Тёмный

የአርቲስት አንተነህ ተስፋዬ ልጅ እንደ ማር ትጣፍጣለች ፡ ድንቅ ልጆች 66፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube Ethiopia. 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 653 тыс.
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

16 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@genimk9464
@genimk9464 2 года назад
ሴት ልጅ ክብሯን ወንድ ልጅ ሀገሩን ይጠብቁ የአመቱ ድንቅ አባባል። ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ቅመም።
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ኡኡኡኡኡ ኧረ ኡኡኡኡኡ ቀሩብኝኮ
@yabsrayabsra6789
@yabsrayabsra6789 2 года назад
ፈጣረበጥበብያሳድግሸየኔቅመም❤❤
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 года назад
@aminet ይቱብ ውዴ ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ
@kamso3689
@kamso3689 Год назад
@@bogizee t
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
አባትና እናቷን አለማድነቅ አይቻልም እውነት ክብር ይገባችኋል😍😍😍😍
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 года назад
ማማየ ደምርኚ ሥወድሺ
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 года назад
@@user-ty4zj6gq3m እንደማመር በቅንነት
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 года назад
@@user-cz8lj8ko7g እሺ ነይ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
በጣም በእግዚአብሔር የተባረኩ አባትና እናት እባካችሁ አብዝታችሁ ወለዱ, 👏👏👏እንደዚህ ሀይማኖተኛ ልጅ ሰላሳደጋችሁ በጣም አመሰግናለሁ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
😍😍😍😍😍
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 года назад
ትልቅ መልእክት ሴት ልጅ ክብሯን ትጠብቅ ወንድ ልጅ ሃገሩን ይጠብቅ ሲጳራችን እድግ በይ የኔ ልዩ 🥰🥰🙏💚💛❤️
@j6j6j62
@j6j6j62 2 года назад
ቅመሞች ናቹህ በናንተ እንሳቅ እንጂ አለሙ ያሰጠላል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
👍👍👍
@zaidtesfaghabr1807
@zaidtesfaghabr1807 6 месяцев назад
​@@Tube-xb6fjnu😢😢ttrr
@l_kale3046
@l_kale3046 2 года назад
የኔ ማር😍😍 ፈጣሪ ሆይ አንደዚች የሆነች ጣፋች ልጅ ይስጠን አሜን🙏
@mamatube7082
@mamatube7082 2 года назад
ehitoch enidemamer
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@alazargbrhiwut9331
@alazargbrhiwut9331 2 года назад
Amen Amen Amen
@senaitabiy
@senaitabiy 2 года назад
አሜንንን
@senaitabiy
@senaitabiy 2 года назад
ጣፋጭ የሆነች ልጅ ❤❤❤😂😘
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 года назад
የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ የናንተን ልብ አይቶ ሀገራችንን ይማርልን🙏ተሼ ለልጆች ያለህ አክብሮት ይገርመኛል ፈጣሪ ላንተም የተባረኩ ልጆች ይስጥህ💓
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
👍👍👍👍🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
V
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 года назад
በጣም👍🥰🥰🥰
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
ፉፉፉ እናቴ ማርያም ታሳድግሽ ለቤተሰቧቻ ትልቅ ክብር አለን ዘመናችሁ ይባረክ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
እውነት ነው ሴቶችየ ክብራችኹን ጠብቁ ወንዶቹም 😍👍👍 የኔ ጣፋጭ ውይ ምናለ ኹሉም ልጆች እደዚች ቢያድጉ ፍትህህህህህህህ በስር ቤት ላሉት ከእውነት ተስፋ እንኳ አጣንኮ 😢😢😢😢😢😢
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen yen tafachi egezabeher yebarikesh emberihan titebikesh yen mar
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር አላህ ለእናተ ሲል እንኳ ይቅር ይበለን ሀገራችን ሰላም ይመልስልን
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 года назад
እህት ደምሪኝ በቅንነት
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 года назад
የናንተን ፀሎት ሰምቶ ይማረን የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ በናንተ ሃገሬ ትድናለች አላህ ያሳድግሽ
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 года назад
yena tafach besmam egizabhreyesdegesh yenatafach
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
ስወዳችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@meheretashenafi8074
@meheretashenafi8074 2 года назад
መልካም ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት። የእግዚአብሔር ቃል!!
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
ብሩን ለሁሉም ሸልሙ ካልሆነ ለሀሉም ህፃናት አድ አይነት ስጦታ አርጉ ቅር እዳይላቸው ላዱ ሰታችሁ ላዱ አትተው ወይ ለሁሉም ስጡ ወይ ሁሉንም ተው
@meskiayalew446
@meskiayalew446 2 года назад
እውነት ነው
@bana470
@bana470 2 года назад
Tkkl
@mizanandemariamyoutube4803
@mizanandemariamyoutube4803 2 года назад
It is true 👍👍👍
@samerjane5370
@samerjane5370 2 года назад
አፌ ቁርጥ ይበል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስለ እናንተ ብሎ በምሕረቱ ያስበን።
@bogizee
@bogizee 2 года назад
Samer 🖐 ምነው ቀረሽ
@mahaethio5482
@mahaethio5482 2 года назад
አፌ ቁርጥ ይበልሽ የኔቆንጆ እድግ በይ😍🥰🤩❤❤😘😘
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግሽ እደት ደስስ የምትል ልጂ ነች ይሄ ፕሮግራም ሲጀመር በጣም ደስስ የሚል ነው
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t 2 года назад
የኔ ማር አፌ ሲጣፍጥ የኔ ቆንጆ ኪዳነ ምሕረት በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ፡ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ፫ ቤተሰቦቿ በእውነት ተባረኩ ስርአቷ እራሱ ይለያል፡
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh 2 года назад
ዝማሬ መላአክትያስማል በቤቱ ያኑርሽ
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 года назад
ማማየ ሥወድሺ ደምርኚ
@bogizee
@bogizee 2 года назад
SARA ቤቴ ክፍት ነው
@bemnatmelka8713
@bemnatmelka8713 2 года назад
ስለእናተ ብሎ ይማረን እውነት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋቹ💞
@bogizee
@bogizee 2 года назад
bemnat እንዳትቀሪ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግሸ ፅሎትሸ እግዚአብሔር ይቀበልሸ እደጌ ተመደጌ ጣፉጭ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
የኔ ቆጆ ❤❤❤ ዝማሪ መላኢክት ያሰማልን 👏👏 እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ተባርኪ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mamatube7082
@mamatube7082 2 года назад
mekdi ketemechash bekininet betesab hugni
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 года назад
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️
@Tomasadis
@Tomasadis 2 года назад
Egziabher yasadegshi tafchi 🥰🥰🥰
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 года назад
ውይ የኔ ጣፋጭ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏እግዚአብሄር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሣድግሽ ብስማሽ ብስማሽ አልጠግብሽ አልኩኝ እኮ የኔ ወርቅ💚💛❤️
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ፅጌሬዳ ሰብስክራይብ አድርጊኘ
@tube7667
@tube7667 2 года назад
የኢትዮጵያ ህፃናት የእኛ ተስፋዎች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የዛሬዎቹ ደሞ የሚገርሙ ናቸው
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
እግዚአብሔር ያሣድግሽ እኔ ማሬ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ነህምያ እንደማመር
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ነህምያ እንደማመር
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
@aminet ይቱብ እንደማር
@mamatube7082
@mamatube7082 2 года назад
@@Tube-tj9qe enedemamer ehitoch
@galanyglany7337
@galanyglany7337 2 года назад
ማማዬ እደግልኝ የኔ ጣፋጭ ኡፉ አፌ ቁርጥ ይበል እማምላክ ታሳድግሽ ስትጣፍጥ እሼ እናመሰግናለን ልጆች ሀይጠገቡም
@bogizee
@bogizee 2 года назад
Galany 🖐 እየጠበኩ ነው
@sanasana2935
@sanasana2935 2 года назад
ፈጣሪዬ ሆይ ለነዚ ዱዳዎች ብለክ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ቢጣዬ እድግ በይልን ቤተሰቦችሽም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እሼ አንተም እድሜና ጤና ይስጥክ እንደዚ አይነቶችን እቡጥአበቦች በማቅረብክ ተባረክልን😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ወይ ጉድ ወይ ጉድ ለምን ጠፉብኝ
@tinajabril48
@tinajabril48 2 года назад
አሜን
@wintitube2753
@wintitube2753 2 года назад
የሚወዳት ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግልናል 💖💖 🌷
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 года назад
ሴት ልጀ ከብራዋን ወንድ ልጀ አገሩን የአመቱ ድንቅ ልጀ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የእኔ ማር
@alulagg4099
@alulagg4099 2 года назад
የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤
@selam801
@selam801 2 года назад
ወይኔ አምላኬ ሆይ እንደ ህጻናት ቅኑ ና ንጹህ ልብ ሰጠኝ እንዴት ጣፋጭ የሆነች ልጅ ናት
@mulukengetachew1232
@mulukengetachew1232 2 года назад
እንዴት አይነት ማር የሆነች ልጅ ናት ደስ የምትል አባትና እናት ልቁምነገር እግዚአብሔር ያብቃላችሁ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ይሳድጋችሁ ለእናተ ሲል ሀገረችን ሰላም ይድርግልን። በጣም ደስስስስ የምትሉ ልጆች
@bogizee
@bogizee 2 года назад
Sarky ጓደኛ እየፈለኩ ነው ማለቴ ሰብ የሚያደርገኝ
@user-lz8yp8qz9n
@user-lz8yp8qz9n 2 года назад
እሼ ፎንቃዬ ኑርልን ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች እድግ በሉልን
@lidyaabraham207
@lidyaabraham207 2 года назад
በህይወቴ እንዳንተ የማከብረው እና የምወደው ሰው የለኝም እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ 🙏🙏🙏
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 года назад
እመቤት ታሳድግሽ በጥበብ በሞገስ እግዚያብሄር ያሳድግሽ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወላጆቿ እግዚያብሄር ይስጣቹሁ ሁሉም ወላጅ ከናተ መማር አለበት
@hemitube7158
@hemitube7158 2 года назад
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ እውነትም ድንቅ ልጆች እየተፈጠሩልን ነው ለሚመጣው ትውልድ ከነዚህ አይነት መልካምና ድንቅ ትውልድ ይሆኑልናል ሃገር ተረካቢ ናቸው ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ናቸው💯💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በልጆቿ ከፍ ከፍ ከፍ ትበል ታይታ💚💛❤🇪🇹
@saritube7372
@saritube7372 2 года назад
ዋው የኔ ጣፋጭ እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እውነት ነው ሴት ልጅ ክብሮን ነው መጠበቅ ያለባት ወንድ ደግሞ ሀገሩን 😘😘😘😘😘😍
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ሳሪ እንደማመር
@saritube7372
@saritube7372 2 года назад
@@Tube-tj9qe እሽ አንችም ደምሪኝ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
እድግ በይ የእኔ ማር ስለእናተ ብሎፈጣሪ ይማረን👏🌹
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
@aminet ይቱብ ነይ እንደማመር
@jerusalemsisay7132
@jerusalemsisay7132 2 года назад
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
እግዚአብሔር ባርኮ ቀድሶ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ እንዴት ደስ የምትሉ ፍቅር የሆናቹ ልጆች ናቹ ተባረኩ 🙏❤️😇
@almazalmaz8382
@almazalmaz8382 2 года назад
የኔ ጣፋጭ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ውይ እጅግ በይ
@mehedermelese6253
@mehedermelese6253 2 года назад
ኧረ ሴቷ አፏ ጥፍጥ ያለች ፆሎቷ የናትና አባት ውጤት ነው ልጆች በልጠውነ ሂደዋል ጎበዝ
@noormohd2761
@noormohd2761 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለቤተሰቦችሽም ታላቅ ምስጋና ይገባቸዋል እሼ የሰው ዘር ዘርህ ይባረክ።።አንተ ጥሩ ሰው
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 2 года назад
እባካችሁ ትልልቅ ረባሽ ሰዎች የልጆቻችንን ህልም አታስቀይሩብን 🙏እድግ በሉልኝ ልጆቼ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 года назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኖች ልጅ ከወለዳቹ እንደዚ ሰለ ሀይማኖታቸው እያሰተማራቹ በፆም በፀሎት በቁርባን አሳድጋቸው ከልሆነ ግን አትውለዱ እውነቴነው።
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
እመቤቴ ለቁምነገር ታብቃችሁ ዉዶቼ ሲጳራዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን❤❤❤
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 года назад
እደዉ ይሄ አባት የታደል ነው ፈጣሪ ያሳድግልህ
@user-su3yk5nc8v
@user-su3yk5nc8v 2 года назад
የኔ ጣፋፋፋፋፋፋፋፋፋጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የኔ ጣፋጭ ቃል ህይወት ያስማልኝ ቤተስቦችሽን እግዚአብሔር ያክብራቸው☝
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እንደማመር
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 года назад
እሸየ እነወኳን ሰለም መጣህ የኔ መልካም የኔ ጀግና ስራህ ይባረክ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 года назад
እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሽ እሽዬ መልካም ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Sara-nz7xo
@Sara-nz7xo 2 года назад
እሸቱ ያተን ፕሮግራም ሳይ በጣም ነው ምፅናናው እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
በቤቱ ያፅናሽ አንደበትዋ ሲጣፍጥ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 года назад
እውነትም ድንቅ ልጆች ምነው ሀገር አተራማሾች የእናንተን ጭንቅላት ቢሰጣቸው አላህ በጥበቡ ካሰባችሁበት አድርሶ ሀገራችሁን የምታገለግሉ ያድርጋችሁ ክብር ምስጋና ለእናንተ ወላጆች
@halimaali4383
@halimaali4383 2 года назад
Exactly
@HabsialazebHabsialazeb
@HabsialazebHabsialazeb 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እረ ለሳኡድ እስረ ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ እረ በሞት አለቅን ፍትህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube7403
@tube7403 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ እፍ ደስ ስትል
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Год назад
የኔ ማርርርርር የኔ ጣፋጭ የኔ ልእልት ደስስስስ ሰትል በማርያም። እናታችን ቅድስት ማርያም በጥበብ ታሳድግሽ የኔ ቅመም🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 года назад
ልጅታ ደስ ስትል አላህ ያሳድግሽ ሁላችሁም ታምራላቹ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 года назад
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ አቤት በምን አይነት ስነምግባር ቢያሳድጓት ነው እድግ በይ ቃለህወት ያሰማልን ማማዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 2 года назад
ጣፋጭዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብርሃን ትባርክሽ!
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
አቤት የህፃናት አንደበት ጣፋጭ ነው::♥️🌺🙏🏾
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 года назад
አሜን ዝማሬ መልአክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን እመብርሃን ታሳድግ ቀመምነሽ😍😘
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 2 года назад
ይዌድስዋ መላእክት ለማርም በዉስተ ዉሳጤ መእንጦላት ወይብልዋ በሀኪ ማርያም ሀዳስዋ ጣዕዋ
@fereyesetegn5946
@fereyesetegn5946 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግሽ. ማር ነሽ እኔልሙት
@emubekl46
@emubekl46 2 года назад
የኔ. ጣፋጭ. በአንቺ ፀሎት. ይማረን. ፈጣሪ. ልቦናሽን. በዚሁ. ያፅናው. ቤተሰቦችዎም. ትደነቃላችሁ መታደል ነው
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
ወይኔ የኔ ማር የዛሬ ልጆች እልተቻሉም ምን እየበሉ ነው እንደዚ ጉበዝ የሚሆኑት ምነው በኛ ጊዜ እንደዚ ብንመልስ ኖሮ እቦ ይመቻቹ 👍👏
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 года назад
ምን እየበሉ ነው አረ በስቅ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
@@zaharamudesir4205 ዳቦ በሻይ እንደኛ ሀሀሀሀሀሀ
@user-uy2fy2xk6p
@user-uy2fy2xk6p 2 года назад
የእውነት ማር ናት እድግ በይ እማአምላክ ታሳድግሽ እውነት ብለሻል ክብራችንን አለመጠበቃችን ነው ሀገር እያበላሸ ያለው
@user-xo5qk8lx5s
@user-xo5qk8lx5s 2 года назад
እግዚአብሔር ያአስደግሽ የኔ ፍቅር ጣፋጭ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳደግሽ አሜን
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ልጆች የቤተስብ ውጤቶች ናቸው ተባረክ አንትዬ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 года назад
የኔ ማር ይዌድስዋ መላእክት የኔ ጣጪ የማር ወላላ አሜን እመብርሃን ታሳድግሽ በእውነት።
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t 2 года назад
ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነገር ስርአታችንን እጠብቅ። ሴቶችዬ ክብራችንን እጠብቅ፡ወንዶች ሐገራችንን ጠብቁ፡እጠብቅ። ትልቅ አነጋገር ነው ዛሬ እኮ ስርአት ጠፍቶ፡ ሴቶችም ስርአታቸውን አይጠብቁ፡ሁሉንም አደለም።አንዳንዶች። ወንዶችም ሐገራቸውን መጠበቅ አቅቶት ነው እዲሕ የሆነው፡ ተባረኪልኝ። ስርአትን ሐገራችንን እንድንጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
አሜን፫ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kaldebebe5921
@kaldebebe5921 2 года назад
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@selambelay2499
@selambelay2499 2 года назад
ሴት ልጅ ክብሯን ወንድ ልጅ ሀገሩን ይጠብቅ ዋው ቃል የለኝም እደጊልኝ የኔ ውድ ሁላችሁም ህፃናቶች ተባረኩ እደጉ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ 😍😘
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
እዉይ የኔ ማር 😍😍😍 እድግ በይልን ልጅ መወለድን ተስመኛለች። ቤተሰቦች ተባረኮል 🙌🥰🥰🥰
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 года назад
ውይ ተባረኪ የኔ ልእልት ❤️🥰🥰🥰🥰
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉ እግዝአብሔር በፀጋዉ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ንኡስ ኡሟሟሟሟ
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ጎበዝ💗
@zasusu7454
@zasusu7454 2 года назад
ሴትልጂ ክብሯን ትጠብቅ ወንድ ልጂ ሀገሩን ይጠብቅ በቃ።።።እሸቱየ አንተም ወልደክ ያሳየን የምር 👍👍
@hirutfeseha726
@hirutfeseha726 2 года назад
አሜን የኔ ጣፋጭ በአንቺ አፍ የተፀለየው እግዚአብሔር ጋር ይድረስልን❤🥰🥰🥰🥰❤
@aklilusendekie2902
@aklilusendekie2902 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆችሽ አምላከ ይባርካቸው
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 года назад
ጥሩ ቤተሰብ ነው የሚያሳድጋት ጎበዞች እድግ በይ ሚጣየ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
ውይይይይይ የኔ ማር እፍፍፍፍ ፍጣሪ እደኛ ሳይሆን እደናተ ፍጣሪ ይማርን የአርቲስቶቻችን ልጆች ብቅ ብቅ እያሉ ነው ደስ ይላል
@seadashemsu884
@seadashemsu884 2 года назад
የኔ ቆንጆ ደስ ሰትል ማሻ አላህ🥰
@tibebualmaz2577
@tibebualmaz2577 Год назад
ተካረኪ እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ
@samisociologist1846
@samisociologist1846 Год назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግሽ !!!!
@user-fj2bp8ci7x
@user-fj2bp8ci7x 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ስለ እናንተ ብሎ ይቅር ይበለን የኔ ልዕልት እደጊ በቤቱ ያሳድግሽ
@user-ef3vq6sf3i
@user-ef3vq6sf3i 2 года назад
ፍትህ በሳዉዲ በግፍ ለሚሰቃዩ እስረኞች
@adanechworku3464
@adanechworku3464 2 года назад
እግዚአብሔር በሞከስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@user-hi5ed8gq4t
@user-hi5ed8gq4t 2 года назад
ውይ እች ልጂ አባቷን ትወዳለች
@user-wg6ys2ib1s
@user-wg6ys2ib1s 2 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማል
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g 2 года назад
የኔ ማር እመብርሃን ትጠብቅሽ ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤😘😘😘❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 года назад
እግዚያብሔር ይባርክሽ ጣፋጭ አንደበት ማር ማር ማር
@martumeda9094
@martumeda9094 2 года назад
ኮሜት መሰት መሰጠት ሰጠላ ለዚች ልጅ ግን ሳልሰጥ አላልፈም እውነት ኑፉግነት ነው እግዚአብሔር ያሳድግሸ ውይይይይይይ 💞
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@martagatchew7332
@martagatchew7332 2 года назад
በሷ እድሜ እኔ ጠቅላይ ሚኒስተር የት ነው ቢሉኝ ሰማይ ነበር እምለው😂 የዛሬ ልጆች እምርም ድንቅ
@almeshey6262
@almeshey6262 2 года назад
😁😁😁
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
ስማይ ቤት ምን ይስራል😂😂😂😂😂
@martagatchew7332
@martagatchew7332 2 года назад
@@yo-dj7yk ዙፋኑ ላይ ተደላድሎ ፈራጅ መሰለኛ😂
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
@@martagatchew7332 አንቺ ልጅ በምድር እዳይበቃቸው ጭራሽ ሰማይ ላይ ወተው ሚስማር ያዝንቡቦን ሆይ አረተይ እዚሁ እደጀመሩ ያጡዙን😂😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
@@yo-dj7yk ክክክ ከሳ አንች አሳቅሽኝ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 года назад
የኔ ጣፋጭ ኡፍፍፍፍ እድግ በይ በሞገስ ያሳድግሽ
@tinajabril48
@tinajabril48 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግግግግ በይልኝ
@FfFf-qt9jv
@FfFf-qt9jv 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥
@aychiluhimdesisa3733
@aychiluhimdesisa3733 2 года назад
Eshe I really admired that you controlled your laugh while this sweet girl mistaken during praying
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 года назад
እግዚያብሄር ሆይ ስለነዚህ ህጻናቶች ብለህ ሰላምን ስጠን
@tsedalemaryam9610
@tsedalemaryam9610 2 года назад
ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ቸር አባት እግዚአብሔር በግርማ በሞገስ ያሳድጋችሁ ለቤተሰብ ለሀገር ጠቃሚ ያድርጋችሁ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 года назад
ድንቅ ሰው ነህ ድንቅ ልጆችን እያቀረብክ ታስደምመናለህ💚💛❤💚💛❤💕👏
@tsegaygebremariyam2499
@tsegaygebremariyam2499 2 года назад
She is cute and sweet..God bless her and whole families.
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 года назад
የሚያሳዝኑ ልጆች በ10 ደቄቃ 3 ልጆች ከነማስታወቄያ። አሪፍ ነጋዴ ነህ። ስንት ቁም ነገር ይዘው ሲመጡ ታሳጥርባቸዋለህ እኛም የልጅ ነገር ሆኖብን ስራችንን ትተን ዘፍ ብለን ፕሮግራሙን ስንከታተል አሳጥረህ ወገባችንን ትቆርጠዋለህ፡ እረ ተው እረ ተው። የኢትዮጵያ ሕዝብ አይጥላህ።
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
ሰው የላደረገውን ስላደረገ ይህ ሁሉ ነቆራ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
አሹዬ እናመሰግናለን ስናዝን በምታቀርባቸው ህፃናት አንደበት እንስቃለን እንፅናናለን ❤💚💛❤🙏
@edendaniel2656
@edendaniel2656 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሁላችሁንም ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@YebekurLije
@YebekurLije 2 года назад
ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ 😍😍 ፡ ፈጣሪ ምንም ስለማያቁተት ስለህፃናት ብሎ ይማረን🙏🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እንደማመር
@user-cz8lj8ko7g
@user-cz8lj8ko7g 2 года назад
@@Tube-tj9qe እንደማመር በቅንነት
Далее
Lablaringdan chaqib olaman🐝
00:30
Просмотров 328 тыс.
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Просмотров 8 млн
Try not to Laugh ❗️ | 214
0:40
Просмотров 11 млн
@ms.criss_ 😂
0:21
Просмотров 2,3 млн