ናት ተዋህዶ ሚድያዉ ሊያከብራት ይገባል ተፀዳዳብን
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 6 месяцев назад
ሃሌታ የፖሮቴስታንት ቻናል ነው፥ ድንገት ይሄን አየውት እንጂ ጭራሸ አልከታተላቸውም። የነዚ መድሃኒት ንቆ ማለፋ ነወ
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 6 месяцев назад
ይህን ሰው እየተቀባበሉ የስድብ ወሬ ህዝብ ላይ ያስረጫሉ።
@Eribes
@Eribes 6 месяцев назад
ሽንፍላ መቸም ታጥቦ ኣይጸዳም:: ስለዚህ ችግሩ ይህን ሽንፍላ መጥራትት ነውር ነው::
@user-uz5ue6md7c
@user-uz5ue6md7c 6 месяцев назад
እኔ በዕዉነት ፊደል የልቋጣረ ሰዉን ለ interve መቅረብ ትልቅ ስታት ሰርተችዋል የዝህ ሰዉ ዐስታሳሰብ የበደ ነዉ
@Bewoma2024
@Bewoma2024 6 месяцев назад
Pray for this guy
@Geez__
@Geez__ 6 месяцев назад
hahaha True
@agerieatnafu12
@agerieatnafu12 6 месяцев назад
በእውነት እራዳታ ያሰፈልግሃል ። እግዛብሔር ይማርህ።
@LawofGod
@LawofGod 6 месяцев назад
As for you can’t hear the truth! You have no soul ! So you do not count !
@desalewedhabte8973
@desalewedhabte8973 6 месяцев назад
ጥያቄ የምመልስልኝ ኣለ መንግስቱ ሃይለማርያም ቢሀሩ ምን ነበር ? ኣማር ይደግፉት ነበር 2 ጰንጠ ሲሰብኩ ስንስርኣት የላጸዉም ይጮሃሉ ይሳደባሉ አየሱስ አንደዛ ነበር ?
@HayalsewFekadu
@HayalsewFekadu 6 месяцев назад
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ይበቃል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 месяцев назад
ማን ሌላ ጨመረ? ጴንጤ አታላይ ወንበዴ ነው። እንደ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ ን በ ጾም በጸሎት በስግደት በሕማማት የሚያመልክ ማነው ? ።። ጴንጤ ግን በጌታ ስም ያላግጣል እንጂ አያመልክም።። ጴንጤ ሠይጣን አሣሣች ነዉ ።።ተወው።
@user-fp3qk5oi6x
@user-fp3qk5oi6x 6 месяцев назад
እሱንና መሰሎቹን እግዚአብሔር አዕምሮአቸውን ይፈውስ
@wogayehuhabtamu9388
@wogayehuhabtamu9388 6 месяцев назад
የቡዳ መንፈስ😂😂😂😂😂😂😂😂
@TomasYada-yg4bp
@TomasYada-yg4bp Месяц назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@Ns4all61
@Ns4all61 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤my Hero the truth speech
@aroza5670
@aroza5670 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሚአወራውንኳንአደግመውም
@user-zn3wq5qr2u
@user-zn3wq5qr2u 6 месяцев назад
እግዝአብሔር ይማርህ ወደህ እንድህ አትሆንም ስታወራ እንኳን ምራቅህን እየዋጥክ አውራ። ይሄ በሽታ ነው ወደህ አይደለም እንድህ የምትሆነው ይማርህ ነው የምባለው
@user-qd9oi6qx7h
@user-qd9oi6qx7h 6 месяцев назад
ሠዉየዉ ለሚደያ የሚመጥን አደለመ ከዝ ሠዉየ ምን እንማራለን ግዚም ቢሰጣቸዉ መጠቀም አይችሉም
@user-wf9dc1se8s
@user-wf9dc1se8s 6 месяцев назад
Rip
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam 6 месяцев назад
ምን አይነት ሰው ነው ? እውነትም ባሪያ ሲነግስ መሬት ትንቀጠቀጣለች ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ።እደነዚህ አይነት ሰወች ነው ።ልቦና ይስጣችሁ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ።
@chanyalewbedassa4397
@chanyalewbedassa4397 6 месяцев назад
የሰውዬው ስህተት ይህንን አምባገነን መንግስት በመደገፉና ግብታዊና ስሜታዊነት ይታይበት እንደሆነ እንጂ መሰረታዊ እውነትን እየተናገረ ስለመሆኑ አያጠያይቅም ነገር ግን እንዳንተ ዓይነቱ በሰው ልጅ በተፈጥሮ ዕኩልነት የማያምን የእራሱን ወገኖች ብቻ ፈጣሪ ሻሪ ፈላጭ ቆራጭ ብሎም መለኮታዊ አድርጎ ሌላውን ደግሞ ሎሌው ባሪያው አድርጎ የሚያስብ በ18ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ቆሞ ቀር አስተሳሰብ ነው ህዝቦችን እያነሳሳ ለአመፃ እያደረገ ያለው።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
@@chanyalewbedassa4397እዉነት ነዉ ባርያ የሆኑ የተረገሙ ሰዎች አሉ ሁሉም ሰዉ ንጉስ አይሆንም ንግስና ለ ይሁዳ ነገድ ነዉ
@user-vz8yw4hi1j
@user-vz8yw4hi1j 6 месяцев назад
ቤተሰብ ካለህ ያሳክምህ
Далее
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
Просмотров 82 тыс.