Тёмный

የአራት ኪሎ፣ የፒያሳ፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከባቢ ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ 

Ethiopian News Agency (ENA)
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

#ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@Tamgn
@Tamgn 3 месяца назад
ተጀምሮ ማለቅ ለኢትዮፒያ ብርቅ ነበረ እድሜ ለአብይ
@sesgebre4490
@sesgebre4490 3 месяца назад
Ayii who cares about some parks and museums only the rich and middle class can access when we’re dying out of poverty. Ethiopia needs industries , factories, schools and hospitals than we need parks! The previous government focused on essential things as this and was able to tackle with malaria while in the current government we’re seeing rise in malaria cases. Economy>> parks
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 3 месяца назад
UNITED ONE OF ETHIOPIAN TOGETHER GONE 4 PROSPERITY, PROGRESS AND PEACE, STABILITY 4 EVER!!!)) 🌹🌹🌹🌹
@beya9866
@beya9866 3 месяца назад
A breathtaking❤
@yirgalemyitbarek7266
@yirgalemyitbarek7266 3 месяца назад
የልማት ሚንስትር እንጂ ..ሀገር መምራት አይሆንልህም 😖😖😖
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 3 месяца назад
ፕራይምንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ከፒያሳ አደባባይ አንስቶ ወደ አራት ኪሎ የሚወስደውን መንገድ ከነካቢኔያቸው የተሠራውን ሲጎበኝ ሕዝብ ከግራ ቀኝ ቆሞ ስማቸውን እየጠራ አንዳንዳም በቀጥታ እየሳማቸው ሲታይ ደስ ይላል። ነገር ግን ፕራይምንስትሩንና ካቢናቸውን የሚወዳቸው ሕዝብ የሚጠላቸውም ስላሉ ለሳቸውና ለካቢናቸው ደህንነት እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሲባል ሕዝብ መሐከል እንደ ተራ ስው መቀላቀሉ ቢቀር ደህናና ብልህነት ነው እላለሁ። ከታሪክም መማር ያስፈልጋል። በቅርቡ በይሮፓ የአንድ ሐገር መሪ በጥይት ተመተው ሕክምና ላይ ናቸው። ፕረዝድንት ኬኔዲ ተገድለዋል፣ ፕሬዚደንት ሬገን በጥይት ተመተው ሳሞቱ ድነዋል። እንደዚህ ዓይነት የመገደልና የመቅስል ዕድል ስላላ ሕዝባቸውን ክሩቅ ሆነው ስላም ይበላቸው እላለሁ።
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 3 месяца назад
ሀሳብህ መልካም ነው ግን አቢቹ ምንም አይሆንም ፈጣሪ ከርሱ ጋር ነው
@Ethiolyrical
@Ethiolyrical 3 месяца назад
@@sultanahmedin1524 hhhhh lerasih tseliy esus bemoteln
@sesgebre4490
@sesgebre4490 3 месяца назад
@@Ethiolyricalamen 😂
@belaynehbayu4611
@belaynehbayu4611 3 месяца назад
የተሰራውን ውብ ፕሮጄክት መንከባከብ እና መጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ሀላፊነት ነው: ህፃናት ፋውንቴን ውስጥ ገብተው ሲንቦራጨቁ ቢጎዱ ሀላፊነቱ የማን ነው: በዙ ሀብት የውጣበትን ንብረት ልንከባከበው ይገባል
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 3 месяца назад
አቢቹ ምንም አይሆንም ፈጣሪ ከሱ ጋር ነው
@BezaHone
@BezaHone 3 месяца назад
ከተማዋን ጽዱ አርጎ ለመጠበቅ መንግስት ህግ ያውጣ። አስሮ መቀለብ ሳይሆን ያቆሸሸውን ከተማ ለሳምንትም ሆነ ለወር ያጽዳ!!! ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ የሰው ደህንነት ላይ ብትሰሩ(ሌብነትና ሙስናን አጥፋ!!! ሩዋንዳ እንዴት ትበልጠናለች
@EsmailAbduRahman
@EsmailAbduRahman 3 месяца назад
Our legend priminster we love you from bottom of of our hearts.
@ayalqie4587
@ayalqie4587 3 месяца назад
5 ኪሜ ያሎሞላ መንገድ ፋና፡ኢቢሲ፡ዋልታ፡ እንዳለ የመንግስት ሚድያ ጨቀጨቃችሁን ሚልየንን ጠቃሚ የሚያደርግ ሀግሪቱዋን የሚቀይር የብዙ የቢልየን ዶላር ፕሮጀክት አስመሰላችሁት😅😅😅።
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 месяца назад
እንደው በፈጣሪ እንደዛ ግምት ያለውን ያረጀውን በፍጥነት እንዲህ ካስዋባችሁት።ምን አለ በየቢሮው ተቀምጠው በግፍ የሰውን ደም የሚመጡትን በግፍ በዘረኝነት በብሄርተኝነት ሰው የሚያሰቃዩትን ኢትዬጵያ ውስጥ መኖር እንድንጠላ ኢትዬጵያዊነትን እንድንረግም የሚያረጉትን የሰው ቆሻሾች ብታፀዱልን።
@helenaklilu2229
@helenaklilu2229 3 месяца назад
What an amazing Job 🎉🎉🎉 prayers 🙏🙏🙏
@yorkieyoku2702
@yorkieyoku2702 3 месяца назад
Dr.Aabi you can do it🎊🎊too much love from Eritrea🎀thanks
@AA-mu3dw
@AA-mu3dw 3 месяца назад
👍
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 месяца назад
እናመሠግናለን ኤርትራዊያን ወገኖቻችን ።
@mesobsavingandcredit
@mesobsavingandcredit 3 месяца назад
የ14 አመት ህጻናት በጦር ሜዳ እያሰለፈ፣ አማራን እና ኦርቶዶክስን የሚያሳድድ፤ የሰው ነፍስ በሱ ዘመን እንደ ቅጠል ሲረግፍ ምንም እንዳልተፈጠረ የሚያስመስል ጀግና መሪ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 3 месяца назад
We are confident of ourselves, we are Ethiopians, we are diverse, we are one. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 3 месяца назад
የገዛ ዜጋውን የሚገድለው የሞት መንፈስ ቫይረስ በቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ የነዛው እና እየነዛ ካለው የኦሮሙማው መሰሪ መሪ የውሸት ፍቅር እና ድርድር በተሰኘው የሐገር ጥፋት እና ሕዝብ ግድያ ከፍተኛ ወንጀሉ ሽፋን ሰጪ በሆነው ፊልሙ በአዲስ መልክ ዋና አክተር ሆኖ የሚተውንበት ተከታታይ ሕዝብ ማወናበጃ ብልጭልጭ ፊልሙን በየሚድያው በገፍ እየለቀቀ ይገኛል እና ሕዝቤ ሆይ ለዓመታት መሸወድ ይብቃህ !!!
@zemillipaintfactory2713
@zemillipaintfactory2713 3 месяца назад
well said
@tigtig8146
@tigtig8146 3 месяца назад
ይድና ለህዋት አሳያቸው በሂወት ላሉት ። ይሄ
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm Месяц назад
ወው፣ሀገሬ
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 3 месяца назад
❤❤❤ethiopia greatest Hero's all of them and of course #1 Dr. Abyi. You are the greatest ever. God bless ethiopia 🇪🇹 more and more 🙏🏽 😊
@FauziyaFauziya-zt8rg
@FauziyaFauziya-zt8rg 3 месяца назад
Wtuna eGebu teblewnew baGatami new
@hadugebrey1921
@hadugebrey1921 3 месяца назад
የሚስኪኖችን ቤት እየፈረሰ በዛላይ ካሳ ሳይሰጣቸው park ገንዘብ መሰብሰብያ ይሰራል - ፖርክ መስራት ህዝብ እያስራብ ህዝብ ወደ ስደት እየጎረፈ እስመሳይ ሁላ
@RobelMekonnen-qh9qh
@RobelMekonnen-qh9qh 3 месяца назад
😂artist
@yodwako9291
@yodwako9291 3 месяца назад
It's just God give them wisdom for our leaders 🙏 🙌 God's hands be upon you more and more
@JoJojojena
@JoJojojena 3 месяца назад
ውጪ አገር ያለነው ደሞ ፋኖ ሸኖ ቄሮ ከምትሉን አዋተን የሆነ ነገር እንስራ አፋር ላይ አርቲስት ማስ'''''''''ል የሰራችውን የተመለከተ በየገጠሩ ውሀ ብናስገባ ትምህርት ቤት ብናሰራ ሴቶች በጣም ይጎዳሉ ባካችሁ እንረዳዳ አገራችንን እንርዳ😢
@habibjihad-uo8sg
@habibjihad-uo8sg Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከዚ በላይ እንድትሰሩልኝ ውገን ገና እንሰራለን እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidantub
@kidantub 3 месяца назад
መከላከያ ይሞታል እነሡ አለማቸውን ይቀጫሉ😢😢😢😢
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 3 месяца назад
God bless dr Abaye and all team!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EchelonOmega
@EchelonOmega 3 месяца назад
የአዲስ አበባ መንገድ እንደ ተክለ ኡማ ግዜ፣ ተሰርቶ ለጎሚስታ፣ ለሊስትሮ፣ ለሱቅ በደረተ፣ ለጎደና መተዳደርያና ለልመና አገልግሎት ከሆነ የድሮዉ መንገድ ከበቂ በላይ ነዉና ገንዘብ አታባክኑ።
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 3 месяца назад
Enamesegenalen Docter Abyi Tewelehe Yebarek FEtary Kantegare Yehune Yemetenafekwen selam Be Ethiopia Hono Yasayen Amlakachine
@samueldemissi1
@samueldemissi1 3 месяца назад
Thank you, Dr. Abiy, for your great work. This work is not only for our generation but for future generations as well. Dear FANO and other opposition parties, instead of killing your own citizens, destroying your country's infrastructure, and exaggerating small mistakes, learn from Dr. Abiy how to serve the people. I have a question for FANO and the opposition parties: besides complaining and finding faults, what have you done for your citizens?
@RRuth8852
@RRuth8852 3 месяца назад
True
@PlRATE
@PlRATE 3 месяца назад
What kind of stupid question is that? They're not the one in power how would you expect for them to do anything. Are all of you cadres have no rational mind?
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 месяца назад
Viva Ethiopa ❤❤❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥳🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ወገኔኑሩልኝ
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 3 месяца назад
ተደራቢ ከንቲባ አብይ አህመድ
@sharewteklu9600
@sharewteklu9600 3 месяца назад
የት ነው ሲንጋፖር?
@mercyfisseha5155
@mercyfisseha5155 3 месяца назад
Thank you so much 💓
@HammadSaiid
@HammadSaiid 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@gemechuadugna6006
@gemechuadugna6006 3 месяца назад
ketemawu amerobtal bezawu lik selamachenm mamare albet anten lmgez k gonek nen
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 3 месяца назад
Tegria people damgen stolen Ethiopia Adanche ababe it's not is to do this God bless you
@richblessed2195
@richblessed2195 3 месяца назад
Ethiopian people needs to have bread not this
@berukjohny2507
@berukjohny2507 3 месяца назад
የኔ ውድ ወንድም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እሚረዳህን ትውልድ ይስጥህ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 месяца назад
ክብር ለታላቁ ታታሪና ደፋሩ መሪ አብያችን በእድሜአችን ያላየነውን እፁብ ድንቅ ለውጥ አየን ካወቀበት የአሁኑ ትውልድ የታደለ ነው ይህን እድል ሳያመልጠው መጠቀም አለበት ።
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 месяца назад
* MAY PEACE FOR YOU ARE DOING EXCELLENTLY ENJOYABLE WITH ALL OF ADDIS ABABA CRATED ALL FOR ADDIS ABABA ADMINISTRATION MRS. ADANECH ABABA FOREVER, AMEN 🇪🇹 !!! * I AM SO THANKFUL AND JOYFUL ABOUT THE ADDIS ABABA !!!
@geneamha7584
@geneamha7584 3 месяца назад
Sbet awedemachu??? Mskinu dyha Hyzb😢
@ethnews5778
@ethnews5778 3 месяца назад
Amazing transformation in very short time 👏👏
@Yaddu143
@Yaddu143 3 месяца назад
A shiver coursed through me, and a wave of goosebumps cascaded across my skin, as if a cool breeze had whispered secrets to my senses.🍃
@tinawa56
@tinawa56 3 месяца назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ጉልበቱን ያብዛልህ አሳየህ በተግባር ወረኛ አፈረ ልማቱም ቀጠለ አዲዬም በርችልን የተናቀች አስናቀች ሆንሽባቸው ላንቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ ባጠቃላይ ለለፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ።
@hiwotkibru-p4q
@hiwotkibru-p4q 3 месяца назад
I personally appreciate
@EndiYelm
@EndiYelm 3 месяца назад
ጠላት ዐይኑ እያየ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው አገልጋይ መሪዎቻችን ኢትዮጲያን ፈጣሪ ሃአሰባት
@aai3499
@aai3499 3 месяца назад
ፈጣሪ ሰውችን ሲያስገድል ምስኪኖችን ሲያፈናቅል ሲያስለቅስም ከእሱ ጋር ይተባበራል ወይ 😒😒😒
@richblessed2195
@richblessed2195 3 месяца назад
Toronto seatalulat bemechaga chanuat
@HammadSaiid
@HammadSaiid 3 месяца назад
ጀግነዉ መሪ❤❤
@adonayayelegermamy8052
@adonayayelegermamy8052 3 месяца назад
የኔ ድንቅ መሪ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@michaelarnold8809
@michaelarnold8809 3 месяца назад
I can say My prime minister Dr abey long life abechu
@Zelazella1
@Zelazella1 3 месяца назад
ኢትዮጵያ
@eletderash
@eletderash 3 месяца назад
ድንቅና ጥበበኛ መሪ🙏❤
@tinafiche3636
@tinafiche3636 3 месяца назад
Yene jegna
@nunupleschke644
@nunupleschke644 3 месяца назад
ድንቅና ጥበበኛ መሪ አምላክ ይጠብቅህ
@safeibr6981
@safeibr6981 3 месяца назад
😂😂😂
@temesganyohannes
@temesganyohannes 3 месяца назад
❤❤ 😊😊😊 እኔ የምገርማኝ ይህን ሰዉዬዉን እንዴት ነዉ ግን የ Ethioiya ሰዉችህ ያምዎዱት
@RRuth8852
@RRuth8852 3 месяца назад
We thank you, our beloved leader ❤❤❤
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 месяца назад
I AM THANKFUL FOREVER AND I STRONGLY SALUT FOREVER TO PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN AND THANK TO THE WORLD 🌎 ALL !!!
@AbenezerAyele-ce9fh
@AbenezerAyele-ce9fh 3 месяца назад
Doctor Abiy Ahmed, the greatest king of Ethiopia. we (children) of Ethiopia, your brothers are always beside you. we strech our hands to help you in every situation. through your DREAM ETHIOPIA WILL BE CHANGED FOR ONCE AND AT ALL. BIG DREAMER, LEADER OF ETHIOPIA WE, ETHIOPIANS ARE PROUD OF YOU.
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 месяца назад
* I AM SO EXCITED AND HAPPINESS FOREVER WITH ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 месяца назад
አብይ ጀግና አብይ ጀግና አብይ ጀግና አብይ ጀግና❤❤❤❤❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 3 месяца назад
አናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤
@tamiratkassa-h5d
@tamiratkassa-h5d 3 месяца назад
ለተራበ ሕዝብ ፖርክ ምን ያረግለታል?
@user-sx7qj8xk7p
@user-sx7qj8xk7p 3 месяца назад
is ethiopia to host world cup?
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 3 месяца назад
Ajaa'iib😍😍😍😍😍
@Eal573
@Eal573 3 месяца назад
Don't be show off PM cause u really put first the people of Addis Ababa who brought u to leadership instead of demolishing and casting out the people.
@michaelarnold8809
@michaelarnold8809 3 месяца назад
Amen kebure kenteba long life emegilotalwho
@HannaTesfaalem
@HannaTesfaalem 3 месяца назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@devydas
@devydas 3 месяца назад
gedel gibu justice for ethio national voolentry
@HZIZ41
@HZIZ41 3 месяца назад
This PPL getting Aid from the world and do this what a shame to Africa!
@Sarbet888
@Sarbet888 3 месяца назад
Abiy the mayor of Addis is doing a fine job starving Addis Abbabans and planting trees.
@RRuth8852
@RRuth8852 3 месяца назад
Selemetadergut melkam sera egzhabhir yebarkachu ❤❤❤
@getchewsaid3546
@getchewsaid3546 3 месяца назад
አደነች አቤቤ ለአገር ለዉጥ ስለምተመጣ ምክትል ጠቅለይ የአየር መንገድ ቶኘ መሆን አለበት
@selamawittilahun2217
@selamawittilahun2217 3 месяца назад
Ayekerm
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 месяца назад
* I AM THANKFUL FOR THE TRUE PEACE IS TOOK PLACE IN ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND IN THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I AM EXCITED AND EXTREMELY JOYFULNESS WITH ALL OF YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@mariyamawit
@mariyamawit 3 месяца назад
እባካቹ የደሀውን ቤት አታፍርሱ አቅም ቢኖረን ካርታ ያለው እንሰራ ነበር የለንም። አቅማችን በዚህ የኑሮ ውድነት መቼም መቼም የ ካርታ ቤት አያስገዛንም ብታፈርሱትም ባዶ መሬት ስጡን አቅማችን እሚፈቅደውን እንከፍላለን በተጨማሪም በየአመቱ ግብር መክፈል እንችላለን ያለንን ወሰዳቹት ማለት ላንመለስ ወደታች መጎተት ነው ማደግ ከህዝብ ጋር ከሆን ደሀውን ታሳቢ ያድርግ ለምትሰሩት በጎ ተግባር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 месяца назад
ልክ ነዉ❤❤
@geneamha7584
@geneamha7584 3 месяца назад
How many people are hungry????😢😢
@SamuelAlemayu
@SamuelAlemayu 3 месяца назад
wiw
@kidantub
@kidantub 3 месяца назад
አንድ ቦብ የሚወረውር ይጥፋ እናቱ የወለደችው ወንድ ይጥፋ
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve 3 месяца назад
አያናድም እኔም እንዲ እያልኩ ነበር
@meba7869
@meba7869 3 месяца назад
አንተ የፈራከው ማን እንዲአደርግ ፈለክ አንተ ያስብከው ወንድ ከሆንክ ሞክረው
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve 3 месяца назад
Hagr behon asayesh nebar
@medhanitafework
@medhanitafework 3 месяца назад
Aneta sate nahe
@elsatedla5821
@elsatedla5821 3 месяца назад
ስሩ ፡ ፡ በቅርብ ፡ ፋኖ ፡ ይረከበዋል
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr 3 месяца назад
@kasim6255
@kasim6255 3 месяца назад
ፋና ማነው
@sharewteklu9600
@sharewteklu9600 3 месяца назад
ፋኖም ኦነግም ሕውሀትም ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን አንድነት ነው የሚሻለን
@abrham426
@abrham426 3 месяца назад
ይሄ የአማራ አፃፃፍ አይደለም ከየት እንደሆንክ በአፃፃፍ ታውቀካል
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr 3 месяца назад
@@abrham426 YAA SHABIYA New
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 3,3 млн
የመገናኛ ሲኤምሲ መስመር
10:26
Просмотров 81 тыс.