Тёмный
No video :(

የአማራና የትግራይ ሕዝቦች ውይይት በጎንደር 

Amhara Media Corporation
Подписаться 701 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

የአማራና የትግራይ ሕዝቦች ውይይት በጎንደር

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 412   
@tsinat-
@tsinat- 4 года назад
This is fantastic, keep the people together
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 4 года назад
Thank you for your Ethiopian people discussion. I love you all. You are smart! You are genuine people. Thank you for your peace loving mentality. Please becareful! You gave me hope. You are the intelligent people I have known. You are the people I am proud of until I die. Thank you again!
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 4 года назад
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው በሁሉም ቦታ እንደዚህ አይነት የህዝብ ለሕዝብ ውይይቶች ከልብ ለልብ ማድረግ በተጨማሪ ፈጣሪ ይርዳን::!!!(*!*)
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 года назад
ፍቅር ያሸንፋል አማራና ትግራይ አድላይ ሁኑና ቄሮ የሚባለውን መንጋ ከምድረገፅ አትፎአቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 года назад
@Ajoom0532909748 Ajoom0532909748 ሰው መገደልና ማፈናቀሉን ትተው እደሰው ማሰብ ሲጀምሩ የዛኔ ይደመራሉ
@sofiamarcos7001
@sofiamarcos7001 4 года назад
HEWAHAT MALET YTEGRAY HESBE NEN ::
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 года назад
አማራና ትግሪ የታሪክ ባለቤት ናችሁ በርቱ
@awekesee3900
@awekesee3900 4 года назад
አይጥ በበላው እናተ የሰላም ሽማግሌዎች ተባረኩ እሰይ😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hunegnawtesfa1816
@hunegnawtesfa1816 4 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ማንም ብሄር የበላይ አንዱ የበታች መሆን የለበትም ልክ ናችሁ የሚጠቅመን አንድነት ነዉ የትኛዉም ሰዉ ሀገሩ ላይ መኖር መስራት መቻል አለብን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለሁላችን ቤታችን ናት ከትግራይም ከአማራ ከኦሮሞም በጣም ትንሽ ሰዎች ናቸዉና የሚበጠብጡ ጌታ ልቦና ይስጣችሁ
@demexgetachew6985
@demexgetachew6985 4 года назад
አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና አንድነትን ይፈልጋል ጥቂቶች ግን ያባሉናል እናንተ ግን ተባረኩ ታሪክ ያስባችኃል መልካምነት ለሀገርና ለህዝብ
@asteregouale9288
@asteregouale9288 4 года назад
Thank you !!! I know that’s why I love and respect you!!!
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад
ተባረኩ እግዚአብሔር ይረዳቼሁ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 4 года назад
ፍቅር ሰላም አውሮዱ ፍቅር ይሻለናል I love all Ethiopia people
@habashboy3753
@habashboy3753 4 года назад
Go to hell with your fake Ethiopia...we don't care about until .we care about our Amhara people welkait tedemeru Rayya still genocide eyetederege new...
@kirostesfaoph89
@kirostesfaoph89 4 года назад
ግደይ እወ ከዳዕ ፅሩይ ባንዳ ናይ ታሪክ ሓተለ ማዕበል ቃልሲ ሓፍሽ ዝተፍኦ
@mesfink5881
@mesfink5881 4 года назад
አማራና ትግራይ ኢትዮጵያን የመሰረቱ ታላቅ ሕዝቦች ናቸው :: አንድነታችሁን አጠናክሩ::
@bewketbelete6916
@bewketbelete6916 4 года назад
leziya new siyasgedlew yenorew amaran silemn mayet new yalew edet
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 года назад
Mesfin Abay, ትግራይ ለአማራ ቀንደኛ ጠላት ነው!! 5 ሚሊዮን አማራ የተጨፈጨፈው በትግራይ ሕዝብ ነው። የትግራይ ሕዝብ ወያኔን ባይረዳው፤ወያኔ አዲስ አበባ መግባት አይችልም ነበር። ወያኔ ማለት የትግራይ ሕዝብ ነው።ብለው በግልጽ ነግረውናል።በጣም የሚገርመው የወያኔ ታጋዮች የነበሩ ለሽምግልና መምጣታቸው ነው!!
@amengondarewhemo6272
@amengondarewhemo6272 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አድነታችን ኩራታችን በእዉነት በጣም ደስ ብሎናል ዘረኝነት ይጥፋልን የቀድሞው ፍቅር ነው የሚሻለን እኋ ሂዶ ሂዶ አለቱነው ቀሪ አሉ የሀገራችን ሰው
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 4 года назад
ፍቅር ያሸንፍል ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት
@teodrosalem1055
@teodrosalem1055 4 года назад
Idiot cadre, hate has same power with love, pm abiy ahmed.
@dohaqatar8266
@dohaqatar8266 4 года назад
እውነት ነው ብቻ ህዝቡን ለፖለቲካ መነገጃ አደረጉን ፍቅር ለሀገራችን
@muq_9583
@muq_9583 4 года назад
እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን 27 አመት ትግራይ ካደረገው ጥፋት ቄሮ 2 አመት ያደረገውን ጭፍጨፋ ትግሬ አላደረገውም ትግሬወች እናተው ግደሉን ቄሮን የሚአጠፋ ነገር ይምጣልን
@nuhamins6672
@nuhamins6672 4 года назад
Ewnte naw sewu yalgabaw nager esu naw
@xsss9011
@xsss9011 4 года назад
ወንድሜ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ 27 አመትም ሰው የበላው 2 አመትም ሰው የበላው የእጁኝ ያገኛል አታስብ። ደስ የሚለው ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ብንበላም አናልቅም የሚበሉን እና ሊበሉን ያሰቡን ግን እንደጨው ይሟሟሉ አታስብ ለኛ የሚያስብልን ከድንግል ያገኘነው የላይኛው አለን።
@huneganwgashu9940
@huneganwgashu9940 4 года назад
ዋው አብባ ለምልማ ሣላያት አገሬን አደራባካችሁ አትጥሩትብሔሬን አደራ አደራ አደራ ባገሬልጠራ በሐበሻነት ልኩራ ስለኢትዮጵያ እናውራ አደራ ፫
@asteregouale9288
@asteregouale9288 4 года назад
We love you and we need you and respect you the people of Tigre politics is a dirty game , God bless you !!!!! It is the result of our prayers we will win the bad spirits by continue of praying please please continue praying !!!!!!!
@user-bb4yy4go2n
@user-bb4yy4go2n 4 года назад
ሰላም ለአገራችን አማራና ትግራይ እንዲ መሆኑ ከኛ በላይ ሚያዝነው እግዛቤር ነው ምክንያቱም ሁለቱም ለእግዚአብሄር በጣም የቀረቡት ነው ብቻ ይፍረድ እግዚአብሄር አንድ ያርጋቸው
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 4 года назад
እግዚአብሔር አንድ ያድርገን በእውነቱ ፍቅር ያሽንፋል
@workubiru6878
@workubiru6878 4 года назад
እግአብሔር ይባርካችሁ ትገሉ
@user-hj5en1gg4x
@user-hj5en1gg4x 4 года назад
በጣም ጥሩ ነው ይቀጥል ተጨማሪ ውይይት እናመሰግናለን
@hayliemarew8892
@hayliemarew8892 4 года назад
ከምር ከአንጀታችሁ ከሆነ አሪፍ ነው ግን ስለላ እንዳይሆን እፈራለው ሰላም ለአማራ እና ትግሬ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
haylie marew kkkkkk
@ayesew4534
@ayesew4534 4 года назад
haylie እንደው ምናለበት ልባችን ንፁህ ብናረገው
@ayesew4534
@ayesew4534 4 года назад
haylie እንደው ምናለበት ልባችን ንፁህ ብናረገው
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 4 года назад
Tebareku, I am so happy what you did !!
@TekleYohanis
@TekleYohanis 4 года назад
thanks for those who initiate this public meeting between the two peoples. Please capitalize on this process thanks again
@almazotterbein5653
@almazotterbein5653 4 года назад
በርቱ ወገኖቼ
@tseqaygoeay6871
@tseqaygoeay6871 4 года назад
ተመስገን ፈጣሪይ
@abuabu4096
@abuabu4096 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@eliyasgetahun9866
@eliyasgetahun9866 4 года назад
ትክክል ጥሩ ደስ የሚል ሀሳብ ነው አማራና ትግሬ የማይለያዮ አንድ የተፈተሉ በእምነት የተዋሀዱ ህዝቦች ናቸው የፖለቴካ ጥቅም ሲሉ ነው የሚያበጣብጡን አጠናክራችሁ ወንድማማችነታችንን መልሱልን ውይይቱ ወሳኝ ነው
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 года назад
ጎንደር ሰላምሸ ይበዛልንን ፍቅር እኮነው አላህ ሀገርችንንን ሰላምሸ ናፍቀኝኝኝኝ
@user-yu4si3di5x
@user-yu4si3di5x 4 года назад
ያለ ቅድመ ሁኔታ እርስታችን ይመለስ አማራ ተደራጅ እርስትህ ሳይመለስ እርቅ ብሎ ነገር የለም ራያ መተከል ወልቃይት እርስቶቻችን ይመለሱ በውድም በግድም ይመለሳል ብቻ አንድ ሁን አማራ
@rakitube21
@rakitube21 4 года назад
🤣🤣🤣🤣 ኣህያ እኛ ነው ርስታችን እናስመልሳለን ኣልዋሃ ምላሽ የትግራይ ርስት ነው ርስታችን መልሰን መገንጠል ቅዋማችን ነው ኣረት ነጥብ
@nfasnewzemedi3333
@nfasnewzemedi3333 4 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን ይህንን ያሰማሃኝ የደንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባክ
@getachewabebe9216
@getachewabebe9216 4 года назад
እኔ ለጎንደር ሕዝቦችና ሸማግሌዎች በጣም ሳላደንቃቹሁ አላልፍም ምክኒያቱም አማራና ትግራይ ማለት በታሪክም በባሕልም አንድ ናቸዉ ኢትዮጵያ ማለት የሚጀምረዉ ከትግራይ ቀጥሎ አማራ ነዉ ወገኖቼ አማራ ማለት ትግራይ ነዉ ትግራይ ማለት አማራ ነዉ አሁን በጣም እየነቃቹሁ ነዉ ወገኖቼ ኢትዮጵያ እንድትፈራረሰ አንቀፅ 39 ገና ከበረሐ እያሉ ያወጡት ሕግ ያወጡት 1ኛ ሻቢያ 2ኛ ወያኔ 3ኛ ኦነግ ናቸዉ ይሄ ሕግ አዉጥተዉ ሕዝብና ብሕረሰቦች የሚያጋጩ ሕግ አዉጥተዉ ለዚህ ሁሉ ችግር አጋልጠዉታል አሁንም ወገኖቼ አማራና ትግራይ አንድ ከሆናቹሁ ኦነግ ከ20 ባንኮች በጠራራ ፀሐይ አይዘርፉም ነበር ይህ ሰል ግን የኦሮሞ ጀግኖች ወገኖቻችን አይመለከትም ኦሮሞ ማለት ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ናቸዉ በነ ጁሐር እና ቄሮዎች ገዳዬች ለኦሮሞ ሕዝቦች አይመለከትም እና ወገኖቼ አሁንም እናንተ አንድ ከሆናቹሁ የኦርቶዶክሰ ቤተክርሰቲያን በነ ጁሐር መሐመድና በቄሮዎች አትቃጠልም ነበር ኢትዮጵያ አትበታተንም አዎ አሁን ወያኔ ትታቹሁ የትግራይ ሕዝቦች ከያዛቹሁ ቀኝ እጃቹሁ ነዉ ወገኖቼ በዚሁ ሕብረታቹሁ በጣም መጠንከር አለበት ወያኔዎች እራቁታቸዉ ማሰቀረት አለባቹሁ የትግራይ ሕዝቦች ካቀፋቹሁ ራሱ የትግራይ ሕዝብ ወያኔዎች መንጥሮ ራሱ ሕዝቡ አንገታቸዉ አንቆ ነዉ ይዞ እንደሚያሰረክባቸዉ አልጠራጠረም ሰለዚህ ይህ ነዉ ሕቅነት አሁን ለአንድ ኢትዮጵያ ለአንድ ሕብረት ከኦሮሞዉ ከደቡቦች ከጋምቤላ ከኢትዮ ሱማሌ አፋር ከኦሮሞ ወገኖቻችን በመተባበር ለአንድ ኢትዮጵያ ማምጣትና መታገል አለባቹሁ ከዚህ በኃላ ወያኔዎች አርፈዉ ቁጭ ይላሉ የአማራ ቀኝ እጅ እኮ ትግራይ የትግራ ቀኝ እጅ እኮ አማራ ነዉ ሰለዚህ አሁን ያወጣቹሁት እርቅና ሕግ በጣም አሰደሰቶኛል ሕዝብና ድርጅት ለይታቹሁ ሕግ በማዉጣታቹሁ በጣም አደንቃቹሁ አለሁ ጎንደር ላይ ለብዙ ዓመታት የኖሩ በዘራቸዉ አማራ ሳይነካቸዉ ቆመዉ በመናገራቸዉ ራሱ አሰታራቂ ሐሳብ ነዉ እኔ ሰመኘዉ የነበረ አማራና ትግራይ እና ኦሮሞ ወ ዘ ተ ወገኖቹ ከያዘ ኢትዮጵያእንካን ጁሐር መሐመድና ቄሮ አረብ በሙለ ቢመጣ የማይበገር የአባቱቹ ወያኔ እና ጀግንነት ማለት 1ኛ የአፄ ምንሊክ የአፄ ኃይለሥላሴ የአፄዬሐንሰ የአፄ ቲዎድሮሰ ወ ዘ ተ 1ኛ የጀግናዉ ጄኔራል ጀጋማ ኬሎ 2ኛ የጄኔራል ታደሰ ብሩ 3ኛ የጄኔረል ጉበና ዳጮ 4ኛ የራሰ አበበ አረጋ 5ኛ የሻምበል አብዲሳ አጋ 6ኛ የነ ጄኔረል ገርማሜ ነዋይ ከነ ወንድሙ 7ኛ የራሰ አሞራዉ ዉብነህ 8ኛ የነ ራሰ አሊ 9ኛ የአፋር አርበኛ ጀግናዉ አሊ ሙራሕ የንጉሰ ጦና የጋምቤላዉ የወላይታዉ የኮንሶዉ የደቡቡ ወ ዘ ተ ጀግኖች ያቆያት አገር አሁን ሻቢያ ወያኔ ኦነግ በረሐ ሂደዉ ያመጡት ከፋፍለህ ግዛ እርሰበርሳችን በቄሮና በነ ጁሐር መሐመድ መጫዎቻ እነሆናለን አሁን በቃ እነተባበር ጠንካራ ሕብረትና ፍቅር ይኑረን ሰል እና ወደ ዱሮ ፍቅራችን እንመለሰ ሰላምና ፍቅረ ይኑረን አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ከነ ሕዝቦቿ በሰላም ለዘላለም ትኑር አሜን አመሰግናለሁ ሁላቹሁም ወገኖቼ እወዳቹሀ አለሁ የሰላምና ፍቅር አነድነት ሸምግልና ቀጥሉበት በድጋሜ አመሰግናቹሁ አለሁ thank you so much
@okokokokokok1378
@okokokokokok1378 4 года назад
እሰይ የኔ ጎበዞች ውድድድ ትግራይ ለአማራ ደሙ እንጂ ጠላቱ ሊሆን አይችልም ጎብዞች ውድድድድ
@bewketbelete6916
@bewketbelete6916 4 года назад
fetneh atmen zemenu ayifkdm
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 4 года назад
Thank you Brother!!!
@brhanuhaile544
@brhanuhaile544 4 года назад
This is very interesting thing keep it up
@demexgetachew6985
@demexgetachew6985 4 года назад
በቀጣይ የክልሉ ሙህራኖችና የሐይማኖት አባቶች ተነጋገሩ ------
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 4 года назад
ጨቋኝ ስርአት እንጂ ጨቋኝ ሕዝብ የለም💚💛♥
@user-im7fp4bl1h
@user-im7fp4bl1h 4 года назад
በርቱ ይሄ ከተሳካላችሁ ከሰውም ከእግዚአብሔርም ዘንድ ትልቅ ዋጋ እንዳለ አትርሱ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 4 года назад
የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነዉ ህዝብ ላይ ችግር የለም
@nigistabate4401
@nigistabate4401 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 4 года назад
እኔ በህይወቴ የማልክዴው ነገር ቢኖር የትግራይ ተወልጆችን እወዳቸዋለሁ አላወቅም ስነልቦናዬ በጣም ቅርብ ነው ለእነሱ ወሎ ወልዴያ ነው ያዴኩት ጎረቤቶች አሉን እና አውቃቸዋለሁ ወያኔ ሰይጣ የሰይጣን ቁራጪ በጣም እጠላዋለሁ እርሱ ነው ለዚህ ያበቃን የትግራይ ህዝብ ግን ውስጤ ነው
@zedkonjokewoldeya6201
@zedkonjokewoldeya6201 4 года назад
Aow lke nshi betly woldeya abren tewalden ena tezamden nbre yemnorew
@asiasaed1251
@asiasaed1251 4 года назад
አሑን ግና ነው ያየሁት ማሻአላህ ሰላም ለአማራ ና ለትግራይ ሕዝብ በተለይ ለጎደር ና ለትግራይ ሰላም ተመኘሑ
@aseguabebe9140
@aseguabebe9140 4 года назад
አማራ ፍቅር ነው!!
@user-pd7we1qy7e
@user-pd7we1qy7e 4 года назад
በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ገን ከዜ ውሰጥ ውዳጀ መሰሎ ጠላት እዳየ ኖር መጠቀ ያሰፍልጋል መጨርሻያው ያሳምርልን
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን በርቱልን
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 4 года назад
እግዚአብሔር ቸርነቱን ፍቅሩን ያብዛላችሁ እኛም እምንፈልገዉ ይህን ነዉ
@user-tj1nq7ph1k
@user-tj1nq7ph1k 4 года назад
እስ እግዚአብሄር አንድነታችሁን ያጠንክርላችሁ ስታምሩ አንድ ስትሆኑ
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ውውይት ነው እግዚአብሔር አገራችንንና ህዝባችንን ይባርክልን አሜን
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 года назад
ጎንደርና ትግራይ አንድ ህዝብ ነው በግፍ ህወሀት የወሰደውን ወልቃይት ጠገዴን አስመልሱልን ሸማግሌዎች እባካችሁ
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 года назад
kkkkkkkkkk hakimachewu migedlus ,foqu eyut bedngai iaferesut ?
@african8846
@african8846 4 года назад
አማራወች ይሄን ያክል ነፃነት መስጠታቸውን እንኳ ሌሎቹ አያደንቁም አማራወች የኦሮሚያ ምድር ላይ ይሄን የመወያየት እድል አያገኙም እውነቱን ለመናገር ትግራይም ተማሪዎች በሰላም ነበር እሚማሩት አክሱምና አዲግራት ሁለት ጊዜ ከዛ ለኲአስ የሄዱትን ደበደቡ እንጅ ተማሪወች ሰላም ናቸዉ
@ayesew4534
@ayesew4534 4 года назад
ችግር ለምን ተፈጠረ እኮ ኣደለም ግን ችግሩ ሲፈጠር የትግራይ መንግስትና ህዝብ ኣዎግዞታል በኣማራም እንደዚህ ተፈጥሮ ነበር መንግስት ወጥቶ ኣልተናገረም
@meharitesfa7613
@meharitesfa7613 4 года назад
Ere amen amen enbel ebakachu selam yhunln
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 года назад
ፍቅር ያሽንፋል እኛ አንድ የኢትዮጵዊ ነን በርቱ የውጩ ጥላት ይገባል
@ethiopiavision478
@ethiopiavision478 4 года назад
This is amazing discussion. Tigray will never be with out Amhara.
@abbankookiristooshaatikoos1162
@abbankookiristooshaatikoos1162 4 года назад
Jabadhaa sabaa koo hundafu tokumaatu baribachisa Raabin tokumaa nuf habusuu
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 4 года назад
Gondar Gondar Gondar!!!
@haimanotmarkos9574
@haimanotmarkos9574 4 года назад
ስለ መድሀኒተዓለም ይህ ምድር የኮንትራት ምድር ነው ይቅር ለእግዚአብሔር ተባብለን በሰላም ኢትዬጵያ ትኑርልን ከአፈር ተፈጥረን ወደ አፈር ነው የምንመለሰው ባልፈጠርነው ምድር ኧረ ስንባላ እግዚአብሔር ነው የምናሳዝነው ይቅር እንባባል ወገኔ ምን ሲተርፈን ማለት ነገ ስንጠራ ምን ይዘን ልንሄድ እግዚአብሔር ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ኢትዬጵያ ውስጥ የገባ የዘር መንፈስ በይቅርታና በፍቅር ይፈር ስለ መድሀኒተዓለም።ከባንዲራችን ላይ ያን የሴጣን አርማ ይንቀልልን።
@hewajhewaj8256
@hewajhewaj8256 4 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነው ጠብ ምንም አይሰራም የበፊቲቱን ኢትዮጲያን አምጡልን
@henokassefaabejemotivation6192
@henokassefaabejemotivation6192 4 года назад
ፈጣሪ ያግዛችሁ በርቱ ።
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 года назад
በርቱ እግዚአብሔር ዘርኝነትን ይፀየፍል
@ayenewhailu7431
@ayenewhailu7431 4 года назад
gondar university ደስ ይላል በዉነት ቀጡሉበት
@yashoewunetnewuwenedmyasho5545
@yashoewunetnewuwenedmyasho5545 4 года назад
በርቱልን እውነት እግዚብሔር ይርዳን
@addisneger1356
@addisneger1356 4 года назад
አያችሁ ፖለቲከኞች ናቸዉ እንጂ የትግራይ ህዝብ ምን ያህል ኢትዮጵያዊነቱን እንደሚወዱ።እንደዉ የሄን ደግ ህዝብ ድህነቱ የንሮ ዉድነቱ የሚያሰቃየዉ ይበቃዋል ።አታባሉት።ልጆቻቸዉን አትጨርሱባቸዉ ።
@rakitube21
@rakitube21 4 года назад
🤣🤣🤣🤣 ኣረጋዊ በርሀ ግድይ ዘርሃፄን ለትግራይ ህዝብ ኣይወክልም ትሬዎች ነን ቢለው ሚናገሩ የኣረጋዊ የጊደይ ኣባል ለትግራይ ህዝብ ኣይወክሉም እኛ ፎ ብለናቸዋል ትግራይ ኣይረግጥቱም ማናቸው ሁኖ ነው የትግራይ ህዝብ ካጎንደር ኣማራ ኣገሮች ኣልተፈናቀለም በረሳቸው ነው የሄዱ ሚባል ጭራሽ ኣያስታርቅም 100000ካኣማራ የተፈናቀለ ብማንነተቻው ትግራይ በመሆናቸው ኣንድ ሰው ኣልተፋናቀለም በማለታቹ ኣይገርመንም ምክንያቱ ካናንተ ጥሩ ነገር ስለማንጠብቅ ብጣና በለስ እንደ እባብ በዲንጋይ ጨፍጭፋቹ የገደላቹት ንብረታችው የዘረፋቹ የደበደባቹነ ታሪካችን ኣይረሳውም ኣሁኑም ድሮም ኣንድ ህዝብ ወዳጃችን ሁናቹም ኣታቁም ከሚኒሊክ ጀምራቹ እስከ ኣሁን 2012ዓ/ም የታሪክ ጥላታችን ኣማራ ነወ ኣራት ነጥብ ዝምብላቹ ብኣፋቹ ወንድሞች በተግባር መንገድ መግዛት የትግራይ ተወላጅ በቢሄሩ ማሰር መግደል ወያኔ ነህ በለህ ብዙ ግፍ መስራት ኣሁኑም ህውሓት ወያነ ደማችን ነው የለ ህውሓት ኣንነሩም ህውሓት ሚጠላ ገደሉ ይግባ ኣኛ ከኣክሱም ታሪክ ጀምረን የጅግኞች ጅግኞች ነን ህውሓት ዶሞ እስካሁን በደማችን 60000 መስዋት ከፍለን ኢ/ያ ኣቁመናል ካሁን ብሃላ ለኢ/ያ ብሎ ሚሞት ትግራዋይ የለም ኢ/ያ ለኛ የትግራይ ተወላጆች ምንችን ኣይደለም ኣኛ ኣክሱም ክንጊደም ነን 3500በላይ ታሪክ የላን የፅዮን ማርያም ኣገር የለን ነን ዓንቀፅ 39ተጠቅመን ካኣህያ ኣማራ ወሻታም የታሪክ ሌባ ልንገላገል ቀርበናል ሞት ለኣማራ ሌባ ውሸታም ቀናቹ ጠብቁ ዳግማይ የኣክሱም ታሪክ ስልጣኔ ንሰራለን ዓወት ንሓፋሽ ሞት ለጠላታችን
@addisneger1356
@addisneger1356 4 года назад
ራያ ጓል ወልቃይት ።መርዘኛ አንቺ አልሽ እንጂ የህዋት ቅጥረኛ ።ህዝቡ አይልም ።ደግሞ 27 አመት የሰራችሁትን የዘር ማጥፋት እና አማራን ስትገሉ ስታሰቃዩ የነበራችሁ እናንተ ሁናችሁ ።ተበደልን ስትይ አለማፈርሽ ።ጢቂት የትግራይ ተወላጆች ወደመቀሌ እንዲሄዱ አዉቃለሁ ።እነሱም በስልጣን ላይ ሳሉ በሰሩት በደልና ሌብነት ነዉ ።ሰላማዊዉ ግን አሁንም አለ ።ለመገጠል ከፈለግሽ ተገጠይ ማንም አይለምንም ።ፍቅር ካልወደደልሽ ።ህዝቡ ግን በናንተ ምክንያት እየተጣላ ነዉ ያለዉ ።ግን ሁሉን የሚይ አምላክ ፍርዱን ይስጠን ።ላሁን የዘረፋችሁትን መሳሬያና ገንዘብ ተማምነሽ ነዉ ይህ ሁሉ ድንፋታ ።
@african8846
@african8846 4 года назад
@@rakitube21 እሽ አሁን ያሉትን ውሰዳቸው
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 года назад
kkkkkkkkkkk dekama belbs eieleyu hakimachewu migedlu aleqlaqi hula .
@rakitube21
@rakitube21 4 года назад
@@african8846 የሉም ሁሉ ወጥተዋል እዛ ትግራይነን በለው የሚናገሩት ያሉት ትግሬዎች ኣይደሉም በስማችን እየነገዱ ነው ያሉት
@ghhg4474
@ghhg4474 4 года назад
በርቱልን ትግራዋይ ወንድሞቻችን ደማችሁ ደማች ን ደማችሁ ነዉ
@amengondarewhemo6272
@amengondarewhemo6272 4 года назад
እደኔ ደስ ያለው ላይክ ይገጨኝ እስኪ አወ ገበሬወች አባቶቻችን ምንም የድሞወች ተኮል አያውቁም ቅን ልቦች
@sisaynewe2622
@sisaynewe2622 4 года назад
ጥሩ ጅምር ነዉ
@siaupdates3211
@siaupdates3211 4 года назад
እምየ ጐንደር እግዚአብሄር ያድንሻል ሰዉ ባያድንሽም ፆለተተንሳኤሽ ያድነን የሞቱ ጀግኖችን ነፍሣቸዉን ይማረዉ ጀግኖቻችን በርቱ እባካችሁ በየ ዩኒበርስቲዉ የሚቆረጠዉ ያማራ ልጅ ድምፃችሁን አሰሙ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 года назад
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እንደዚህ ሁኑ የተጋባን የተዋለድን ነን እባካችሁ ሐገራችንን በጋራ እናልማ አንድነት ሀይል ነው።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
እዉነት እኛ አንድ ተሆንን ሁሌም አሸናፊ ነን
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ! ይልመድባችኡ ! አሁን ነቄ ገጫችሁት አብይና ግብራባሮቹን ይህንን ሲያዩ ያማችዋል ! ባብዛኛው የሚፈልጉት ትግራይ እና አማራ ተለያይተው እንዲቀሩ ነው ! ባብዛኛው ፓለቲከኛ በፍፁም አይፈልጉም የሕዝቡን ግንኙነት ስለዚህ በርቱ ! በጣም ደስ ትላላችሁ ! ሳያችሁ ኦዴን ባር ባር አለኝ !
@habtamvworkv9628
@habtamvworkv9628 4 года назад
ያለ አንድ ነገር አልመጣቹሁም እናንተ መጀመሪያ የጎንደርን ህዝብ ጥያቄ መልሱ ከዛ ብትናገሩም ያምረባቹሀል
@abbytom5600
@abbytom5600 4 года назад
ቀዝቀዝ በል የጥያቄ መልስ ሰላም ሲኖር ነው!
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 4 года назад
@@abbytom5600 አስተውሉ ሰላም ያሳጣው ወያኔ በእብሪት የዘረፈው የጎንደርን ንብረት እና መሬት እንዲመልስ የተጠየቀው ጥያቄ መሰለኝ ከዛ ሌላ የትግራይ እና የጎንደር ህዝብ በምንም ታአምር አይጋጭም በወያኔ ሴራ እንጅ ። ሰላም የሚመጣው ሰረቀ መልሶ የበደለውን ክሶ ወያኔ አእምሮውን ካስተካከለ ብቻ በተረፈ የተረት ተረት ጨዋታ ነው ።
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 4 года назад
ከችግሩ የማይማር ህዝብ ማለት አማራ ነው፤ ግደይ ዘራጾን እኮ የህውሀት መስራች ነው፡፡ ብልህ ሁኑ ፤ ተጠንቀቅ አማራ፡፡ ወልቃይት ወገራ ጎጃም ወሎ ሸዋ የገደሉህ አማራስ???
@elshadiysavesisay5171
@elshadiysavesisay5171 4 года назад
እነዚህን እባቦች የቀራቸውን ሊያደርጉ ነው የመጡ !!!እግዚአብሔር ሀሳባቸውን ይበታትነው
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 4 года назад
@@elshadiysavesisay5171 ከዚህ በኋላ ጎንደሮች በአጉል የሽንገላ ወሬ በእውሸት ትህትና የሚሸነገል ህዝብ ከሆነ እውነትም መጫወቻቸው አድርገውታላ !!! ጎንደር መጥተው ከሚዘባርቁ የራሳቸውን እኩይ ወያኔዎችን ተሳስታችሁአል አጥፍታችሁአል ተው ተእኩይ አካሄዳችሁ ተመለሱ ሰላም እናውርድ ለምን ብለው አይመክሩም የተበደለውን ህዝብ መጥተው የሚነተርኩት ወያኔ ይፈንጭባችሁ ዝም በሉ ነው ነገሩ አልገባኝም ? እውነተኞች ከሆኑየሰላም መፍቻው ቁልፍ ጎንደር ሳይሆን እራሳቸው ጋ ነው አስመስለው ለማዘናጋት እና የህዝቡን ሁኔታ ለመሰለል ካልሆነ በቀር ይህ ግልፅ ነገር ነው ይልቅስ የጎንደር ህዝብ እና ሙህራን ዘላለማችሁን በይሉንታ እና በማስመሰል የእውሸት ትህት ላሳያችሁ ሁሉ ውስጣችሁን አታሳዩ እነሱ የሰላም ሰውን እንደምታከብሩ ስለሚያውቁአችሁ ነው እንደ እባብ እየተሳቡ የሚሰሩት ያቀዱት ተንኮል እና ጥፋት ይኖራል እንጅ የሰላም ውይይት ቢሆን ቅድሚያ ጥያቄውን መልሰው ነው መነጋገር ያለባቸው ከዚህ ሌላ ከእውነት የራቀ ነው ጎንደሮች ልብ አድርጉ አትጃጃሉ ተኩላዎችን አምናችሁ ቤታችሁን መክፈት ለጥፋት ነው።
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 года назад
መልካም ጅምር ነው!
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 4 года назад
እውነት በጣም ዴስ ብሎኛል አማራና ትግራይ ልዩነት የላቸውም ይልቁን ኦረሞ ነው ጨካኙ ሰው በላው የት ነው ትግራይ ውስጥ ሰው የታረዴው እምነታቸው ይይዛቸዋል እግዚአብሔርን ይፈራሉ
@hune818
@hune818 4 года назад
Thoes are clean Tigray people GOD bless u🥰
@MmMm-gm8zw
@MmMm-gm8zw 4 года назад
ትክክልወላሂተመሳሳይነን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 года назад
ሰላም ለአንድ እናት ልጆች ለትግራይዋ እና ለአማራዬ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meles1991
@meles1991 4 года назад
እኔ ወልቃይት ነኝ መጀመራያ ወልቃይት የመለስ ወደ መንነቱ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 года назад
ወልቃይት መቸም ቢሆን ኣማራ ሆነ ኣያውቅም የትግራይ መሬት ነው ኣትድክሙ ሲጀመር ክናተ ምንም ሰላም ኣያስፈልገንም ክሀዲ ሰለሆናቹ መተማ የውሀንስ ቆቦ ኣለዋሀ ምላሽ የዘረፋቹ የትግራይ መሬት ካልመለሳቹ ሰላም የሚባል ኣይታሰብም ህዝባችን ሳይቀር ሰርቀችዋል ሲበዛ ባንዳና ውሸታሞች ናቹ ወልቃይት ጽገደ የትግራይ መሬት መሆኑ ምንም ጥርጣሬ የውም ኣትድከሙ የዘረፋቹ ይብቃቹ ከናተ ብፍጹም ሰላም ኣይታሰብም
@susuyoutube2318
@susuyoutube2318 4 года назад
Ya gondera hzeb yaseletenu ethiopian Nachewo ena woloya negi emesekerlachewalehu
@susuyoutube2318
@susuyoutube2318 4 года назад
Amesegnalehu selomon
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 4 года назад
Wuy des ylal betam arif new bertu endezih edezih eyale new ethiopiyawenet emigenebaw
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 4 года назад
ተክክልጎንደርንመታደግ።ኢትዩጲያንመታደግ አወ
@HagerTigray
@HagerTigray 4 года назад
Ere Gobez! Yet koytachihunew? Ahunim behone almeshem. Endih ye Selam nger silametachehu! Egziabher yestachehu!
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
Ewnet Ewnetun Hulachnem ktnagren Egzyabherm Yewdwak Hagrachnenm Endnalen ! Kalhone gene ! Hulachnem Entefalen !!Tegoje Enhonalen !
@ethioertube2901
@ethioertube2901 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ግን ይበረታታ ከልብ ከልብ፡፡
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 года назад
ትንሿ እርሾ ብሆ እንደምታቦኳ ሁሉ የእናንተንም ጅምር የእስራኤል ቅዱስ የሠራዊት ጌታ ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ለበረከት ያድርግልን!!!
@omuaymen9218
@omuaymen9218 4 года назад
እዉነት ከሆነስ በጣም ደስ ይላል የእድሜ ባለጸጋ አላህ ያድርጋችሁ እኛ አንድ ነን ግን ህዋሀት ዉስጥ የሚሰሩት ልከዋችሁ ከሆነ ለምን ትግሬና ምስጥ ዉስጥ ዉስጡን ነዉ ከልብ ከሆነ ደስ ይለናል !!!!!!
@tsegueredarufael7987
@tsegueredarufael7987 4 года назад
💚💛♥️
@habtamvworkv9628
@habtamvworkv9628 4 года назад
ሰላም ማዉረዱ መልካም ነዉ ግን መጀመሪያ መሬታችንን መልሱልን እሽ እራስ ወዶዶች ሁሉ
@rakitube21
@rakitube21 4 года назад
🤣🤣🤣🤣 ኣህያ እኛ ነው ርስታችን እናስመልሳለን ኣልዋሃ ምላሽ የትግራይ ርስት ነው ርስታችን መልሰን መገንጠል ቅዋማችን ነው ኣረት ነጥብ
@hayal2284
@hayal2284 4 года назад
​@@rakitube21 ኑ እና ሞክሩት ቅማላሞች ገና ሽንታችሁን ነው የምናሸናችሁ ሌቦች የሌቦች ልጆች ደም መጣጭ መዥገሮች!
@habtamvworkv9628
@habtamvworkv9628 4 года назад
@@rakitube21 ድጋይ እናንተ መጣቹሁ እንጅ እኛ አልመጣን አማራ እኮ አሞተ ኩሩ ነዉ እሽ ሲወድም የራሱን ነብስ አሳልፎ ይሰጣል ከጣላም ደግሞ በዛዉ ልክ ነዉ ስለዚህ እንዴ እስስት መሆኑን አቁሙ ለሁሉም አይበጅምና
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
Habtam v Workv tikikilo
@yebeltalzewdu3614
@yebeltalzewdu3614 4 года назад
ተሸክመው
@lemlemumekuanent7345
@lemlemumekuanent7345 4 года назад
ይገርማል ይህን ህዝብ ይጫወቱበታል አረ ሰው ጠፋ ዲቃሎች በዝተዋል አሁን ችግሩ ለሁሉ የሚተርፍ ስለሆነ አይተውታል በተለይ ለትግራይ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 4 года назад
አዎ የውይይት መድረኩ በመፈጠሩ የላይክ ቁጥሬን ጨምሬያለሁ ያ ማለት ሁሉንም የሰማሁትን ተቀብያለሁ ተብሎ እንዳይታሰብ።ለተፈጠረው መድረክ ነው ላይክ ያደረኩት።በዚህ ውሰጥ ግን የፓለቲካ ፓሪቲ ነን የሚባሉ ተወካዬች መወከል አልነበረባቸውም።ህዝባችንን(ትግራይንና ጎንደርን)ማንም አሁንም ነገም ወደፊትም የሚለያየው ምንም ነጥብ አይገኝም ትንሸ ቋንቋው ካልሆነ በሰተቀር።(በዚህም በየትኛውም ወገን መናገር ባይችል ሁሉንም ይሰማማል ይግባባል)በጎ ጅምር ነው ግን በአብዛኛው በዕድሜ የቆዪ በሰላሙ ህይዎታችን የቀመሱ ያጣጣሙ ናቸው።አሁን እኮ ያጋም እሾክ የሆነው የዘመኑ ትውልድ ወጣት ነው ሰለዚህ ይህን ወጣት ደግሞ የማሰተካከል የመገንባት ሁሉም በየቤቱ ቤተሰባዊ ሃይማኖታዊ አንድነታዊ የሆነ ግብረገባዊ ግንባታ ሰራ በሰፊው መሰራት አለበት።ለዚህም ቅድሚያ የትግራይ ህዝብ ዝምታውን ሰብሮ መውጣት አለበት እላለሁ።
@higo7840
@higo7840 4 года назад
ይሔ ህዝብ እኮ አንድ ነው።አማራ 100 % ትግሬን እንደሚወድ እርግጠኛ ነኝ። ሕወሓት ነው የዚህ ሁለት ህዝብ በሽታ ።ስለዚህ ሕወሓት መታከም አለበት። የሔዱት ይመለሱ ። ሕወሓትን ማከም የሚችል የትግራይ ህዝብ ነው።
@addisneger1356
@addisneger1356 4 года назад
በዉነት ልክ ነዉ ከሩቅ ዘመድህ የቅርብ ጎረቤትህ ይባላል ።
@rakitube21
@rakitube21 4 года назад
🤣🤣🤣🤣 ኣረጋዊ በርሀ ግድይ ዘርሃፄን ለትግራይ ህዝብ ኣይወክልም ትሬዎች ነን ቢለው ሚናገሩ የኣረጋዊ የጊደይ ኣባል ለትግራይ ህዝብ ኣይወክሉም እኛ ፎ ብለናቸዋል ትግራይ ኣይረግጥቱም ማናቸው ሁኖ ነው የትግራይ ህዝብ ካጎንደር ኣማራ ኣገሮች ኣልተፈናቀለም በረሳቸው ነው የሄዱ ሚባል ጭራሽ ኣያስታርቅም 100000ካኣማራ የተፈናቀለ ብማንነተቻው ትግራይ በመሆናቸው ኣንድ ሰው ኣልተፋናቀለም በማለታቹ ኣይገርመንም ምክንያቱ ካናንተ ጥሩ ነገር ስለማንጠብቅ ብጣና በለስ እንደ እባብ በዲንጋይ ጨፍጭፋቹ የገደላቹት ንብረታችው የዘረፋቹ የደበደባቹነ ታሪካችን ኣይረሳውም ኣሁኑም ድሮም ኣንድ ህዝብ ወዳጃችን ሁናቹም ኣታቁም ከሚኒሊክ ጀምራቹ እስከ ኣሁን 2012ዓ/ም የታሪክ ጥላታችን ኣማራ ነወ ኣራት ነጥብ ዝምብላቹ ብኣፋቹ ወንድሞች በተግባር መንገድ መግዛት የትግራይ ተወላጅ በቢሄሩ ማሰር መግደል ወያኔ ነህ በለህ ብዙ ግፍ መስራት ኣሁኑም ህውሓት ወያነ ደማችን ነው የለ ህውሓት ኣንነሩም ህውሓት ሚጠላ ገደሉ ይግባ ኣኛ ከኣክሱም ታሪክ ጀምረን የጅግኞች ጅግኞች ነን ህውሓት ዶሞ እስካሁን በደማችን 60000 መስዋት ከፍለን ኢ/ያ ኣቁመናል ካሁን ብሃላ ለኢ/ያ ብሎ ሚሞት ትግራዋይ የለም ኢ/ያ ለኛ የትግራይ ተወላጆች ምንችን ኣይደለም ኣኛ ኣክሱም ክንጊደም ነን 3500በላይ ታሪክ የላን የፅዮን ማርያም ኣገር የለን ነን ዓንቀፅ 39ተጠቅመን ካኣህያ ኣማራ ወሻታም የታሪክ ሌባ ልንገላገል ቀርበናል ሞት ለኣማራ ሌባ ውሸታም ቀናቹ ጠብቁ ዳግማይ የኣክሱም ታሪክ ስልጣኔ ንሰራለን ዓወት ንሓፋሽ ሞት ለጠላታችን
@higo7840
@higo7840 4 года назад
@@rakitube21 በአማራ ላይ ሕወሓት ያደረሰው ልብ የሚሰብር ግፍ ግን እስከ ዛሬ ይቅርታ ያልጠየቀበት አሳዛኝ ድርጊቶች ከግንዛቤ ማስገባት ትልቅ ማስተዋል ነው። በተፈጠረው ግርግር ስህተቶች ተፈጥረዋል መሆን የለበትም ነበር። የትኛውም ሥፈራ በኢትዮጵያ ወስጥ ዜጎች የመኖር መብት አላቸው። በኦሮሚያ ትግሬውንም አማራውንም አፈናቅሎ ከመሸኘት ይልቅ አርደው ነው የጨረሷቸው። አንዳንድ ከተሞች በብዛት ትግሬዎችነ ነበሩባቸው።ለአዋ ነገሪ ሳቀር አርደዋል ። ችግር የለውም ከጠቀመን እንስማማለን ካልጠቀመን ደግሞ በምርጫችን መቀመጥ ነው። የዝህ ሁሉ ችግር ምንጩ ሕወሓት ነው። አማራ ለትግሬ ይጠቅም እነደሆነ እንጂ ከትግራይ ምንም አንጠቀምም። እናያለን ወንድ ከሆናችሁ የቀሩትንም ሰብስባችሁ ውሰዱ።
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 года назад
kkkkkkkkk hwahwtn menkat tgrien madmat newu gmatam taredu kezawu .
@rakitube21
@rakitube21 4 года назад
@@higo7840 ኣህያ ከናንተ ምንም ጥቅም የለንም ትርፎ መክሰር እዛ ያፈራንው ሃብት መዝረፍ ምን ኣገኘን ከናንተ ምድር ደንቆሮ
@habeshaengdaw8662
@habeshaengdaw8662 4 года назад
ሁሉም ተፈናቃይ ወደ ነበሩበት ወደ አደጉበት፡በየትኛውም፡ቦታ ተንቀሳቅሰው፡ይኑሩ፡ሰላም፡እንፈልጋለን፡ከህዝቦች፡ጋር፡አልተጣላንም፡ለወደለወደፊትም፡አንጣላም፡ጥያቄያችን ግን፡ተለባብሳ፡አትቀርም!!!!!
@edriszayed7678
@edriszayed7678 4 года назад
እዉነት ነዉ ከዛም ከዝህም አገር አፍራሾች ለይቶ ለፍርድ አቅቦቸዉ ትክክል ናችዉ አውን የትግራይ ህዝብ እዉነቱ የተገለጠለት ነዉ አላህ ሠላሙን ለይኢቶዮ ያዉረድልን
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 4 года назад
ወይ ወገኔ ሁልጊዜ ፍቅር ናችሁ ቀጥሉበት
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 4 года назад
Betam betam tiru wuyiyit naw !!!!
@raheladugna1247
@raheladugna1247 4 года назад
I am the product gonder and Tigray most importantly I am Ethiopan all In my life I know is only love between those people it’s mind puzzling where this hate come from I pray to god to bring us peace keep our country together
@elshadiysavesisay5171
@elshadiysavesisay5171 4 года назад
እባብ ሁላ ።ፍትህ ለቅማት ነውያለው!!ፍትህለጎንደር አላለም ምናምንቴ ወያኔ።ለጎንደርማ እግዚአብሔር አለልን !!!
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 года назад
እውነት ነው ትግራይ እና አማራ የተወለደ አብርን የኖርን አላማጣ እራያ ቆቦ እስከ መቀሌ ኮሮም ማጨው የተዋለዱ ናቸው እባካችሁ ተዋደዱ ትግራይ ህዝብ ድህነት ሊገላቸው ጭቁን ህዝብ ነው
@xsss9011
@xsss9011 4 года назад
እና እኛ ኢትዮጵያውያን አናሳዝንም ትላላችሁ? ነዋሪው አንጀት የሚበላ እና ንፁህ ኢትዮጵያዊነት ይታይበታል። አወያዮቹ ግን ጉራቸው አለችባቸው ልበል? ከግለሰብ አንጄክስ ከህብረተሰብ ሚስክኔክስ አይጠፋም እያልኩኝ እስተያየቴን በዚሁ አበቃሁ። የሁሉም ብሔረሰብ ደም በውስጤ ያለኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ ነኝ። ሰላም!
@alemtsehainigussie213
@alemtsehainigussie213 4 года назад
Ewnte nwe bertu telate yfer 🙏🙏🙏🙏🙏
@endrisadaneadane705
@endrisadaneadane705 4 года назад
አቶ ጌጡ ታደሰ ጎንደር ኮሌጅ አሰተማሪዬ ናቸው፡፡የተገነባሁትም በእሳቸው እውቀትም እንደመሆኑ መጠን ሃሳቸውን ተቀብለን አንተግብር፡፡ ውሃ ሃጅ ድንጋይ ቀሪ ፣ከባዱ ህዝብ ነወ፤ፖለቲካ ግን ጎርፍ ነው ማለታቸው ነው ጎርፈን ማሳለፍ ነው ዘመዴ፤ ትግሬ ግን ወገኔ ህውአት ወንበዴ ነው፡፡
Далее
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 20 млн
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 27 млн
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 20 млн