Тёмный

የአሳ ዘይት ለህፃናት የሚሰጣቸው አምስት(5) ወና ዋና ጥቅሞች | Five (5) main benefits of fish oil for children 

ብሩህKids
Подписаться 137 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 343   
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 9 месяцев назад
በጣም ጥሩ ትምህረት ነው፣ እናመሰግናለን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 месяцев назад
Thank you Doc!
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 месяцев назад
Doctor God bless you
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 месяцев назад
You are good person ❤️
@መዲbintአህመድ
@መዲbintአህመድ 8 месяцев назад
masha allaa 2 dr bart len thank you❤
@saraabi7780
@saraabi7780 8 месяцев назад
You Encouraging another Dr. That's so sweet . You both are awesome
@YetimWonde-jd3bt
@YetimWonde-jd3bt 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የአሳ ዘይት አይነቶችን ብታሳየን
@RahelGslassie
@RahelGslassie 6 месяцев назад
Tanks betam desblonall
@semungusaschalew1923
@semungusaschalew1923 7 месяцев назад
እስከ ስንት ዓመት ድረስ ነው የሚሰጠው ? ቆንጆ ትምህርት ነው
@Lidyabelhu
@Lidyabelhu 8 месяцев назад
እኛ መስማት የተሳናቸው ወላጅ ልጆች አሉን ስለልጆች አጠቃቀም መማር እንፈልጋለን የተናገረው ታችኛው ተርጉሞ ብትፅፉልን መልካም ነው። እናመሰግናለን !
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ለወደፌት ይጠቅመኛል ብየ ሰማሁት እናመሰግናለን ዶክተር
@SelamFikadu-x7d
@SelamFikadu-x7d 8 месяцев назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ እናመሰግናለን
@TilahunAdarge-lu7lm
@TilahunAdarge-lu7lm 7 месяцев назад
በርታልን ቆንጆ ትምህርት ነው 7:41
@kokebsiyoum7744
@kokebsiyoum7744 8 месяцев назад
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ ለልጄ የአሳ ዘይት አልተጠቀምኩም ግን አንተ እዚህ ጋር የጠቀስካቸውን ነገሮች ሁሉ እየተገበራቸው ነው በጣም ፈጣን አስተዋይ እና ጎበዝ ነው ጡት ግን እስከ 2 አመት ድረስ አጥብቼዋለሁ፡፡
@BURAKING-l7c
@BURAKING-l7c 8 месяцев назад
ጥሩ የሚባሉትን የአሣ ዘይቶች ብራንድ ብትነግረን
@Hirut-y5j
@Hirut-y5j 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን
@banshbanshee2810
@banshbanshee2810 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዶከተር
@FJhJDjdud
@FJhJDjdud 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር ሃሪፍ ትምህርት ነው
@sintayehujemil9881
@sintayehujemil9881 7 месяцев назад
እናመስግናለን
@tsigeyene.5745
@tsigeyene.5745 7 дней назад
Dr.Thank you for explanatio🙏🙏
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 месяцев назад
አሜን 🙏 subscribe ያድርጉ
@tarikbekele8301
@tarikbekele8301 7 месяцев назад
ሰለም ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ እጅግ አመሠግናለው
@nohamenzelalem6345
@nohamenzelalem6345 7 месяцев назад
እናመሰግናለን
@haileandargie2186
@haileandargie2186 22 дня назад
Thank you Doc. and I like the way your videos are created, they are super easy to understand and professional.
@selamweldemeskel1757
@selamweldemeskel1757 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር የዉነት ካንተ ብዙ ትምህርቶችን ተምራለሁ አዲስ እናት ነኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 месяцев назад
🙏 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ ለሌላውም share ያድርጉት 🙏
@tigist5676
@tigist5676 8 месяцев назад
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን እድሜያቸውንና ብራንዱን አጠቃቀሙን ብታሳየን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 месяцев назад
የትኛውንም ብራንድ ማስተዋወቅ አልፈልግም ገበያ ላይ ያሉት ግን መጠቀም ይቻላል
@tigist5676
@tigist5676 8 месяцев назад
ከስንት እድሜ ጅምሮ ነው መጅመር ያለብችው
@adiskidane7739
@adiskidane7739 8 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
@firehiwotbekele-y1y
@firehiwotbekele-y1y 8 месяцев назад
Thank you Dr
@martachaka9229
@martachaka9229 7 месяцев назад
እናመሰግናለግ ዶ/ር
@semiraahmde5457
@semiraahmde5457 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ዶክተር እንደኔ አዲስ እናት ለሆነ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ
@selamawitashenafi9030
@selamawitashenafi9030 8 месяцев назад
ግሩም ነው እናመሰግናለን
@BiniyamBelay-o6f
@BiniyamBelay-o6f 7 месяцев назад
ከልብ አመሰግናለሁ ዶ/ር
@HelenTilahun-c3i
@HelenTilahun-c3i 8 месяцев назад
ዶ/ር እዉቀትህን ፈጣሪ ያብዛልህ እናመሰግናለን
@HeavenHeaven-w2i
@HeavenHeaven-w2i 6 месяцев назад
Doc betam gerami sew neh endante aberareto yemiyasereda sew alayehum tebarek
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 8 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶክተርዬ
@yafitube9061
@yafitube9061 8 месяцев назад
ዶ/ር እናመሰግናለን
@TsegaTedy
@TsegaTedy 2 месяца назад
አመስግናለሁ ዶክተር
@amelework1979
@amelework1979 8 месяцев назад
እጂግ በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን❤
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 8 месяцев назад
ዶክተር እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ የ7 ወር ልጅ አለችኝ ጠቃሚ መረጃ አመስግናለሁ❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 месяцев назад
አሜን 🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
@YihunegnMasresha
@YihunegnMasresha 7 месяцев назад
Thank you Dr ❤❤❤❤
@addisgebeyehu656
@addisgebeyehu656 8 месяцев назад
Thank you but I couldn't found in market fish oil
@TAl-z8n
@TAl-z8n 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ልጀ ይወስዳል ብታሳየን ዶክተር
@sofoniastesfaye6895
@sofoniastesfaye6895 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶ/ር
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@HhjdHhju
@HhjdHhju 3 месяца назад
Thanks doctor 🇪🇹
@yerusalemyohans6729
@yerusalemyohans6729 8 месяцев назад
Betami nefue ika dear Dr. I'm happy by all you teach us about our children
@geberealx3449
@geberealx3449 8 месяцев назад
በጣም ጥሩ ዶር። ግን organic Avocado ከተገኘ አሳም እንደዛው ። ጥሩ ነበር
@SabaTeshome-hb7uh
@SabaTeshome-hb7uh 8 месяцев назад
የዓሳ ዘይት እስከ ስንት ዕድሜ መውሰድ ይችላሉ ?
@Faeza852
@Faeza852 8 месяцев назад
መልስልን ዶክተርዬ
@FggJki
@FggJki 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@Etagegn2124
@Etagegn2124 23 дня назад
Thank you 🙏
@NajatNajat-y1b
@NajatNajat-y1b 5 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶክተር በግል ማማክር ፈልጌ ነበር ሥልከወን ቢያሥቀምጡልኝ
@mekdessamson9358
@mekdessamson9358 8 месяцев назад
Thank you,Dr. - please tell us about which vitamins/supplements are good for kids?
@ውድዬ
@ውድዬ 8 месяцев назад
Esh thank you doctor min aynet new ye asa zeyt bitasayegn lije hulet ametu new
@rozaamare3425
@rozaamare3425 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር በቀጣይ የምታጠባ እናት መመገብ የሌለባትን ምግብ ብትሰራልን ይሄን አትብሉ ያንን ብሉ እያሉን እኮ በተለምዶ ተወዛገብን በተለይ እንዳይቆርጣቸው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 месяцев назад
እሺ ወደ ፊት እንሰራለን ቪዲዮ እንደርስዎ subscribe ያድርጉ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 9 месяцев назад
​@@ብሩህkidsዶ/ር ስለ ግረዛት ጥያቄ ነበረኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 месяцев назад
​@@jameilayimer7106ምን አይነት ጥያቄ?
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 9 месяцев назад
@@ብሩህkids ስለ ግርዛት እኔ ልጄ ዘጠኝ አመት ሊሆነዉ ነዉ አልተገረዘም የጤና ችግር ይኖረዋል
@tgs859
@tgs859 8 месяцев назад
Thank you so much!
@EtagFs
@EtagFs 3 месяца назад
❤❤❤❤❤Thanks docter amesgenalehu
@nigistyonas3928
@nigistyonas3928 8 месяцев назад
Silehulum mikrih Egziabhier yibarkih thank you 🙏
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 8 месяцев назад
Thanks doctor አልላህ እውቀትህን ይባርክልህ ይጨምርልክ
@MatyasNardos
@MatyasNardos 4 месяца назад
Betam tru tmhrt new enamesegnalen Doctor
@ለሁሉምጊዜአለው-ጠ1ዀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጠ1ዀ 8 месяцев назад
የአሣ ዘይት በጣም ጥሩ ነው ልጄ ታሞ አልጋ ይዞ ነበር ከዛን ታዘዘለት የአሣ ዘይት 6ወር አጠጣውት ዛሬ በጣም ፈጣን ነው አሁን መስጠት ይቻላል. 14 አመቱነው
@MekilitAbel
@MekilitAbel 8 дней назад
Esty men ayinet nwe yeseteshiwe zeyitu
@dagifilmon1510
@dagifilmon1510 8 месяцев назад
Thanks for sharing doctor Which one good fish oil ?
@ElfSaron
@ElfSaron 8 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@aidatesfazghi543
@aidatesfazghi543 8 месяцев назад
You’re amazing Dr. I follow you from USA👏🏾
@mirraelie9974
@mirraelie9974 7 месяцев назад
Thx D.R
@AlemtsehayMelesealemishu
@AlemtsehayMelesealemishu 5 месяцев назад
Thank you, Dr. Side Effect yalikewn ene 6month layi jemire ayichewalew. Thank you for your information
@linashmye6291
@linashmye6291 8 месяцев назад
Thank you Dr. As always great lesson
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 месяцев назад
You are very welcome and share it.
@abrhamtarekegn5717
@abrhamtarekegn5717 5 месяцев назад
Thank you. What type is better?
@semkumbi2214
@semkumbi2214 8 месяцев назад
Thank you Dr God bless you 🙏🙏
@lt963
@lt963 8 месяцев назад
Thank you, we need more video about todler, please
@tedilalobango2949
@tedilalobango2949 7 месяцев назад
በጠም ጥሩ ትምህሪት ነው !! ዓሰ ዘይቱን የምጠጡበት የዕድሜ ጠረ አለው ዎይ ? ከለው እስከ ሥንተ ? !!
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 9 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 месяцев назад
ሰላም! ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ like share ያድርጉት እርሶም subscribe ያድርጉ እናመሰግናለን 🙏
@diborab7820
@diborab7820 9 месяцев назад
Dr ዘመንህ ይባረክ !
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 месяцев назад
አሜን 🙏 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ ለሌላውም share ያድርጉት 🙏
@luwam5971
@luwam5971 8 месяцев назад
What about cod liver fish oil is good for kids. thanks for Ur knowledge give us
@MahiYonas
@MahiYonas 8 месяцев назад
Enamesegnalen dr gin eske sint amet metekem yichallal
@helenwalle1000
@helenwalle1000 9 месяцев назад
Interesting 🙏 May God bless you!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 месяцев назад
አሜን 🙏 subscribe for more
@TsigeTesfaye-q7e
@TsigeTesfaye-q7e 5 месяцев назад
Thanks
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 8 месяцев назад
Thank you D/R
@dawitgirma-c7u
@dawitgirma-c7u 8 месяцев назад
Tank you❤
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏
@misabe7221
@misabe7221 8 месяцев назад
Thank you docter
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 8 месяцев назад
God bless you and your family my Dr thank you
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 месяцев назад
🙏 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ ለሌላውም share ያድርጉት 🙏
@Tube-bo7vh
@Tube-bo7vh Месяц назад
ዋው ደስ የሚል መረጃ
@seblekflu2216
@seblekflu2216 8 месяцев назад
Thank you dc😊
@BelnLove7164
@BelnLove7164 8 месяцев назад
አመሰግናለው❤❤❤
@Fady-xu8zj
@Fady-xu8zj 8 месяцев назад
ዶክተር ልጄ ሁለታመት ከሶስት ወሩን ጨርሷል ግን ምንም አማውራት ፍጭ የለውም ግን በጣም አይምሮው ፈጣን ነው መናገር ብቻ ነውጅ በጣም ነው የሚረዳው
@WorkieYegzaw
@WorkieYegzaw 14 дней назад
Dr .betam enameseginalen .1 question neberegn . Lije 4 amet ke 6 wor new ye 1 amet lij eyale wosdual keza behuala aliwosedem .ahun mewused yichilal ????
@mebratwendim8570
@mebratwendim8570 7 месяцев назад
Enamesegen alen
@tiztadaba3359
@tiztadaba3359 7 месяцев назад
Thank You Doc. . . ስድስት ወር ላይ ስጋውን ብጀምሩ ብለካል አዘገጃጀቱ በምን መልኩ ነው ማለትም ጠንካራ ስለሆነ ጥልሳቸው ይችለዋል ?
@ibnubedru6246
@ibnubedru6246 8 месяцев назад
Thanks a lot
@xvhvfgdgubdg9028
@xvhvfgdgubdg9028 8 месяцев назад
ብጣም አሪፍ ነው እናመስግናልን
@yisakorniguse4238
@yisakorniguse4238 7 месяцев назад
Dr betame enamesgnalen
@saraoumer
@saraoumer 9 месяцев назад
Thanks for your information ❤❤❤❤❤❤ we got lots of great attention 👍
@ብሩህkids
@ብሩህkids 8 месяцев назад
🙏 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ ለሌላውም share ያድርጉት 🙏
@TatiYemimilij
@TatiYemimilij 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለኝ ወተት የሚጠጡ ልጆች አዴት የአሳ ስጋ ማብላት ይቻላል የሚያስከትለው ችግር የለም?
@tsige-s3b
@tsige-s3b 9 месяцев назад
እናመሱግኔለን
@lilifitiwe5005
@lilifitiwe5005 8 месяцев назад
Good lesson but in my opinion better to remove the capture sound and refelction in this video.
@semhareteju4041
@semhareteju4041 8 месяцев назад
እናመሰግናለን!!
@HIwotMhiret
@HIwotMhiret 8 месяцев назад
ካሜራው በጣም ይረብሻል እናመሰግናለን
@habtemichael4612
@habtemichael4612 Месяц назад
Dr የዓሳ ሰጋ ቋንጣ አርገን ከአጥሚት ማስፈጨት ንችላለን
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 9 месяцев назад
Thank you for sharing
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 месяцев назад
Thanks for watching!
@Jfj-s3u
@Jfj-s3u 8 месяцев назад
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ እነመሰግነለን ልጄ _lijey 5 amt ሆነው አይውርም ሀኪም ስጭው ብሎኝ ብዙም አልሰጠሁትም ስድስት ወር ስጪው ተብዬ በመሀል አቆርትኩ ግን ቱን ይመገበል አሁን ኦሜገ ሲር ጀመርኩለት መቀለቀሉ ችግር አለው እነ ቱንው አቁለልቼ ነው ሚበለው ጥቅሙ ይቀነሰል አላህ ግዜህንም ውቀትህንም ይበርክልህ
@halimettilahun3163
@halimettilahun3163 6 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነዉ ለወጣቶች እንደት መጠቀም እዳለብን ምንያል መዉሰድ እዳለብ ባብራሩልን
@rewdaseid8316
@rewdaseid8316 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር ለ 6 ወር ህፃን የአሳ ስጋ እንዴት አርገን እንስጣቸው በጣም ልሞ ቢፈጭም ጠጣር አሰር አለው አያንቃቸውም/ትንታስ አያበዛባቸውም
@Zeraminale
@Zeraminale 8 месяцев назад
NORDIC Natural . I got in pharmace is it good for my five years old baby ? Thank you dr !
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
ጥሩ መረጃ ነዉ ዶክተር እኔ እፈልግ ነበር ግን የአሳማ ዘይት ነዉ ስጋ ይገባበታል የሚባለዉ ነገር ምን ያህል እዉነታ ነዉ???????
@emnetaregawi3015
@emnetaregawi3015 8 месяцев назад
I found ur videos very helpful thank you.Can u tell us about brushing kids teath with toothpaste,Is it okey ,when to start?
@gutemaedosa7296
@gutemaedosa7296 Месяц назад
አመስግናልዉ
@መዲbintአህመድ
@መዲbintአህመድ 8 месяцев назад
betam enamsgnalen dr
@TigistGubena-y5s
@TigistGubena-y5s 3 месяца назад
keep up Dr ❤❤
Далее
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 199 тыс.
Китайка и Красивые Глаза😂😆
00:20
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 199 тыс.