Тёмный

የአሜሪካ ደሀና የኢትዮጵያ ሀብታም ምን አመሳሰላቸው:: 

Hanna ZeEthiopia
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@alebotube591
@alebotube591 8 месяцев назад
ሀኒቾ ድምፁን አስተካክይው ከግማሽ በኋላ አይሰማም
@alamerewdagne4238
@alamerewdagne4238 8 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ከአንቺ ጋር ይሁን! ለትውልድ የሚበጅ ቁምነገር ለማስጨበጥ ብዙ ነገር እንደምትዳስሽ የምታቀርቢያቸው ፊልሞች ገላጭ ናቸው፡፡ በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!!
@moges0716
@moges0716 8 месяцев назад
ሐና እንኳን ለአስተሪዮ ማርያም አደረሰሽ አደረሰን
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 8 месяцев назад
ግሩም አቀራረብ ግዕዝ አለማቄ ይቆጨኛል ዛሬ ልጆቻችን እዲማሩ እድሉን እንስጣቸው በርችልኝ።
@Dawit-negash
@Dawit-negash 8 месяцев назад
እኔም በእውነት😢 አሁንም ግን እድል አለን ፈጣሪ ያግዘን እንጂ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 8 месяцев назад
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለእመቤታችን አስተርእዮ ማርያም አመታዊ በአል አሜን
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 8 месяцев назад
እኔ ተማሪ ነኝ ትምህርትቤት የተማርኩት ምድር ፀሐይን ትዞራለች ተብለን ነው የተማር ነው እውነቱ ግን ፀሐይ ናት ምድርን የምትዞረው የሚገርመው መምህር ተስፋዬ ፀሐይን እና ጨረቃን የሚያፈራርቅ መልአክ ነው ብሎ አስተምሮን ነበር አሁን በደንብ ተረድቸዋለሁ!
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 8 месяцев назад
Where can I find more on this? I heard some foreigners talk about this but never in our church?
@yrgg1047
@yrgg1047 8 месяцев назад
egzbiher yetabakeshi ehta tsegawun yabazalshi 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@YaredSolomon-xp7sx
@YaredSolomon-xp7sx 8 месяцев назад
ዜማበጣም ደስብሎኛል።
@romichoromicho8036
@romichoromicho8036 8 месяцев назад
እህቴ እግዚአብሔር የረዳሽ ልጅ ነሽ አቺ እኔም እያሰብኩ ነው አገሬ ለመግባት በጸሎት አስቢኝ ።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад
የኔም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 8 месяцев назад
እህቴ ሃና አንቺን የማውቅሽ በግልሽ ጥረት በእግዚአብሔር ፈቃድ እውነትን ፈልገሽ ስትመጪ ጀምሮ ነው ባለሽ መንፈሳዊ ሕይወት ሁሌም እቀናለሁ እንዳንቺ መሆን እፈልጋለሁ እባክሽ እርጂኝ
@firehiwotmulu
@firehiwotmulu 6 месяцев назад
ያገኘሽ እግዚአብሔር ያግኘኝ በርች
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኀታችን እኳን ደህና መጣሺ🌹🙏❤
@mekgeb9018
@mekgeb9018 8 месяцев назад
አሪፍ ነገር ነው ያነሳሽ ሃኒቾ በርች እህታችን !!!! የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ!!!
@bekelegechi5109
@bekelegechi5109 8 месяцев назад
ሀኒዬ በርቺ በጣም የማደንቅሽ አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!!ለኔም ፀይልኝ!!!ደግሞ አትጥፊ ...
@buzeneshbekele1568
@buzeneshbekele1568 8 месяцев назад
እንኳን ለመቤታችን ንግስ አደረሰሽ
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 8 месяцев назад
Hana tank U betam nafkeshn nbr
@קלקידאןגודנאו
@קלקידאןגודנאו 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 8 месяцев назад
💚💛❤👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kaleablemma
@kaleablemma 8 месяцев назад
Haniye, tinish astekakyiew ur voice system, demtesesh bizu aysemam
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 8 месяцев назад
ማን እንደ እናት አገራችን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለዉም አሜሪካ ከጭንቀት እና ከብቸኝነት ዉጭ
@hagereethiopia1735
@hagereethiopia1735 8 месяцев назад
ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን። ህገ፡ቤተክርስትያንን፡እንጠብቅ፡ያልሽውን፡የኔም፡መልእክት፡ነዉ።ሁሉ፡አማረሽ፡አንሁን፡ወርቁ፡እጃችን፡ላይ፡ሆኖ።
@yosefadnew
@yosefadnew 8 месяцев назад
ሀኒ አመሰግናለሁ ! እውነት ነው በተለይ የተደባለቀ ህይወት ኑሯችንን ከበረከት አርቆናል ክርስቲያን ብቻ እንሁን 'የአለምን ነገር ለአለማውያን'
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
እደ. ኢትዮጵያ. ሀብታም. አገር. የትም የለም. ነበር. በእውነት. ቡና ፣ ቆዳ ፣ የቅባት. እህል ፣ ወርቅ ፣ ብር ፣መዳብ ፣ ብረት. ከዚህም. በላይ. ብሩ. የት ነው ግን ውሀ. ግን. ህዝቡ በብቃት. የለንም. ውሀውንም. ግብፅ ሱዳንን ያጠግባል ከሽንኩርት እስከ እሩዝ ኢክስፖርት. ያደርጋሉ ህዝባቸውን. አጥግበው. ዛፍ. እያለ ጠማማ ጌጆ. ቤት የሚኖር. ገበሬ ነው ያላት. እግዚአብሔር. ይመስገን ዛፍ. የሌለበት. አገር. ጥሩ. ድንጋይ. ቤት ስርተው. ይኖራሉ. እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ።
@YosephKiros-i1s
@YosephKiros-i1s 8 месяцев назад
Be stronger I am appreciate you video thank you so much my sister
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 8 месяцев назад
berch Ehitachin enameseginalen
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 8 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን የኔ ቅመ ም እረጋ ብስል ያልሽ ክፋ ከአፍሽ የማይወጣ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ምሳሌ የሆንሽ ሴት ❤እዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናሽ🙏
@MekonnBrhane
@MekonnBrhane 6 месяцев назад
በርቺ
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 8 месяцев назад
thank you
@አለምብመ
@አለምብመ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን፫ እህት እግዚአብሔር ማስተዋል ልቦናቸን ያብራልን አሜን፫😢😢😢
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 8 месяцев назад
ተባረኪልን ውድ እህታችን
@edendak5588
@edendak5588 8 месяцев назад
Kkkkkkkkk ❤❤❤ Egzhabher yebarkot Ende zare silk alaikum.
@enderaseyoutube5350
@enderaseyoutube5350 8 месяцев назад
ሀኒ እምዴት ነሽ እህቴ ከግማሽ በኋላ አይሰማም ግን በጣም የሚገርም ትምህርት ነበር
@moges0716
@moges0716 8 месяцев назад
የዶክተር አለማየው ንግግር ወደመጨረሻ ላይ 🔕 ሆንዋል ቢስተካከል ውዷ እህታችን
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mzb6106
@mzb6106 8 месяцев назад
Hanichoye arif collection, ye dr. Very funny and interesting story.
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 8 месяцев назад
Betame newe yemwefwe ehene zema ena kanawene geze balwekme gen nefese tawekealche 😢🙏🏽❤❤❤❤
@ኮምፒተርትምህርት
@ኮምፒተርትምህርት 8 месяцев назад
musherawa betam tasazenalch nw
@Solyana21211
@Solyana21211 8 месяцев назад
Tebareki ❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад
ዶክተር አለማየው በዚች ደቂቃ የተናገረው የሚገርም ነው ተማርን የምትሉ አስተውሉ
@melesebelay8523
@melesebelay8523 8 месяцев назад
tebareki
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 8 месяцев назад
ታድለሽ ሚስጥሩን ገልፆልሻል ❤❤❤❤❤❤❤
@semrandemsewt1157
@semrandemsewt1157 8 месяцев назад
EGZIABHER kehulachen gar yehun Endet alesh video bizu dimts cheger albete kechalsh asetemakiyew me telk misgana gar
@mussietesfamariam1288
@mussietesfamariam1288 8 месяцев назад
እግዚኣብሔር ይመስገን እህታችን በበቱ ያጽናሽ፣ ለምን ግን ኦርዶክስ ብቻ የምልን በዛ ኢኛ ኦርተዶክ ኣይደለንም ፣ እኛ እኮ ርትዕት ተዋሃዶ ሃይማነቶሙ ለቅዱሳን ኣበዊነ ነኝ። እባካችው እናስተውል ሃና እህታችን እባክህ ተናገሪ ። ኦርተዶክስ እኮ የግርክ ቃል ነው ፣ ኢኛ ኣይወክልም ፣ ኦርተዶክስ ይሂዲ ኣለው ፣ ኦርተዶክስ ኢስላም ኣለው ፣ ኦርተዶክስ ኮተሊክ ኣለው፣ እኛ ርትዕት ተዋሃዶ ዘበኣማን ነን! ቃልን ስጋን ተውሃሃደ ኣምላክ ሰብ ዝኮነ ሰብ ኣምላክ ዝኮነ ማለት ነው።ተዋሃዶ የሚል ትቶ ፣ ኦርተዶክስ ኦርተዶክስ የምል በዛ ! መገንዘብ ይገባናል።
@hannades-c3k
@hannades-c3k 8 месяцев назад
በራስህም መጽሀፍ ብታነብ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ብዙ መረጃ ታገኛለህ በተለይ የቤተክርስትያን ታሪክ ኮርስ ተማር or መጽሀፍ አንብብ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ማለት ነው ቃሉ የግሪክ ቢሆንም ትርጓሜው ቀጥተኛ መሆኗን ነው የሚያመለክተው ለበለጠ መረጃ ቅድም እንዳልኩህ👆
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል 8 месяцев назад
ሀኒዬ ከ 16ኛው ደቂቃ በኃላ አይሰማም
@southethiopia9620
@southethiopia9620 8 месяцев назад
Hanicho
@bethaniatesfu6733
@bethaniatesfu6733 8 месяцев назад
@geremew8126
@geremew8126 8 месяцев назад
ሰላም ሰለም ለእህቴ አንዲት አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ። አባታችን አቡነ እንድሪያስ ስለ መሬት የተናገሩት ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው። ስህተትም የለበትም። ነገር ግን ትርጓሜው አንች ባልሽው መንገድ አደለም። መሬት ክብ ናት። መሬት በፀሐይ ዙሪያ ትዞራለች። ግን መሬትን ለቀን ወደ ሕዋ (አባታችን ውሃ ያሉት) መሄድ ብንችል የምናገኘው ወና ("ውሃ") ነው። እንዴት ቆመች እሚለው አባታችን እንዳሉት ነው የፈጣሪ ስራ ነው።
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 8 месяцев назад
እ እኔም ገርሞኛል ኮምንት ብሰጥ ለምን ትፈርጃለሽ አሉኝ እኔ ግን መፍረድ ሳይሆን ቢያንስ መዝሙሩ ካለ ምን አለ በስርዓቱ ቢሆን በማለት ነው
@molaadane4854
@molaadane4854 8 месяцев назад
hanicho berchiln
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g 8 месяцев назад
Hi hana bemktlw video alemamenane erde gtaya yemlwn mezmur asmen please ye lemlem kebde denk yensha mezmur new amsgnlhu
@user-by8pn1tf6w
@user-by8pn1tf6w 8 месяцев назад
ሰብእና ወይስ ስብእና ከመልእክቱ ባሻገር።
@hailumichael7838
@hailumichael7838 8 месяцев назад
Their is no sound after half
@nebitesh6742
@nebitesh6742 8 месяцев назад
16 -18 deki lay dimitsihin ayisemam
@SelamWedajo-d6g
@SelamWedajo-d6g 8 месяцев назад
ሀኒ ድምጽን አስተካኪው
@dan50890
@dan50890 8 месяцев назад
ጭራሽ ምድር ጠፍጣፋ ናት ብላችሁ ተመለሳችሁ?በኤሊና በዝሆን ላይ ቆመች አይሻላችሁም?
@amenopia8377
@amenopia8377 8 месяцев назад
16:03 dimts tefa
@Ella_1994
@Ella_1994 8 месяцев назад
ግማሽ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ዝም ብሎ ነበር!!!
@saragebre4221
@saragebre4221 8 месяцев назад
አይሰማም
@ብንያም
@ብንያም 8 месяцев назад
የዶ/ር አለማየሁ ምንም ድምፅ የለውም
@HomeAddisቤትአዲስ
@HomeAddisቤትአዲስ 8 месяцев назад
ስለ አሜሪካ ኑሮ የጠቀስሽው የዶክመንተሪው ርዕስ አልተሰማኝም ክሱም ድስ?
@AMANU-b5u
@AMANU-b5u 8 месяцев назад
Consume this መሰለኝ
@HomeAddisቤትአዲስ
@HomeAddisቤትአዲስ 8 месяцев назад
@@AMANU-b5u thanks
@ERBO19
@ERBO19 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Bro's Using 3 Weapons
00:36
Просмотров 3,3 млн
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Просмотров 14 тыс.
Bro's Using 3 Weapons
00:36
Просмотров 3,3 млн