Тёмный

የአርቲስቷ ልጅ የ3 ሰከንድ አሳዛኝ እድል 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 164 тыс.
50% 1

New Family word competition funny and unforgettable show on Donkey tube. win 10,000 birrs by just competing with your family.
አዲስ የቤተሰብ ቃል ውድድር አስቂኝ እና የማይረሳ ጊዜን በዶንኪያ ትዩብ ያሳልፉ። ከቤተሰብዎ ጋር በመወዳደር ብቻ 10,000 ብር አሸንፉ።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

10 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 Год назад
በዚህ Video ላይ ስለልጆች አስተዳደግ የተወራው ጉዳይ ተቆርጦ 1000 ጊዜ Post መደረግ አለበት። ትውልድ መቅረፅ ይችላል
@user-by2ql8bl1m
@user-by2ql8bl1m Год назад
ማክሰኞ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመስቀሉ አስቀድሞ ለመጨረሻ ጊዜ ላስተማረው ቀን በሰላም አደረሳቹ
@rozalovetube
@rozalovetube Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Год назад
አንቺ ፈጣሪ ብለሽ ያመኝሺው ፈጠረው ብለሽ በምታምኚው ሰው ተሰቀለ ብለሽ ስታምኚ ጭንቅላትሽ እንዴት ተቀበለሽ?????
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Год назад
እታለም ብታስረጂን ደስ ይለኛል እሄ ዝም ብሎ ከቤተስብ የተወረሰን አእምሮ ሊቀበለው የማይችልን የሂይወት የመጨረሻ መዳረሻ የሆነውን ትልቅ እውነታን ለምን ግን ሂልናሽን አዝገድደሽ እንዲያምን ታደርጊዋለሽ በጣም ከባድ ነውኮ. ጌታ ተወለደ እንዴት ከመወለዱ በፊት ዝንተ አለሙን ማን ያስተዳድረው ነበር?? ጌታ ይበላል ይጠጣል ይፀዳዳል ይተኛል ይራባል ይህን ሁሉ ስንክሳር በምን አእምሮሽ ነው ገጣጥመሽ የተቀበልሽው??
@Firdos7676
@Firdos7676 Год назад
​@@user-bf7rp9qj4o እውነት ለመናገር ለማመንም፣ለመረዳትም ይከብዳል።ነገር ግን ለአንቺ/አንተ ስለከበደህ ሊሆን አይችልም፣ስህተት ነው ማለት ተገቢ አይደለም። በመጀመሪያ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማይመረመርና እንደ ሰው ደካማና የሚታይ የሚዳሰስ ነገር የሌለው፣አሁንም ፣ ለዘለአለምም ፍፁም እና የሰው ልጅ አይምሮ በማይደርስበት ሁኔታ ረቂቅ ሆኖ የሚኖር አምላክ ነው። 1)የሰውን ልጅ ለማዳን ግን ሰው ሆነ! ለምን ሰው ሳይሆን ማዳን አቅቶት???? አይደለም እኛን ምን ያህል እንደሚወደን ለማሳየት ነው አለቀ። 2)የኛንም ደካማ ስጋ የለበሰው ምን ያህል የፈጠረው ፍጥረት ክቡር እንደሆነ ለማሳየት ነው። 3)ለምን የራሳችንን ባህሪ(ስጋ መልበሳችንን) ይህን ያክል እንጠላዋለን፣እርሱ የኛን ስጋ ሲለብስ፣ሲያከብረን ለምን አምላካችን አይደለህም፣ስጋ ከለበስህ አምላክ አትሆንም እያልን እስከመቼ እንደ አይሁዶች(ኢየሱስን እንደገደሉት) ሰዎች ከእርሱ ጋር እንጣላለን፣እስከመቼ? አይሁዶችም እንዲገድሉት የእርሱ ፈቃድ ሆኖ እንጂ ህይወትን የሚሰጥ፣ሀጢያትን ይቅር የሚል፣ሞትን የሚረታ ክርስቶስ ለፈጠራቸው አይሁዶች የሚሆን የሀይል ክንድ አጥቶ አይደለም። ብቻ ስለክርስቶስ ለማወቅ ከ600 አመት ቡሀላ የተፈጠረን ሰው አብነት አድርጎ በድፍረት ማውራት ትርፉ ሞት ነው። ክርስቶስ እናንተ ብትክዱትም የአለም ሁሉ ፈጣሪ ነው።ለ33 አመትም ሰው ሁኗል።ከዛ በፊት አለምን ሳይፈጥር አምላክ ነው፣በ33 ዘመን ውስጥም አምላክ ነው። ከዚያም ቡሀላ ለዘለአለም አምላክ ነው። ብቻ ስለ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመናገር መጀመር ድፍረት ነው፣ምክንያቱም ስለ እርሱ ተነግሮ አያልቅም፣አይጠገብም፣ሁሌ አዲስ ሁሌ ፍቅር፣ሁሌ የዋህ ስለሆነ አምላክ መናገር እንዴት ይቻላል(አያልቅማ) ብቻ ለማንኛውም "ፍኖተ አብርሀም፣ቴቄል" የሚባሉትን የዩቲዩብ ቻናል ብትጓደኚ/ኝ ብዙ ነገር ትማራለህ/ሽ ብዬ አስባለሁ። ሁላችንን የፈጠረ እግዚአብሔር እውነትን እንዲገልጽልህ/ሽ እመኛለሁ።ለጥያቄሽም ከልብ አመሰግናለሁ።
@Firdos7676
@Firdos7676 Год назад
በጣም በጣም እንኳን አብሮ አደረሰን።
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
የአብይ ጾምን በሰላም ጀምረን በሰላም እንድንፈፅም እግዚአብሔር ይርዳን🙏
@Sinatube1
@Sinatube1 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Sinatube1 ደምሪኛ
@Firdos7676
@Firdos7676 Год назад
@@fatumawase "ደምሪኝ" ምን ለማለት ነው? እባክህን/ሽን በትህትና ልጠይቅህ/ሽ ምን ለማለት ፈልገህ/ሽ ነው?
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@user-nf3qp5hp3f
@user-nf3qp5hp3f Год назад
ኧረ ምርጥ ፕሮግራም እሼ ምርጥ ሰው😍😍😍😍👏👏👏👏
@afishow
@afishow Год назад
እንኳን ደህና መጣቹህልን እሸየ የኔ ጄግና በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ። እባክህ ለአማራዉ ህዝብ ድምፅ ሁንልን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Год назад
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ሀገራችንን ሰላማን ያምጣልን እስኪ ዱዋ ፀሎት አርጉ ፈጣሪ ቢሰማን 😢😢😢
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Год назад
እሸመሌ አላህ ይጠብቅህ
@rozalovetube
@rozalovetube Год назад
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የምታቀርባቸዉ ሁሉ ቁም ነገር ያላቸዉ በርታልንባሌቤትህን ድግሞ ድንግል ሁለት ታድርጋት❤
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Год назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ተበርታልን እሺ ፈጣሪእምዬ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክልን 🙏🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
አሼ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ::
@getyemezgebu1137
@getyemezgebu1137 Год назад
አሪፍ ነው
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
የተዋህዶ ልጆች ኢንካን በሰላም በጤና ለማህማት ም በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ፣ ባሉ የእላም የጤና ይሁንልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን💓
@xhdhdy6289
@xhdhdy6289 Год назад
😂😂😂😂🎉
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Год назад
አሜን/3/እንካን አብሮ አደረሰን🤲
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Год назад
እባክህ ፈጣሪ በብአል ሰው ያለውን በቤቱ ውስጥ አድርጎ በሚውልበት ስአት ህዝባችን እየታመሰ እየተገደለ ነውና እባክህ ጎብኛቸው አተ አትሰለችም እንደሰው
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kadotube9947
@kadotube9947 Год назад
ዋው በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው እሼ መሌ
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
የምር የዛሬው ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ 👍👍👏👏👏
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 Год назад
የዛሬዎቹ ልጆች አልተቻሉም 👍👌👌fetari yasadgachihi😘😘😘😘
@akilasfisehadana
@akilasfisehadana Год назад
I'm the first viewer ❤❤❤ bertu gn balefew Dubai lay ye mekina tewedadariwn lij enat nggrua alaleqem slezi ebakachun part 2 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Год назад
ዋውውው የዛሬዎቹ ልጆች ፋስት ናቸው አጥተው የመጡ እስኪመስለኝ ድረስ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
ደስ ይላል የዛሬው ውድድረ ሁለቱም ይችላሉ ♥♥♥
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Год назад
These two kids are so clever and focused. Well done to them and of course well done to the parents!
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
እሼ እንኳን ሰላም መጣህ ዋው የዛሬዎቹ አልተቻሉም በጣም ጎበዝ ናቸው ደሞ ሲያማምሩ እሼ ትለያለክ እኮ አላህ ከክፉ ሁሉ እሱ ይጠብቅህ ቃልዬም በሰላም አላህ ይገላግላት
@GetyeMezgebu
@GetyeMezgebu Год назад
በጣም አሪፍ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
የሚገርም ፕሮግራም ነዉ 👍👍❤❤
@LatifaAlqahtani-qk9yo
@LatifaAlqahtani-qk9yo Год назад
አላህ ለአገራችን ሰላምና ፋቅር እራህመት ያውርድልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ምርጥ ፕሮግራም 🥰
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Год назад
ኧረ ምርጥ ፕሮግራም እሼ ምርጥ ሰው waw
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Год назад
YOU ARE MAIN GOD BLEES YOU
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@wuejheje
@wuejheje Год назад
Fetar yi barkii❤❤❤❤
@merikidane8930
@merikidane8930 Год назад
Yabed program🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
ተባረክ በጣም የምወደው ግጥም ሁሌም እንደምለው መጨረሻ ላይ የምትቀርበው የቤተስብ ጨዋታን አስታወስከን ጀግና ኢትዩጵያዊ እሽቱ መለስ ሆርቶዶክሳዊያን እንካንም ለስሞነ ህማማት አደረሳችሁ
@butikaniyoutube3673
@butikaniyoutube3673 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredahailemariam9962
@tsigeredahailemariam9962 Год назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው እሺ 👍👍
@genetyimer7413
@genetyimer7413 Год назад
አሼ የዘመናችን ምርጥ
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 Год назад
@@genetyimer7413 ❤❤🙏🙏
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Год назад
❤❤ ዋው እሺዩ የኔ ደግ ሰው🥀❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kennaazawude
@kennaazawude Год назад
Eshe fetaa silaregen betam inamesgnalen yenya jegna kezi belay genaa tiserale❤❤❤
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Год назад
እሽ ምረጥ ሰዉ❤
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Год назад
Wow💚💛❤👏
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
@paulosmarkospaulosmarkos8969
ለባል በግ ግዛልኝ እሽ ምርጥ
@subscribers489
@subscribers489 Год назад
እሼ ምረጥ🌺🌺🌺
@berhanemeskeldegu238
@berhanemeskeldegu238 Год назад
💚💛❤
@ybeltalgedamu431
@ybeltalgedamu431 Год назад
የሰውን ልጅን የሚያግባባ ምርጥ ፕሮግራም
@Mayatube16
@Mayatube16 Год назад
እንዴት አመሸሽ ኢትዮጵያዬ✋😍😍😍😍
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Год назад
እግዚአብሔር ይስደጋች❤
@Netsi-ug8ru
@Netsi-ug8ru Год назад
🥰ፕሮገራማችሁ በጣም የመቸኛል ልጄ አደጎ እኔ መጣለሁ
@yordanosgirma7901
@yordanosgirma7901 4 месяца назад
ፊደሏ ፕሮግራም ላይ ለመመዝገብ እንዴት እንችላለን???
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Год назад
❤❤❤❤
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n Год назад
💙❤❤👏
@user-jo2ov5sv9d
@user-jo2ov5sv9d Год назад
አንደኛ ነኝ👍🌿🕊
@rozalovetube
@rozalovetube Год назад
እኔ ቀድሚያሻለሁ በዋና አመጭም😂😊
@user-jo2ov5sv9d
@user-jo2ov5sv9d Год назад
@@rozalovetube የኔ አለምገናዬ እኔ በሁሉም አካውቴ ነው በተሰብ አረኩኝ ለዛ በዝህኛው ነበርኩ ለዛ ነው የኔ ውድ 😍😘
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
I like the lyrics. We are Ethiopians
@Berihun212
@Berihun212 Год назад
👍😍
@suratd8260
@suratd8260 Год назад
Wow
@masretbaharo-je6wr
@masretbaharo-je6wr Год назад
❤❤❤asheee,nooriilnyii,waadimachin
@tube2181
@tube2181 Год назад
😍😍😍😍💗💗💗😘
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 Год назад
😂😂😂😂 ena bihone 1alemalsesim
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 Год назад
❤❤❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 месяца назад
❤❤❤😍😍😍🙏
@helengebru1503
@helengebru1503 Год назад
❤❤
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад
😍 😍 😍 😍
@genetyimer7413
@genetyimer7413 Год назад
🎉❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Tedelu-tt1kj
@Tedelu-tt1kj Год назад
🥰🥰🥰
@eyobbelete4655
@eyobbelete4655 Год назад
አረ ግን ሌሎቹ programoch የሉም እኮ በሰላም ነዋ
@aberamengesha4146
@aberamengesha4146 Год назад
🥰🥰🥰🥰💐💐
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
👍👍👍👍👍👍
@bdjjd701
@bdjjd701 11 месяцев назад
ከኢቶቢያ ኳስተጫዋችአይወጣም😂😂😂😂😂
@taybahals3951
@taybahals3951 Год назад
ሰላም ለሀገራችን
@Kali-ps5sp
@Kali-ps5sp Год назад
8:27 egziabher yebarkhe ye lben nw yetnagrcew
@HiwanAmanual
@HiwanAmanual Год назад
እሸ የእኔ ወንድምም ኳስ ተጫዋች መሆን ይፈልጋል ግን እናት አባት ስሌለለን የልጅ አስተዳዳግ ስለማላቅም ይሁን አልፈቅድለትም ነበር ግን አሁን ባዶ ቤት ዘግቸዉ ስደት ወጠሁ በዚህ ፕሮግራም ቢቀርብ ደስ ይለኝ ነበር ግን እንዴ
@getezewde8899
@getezewde8899 Год назад
የዛሬው ይለያል❤❤❤
@abebawmekuriaw7802
@abebawmekuriaw7802 Год назад
እሸቱ ስለ ዩቲዩብ አሰራር ለጃማሪዎች የት አለ link አሰቀምጥልን
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b Год назад
እሼ እኔ እዚህ አረቦቹን ሰብስክራይብ ማስደረግ አስቤ ነበር ግን ለዉድድሩ በአካል መገኘት አልቺልም ምክንያቱም ዱባይ ነኝ ስለዚህ ሌላ ዕድል ካለ እዚህ ሁኘ እምወዳደርበት ንገሩኝ ሥራ ልጀምር 🤲
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Год назад
enkuan le fasika beal beselam aderesachu
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
እንኳን ለሰሞነ ህማማት በሰላም አደረሳችሁ
@user-is4ld3ns1j
@user-is4ld3ns1j Год назад
ስላም እንደት ነህ እሸቱ አንተ የኢትዮጵያ። ኩራት የሆከው ስላም ብያለሁ የምህ ነገር ቢኖረኝ አሞሌ። የሚለው ከሀገር ውጭ አይስራም ለምሳሌ ጂብቲ መጠቀም።አይቻልም ሀገር ውስጥ ብቻ ነው የሚስራው ??????
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
እሼ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
@AmenYeshitila-ic1ce
@AmenYeshitila-ic1ce Год назад
D
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Год назад
Tewuleden majezeb endih new
@Harts1990
@Harts1990 Год назад
ማኛው
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Год назад
እሸ መቶ ስው ስብስክራይብ ያስደርገ ነው አድ ሚሊየን ብር እሚሸለመው
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Год назад
des yilal
@sele9316
@sele9316 Год назад
🎉🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇹🙏🙏🙏💪🏼
@netsib3805
@netsib3805 Год назад
Le Amhara demets hune Eshe, Ehen ye menayibet seat ayidelem!!!!
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Год назад
Eshetu ager eyeferese ante tekeledaleh
@AlHamdulillah-vs1xq
@AlHamdulillah-vs1xq Год назад
እሼ አለህ ዪሪደኪ ጊን ዬፊቅሪን ቁጡሪ ለኪልኝ
@tigistsolomon896
@tigistsolomon896 Год назад
Hi eshetu lememesgeb malatya wededer ley memesgeb alchalku beneath
@user-gw3hz1wf3k
@user-gw3hz1wf3k Год назад
አዲስ አበባ እንኳን ቤት ልንገዛ የገዙትም ጨንቋቸዋል
@Z1861z
@Z1861z Год назад
ልጄ አልደረሰሚ መን እዤ ልሚጠ እሼ
@asratermiyas-zt7uz
@asratermiyas-zt7uz Год назад
ኮመድያን እሸቱ እንወድሀለን
@mikitech632
@mikitech632 Год назад
endene ye eshetu mastawekiya yeslechew eski bezi vpn bezi yant video
@Saranac.x
@Saranac.x Год назад
ውድ እሼ ስቱድዮህ ውስጥ ያለ አንድ ፎቶህ በኢትዮጵያ አንድ ብር ላይ ያለውን ልጅ ትመስላለህ ልበል??
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 Год назад
አወን ይመሰላል በወነት እኔሰ ከየት ነዉ ያየሁት እያልኩ ነበረ😂😂
@fhgghg2398
@fhgghg2398 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😁😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@karisma7862
@karisma7862 Год назад
እሸቱ ዋልድባ ገዳም በጣም ችግር ላይ ነዉ እባክህ ተባብረን ልንረዳ ይገባል EOTC tv ን ገብታቹ እዩ ሁላቹም!!
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Год назад
እኔምለዉ እረሰብስክራይብ አድርጉት ወገን በደስተዉ እንደሰት💚💛❤️
@zadzad931
@zadzad931 Год назад
ኢትዮጵያዊያን ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@esubalewyismaw4078
@esubalewyismaw4078 Год назад
እሼ ግን ህዝባችን እየተገደለ እየተሰቃየ , እየሞተ አንተ ግን እስካሁን ቀልድ ላይ ነህ ኣ ??? በጣም አዝናለሁ!
@user-mt7sn6dy5q
@user-mt7sn6dy5q Год назад
አትቸኩል ወንድም በመጀመሪያ እራስህን ምን አድርገሀል ለውሳኔ አትቸኩል
@astkebe1317
@astkebe1317 Год назад
Min mareg nebrebet hedo mengedi yizga wayis demo ante min argehal 🥺lemanignawum hagerachinin ena hibun fetari yitebiqelin 🙏
@hayatmuhammadyasin9660
@hayatmuhammadyasin9660 Год назад
ከቶ ምን ያድርግ ብላችሁ ነዉ እሱ ዋናወቹ የተዉትን ደሞም ድጋፉ እያደረገ ነዉ ለዛዉም
@zeharahassenzeharahassen9220
ገራምን እቱ አቶደውም አለ የወሎ ሰው ታዳ እሱ ምን ያድርግ ሰላሳ ዘረኛ ተጠራቅሞ እየተባላ እሸቱ ትላለህዴ ሆ
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Год назад
Ante ezi mn teseralek hezbek eyemote
@tufutd1991
@tufutd1991 Год назад
❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
❤❤❤❤
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Год назад
❤❤❤❤
Далее
Типа борец
0:40
Просмотров 1,4 млн
Они убрались очень быстро!
0:40