Тёмный

bermel Georgis ፖስተሩ ለመሰለል ሄዶ ድንቅ ነገር ገጠመው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር  

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 298 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Развлечения

Опубликовано:

 

27 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 636   
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ልቤን የማረከው ይህ የፀበል ቦታ በእውነት ቢቻ ለቦታው ያብቃኝ መችና እንዴት ለቦታው እንደሚያበቃኝ እራሱ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ያቃል
@tigitk5795
@tigitk5795 6 месяцев назад
አሚን ሁላችንንም ለቦታው ያብቃን
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 6 месяцев назад
ወንድሜ አትታለል እንዳትሄድ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 6 месяцев назад
እኔንም በጣም የምመኘው ቦታ ነው። እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 6 месяцев назад
@@alemisegedbirihenu6877ለምን ብታብራሪልን ?
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 6 месяцев назад
ካዶር በዋላ እህዳለሁ ብየ ነበር ግን እግዜአብሔር አልፈቀደዉም የዛሬ አመት ብቻ እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን እሄዳለሁ
@WoinshetBIRHANU
@WoinshetBIRHANU 6 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃን እና ፈውሰኝ 🙏😥
@absuhais3801
@absuhais3801 6 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አሚላክ ሆይ ይቅርታህን አውርድልን ማርን ይቅር በለን
@absuhais3801
@absuhais3801 6 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አባቴ ረዳቴ አሌታየ ዋስ ጠበቃየ ነው ኮ❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Месяц назад
Ameen Ameen Ameen inenim😢😢
@Sahlemariam
@Sahlemariam 6 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን። የቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ ጸሎት ምልጃ ፈውስ አይለየን። አሜን።
@user-kp7pf5tk5w
@user-kp7pf5tk5w 6 месяцев назад
አሜን የጊወርጊስ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ሆይ ከተዋዶ ቤት የጠፍትን በጎችህን በቸርነትህ መልስልን
@saranemera5605
@saranemera5605 5 месяцев назад
Sebakee huluu endate abrarto beyastamer menalbt egzabhir segawen yechmrbhi
@zenashetades9288
@zenashetades9288 4 месяца назад
አሜን
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 4 месяца назад
አሜንአባቴ ለደጁያብቃን
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Месяц назад
ጎበዝ እዲህ ነው የሚባለው ❤
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 6 месяцев назад
እውነት ነው በእምነት ነው መዳን የሚቻለው እኔ በዚህ አጋጣሚ ልመስክር እንጀራ አይኑን ገልብጠው በሬ ላይ አደረጉብኝ ጠዋት በሩን ስከፍት አየሁት ከዛ የማን እንጀራ እንደሆነ አወቅሁት በጣም ነጭ ስለነበረ በእንጀራዮ ነው የመጡብኝ ፈጣሪዬ ጆሮዬንና አይኔን ጠብቅልኝ እኔ ፀሐፊ ስለሆንኩኝ እንዴት ልሰራ ነው ብዮ እንጀራ ስለተጣለ በእንጀራዬ መጡብኝ ብዬ ከዛ ቅ/ዑራኤል ካዛንችስ ሄድኩኝ ስሄድ አይኔ እያየ ሄድኩኝ ስጠመቅ ጠፋ አይታየኝም ረጅም ሰአት ተጠመቁኝ አይታየኝም ፀበሉን ልንዘጋ ስለሆነ ውጪ አሉኝ ካልዳንኩኝ አልወጣም ብዮ 1 ሰአት ቆየሁኝ ካዛ ድኜ ወጣሁኝ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 6 месяцев назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 6 месяцев назад
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@emano5974
@emano5974 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤እንድህናት ተዋህዶ ካልናረከኝ አለቅህም😢
@maedinmedhaney1553
@maedinmedhaney1553 4 месяца назад
Eilllllll eseyy eseyyyyy eilllliililllll
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 6 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ለደጁ ያብቃን 🙏🥰
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 6 месяцев назад
Amen amen amen
@MuketGedie
@MuketGedie 6 месяцев назад
አሜን
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 6 месяцев назад
አሜን ያብቃን በታም ናፊቆኛል
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 6 месяцев назад
Amen!
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 6 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁልን አሜን❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@habitam
@habitam 6 месяцев назад
ተመስገን አንድ ወር ቀረኝ ሀገሬ ልገባ እደ ፈጣሬ ፍቃድ 🙏የሰማሕቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ ድጅ ለመርገጥ በጣም ጎጎቻለው እኔስ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለድጅህ አብቃኝ የኔ አባት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-wd4pw7yo7z
@user-wd4pw7yo7z 6 месяцев назад
Egziabhere yasakalish Ehtachin
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 6 месяцев назад
እኔም እንዳንቺ 1 ወር ቀረኝ የቅዱስ ጊዬርጊስ አምላክ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ለደጁ እንድንበቃ ፍቃዱ ይሁንልን በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ ለደጁ እንድንበቃ
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 6 месяцев назад
ውይኔ መታደላችሁ 😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኔስ ቀን መቼ ይሆን 😔
@user-hx6kp4fb1b
@user-hx6kp4fb1b 6 месяцев назад
በስላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁም ያስረግጥሽ ❤❤❤❤❤
@eyobmergia169
@eyobmergia169 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 6 месяцев назад
ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእነ ቤተስቦች ለደጂህ አበቃን ለእኔ ደርስልኝ አባቴ 🤲🙏
@eyobmergia169
@eyobmergia169 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 6 месяцев назад
Samto ladgeh Abkge Ebkeh
@user-ks8sm5pj1k
@user-ks8sm5pj1k 6 месяцев назад
25:08
@MW-ql8bq
@MW-ql8bq 21 день назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰስ ሰለሁላችንም ድረስልን።
@WoynshetGirma-ix5ld
@WoynshetGirma-ix5ld Месяц назад
አሜን እኔም እንደፈቀደላቸው ሰዎች ሁሉ በኔኤና በእቤተሰቦቼ ላይ የተደረገብንን በሙሉ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደጁ አቁሞኝ ከተደረገብን መተእት እንዲፈታን የሱ ፈቃድ ደርሶ ደእጁ እንድረግጥ እንዲያደርገኝ ፍቃዱን የድርግልኝ ካለሁበት መውጣት እንድችል ይድረስልሽ በሉኝ
@FrishTemesgenTadesseFrish
@FrishTemesgenTadesseFrish 11 дней назад
🙏🙏🙏
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi Месяц назад
ሰማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ አዎ ወታደርነዉ ለእዚአዉም የስላሲ ወታደር በረከቱ ይድረሰን አሜን
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 Месяц назад
Anhennnnnn
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 6 месяцев назад
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን 😢❤ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰
@user-bp9eo1uf7m
@user-bp9eo1uf7m 2 месяца назад
ቅዱሰ ጊውርጊሰ ለደጀህ አብቃኝ😢😢😢❤❤❤❤
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 6 месяцев назад
ሰማእቱ ሆይ እባክህ ናልኝ በፈረስህ
@babys7570
@babys7570 6 месяцев назад
አማላጅነትህን አምናለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደችህ አብቃኝ አኔን ሃጥያተኛዋን😢
@hiwot3848
@hiwot3848 28 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለቴን ሰምቶ ባሌን መጠጥ እና ሲጋራ አስተወልኝ... ተመስገን
@alemneshalemnesh4685
@alemneshalemnesh4685 6 месяцев назад
አባቴ አምላከ ቅድስ ጊወርጊስ እረዴኤትህ በረከትህ ይድረሰኝ አሜን
@user-cg2fr3os4m
@user-cg2fr3os4m 6 месяцев назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ልጄ በዚህ ጸበል ላይ በአካል ሲያጠምቅ አየውት አጥማቂው ራሱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው
@emebetsolomon5579
@emebetsolomon5579 2 месяца назад
kidus Giorgis le deju hulahininm yabkan!!!
@user-dq7ei7qd4s
@user-dq7ei7qd4s Месяц назад
የታደልሽ ነሽ ,እባክሽ ለኔ ልጅ አንድ ሰከንድ ወስደሽ ወልደ ማርያምን አስበው በይልኝ በእግዚአብሔር🙏🏽
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 6 месяцев назад
እግዚአብሔርን ምስጋና ይድረሰው።እባክዎን ወንድሜ አሁንም በርሜል ጊዮርጊስ ይኬዳል ።
@---2661
@---2661 6 месяцев назад
ወንድሜ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በቦሌ ብልብላ አቡነ ሳሙኤል ዘ ዋልድባ ገዳም አብረን አንድ ሰንበት ት/ቤት እናገለግል ነበር አንተም በዋናነት የፀሎት መርሀ ግብሩን ትመራ ነበር እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ እኔንም በምህረት ጎብኝቶ ወደ ደጀ ሰላሙ ይመልሰኝ🥺 በፀሎት አስበኝ ወንድሜ🥺🙏🙏🙏
@mekdesgebre4640
@mekdesgebre4640 25 дней назад
ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ🤲
@yibeltaladamu3630
@yibeltaladamu3630 6 месяцев назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ የልጅነት አባቴ የምሰማው ነገር ሁሉ በጣም ያስገርማል በጣም ደስ ይላል ለቦታህ አብቃኝ አገራችንንም ከመጣባት ፈተና አውጣልን አስምርልን አሜን
@user-pv9un7if9l
@user-pv9un7if9l 6 месяцев назад
እሰይ እንዴት ደስ ይላል ምን ኣይነት ኣገላለፅ ነው ልብን ይማርካል ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@tymordoha
@tymordoha 6 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ ለነም ፈውስ ዩሑንልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 6 месяцев назад
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ንጉስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@emuyesamuellijsamuel9334
@emuyesamuellijsamuel9334 Месяц назад
የኔ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተጨነቁት ደራሽ❤❤❤ ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝና ፈውሰኝ✝️🤲
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 6 месяцев назад
ስለ እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳን መመስከር ምንኛ መታደል ነው ለገባን የበለጠ ያጠናክረናል ላልተገለጸላቸው ትምህርት ነውና እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Rakb553
@Rakb553 6 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ይግባው ለደጁ ያብቃን ሰማይቱ አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እናንተንም ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን በቃ ይበለን ልቦና ይስጠን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🥺🥺🥺🥺🥺
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ከሥደት መልሶ ለደጁ ያብቃን እኔ ሀፂያተኛ ከቱ ፍጡር በፆሎታቹህ አስቡኝ ለንሰሀ እንድበቃ ወለተ ኪዳን ብላቹህ😢😢😢😢
@bettisolyana628
@bettisolyana628 6 месяцев назад
እግዛብሔር ይመስገን ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ሐጣተኛዋን ለደጅሕ አብቃኝ አሜን
@user-gc2nt4jt1t
@user-gc2nt4jt1t 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤ፈጣሪ በስደት ያለነዉንም ሰብስበህ ለደጅህ አብቃን ቁዱስ ጊወርጊስ አባታችን
@tigikidan5825
@tigikidan5825 6 месяцев назад
መምሕራችን ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅሕ አብቃኝ
@hehamanot
@hehamanot 28 дней назад
ሰመአቱ የስውሩ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢
@getugebre8711
@getugebre8711 6 месяцев назад
ወልደጊወርጊስ እባላለሁ ለቦታዉ እንዲያበቃኝ ፀልዪልኝ::
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ብቻ ሳይሆን ስብከቱም በጣም ደስ የሚል ህሊናን የሚያነቃቃ መንፈስን የሚያድስ ነው። መምህር! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@eyobmergia169
@eyobmergia169 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@merimeri5901
@merimeri5901 9 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እኔን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ ጸሎት አድርጉልኝ 😢😢😢
@hiwothunde9684
@hiwothunde9684 6 месяцев назад
መምሕራችን ቃለሒወት ያሰማልን የሰማእቱ በረከት ይደርብን አሜን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገልን። የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ፣ምልጃው፣ምህረቱ፣ ጸጋው ይድረሰን። ለደጁ ያብቃን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እናንተ ስለምታቀርቧቸው ምርጥ አስተማሪዎች እናመሱግናለን። ገለጻቸው ድንቅ ነው።
@tiyubista9685
@tiyubista9685 6 месяцев назад
እግዛብሔርእ፡ይመስገንእ፡አምላክ፡ቅዱሱእ፡ጌወርጊስእ
@zelalemlibassie516
@zelalemlibassie516 6 месяцев назад
ጎበዝ መምሕር !!!
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 месяца назад
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የሰጠሀን ወድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏ስላሴ ይመስገን
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 6 месяцев назад
አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ማረኝ እመጣለው❤
@santaqudah3412
@santaqudah3412 6 месяцев назад
ክዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሳይሆን ሰመዓት እና ክዱስ ነው
@rutht9104
@rutht9104 6 месяцев назад
አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@user-gg9ci7ec8i
@user-gg9ci7ec8i 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@hanoofmohameed9743
@hanoofmohameed9743 Месяц назад
የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ለማለት ፈልጋ ነው ደግሞ ቃል ኪዳን ሰቶታል ለሰማዕቱ መከራ ውስጥ ብትሆኑ እኳን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ 3ግዜ ብትማፀኑ አወጣችሆለሁ ብሎል !
@hanoofmohameed9743
@hanoofmohameed9743 Месяц назад
ይቅርታ 7ግዜ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 25 дней назад
ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቅተህ ውስጤን እሚያስጨንቀኝን እሚረብሸኝን እንቅልፍ እሚነሳኝን ከፉ መንፈስ ከውስጤ ነቅለህ ጣልልኘ አቤቱ ሁሉን ነገር መርምረህ ታቀዋለህ እኔ ብዙ መከራ በደል ፈተና ያሳለፍኩ ሆኜ እያለሁ ሸሸሁ ብዬ በስደትም ተከትሎኝ የመጣ መከራዬን ከላዬ ላይ ከህይወቴ መንገድ ላይ አስፈንጥረህ ጣልልኝ አባቴ አትለየኝ እደጅህ እስክደርስ ጠብቀኝ እደጅህ እስክደርስ ድረስ አለሁ በለኝ ድረስልኝ አትለየኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 10 дней назад
ወንድሜ ልክ ነህ እግዚኣብሔር ያከበረው የወደደውን ያለማክበር ያለመውደድ አለመታደል ነው። ዕድሜ ጤና ይስጥልን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን።🌹🌹🌹 አሜን! አሜን! እሜን! ❤️ ❤️ ❤️
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 месяцев назад
የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስሀን❤❤❤
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 6 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃን እና ፈውሰኝ
@user-ng7bt9mw7k
@user-ng7bt9mw7k 6 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 6 месяцев назад
አቤቱ ጌታየ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ!!!!!❤❤❤
@almazabrham879
@almazabrham879 6 месяцев назад
Amen amen amen
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 6 месяцев назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ኑሩልን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 6 месяцев назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለፀበሉ ከሰጡን መረጃ ባሻገር ያስተማሩን ትምህርትም ግሩም ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-ey8qg6si9j
@user-ey8qg6si9j 6 месяцев назад
ፈጣሪ ፈቅዶልኝ የበረከቱ ተካፋይ ያርገኝ
@Mashquke
@Mashquke 6 месяцев назад
ግሩም መምሕር የሰማነውን በውስጣችን ይሰርጽ ዘንድ እንለምናለን ።አሜን!!!!
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 6 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 6 месяцев назад
መምህር እጅግ በጣም ድንቅ ነው ቃለህይወት ያሰማልን ክንር ለመድኅኒያለም ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልን የማይጠገብ ትምህርት ነው ዩቱብ ካለህ በእግዚአብሔር ስም ስሙን ፖስት እድርግልን💚💛❤️
@mekdeshabtey5070
@mekdeshabtey5070 5 месяцев назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የኢትዮጵያን ጠላት አፈር ያልስላት ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠው ቃል ኪዳን ሀገራችንን ይታደግልን🤲🤲🤲
@user-ey8qg6si9j
@user-ey8qg6si9j 6 месяцев назад
እግዚኣብሄር ይባርኽሕ መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ።
@tinafiud6941
@tinafiud6941 6 месяцев назад
ስማዓታቱ ለደጅ ያብቃን
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 6 месяцев назад
አሜን የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብኝ
@marthagedlu4691
@marthagedlu4691 6 месяцев назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎትህን ይባርክልህ፡፡
@user-by9zu7ld7j
@user-by9zu7ld7j 6 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ደጅህ መምጣት ፈልጋለው 🙏🙏🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ የቅርብህ ሰዉ ነዉ ሚጎዳህ ፈጣሪ አሳልፎ አይስጠን አሜን አሜን አሜን
@matub4261
@matub4261 6 месяцев назад
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ከሀገሬ የራኩ ነኝ አንተ መንገድ አይገድብህም ማረኝ ተመልከተኝ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 месяцев назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 6 месяцев назад
ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን❤❤❤❤
@rishane9576
@rishane9576 6 месяцев назад
ታድላቹ እኔም ሃጥያተኛዋ የቅዱስጊዎርጊስ ደጅ ለመርገጥ ለመፈውስ ያብቃኝ እና በጸሎታችሁ ኣግዙኝ ወልተማርያም ብላቹ ❤
@user-hl6et6tt7l
@user-hl6et6tt7l 6 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት የተማርኩበት ቃለ ህይወት ያሰማል የቅዱስ ጊዮርጊ ጥበቃ ጸሎትና ምልጃ አይለየን ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v 2 месяца назад
😢😢😢 ለእኔ በሐጥያት ጎዳና ለተሞላዉ ሕይወቴ እባክሕን ቅዱስ ጊወርጊሥ እርዳኝ ደጅሕን እንድረግጥ አመተ ስላሴ ወለተ መድሕን ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ ሰንበት ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡን ለሕቶቻችሁ😢
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ልመምህርና ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ንክቡር ሓውና ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና አሜን አሜን አሜን ✝️🤲
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 6 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እንደምወድህ ታዉቃለህ ምልጃህ በረከትህ በእኔና በቤተሰቦቼ ላይ ይሁን ለደጀ ሰላምህ ያብቃኝ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ይቅር ይበለን❤ ፃድቃን ሰማእታት በፀሎታቸው በቃልኪዳናቸው ያማልዱን🙏
@tru1614
@tru1614 Месяц назад
ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሁላችንንም ፈውሰን የታመሙ ወንድሞች አሉኝ ሁለቱንም ፈውስልኘ እነሱንም ለቦታህ አብቃልኝ አደራ አባቴ
@-ly8jj
@-ly8jj 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ያክብረዎት በዉነት ድንቅ ትምሕርትነዉ🎉ሰማእቱ ለደጁያብቃን❤
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 6 месяцев назад
አቤቱ ማረኝ እኔንም ይቅር በለኝ አምላከ ።ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አድነኝ በቸርነትህ ጠላት እንዳያሸንፈኝ ጣልልኝ አባት ሆይ
@user-rq9pe7ku7k
@user-rq9pe7ku7k 6 месяцев назад
እኔም ሄጄ ነው የመጣሁት ሁሌም ይናፍቀኛል ሰማዕቱ ደጅ ደግሜ እሄድ ዘንድ ፍቀድልኝ ኤልሻዳዮች ከእኔንተ ጋር ስለሄድኩኝ አውቃችኋለዉ ተባረኩ!!!
@halyluya4023
@halyluya4023 6 месяцев назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስዬ በስደት ሆኜሁሌም በምልጃህ ፈጥነህ የምትደርስልኝ ደጅህን ለመርገጥ በረከትህን ለመካፈል አብቃኝ
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 6 месяцев назад
አሜን (3) ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም የሰማነዉነ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን (3)👏💐💒
@samiragenber9749
@samiragenber9749 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንለእኛምየሰማነውነ🎉 በልቦናችንያሳድርብንአሜንአሜንአሜን 👏
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 22 дня назад
ቃለሂወት ያሰማል መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማእት የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@alganeshalemu4358
@alganeshalemu4358 Месяц назад
በእውነት ቅዱስ ግዮርግስ የአምላክ አገልጋይና ፅኑ ሰማዕት ነው ፡፡ ብሩክታይት እሱን ሳታውቅ ከዘንዶው አፍ ያዳናት ፡ ለኢትዮጵያ ለሀገራችን በፈረሱ እየቀደመ የተዋጋልን .... አሁን ለኛ ለልጆቾ ምልጃውና በረከቱ አይለየን ፡፡
@astermallco333
@astermallco333 6 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ለደጂህ አብቀይ ሰማአቱ ጊዮርጊስ በስደት ያለነው ለአገራችን አብቃን ደጂህን ለመረገጥም አብቃን በበሽታ በጭንቀት እምንሰቃየውን ለመፈወስ አብቃን
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 6 месяцев назад
የምወድህ የማምንህ አያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ሆኖልኝ ለደጅህ አብቃኝ ።
@tsehaytefera-os5ey
@tsehaytefera-os5ey 6 месяцев назад
አምላክ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጅህ አብቃኝ ክብር ምስጋና ይድረስ ለስማእቱ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 6 месяцев назад
እረ ተው አምላከ በሉት አምላክ ጊዮርጊስ ነው ያላችሁት
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 6 месяцев назад
​@@HabtamuAbebe-on5hlእውነት ነው ማስተዋል ይስጠን 🤲
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ስማእቱ ቅድስ ጊወርግስ እኔንም በመንፈስ ቅድስ ይጎብኝን አሜን
@user-ss7yd5io4x
@user-ss7yd5io4x Месяц назад
ሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት አይለየን።አሜን አሜን አሜን ደ
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 6 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰው ኃይል አይደለም በአንተ ፀጋ በአንተ ኃይል ሀገራችንን ሠላም አድርግን ፍቃድህ ከሆነ ለደጅህ ከተሰጠኝ ስጦታዎች ጋር አብቃን አሜን አሜን አሜን
@kukutube1550
@kukutube1550 6 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ድንቅ ምስክርነት ❤❤❤❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 6 месяцев назад
እዴት ደስ ይላል በውነት..መዳንያለም ለደጁ ይብቃን
@rozayallou5348
@rozayallou5348 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅክ አብቃኝ አምላከ ጊዮርጊስ አባቴ የሰማዕቱን ደጅ ሳልረግጥ አትግደለኝ😢😢😢
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 6 месяцев назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ።
@amanuelambaw9566
@amanuelambaw9566 6 месяцев назад
ቅዱስ ጊወርጊስ በቤቱ ይሰብስበን።
@Zeyen427
@Zeyen427 6 месяцев назад
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ባርያህንም ጥራኝ 😭w😭😥😥😥😥😥😥
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 6 месяцев назад
ተመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉ ነገር ሰማእተ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ከክፉእ ነገር ሁሉ ጠብቀን ለደጅህ አብቀን❤❤❤❤❤
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 месяцев назад
በጣም እማከብረው ፓስተር ነው ግሩም ትምሕርት የሚያስተምርና ሲጀመር ለኦርቶዶክስ ክብር ያለው ሰው ነው ዝም ብሎ እንሌሎቹ አይነ ጭፍን አይደለም ወደ ኦርቶዶክስ መጥቶ ብከተለው በጣም ደስ ይለኛል
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 6 месяцев назад
እህቴ ሁሉን ያደረገ እግዚዐብሄር ነው እውነት ነው የማስተማር ፀጋ ሊኖረው ይችላል ግን መከተል ያለብሽ የሀይማኖት መሰረት የሆነውን የስላሴን ቃል ስራ እና እምነት ነው።
@Ninasee19
@Ninasee19 5 месяцев назад
ብከተለው ? ክርስቶስን ተከተይ ሰውን ሳይሆን ሰው ያጠፋል እንዳትሰናከይ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 6 месяцев назад
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ ❤❤❤
@bettisolyana628
@bettisolyana628 6 месяцев назад
ወንድማችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 3
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 6 месяцев назад
Bewnt turu agelalest now wendimochachin kale hiyoten kale barktin yasemln ❤sema'itu kidus georgse ladaju yabkagn❤❤
@ganatyotifia2908
@ganatyotifia2908 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ በእውነት ይህ ትምህርት በጣም አስተማር ነው ❤❤❤❤ለመምህራችን ቃለህወት ይስማልን ❤❤❤እኛም በስደት ላለነው ❤❤❤ቅዱስ❤❤❤ ጊይረጊስ ❤❤❤ለደጅ ይብቃን ❤❤❤
@woine123
@woine123 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያረሰርስ ትምህርት! ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: መምህር አይቀይርህብህ ባለህበት ያፅናህ::
Далее
КТО ДОЛЬШЕ ПРОЖИВЕТ НА 10$
31:43
Просмотров 554 тыс.
Best tutorial💞🤗🕺🏻 #tiktok
00:11
Просмотров 352 тыс.
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28