Тёмный

የአራዳ ልጅ ከእግዜር አይጣላም:: 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 315 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ዲጄ ሊ የልቧን እውነት "የእውነት" አውጥታ አጫወተችኝ::
#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ለውብ የባህል አልባሳቶቻችን ሽሮ ሜዳ የሚገኘውን “ሸራተን ሰታይልን” እንዲጎበኙ መጠቆም እንወዳለን፡፡
የስልክ አድራሻ 0933202425
መፍትሄ ያጣችሁለትን የውስጣችሁን ጭንቀት/እውነት በ0911452520 ቴሌግራም ላይ እና
Official_genet.nigatu ኢንስታግራም ፔጅ ላይ አጠር ያለ ጉዳያችሁን
በጽሁፍ ያስቀምጡልን! እኛ እንደውላለን፡፡
/ genisfamily
አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
• ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Развлечения

Опубликовано:

 

19 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 206   
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 Год назад
ዲጄ ሊ አትገባኝም ነበር ዛሬ ነው የተረዳኋት ለካ ደስ ትላለች።
@merd24
@merd24 Год назад
ይህች ዓለም በነፃነት እንኖርባት ዘንድ የተሰጠችን ጊዚያዊ ቦታችን ነች ነገር ግን እንደ ሃይማኖት አስተምሮ ብንኖር ደግሞ ይበልጥ የምድርን በረከት እናገኛለን።
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Год назад
የመፃሕፍ ቅዱስ ጥቅስ ሰውነት ላይ ምን ይሰራል ልቦና ይስጠን ዲጄ ሊን ባልጠላም የፀጉር እስታይል እና እንደ ጎረምሳ ባያረግሽ ደስ ይላል ወደን እኮ አይደለም ወንድ ናት ሴት የምንለው
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
🙏🙏🙏🙏
@jembia7857
@jembia7857 Год назад
ትክክል እዚህ አሜሪካን ሀገር እንደሷ ያለ ሰው ጌዬ ሌዝቢያን ይባላሉ ይህ ደግሞ ለሀገራችን ለወጣቱ እንዲነሳሱ ማነሳሳት ነው እንደ ሴት ልጅ ልበሺ
@makilala4627
@makilala4627 Год назад
ያራዳ ልጅ ሁሌም አራዳ ነው
@danadana8291
@danadana8291 Год назад
እረ ገኒ ክፍል ሶስት ይቀጥል ተመቸሽኝ ዲጄ ሊ
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 Год назад
ዲጄሊ በጣም እወድሻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 Год назад
Dj Lee wow I really appreciate your speech and I love the way you Express your love idea and your confidence. I am a woman and I love your freedom.
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
እኔተራዶነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንዴአለች በልዳኒ ተስፋቁረጥ ሰምተሀል ሀይዲጄሊ ይመችሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ምንም ብትይ ያምርብሻል 💝💝ምርጧ አራድዬ 💝ኮንፊደንስ አስተሳሰብ አመለካከት ጥንካሬ 👌በቃ 111111
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
እረ ወዲያ ጅል ሁላ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
@@user-zc5cv2jg5s 🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
ሰገጤነትና አራዳነት እንለይ ጎበዝ
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Год назад
ሊቾዬ ምርጧ👍 ዛሬ ደግሞ በሳቅ እየፈረስኩ ነው ማያችሁ።ቅልጥ ያልሽ አራዳ ተጫዋች👌👌
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Год назад
Bravo Bravo 👏👏👏👏The respected DJ Lee!
@zeyba2557
@zeyba2557 Год назад
ማንንም እንዳትሰሚ Lee ይመችሽ ቅን ሰው ነሽ ታስታውቂያለሽ🥰🥰🥰
@familyfirst2634
@familyfirst2634 Год назад
Weyyyy DJ lee I really respect you I love you ❤️ you are so open minded and straight forward person keep your heart 💜 ❤
@lidacall2510
@lidacall2510 Год назад
እግዚኦ እንዳው ገንየ በነካ እጂሽ ፀበል ውሰጃት ለነፍስ ትሆንሻለች
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y Год назад
ውይ ገኒ ምናለ ክፍል 3 ባለው ብዬ ተመኘው በጣም ነው የምወዳት አበሻ አስመሳይ ሰው እንጂ ግልፅ ሰው መች ይወዳል
@pandafilmstrailertube3196
@pandafilmstrailertube3196 Год назад
geni... wow it so.. inspire, conversation speech your freedom ... your program so inspired thank you so mach and i`m so love it your new intro... you be... good 👏👏👏🙏respect 🙏🙏 and Dj Lee really I respect strength normally i heat you , before conversation but know i respect you dj lee 🙏 geni you do good... God bless Ethiopia , amen 🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
አቤት ያለሽ ኮንፊደንስ አንደኛ ነሽ 👌👌ይመችሽ እናቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ 🥰
@nebareacts5041
@nebareacts5041 Год назад
ዲጄ ሊ ያራዳ ልጅ እንዴት እንደምትመችኝ ከሰው አሉባልታ ይጠብቅሽ
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Год назад
በራሰ መተማመን ሁሉ ነገር ደሰ ይላል አከብራችሗለሑ ግን እኔ ምለው ዝም ብላችሁ አትፉርዱ ልቦና ይሥጣችሁ አትፉርድ ይፍርድብሀል
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Год назад
ወይኔ ዲጄሊ ኮንፊደስሽ ደስስስ ሲል በጣም ነው ፈታ ያደረግሽኝ ገንዬ የኔ ውድ በርችልን ግን ዲጄሊን እና ዳኒን በአንድ አቅርቢልን?!!
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Год назад
እረ ባክሺን ወደ ፆታሽ ተመለሺ... እድሜምም እኮ ይወስናል... ምንም አያምርብሺም.... ሁሉም በእድሜ ሲሆን ነዉ ጥሩ አሁን ወደ እራስሽ ተመለሺ እህት.
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 Год назад
ምንአገባሽ መጀመሪያ ራስሽን እወቂ
@seekyoushallnotfind6756
@seekyoushallnotfind6756 Год назад
ምን አለበት እደተመቻት ብትሆን? እስቲ አስቢዉ ምን አገባኝ ብለሽ ራስሽን ጠይቂዉ ሰዉ አልሰደበች አልገደለች ወዘተ በአጭሩ አያገባሽም Shut up!!!
@seekyoushallnotfind6756
@seekyoushallnotfind6756 Год назад
@@betelhembirhanu9612👍🏿
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Год назад
ገኒ አትዘባርቂ አሁን ይህ ምን ያስተምራል ውይ ጉድ ህዝብ አትናቂ ከመነቀስ በተግባር ኑሪ እንጂ የእግዚአብሔርን ስም በከንቴ አታንሺ እረ የምታውሩትን እውቁ እባክሽ ትውልድ አትግድደይ አትግደይ ገነት ምነው?
@Lijeyassu
@Lijeyassu Год назад
ዱቄት ይሄ መዝናኛ ነው ... ገገማ አትሁኚ
@maykiassefa828
@maykiassefa828 Год назад
ኮተታም
@susulove665
@susulove665 Год назад
ይመችሽ ሊችዬ ስወድሽ እኮ 😍
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 Год назад
I admire you good on you GOD BLESS YOU
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Год назад
😂😂😂😂 ኦ ዲጄ ሊ አቦ ይመችሽ ውዴ ፡ የነፃነት ጥግ ይሄ ነው ፡ እውነትሽን ነው ሴት ልጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አይከበርም ፡ ለዛ ነው እልል ብዬ ፈረንጅ ያገባሁት 😂 ብዙ በሀሪሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ፡ 😍 ጌኒዬ እናመሰግናለን ስላቀረብሻት ፡🙏 እንደዚ አራዳ ሴቶችን አቅርቢልን ፡ ሊቾ big respect ,keep going and we love you ❤🇩🇪
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
❤💝💝ሊዬ 💝💝💝የኔ ንግስት ዉድድድድድ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ዲጄ ሊን ለማወቅ እንዳለችው የሷን ሥራ ማንነት መረዳት ከመሬት ተነስቶ ስታይሏ ምናምን ይደብራል ጥላቻ ይሄው አየናቸው እኮ ምድረ እራቁት ባህላችንን ቁጭ ብለው የሚያሰድቡ ዲጄ ሊ ማንን ነካችሁ በራሷ አለምን የምትኖር ሴት የምትጠሏት ሰዎች ልቦና ይስጣቹ ይሄን ግዜ እራቁት ሆና ያንን ዱቄት ደፍታ ቢሆን ደሞ ሌላ ስድብ ውይ እኛ ሀበሻ የሚሰራ ማጣጣል 😒ምንም የሷን ያክል ነገር ሳይኖረው ነዉ እኮ እዚ ኮሜንት ላይ እንደ ሴት አክት አድርጊ ባዮች እራስን ማየት ያስፈልጋል 😡😏ሆይ
@muludegene6121
@muludegene6121 Год назад
ዲጄ ሊ ፈጣሪ እግዚአብሔር ን ከአፍሽ ስለማትነጥይው እጅግ ጎበዝ ነሽ እንወድሻለን።
@edenverma5743
@edenverma5743 Год назад
Keep going DJ Lee don't listen any body 👍👍
@betelihemdelelegn7206
@betelihemdelelegn7206 Год назад
ገኒ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነዉ ያቀረብሽዉ ገኒ አንቺም ጀግና ነሽ ጀግኒትን አቀረብሻት በሳል አይምሮ ነዉ ያላት በጣም ቆንጆ ነች ተባረኩ።
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
በጣም የመወደቹ🌹🌹🌹🌹🍂❤️❤❤❤️
@Suzan17
@Suzan17 Год назад
DJ Lee endat endewededkush leka endezih tafach nesh confidence 100 % leza new yetemecheshign berchi gena yaleshiw lay tedereshalesh tebareki 🙏🙏🙏🙏 weddddddddddd
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Год назад
ወይኔ ስወዳት ገኒዬ ሰኒ የምትባል እህት አለችኝ እሷን የምትመስለው በእውነት ምንም አትለያቸውም አንቺን እስከነልጆቼ ምርጦቼ የምወድሽ
@mastewalzenebe6265
@mastewalzenebe6265 Год назад
i really like your attitude confidence dj lee respect girl respect
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 Год назад
"ነገር ይገንብኛል" አንዳንድ ሰው ላይ ልክ ነሽ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Год назад
Dj lee I love your faith in God, thats all you need and thats why you are full of confidence with a beautiful sence of humour ❤ YARADA LIJ KEGZHER AYTALAM
@genettemam6509
@genettemam6509 Год назад
U are free mind I like ur idea kee up 👍👍
@dibbauae7240
@dibbauae7240 Год назад
Berch Sis So Thank you
@maryamaisa8198
@maryamaisa8198 Год назад
ዲጄ ሊን ብሰማ ብሰማ አይሰለቸኝም 😍😘😘
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Год назад
Setebkeshe nebr❤
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
ሴት የወድን ልብስ አታድርግ ወድም የሴትን ልበስ አይልበስ ይህንን የሚያድርግ ግን በአምላኩ የተጠላ ነዉ ኦሪት ዘዳግም ከቁጥር 5ላይ ታገኝዋለሽ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@mimekebede5623
@mimekebede5623 Год назад
lee የዋህና ግልፅ ሠው ትመስይኛለሽ በርቺ ይቅናሽ አድናቂሽ ነኝ ዳንኤል አፈቀርኩ ብሎ የውሸት ታቱ ተሠርቶ ትንሽ ሸቀለ ግን አልተሸወድሽም ይመችሽ እህቴ።
@nanitaye3534
@nanitaye3534 Год назад
Yenea yewahe ahune kef beyelgn fetari huleam kanchigare yhune❤❤❤❤❤
@zuzuhewan7967
@zuzuhewan7967 Год назад
Dj Leeee u so cute🥰
@whoismylove1404
@whoismylove1404 Год назад
She is so sweet ❤️❤️❤️❤️ from piyasa
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Год назад
ግን ምን ለማስተማር ነው ያቀረብሻት ደግፈሻት ነው ወንዳወንድነትዋን
@kemmenkem2874
@kemmenkem2874 Год назад
😂 kenteshal
@serikhalemadne1389
@serikhalemadne1389 Год назад
የኔማር ከዚምበላይ ያርግልሽ
@mitikedewechi2145
@mitikedewechi2145 Год назад
Ebakachun Egziabher or Fetari ereditogn yemitilut algebagnim. Ene yemawiqew Egziabher zefenin, set hono tefetiro wendawend mehonin, betesebin eyatalelu gatewet hono menorin… betiqilu silerasish yegeletsishachew bemulu be ejigu yitseyefachewal. Enezih bemulu yeaganintu megelecha nachew. Enam ehite astewiyi qale Egziabherin temari enam ende qalu nuri.
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 Год назад
If we see your sprite we love you.. We don't judge by your outfit yana yebesebsale we accpect you just the way you are keep shining.
@banchisari2584
@banchisari2584 Год назад
የንናት ትክክክልሽ ሰው አማ አንኳን አችን እግዝአብሄርንም ያማል ሰለዚህ አጨንቂ።
@DBM651
@DBM651 Год назад
ሴት ወይ ወንድ ሞንም ነገር የማይለይ ማንነት ነው።
@user-bh1wi5hn9n
@user-bh1wi5hn9n Год назад
በጣም ጎበዝ
@user-vk5mu3li3p
@user-vk5mu3li3p Год назад
ንቅሳት ሀጥያትነው እህት ኦርት ዘፍጥረት ላይ አንብብው
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Год назад
ምርጥ ሰው አራዳ
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x Год назад
ገንየ የኔ ቆንጆ እወድሽ አለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺
@efratasolomone1971
@efratasolomone1971 Год назад
Keep going am a big fun
@user-db3dv4qo6l
@user-db3dv4qo6l Год назад
አድናቂሽ ነኝ
@yematasahile7774
@yematasahile7774 8 месяцев назад
ዴጄ ሊ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ
@user-gi4tb8sn5g
@user-gi4tb8sn5g Год назад
ዲጄ ሊ ወንዳታ ጀግና ነሽ። ሰው አቋም ሲኖረው ደስ ይላል። ተምሳሌት ነሽ ይመችሽ እንወድሻለን። ቴንኪው ገኒዬ ሊን ስላመጣሻት
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 Год назад
❤❤❤❤yen konjo egzabhern swedshiko❤❤❤❤❤
@amelework7857
@amelework7857 Год назад
Egzabher yemewedew lebe new yalsh yemechse abo dj leeeeeee no 1
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በስምአብ መፅሓፍ ቅዱስ ንቅሳት ለሞተ ሰው ፀጉርህን መንቀል ሱር መልበስ ራሳዋ ሳትሸፊን የምትፀልይ ክልክል ነው መስተዋሉ ይስጠን
@zulayka4658
@zulayka4658 Год назад
መፈሱነው እዲ የሚያስወራት
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
ዲጄሊ እወድሻለሁ🥰🥰🥰
@saraengidawork8105
@saraengidawork8105 Год назад
ውይ ዳኒዬ እፍምብን አውጣ ብትዥጎረጎር እሷ አትፈልግህም አትጃጃል ፅጌን ጠበቅ አርግ😅
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 Год назад
ያሬድ ነጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ታዋቂ እንደሚሆን እና እንደሚያድግ የተነበየችው dj lee ናት honestly speaking ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ fm addis ላይ promote ያረገችው እሷ ነት i'm the one who witness for dj lee i appreciate u የእውነት
@lidiagebre7991
@lidiagebre7991 Год назад
nice
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Год назад
ገኒ ግን አፈሪዉም ይሄንን ልጅ🤓 ግን በየ ወሩ እንደ ሌላዉ ሴት. እትን 🥺🏃🏼‍♀️ ታያለች ያያል 😶 ታያለች በርታ
@redwanmuktar8219
@redwanmuktar8219 Год назад
የከብት ልጅ ሰገጤ
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Год назад
@@redwanmuktar8219 የተከበረ ሴትነትን መርሳት ነዉ ስግጥና ሙክታር ይሙት አቺ ድልብ የቄራ በሬ. በስድብ. እዳበሰብስሽ ቋመጥሽ. መሰለኝ እርጥብ ሙጃ.
@rahelayele2578
@rahelayele2578 Год назад
I like her
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Год назад
ዲጄ ሊዬ የኔ ቆንጆ
@user-ww7ed9xy9w
@user-ww7ed9xy9w Год назад
ገኒት አድናቀቂሸ ነኝ ግን እባከሸ ዲጂሊ ፍትህ ለዳኒ እንድው በመዳም ሞተ💞💞💞💞💞💞💞
@mesiemiru6001
@mesiemiru6001 Год назад
ዲጄ ሊ ወድሻለሁ በርቺ
@zizitino6797
@zizitino6797 Год назад
ዲጄሊ እውነትሽን ነው ፋብሪካ ነኝ ወይ ያልሽው የአበሻ ወንድ በአንድ ቀን ትውውቅ ወደ አልጋ ይሮጣሉ እውነት ነው ያለ አንቺ ፍላጎት የሚሆን ነገር የለም በጣም ግልጽ የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ
@helentariko9913
@helentariko9913 Год назад
ይመችሽ ምርጥዬ ከ4ኪሎ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
Yen leyu sewedat eko ❤️❤️❤️❤️dj li weset neshe
@sefanitakalu6307
@sefanitakalu6307 Год назад
Dewodesh andandi erasin nw metmesyg asetsebsh berasesh menged hulim nurlg sis
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 Год назад
Yimechish DJ Lee❤
@gelilaasefa2575
@gelilaasefa2575 Год назад
ስወድሽ እኮ
@user-vk5mu3li3p
@user-vk5mu3li3p Год назад
ዲኒ ተተ ክክክክክ እር በሳቅገደልሽ
@Hana408
@Hana408 Год назад
👍👍
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Год назад
እባክሽ እህቴ ኢትዮጵያዊ ሴትነት ይኖርሽ ስብእናሽ ምልካም ብሆን ትውልዱ ምን ይማራል ?ዘመድ የሆናችሁ ፀበል ውስዳት ገኒ እንደትልቅ እህት ምከሪያት በቃ ይህ አይነት ነግር የኛ መገለጫ አይደለም ለምን ግን ሁላችሁም እውነት አትናገሩም ልጅህ ወይም እህትህ ብትሆንስ?
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
🙏🙏🙏🙏👌👌💯💯💯
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Год назад
ሊዬ የኔ ቆንጆ አቤት ኮምፊደንስ አድሎሻል
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Год назад
እፍፍፍፍ.የኔናት.የኔአይነት.እድል.አፍፍፍ😭😭😭
@athleticsfan6339
@athleticsfan6339 Год назад
First 1
@user-gp2ys2oy9k
@user-gp2ys2oy9k Год назад
እዴንት እንደምወዳቸው ሁለቱንም ደጄሊ ትመችኝ ኣለሽ ኮፊደንስሽ ቀጥይበት
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
ይሄ ኮፊደስ አይደለም አጋንት ነዉ😂
@user-gp2ys2oy9k
@user-gp2ys2oy9k Год назад
@@user-zc5cv2jg5s አረ ተይ ኣይባልም ክክክክክክክ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Год назад
@@user-zc5cv2jg5s አወ በናተ አይን ግደታ እራቁት መኬድ አለበት ቂጤን እዩልኝ ጡቴን እያሉ ክክክ ቱ እጥፍ ትበልጣችሁ አለች አትራቆት ምናትል
@user-gp2ys2oy9k
@user-gp2ys2oy9k Год назад
@@aiqutbano1845ኣዎ እንደዛ ነው መሰል የሚፈለጉት ክክክክእኔግን በጣም ነው የምትመቸኝ ስለራሶ ብቻ ነው የምታወራው
@haphtom
@haphtom Год назад
ደሞ መጣህ ወንድማችን ሰክሰን እስቲ🤝
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች
@tebabe
@tebabe Год назад
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ🌹
@lov673
@lov673 Год назад
Kebade Menfese new yehe
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 Год назад
ለዳኒ እዘኚለት በአንቺ ፍቅር ከንፏል ደረቱን ተነቀሰ አሁንማ ሳይጨልል አይቀርም ይመችሽ ወልደሽ ሳሚ
@brhanhaylu1015
@brhanhaylu1015 Год назад
እንቴርናሽናል ዲጄ እኮ ነኝ እኔ😆
@bezawitgetnet7808
@bezawitgetnet7808 Год назад
yena fikr swedsh DJ LEE
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 Год назад
segete
@vivaviva4164
@vivaviva4164 Год назад
Dj li sewedeshe yeni mar ❤❤❤❤❤
@elsakifle4061
@elsakifle4061 Год назад
ሀዳድ ኮመታተሮች ትገርሙኛላቹ ስዉ የፈለገዉን ህስታየል መከተል ይችላል ህሳን ከተመቻት ህናተ ምን ሀጫጫቹ ወድሜ የምትላት ሁላቹም ተጨፍልቃቹ ዲጄ ሊን ሀትወጡም
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M Год назад
DJ Lee your free bird just fly on the sky
@kedreali4193
@kedreali4193 Год назад
ጥሎብኝ ድጄ ሊን በጣም ነው ምወዳት ኢትዮጵያ ውስጥ መፈጠር አልነበረባትም
@brhanhaylu1015
@brhanhaylu1015 Год назад
እዚ ውስጥ በኮሜንት ስታምሪ ኣይዞሽ ምትሉት ልቦና ይስጣቹ ሰይጣኑ እስዋ ጋ ብቻ ኣደለም ያለው እናንተ ጋም ነው ያለው
@samyon99d46
@samyon99d46 Год назад
Muskin , know God’s word first, not tattoos! May God help you in your future! Be Ethiopian!
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Год назад
ሊዬ ሰወዳት
Далее
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 6 млн
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Stay on your way 🛤️✨
0:34
Просмотров 21 млн
Моя Жена Босс!
0:40
Просмотров 9 млн