Тёмный

የአርቲስት ሂሩት በቀለ የአስክሬን ሽኝት... | Hirut Bekele Funeral Ceremony | Ethiopia | Addis Ababa 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 743 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@mercato967
@mercato967 Год назад
ሰርፀ በእውነት ሁለቱንም የሂሩት በቀለን የህይወት ገጽታዎች እጅግ በሚያምር ድንቅ አገላለጽ ለዛውም በቃልህ ስትገልጸው በእውነት ትልቅነትህን ስላሳየኸን እናመሰግናለን።ሂሩት በልጅነታችን በአለማዊ ህይወት በነበርንበት ጊዜ የዘፈን ቅላጺዋን ስንሰማ በእጅጉ የምንይዘው ይጠፋን ከነበሩ ሰዎች እኔ አንዱ ነበርኩ።አዲስ ካሴት ስታወጣ 10 ሙዚቃዎቿን በሁለት ቀናት ማዳመጥ ብቻ ሙሉ ካሴቷን እንዘፍነው ነበር።ሂሩት ዘፈን ካወጣች የሌሎችን ድምጻዊያንን ካሴት በፍጹም አንሰማም ነበር።እኔወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት እጅግ ከመውደዴ ብዛት ጌታን ታመሰግንበት የነበሩትን 3የመዝሙር ካሴቶቿን ገዝቼ ይሄውና እስከዛሬና ለወደፊትም በህይወት እስካለሁ ድረስ አዳምጠዋለሁ።ሂሩትን ለመግለጽ አቅም የለኝም ።በስተመጨረሻ ወደ መረጠችዉ ወደ ጌታዋ ተሰበሰበች።አዎ ለእኛ ግን እርሷን ማጣት ከምንም በላይ ከበደን።ሂሩት ስለ ስራሽ ሁሉ እናመሰግንሻለን።በቃ ህይወት እንዲህ ናት ።በታላቁ መጽሐፋችን ውስጥ"የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን"ተብሎ በሐዋሪያት ስራ ላይ ተጽፏልና።
@yelbakossmedia2814
@yelbakossmedia2814 Год назад
መቼም መቼም ዘመን የማይሽራት ድንቅ ድምፃዊት። እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በገነት ያኑረው።
@whaile9628
@whaile9628 Год назад
RIP Lovelly musician Hirut Bekele . From Asmara
@sebsebiehaile1790
@sebsebiehaile1790 Год назад
ነብስ ይማር። ያዜምሽላት ኢትዮጵያ ከውድቀትና ከመበተን አምላክ ያድናት።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Год назад
ሂሩትዬ የኔ አክባሪ የኔ ትሀት ፣ ለዛ ያለው ቀልድሽ ፣ የምወደው ዝማሬሽ በህይወት እስካለሁ ድረስ በትዝታ አብሮኝ ይኖራል!! ነፍስሽን ይማረው!!
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Год назад
ነብስሽን በእፀገነት ያኑርልን በጣም የምወዳት አርቲስት ነበረች😭💔
@GeteBeyene-hb9oz
@GeteBeyene-hb9oz Год назад
እትዬ ሒሩት የተወደድሸ የልኡል እግዚአብሔር ሴት ልጅ የወንጌል አርበኛ ወደሚወድሸና ወደአገለገልሸው ንጉሰ በክብር ተጠራሸ በህልፈትሸ በጣም አዝ ኛለሁ እግዚአብሐር መላ ቤተሰብሸን እንዲሁም የሚወዱሸን ሁሉ ያጽናና
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Год назад
ነብስሽን በአፀ ገነት ያኑረው
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Год назад
በልጅነት እድሜየ በትንሿ እራዲዮ እናት አባቴ ሲከፍቱ የምሰማት የምወዳት እትየ ሂሩት መጣች በ ቴሌብዥን አባቴን እቀሰቅሰውና እትየ ሂሩት እየዘፈነች ነው አትተኛ እለው ነበር አባቴን። የልጅነት ትዝታየ ናት ሂሩት በቀለ ከልጆቿም ጋር ተምሬአለሁ አባቴም ዳሬክተር ነበር በጀጃዝማች ይልማ በቀድሞ ስሙ በአሁኑ ቀበና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ። ነብስሽን ይማር ። ለልጆችሽ እና ለልጅ ልጆችሽ ለዘመድ አዝማድ አድናቂዎችሽ ለቀበና ሰፈር ጎረቤቶችሽ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ።እኔ በጣም አዝኛለሁ። እትየ ሂሩትየ እድሜ በቃኝ ባይባልም እድለኛ ነሽ የእድሜ ባለፀጋ ስለሆንሽ።
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Год назад
ነብስ የማር😢😢😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Год назад
ነብሰ ይማር
@ayelewgoshu2063
@ayelewgoshu2063 Год назад
ሒሩትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነፍሴን የምታረኪኝ 1ኛዬ አርቲስት ነሽ እንቅፋት ሲመታኝ ዋ ስንቱን ላንሳው በአፀደገነት ያኑርሽ
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Год назад
እግዚአብሔር አዋቂ ነው እሱ በስራው ፍፅም ነው የቅዱሳን ሞት በእግዚአብሔር ፊት ክብር ነው አቺ ከጨለማ አምልጠሻል እግዚአብሔር አስመልጣ በአብ ቀኝ አስቀምጦሻል 😍
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Год назад
የኢትዮጰያ እንቁ ልጅ ሂሩት በቀለ እግዚሀብሄሪ ነፊስሽን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Год назад
ነብስ ይማር
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 Год назад
የህይወት ታሪኳን ፊልም የሚያሰራ ስለሆነ ፀሃፊና የፊልም ባለሙያ ቢያስቡበት?
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
ነብስ.ይማር😢😢😢😢😢
@seyoumalemseged8182
@seyoumalemseged8182 Год назад
The most powerful lady hirut bekele was the center of love music she is in every one's heart all life experiences a lot of childhood memories stord with hirut bekele song she is parts of our life she did a lot for Ethiopia music I am lucky person been work with her always makes me proud and to see my self I am human need love music freedom for ever and ever I love you hirut always with me for ever
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 Год назад
No lady singer can replace Mrs Hirut and Bezunesh Bekele.
@tulu027
@tulu027 Год назад
የኛ መልቲ ማዲያ ይህን ዝግጅት በጥራት ስላደረሳችሁን እያመሰገንኩ እንደ እዚህ አይነት ታላላቅ ዝግጅቶች ላይ ጥራት ብቃት ና ዝግጅቱን ሊመጥን የሚያበቃ ልምድ ያካበተ ጋዜጠኛን መመደብ ይታሰብበት እላለሁ ከአክብሮት ጋር::
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 Год назад
ነፍሰ ይማር።
@quaragonder4735
@quaragonder4735 Год назад
Yehen Zena kesemahubet gize jemere betame Azegnalehu Hirut Bekele ye Mother Ethiopia Habet ,tesefa, nurowone terume bihone bayehoneme anchei metsenagna Tesfsa nebershe neshe,Wodefetershe Abateshe hedeshale Anchi Kedeste neshe Heyawo neshe legna.Yesewo tsewa Mote selehone Anchen wosedebene Baleshebet Selame Hugnelene. Huleme belebachem bayemerochen tenorialeshe💚💛❤
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Год назад
ነፍስ ይማር
@gebrehiwottesfay9797
@gebrehiwottesfay9797 6 месяцев назад
ትክክለኛ ገለፃ ነው እንጂ ኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል የወታደራዋ ስልጣን ላይ ነበርኩ በኮምፑ የወንዶችን የሴቶች መኖሪያ ቤቶች ስለነበር ያን የተጠቀሰዕ ዜማዋ በዥግድት ሲታይ በሻለቃ ለሰው በዳኔ ትዝዛዝ የክብር ሰልፍ ተደርጓል ።ውዷና ብርብ አባላችን የማይቻል ሆኖ እንጂ መች አልነበረባትም የሀዘኑ ተካፋይ ነኝ ገ/ሕይወት ምሩፅ ነኝ ከአሜሪካ ካሊፎርናያ ስቴትስ ።
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Год назад
ነብስ ይማር 😢
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Год назад
እትየ ሂሩት ዱሮም መስፍን የሚባል ልጇ ዘፋኝ ሆነና በጣም አዝና ነበር ። መስፍንየ ለአንተና ለወንድምህ እና ለእህቶችህም መፅናናትን ይስጥልን
@user-sl8qk9ex2x
@user-sl8qk9ex2x Год назад
ዘፋኝነት፥ ስካር ….የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 30 ቁጥር 21 ሂሩት በጣም ዕድለኛ ሴት ነች በአሁኑ ሰዐት በአባቷ እቅፍ ውሰጥ ነች
@user-nv5mu3ty1r
@user-nv5mu3ty1r Год назад
ሂሩት በቀለ ነፍስን ይማር ለቤተስቦች መጽናናትን ይስጣችሁ
@yonas316
@yonas316 Год назад
ወ ሂሩትዬ ውለታሸን ምንግዜም አንረሳውም ትሁት የሠፈሬ ሠው እግዚአብሔር ነፍሰሸን በገነት ያኑርልን ሁሌም እንወድሻለን
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 Год назад
ነፋስ ይማር 🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
በሰል ያለ ሪፖርተር ብታቀርቡልን መልካም ነበር፣ ሂሩት በቀለን ለመሰለ ታዋቂ ሰው።
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 Год назад
Enatachine Hirute Bekele Besemayi Beyesuse kirestose Ekife yebelate mimache Bota Layi Silehoneche Desetega Negi ❤💐❤️❤️💐💐❤️🙏🙌🙏🌹💐
@amyam2368
@amyam2368 Год назад
ነፍስ ያማር
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Год назад
Rest In Peace Etyie Hirut. Yebzuwochachin enat eko nesh 😢😢
@sawirosafework4333
@sawirosafework4333 Год назад
Legendary Hirut Bekele ❤❤❤
@tassewbogale5559
@tassewbogale5559 Год назад
Rest In Eternal Peace Hiruteye!
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Год назад
ዩሩትዬ ነፍስሽን በገነት ያኑርሽ የነቴ ወገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 Год назад
አግዝአብኤር። የበረከቨ ደግነቨ ተበረኪአ። እንወደቨአልን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Nebs yimar 😢
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Год назад
ነብስይማር
@oboo8221
@oboo8221 Год назад
ለቴዎድሮስ ተስፋዬ የሀዘን የህይወት ታሪክ እንዲህ በፍጥነት አይነበብም። ረጋ በል።
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 Год назад
የመሥቀል ወፍ ሀይሉ ፀደይን ጠባቂ በሚለው ዘፈን ዛሬም ህያው ነው
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Год назад
የዘመኔ እንቁ አርቲስት ነበረች እናቴ መሬቱ ይቅለልሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
ነብስ ይማር ትክክል ጋሼ ዳዊት ቀላል ያለው ተፅኖ። ትልቅ አሻራ ኢትዮጲያ የሚለው ስራዋ አደግንበት ትልቅ አሻራ።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Год назад
ሂሩትዬን ልጅ ሆኜ በዘፈኗ ወደድኳት! ታናሽ እህቴ ስትወለድ ሂሩት ትባል ስል በተሰቤ አይሆንም አለኝ። ነገር ግን እህቴ ክርስትና ስትነሳ ቄሱ ሂሩተ ገብርኤል ስላሉአት ፣ ቤተሰቤ ይሄ ስም ክእግዚአብሄር ነው እንዴ ብሎ ስሟ እኔ ባወጣሁላት ሂሩት ሆነ።በዚህ ምክንያት በኛ ቤት ታሪክ አላት!!
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Год назад
ሂሩትየ ሞተች ብሎ አረዳኝ ዩቱዩብ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ወይ አጀብ። የቀበናዎቹ ስሙ መርዶአችሁን ሳትሰናበቷት ሄደች አለኝ አሁን😢
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Год назад
Rip
@berhaneabraham7423
@berhaneabraham7423 9 месяцев назад
RIP Hirut
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
ዝሟል ጎራዴው ጥንትም ድል አድርጓአል!!!
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Год назад
23:51
@mamushgope1650
@mamushgope1650 Год назад
RIp
@Gold19631
@Gold19631 Год назад
RIP.
@tigtig6347
@tigtig6347 Год назад
Nebs ymar
@alpaomega3065
@alpaomega3065 Год назад
nebes yemar gen ye bezunesh beqelen edema 3 etef nw eko yenorechew temesgen nw mibalew
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 Год назад
RIP
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Год назад
ነፍስ ዪማር አታዳሉበቀደም እለት ኮልፌ ሻምበል ታደሠ ተገኝ ፓሊሥ ሠራዊት ኦኬሥትራ ነበር ሲሞት ዝም አላችሑ በወገን አትሒዱ በአንድ አዪን እዩ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Год назад
Nefes yemar,lebetesebochua leadenakiwochua metsenanat yeset.
@abebeareda1950
@abebeareda1950 Год назад
በዘመኑ ታላላቅ የሴት ድምፃዊያን ሂሩትና ብዙነሽ እንደነበሩ ሲታወቅ ምነው.ብዙነሽን ዘነጋህ? እናመስግናለን ።
@semirasemira7810
@semirasemira7810 Год назад
ውዶች ሂሩት በቀለ መቼ ነው የሞተችው?😢💔
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
ከአራት ቀናት በፊት ነው
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Год назад
Last week
@Yoye156
@Yoye156 Год назад
YEZARE 27,28 AMET GEDEMA
@muluwerkbegashaw336
@muluwerkbegashaw336 Год назад
​@@Yoye156 አይባልም ወንድም መቼ ይቺን ከንቱ ምድር እንደምንለቅ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው
@Yoye156
@Yoye156 Год назад
@@muluwerkbegashaw336 lekenat betegelagelen yehich asekeyami meder
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Год назад
Nebse yemar
@lilykasahun8014
@lilykasahun8014 Год назад
Nbsymr
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 Год назад
ንስሀ ገብታለች ጌታን የተቀበለች ናት እኮ ስለ ዘማሪት ሂሩት ነው እንዴ ምታወሩት
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
እድሜዋ ግን ልክ አይደለም 90 ብደንብ ይሆናታል አረእባካችሁ እድሜ አትቀንሱ
@ffe8727
@ffe8727 Год назад
እንዳማረብሽ ቆርባ ሰግዳ ብትሞት ሞተች ይባላን አሁን ምን ይባላን 00000000 ናት
@HanaGetan-fl7mi
@HanaGetan-fl7mi Год назад
So brainless you are 🤮🤮
@user-qh9ll1xu2c
@user-qh9ll1xu2c Год назад
ከዜሮሽ በፊት አንድ ጨምሪበት ትክክሉ እሱ ነው ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዷል 1ኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 5 ቁጥር 1 ወልድ ያለው ህይወት አለው 1ኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 5 ቁጥር12 ሌላም ሌላም ልጠቅስልሽ እችላለሁ ስለዚህ ሂሩት ካልሽው በላይ ብልህ ሴት ናት።
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Год назад
የኢትዮጰያ እንቁ ልጅ ሂሩት በቀለ እግዚሀብሄሪ ነፊስሽን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን
@ledetagetachew5011
@ledetagetachew5011 Год назад
ነብስ ይማር
@asratjiru6567
@asratjiru6567 Год назад
ነፍስ ይማር
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 Год назад
Rip
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Год назад
የኢትዮጰያ እንቁ ልጅ ሂሩት በቀለ እግዚሀብሄሪ ነፊስሽን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Год назад
የኢትዮጰያ እንቁ ልጅ ሂሩት በቀለ እግዚሀብሄሪ ነፊስሽን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን
Далее
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 412 тыс.
ጨዋታ አዋቂዋ ሒሩት በቀለ
28:06
Просмотров 9 тыс.