Тёмный

የአባቱን ገዳይ ለመበቀል ከተማ የገባው ወጣት 

Sile HiwotTV
Подписаться 574 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

5 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 3 месяца назад
አባቱ ሲሞት ህግ ምንም ያላደረገዉ ልጁ ያባቱን ገዳይ ሲገድል እድሜ ልክ መፈረድ ትክክል አይደለም። ያባቱን ገዳይ ትክክለኛዉን ፈትህ ሰጥቶታል ያን ሁሉ ዘመን የልጅልጅ አይቶ በድሎት ኖሮ ጭራሽ ልጁ ላይ ፈርድ ስተት ነዉ😢 ልጁ ልክ ነዉ የገዳዩን ልጆች ማጣት ምን እደሆን ይወቁት
@Tsss646
@Tsss646 3 месяца назад
ህጉ እንደየቦታው ይለያያል ይመስለኛል:: ጎጃም ቢሆን በባህሉ መሰረት ህጉ ይፈርዳል:: አዲስ አበባ ግን እንደዛ አይደለም:: ለዚህም ይመስለኛል ሰው ገድለውወደ አዲስ አበባ የሚሸሹት::
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 3 месяца назад
@@Tsss646 ህግ ኮ አንድ ነዉ ልጁ አባቱ ሲገደል ሰዉ ያዉቃል ህግም አዉቆ ቃሉን ሰጥቶ ግን ፍርድ አልተሰጠዉም ፡ እና ልጁ አድጎ ቢበቀል ይደንቃል ዴ ?
@user-tt4bp6oi1u
@user-tt4bp6oi1u 3 месяца назад
ከሰው አስመስክረው ማስፈረድ ይችላሉ እናትየው ባሏን ማን እንደገደለው እያወቀች ነው ዝም ያለችው ህጉ ምን ያርግ
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
​@@user-tt4bp6oi1u ህጉ ምን ያድርግ ስትይ አታፍሪም 🤔 እናትየው ጠቆመች አልጠቆመች ህግ የሰው ልጅ ስለተገደለ ብቻ እራሱ እርምጃ መውሰድ አለበት ይህን ባለማድረጉ የሚስኪን ወጣት ሂወት ተበላሸ። በ እንደዚህ አይነት መንገድ የስንቶ ቤት ታውኮል ፣ ስለዚ እባካቾ እንደ ማህበረሰብ የተዛባ አስተሳሰብ ይዛቾ ገዳይን ባታበረታቶ ምልካም ነው እግዚአብሔርን ፍሮ። ከ 10 ትዛዛት ዋናው አትግደል ነው
@user-tn1yb1tq3g
@user-tn1yb1tq3g 3 месяца назад
ሰው ወደበቀል እን ደይሂድ ፖልስ ምንም እየሰራ አደለም እድሜ ልክ እስራት ፍታዊ አይደለም ላረጀ ሽማግሌ ያውም ነብስ ገዳይ ለሆነ ሰው
@tinaye964
@tinaye964 3 месяца назад
ጀግና ነው ❤❤ ፍትህ የሌለበት ሀገር ላይ ፍትህ መጠበቅ ፍንጋይ ዳቦ ይሆናል ብሎ ማሰብ ነው ስለዚህ ልጁ በእራሱ ፍትህን አስፍኗል😊😊
@Fetia765
@Fetia765 3 месяца назад
እድሜ ልኩን እሰር ቤት ማሳለፉሰ አሳዝነሸም?
@tinaye964
@tinaye964 3 месяца назад
@@Fetia765 እድሜ ልኩን እየተብሰለሰለ በቁጭት ከሚኖር ፍትህን አስፍኖ መታሰር ክህሊና ነጻ ነው የሚያርግክ ቦታው ላይ ስትሆን ነው ማሰብ የምትችለው
@zenagech7290
@zenagech7290 3 месяца назад
ሤጣን
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 3 месяца назад
​@zenagech7290 እከፍ አባቱ በሰው የተገደለበት ነው ይከ የሚገባው ሴጣን አች ነሽ
@tinaye964
@tinaye964 3 месяца назад
@@zenagech7290 ነሽ ነክ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 3 месяца назад
እዴኔ የሜወዳት ማነው የኔ ውድ እንኳን ለዝህ አበቃሽ🤰❤️❤️🥰🥰🥰
@user-go7ty8xy9y
@user-go7ty8xy9y 3 месяца назад
እርጉዝ ናት አደል
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 3 месяца назад
ብስራት እንዴት እንደምወድሽ እና ለአንቺ ያለኝን ክብር ቃላቶች አይገልጹትም ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም
@dawg929
@dawg929 3 месяца назад
ብስራትን አለመውደድ አይቻልም
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 месяца назад
ስለህይወት ብስራትዬ በርቺ❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 3 месяца назад
ምን አይነት ጠማማ ዳኛ ነዉ ይህን የፈረደበት! አሳፋሪ ዳኛ ነዉ! በቤቱም ልጆ አይዉጣለት!
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
በጣም 😡 ልጆ ያሳለፈውን መከራ ያላገናዘበ ብቻ ሳይሆን የአባቶን የገዳይ ለህግ ሳይቀርብ የኖረበትን ዘመን ያላገናዘበ ፍርደ ገምድል ፍርድ። ገንዘብ ቢኖረኝ አደገኛ ጠበቃ ቀጥሪ ይግባኝ ብጠይቅለት ደስ ይለኝ ነበር
@liliye3077
@liliye3077 2 месяца назад
ዳኛዉ ሰው ገሎ ደብቆዋል ማለት ነዉ እንደዚ አይነት ፍርድ አይገባዉም ሊሸለም ነዉ ሚገባዉ ህይወቱን ነዉ ያበላሸበት
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 3 месяца назад
ማነው ስለሂወትን የሚከታተል እደኔ😅
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 месяца назад
እኔ አያመልጠኝም
@BilagiAmare
@BilagiAmare 3 месяца назад
😂እኔ አለሁ 😮
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 3 месяца назад
ያባት እዳ ለልጅ ይተርፋል 😭😭🇪🇷
@erehimawase3509
@erehimawase3509 3 месяца назад
የህጉ ችግር ነው የገደለ ቢገደል ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር 💔
@user-tt4bp6oi1u
@user-tt4bp6oi1u 3 месяца назад
እንዲ አይነት አስተሳሰብ ነው ገዳዮትን ያበዛው
@erehimawase3509
@erehimawase3509 3 месяца назад
ቆዳውን ቢገፈው እራሱ አሪፍ ነበር ያሳጣው አባቱን ነው ዘግይቷልፀ 💪💪
@Tsss646
@Tsss646 3 месяца назад
ይህ በመንዝ በጣም የተለመደ ነው:: ጎጃምማ 1ኛ ስም እንኳን ሲያወጡ "ደምመላሽ!" ነው:: ዛሬም አይሰለጥኑም::
@Tsss646
@Tsss646 3 месяца назад
ብስራትዋ ምንድነው የማየው? እንኳን ደሳለሽ! ጥርጣሬዬን እውነት ያርገው ማሬ❤
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Месяц назад
አቀራረብሺ,በጣም ማራኪነዉ❤❤❤ብሥራትዪ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 месяца назад
እረ በስመአብ ለማይረባ ገንዘብ ውዱን ጓደኛን መግደል አቤት ጭካኔ ከዚህ ሰውረን ፈጣሪ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 месяца назад
ወይ ደሀ አይኑ ይጥፈ እባካቹ ጓደኘ ስትይዙ ተጠንቀቁ
@naturalworld5006
@naturalworld5006 3 месяца назад
ብስሬ አቀራረብሽ በጣም ግሩም ነው ! በመጨረሻም እምታስተላልፊው ምክርሽም በጣም ጥሩ ነው !!! ነገር ግን አንዳንዴ በህግ በእውቀት ማቅረብ ይኖርብሻል ። ምክንያቱም የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት በአመክሮ በ 20 ዓመት ይፈታል እንጂ እድሜ ልኩን ይታሰራል ማለት አይደለም ።
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 месяца назад
ፁኑ ማለት እኮ የማይለወጥ ማለት ነው አመኩሮ ደሞ ይሄን ያህል አመት ለተባ ምሳሌ 20አመት ለተፈረደበት ሰው አመክሮ ይሰጠዋል
@Abe-Lege-ow2nj
@Abe-Lege-ow2nj 3 месяца назад
ማንም ሰው ገድሎ በሰላም የሚኖር የለም። በፈጣሪም ያስጠይቀዋል። ሰዎችም ሊገድሉት ያሳድዱታል። የሚሻለው ነገሩን በህግ በመቋጨት በሰላም መኖር ነው። እስኪ የትኛው እምነት ነው ሰው መግደልን የሚደግፈው?? ፍርድና በቀልን ለህግና ለፈጣሪ ትቶ በይቅርታና በሰላም መኖር ይሻላል ባይ ነኝ። ሁላችንም ሰላማችን በጃችን ነው። በመገዳደል ውስጥ ሰላም የለም ። ✌️
@dawg929
@dawg929 3 месяца назад
ያልደረሰበት ሰውማ የመጨረሻ ፃድቅ ነው😏
@Abe-Lege-ow2nj
@Abe-Lege-ow2nj 2 месяца назад
ሰው መልካም ሰርቶ ፃድቅ ሊሆን አይችልም በእምነቱ እንጂ። በስሜታዊነት መፍረድ መጨረሻው አያምርም። ከላይ እንደጠቀስኩት የገደለ በሰማይም ሆነ በምድር የዘራውን ማጨዱ አይቀርም። ወታደር፣ ፓሊስ፣ መሳሪያ ያለው በሙሉ ራሱን ለመከላከል ካልሆነ በቀር መግደል ስህተት ነው። ራሱን ለማዳን ሰው የገደለ ህግ ባይጠይቀው እንኳ ለፈጣሪው ንስሀ መግባት አለበት።
@peace8494
@peace8494 3 месяца назад
መጥፎ ባህሎች መወገድ አለባቸው 😡
@rawdaali8287
@rawdaali8287 3 месяца назад
ሰገጤዎች ከባድ እኮ ናቸው ጨካኝ ቂመኛ ናቸው አላህ ልባቸውን ያጥራላቸው😢😢😢
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 3 месяца назад
እረባክሽ የኛ አራዳ ደግ አደረገ ፍትህ በሌለበት አገር
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 3 месяца назад
ቆሻሻ አች አራደዋ እኔም ያባቴን ገዳይ ባገኘው እዴት አድርጌ እደምገለው አቀው ነበር
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 3 месяца назад
አች የዘቀጥሽ
@eyasusorsa622
@eyasusorsa622 3 месяца назад
ጀግና የጀግና ልጅ ነዉ ህግ እና የህግ የበላይነት ያኔ አባቱ ሲገደል የት ነበር ሌባ ህግ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 3 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነው ልጁ ትክክል ነው የሰራው የእውነት በጣም ይገርማል ገዳይ በሰላም ተቀባሮ እየኖረ ሟች ግን ልጆቹ እኳን በደስታ አየሰኖሩም አድገው ሲበቀሉም ህግ እነሰለላይ ለመፍረድ አይውልም አያድርም
@user-sn7mk3gi7l
@user-sn7mk3gi7l 3 месяца назад
ብቻሽን ስታቀሪቢ ደስትያለስ ❤❤❤
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 3 месяца назад
እኔ
@MeskiMeski-oo7mj
@MeskiMeski-oo7mj 3 месяца назад
Yanchin meker lemasemat naw ymigebaw ❤tebareki 🎉
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o 3 месяца назад
ፍረዱ ፈታዊ አደለም መድሎ አለው የአባቱ ሰው አደለም ለሱ ፍትህ ለምን አልሰጡም አይ የኢቲዮጲያ ህግ አባቱን ሲገል ተበቢውን ፋረድ አግቶ ቢሆን እደዚህ አይነት ችግር አይገባም ነበር
@mnegn9913
@mnegn9913 3 месяца назад
የልጁን አባት ገድሎ በነፃነት ሲመላለስ ፖሊሶቹ የት ነበሩ?
@TatekBahiru-yl8ly
@TatekBahiru-yl8ly 2 месяца назад
የአባቱ ገዳይ በህግ መጠየቅ ነበረበት። የእናታቸው ጥፋት ነው።
@user-lu3xn3zz9h
@user-lu3xn3zz9h 3 месяца назад
Des mil program new!!ende hasab meche ena yt endetfetere betgeltsuln 🙏
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 3 месяца назад
Betam newe yemadenqsh wowwww tntanesh Betam ewedshalehu ❤❤❤
@dawg929
@dawg929 3 месяца назад
ለወንጀል ተጠቂዎች ፍትህ እንዲያገኙ ማድረግ የበቀል ወንጀሎችን ይቀንሳል። ፍትህ ከሌለ በቀል የግድ ነው
@user-nf4pt6by9k
@user-nf4pt6by9k 3 месяца назад
😢😢አሁንስ ጓደኛ ፈራሁ😢
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 3 месяца назад
You're so right 👌🤭😭
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 3 месяца назад
ያባቱን ገዳይ እንኳን ገደለው
@tube-mw7me
@tube-mw7me 3 месяца назад
ወላሂ ፍረዱ ተጓሏል
@BIGGUFF
@BIGGUFF 3 месяца назад
ደም መመለስ ትክክል ነው
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 месяца назад
በስመአብ ጌታ ሆይ ድረስ 😢
@rahelzewde7625
@rahelzewde7625 3 месяца назад
የሀገሬውን ሰው በጠቅላላ ነበር ማሰር 😮
@user-ub9nh4dx7g
@user-ub9nh4dx7g 3 месяца назад
Awhonem gojamena goder edezeh new megedadel berke aydelem deme yemelalsalwe eske 7 bate derse new deme ememelaleswe whola megedadel edeseman new yadegenew😢
@fozinayeezakiroolijfufu538
@fozinayeezakiroolijfufu538 3 месяца назад
ፍርዱ ልክ አይደለም
@Abe-Lege-ow2nj
@Abe-Lege-ow2nj 3 месяца назад
ህግ እና ፍትህ የለም ተብሎ ሰው ላይ ጉዳት ማድረስ ወይም መግደል በፈጣሪም ሆነ በምድር ህግ ከተጠያቂነት አያድንም። የጎዱንን ለመጉዳት ብለን ምንጎዳው እራሳችን ነን። ✌️
@jamilaahmed-du1qk
@jamilaahmed-du1qk 3 месяца назад
3 ተኛ ነኝ❤
@user-sg8fm3hi2p
@user-sg8fm3hi2p 3 месяца назад
ውላሂ ቆሻሻ ናቸው እሳሬወቸ ያባቱን ግዳይ ዝም ብለው በህጻነላይ ፍርድ ከባድ ነው እረ ሀገራችን ሀገር ምስል እኛስ የህዝቡጭካኔ አገራችን ለመመለስ ገባድ ነው
@TaganshMajali
@TaganshMajali 3 месяца назад
😢😢😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 месяца назад
Sow yemaytamenbet zemen now Gadena yqir wendm aytamenm 😢😢
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 3 месяца назад
የዛሬዉ አቀራረብሽ ይለያል
@ElshadayDemissie
@ElshadayDemissie 3 месяца назад
ጨለምተኝነት ከሀገራችን ይነቀል
@jfgmhi
@jfgmhi 3 месяца назад
😢
@user-xu2tx2sb6f
@user-xu2tx2sb6f 3 месяца назад
❤️
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Месяц назад
አልተፀትኩም ማለቱ ነዉ ህጉን ያጠነከረበት
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 3 месяца назад
ያሳዚናል የሰው ልጅግን ምን አገባው በቑሱልላይ ጨዉ የምጨምረዉ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 3 месяца назад
ፍርዱ ልክ አደለም
@barokbelay
@barokbelay 3 месяца назад
Keep up it this history
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 3 месяца назад
Abatu simot hgu policu yet neber edets edeme lk yferedbetal biyans enesum babatachew mot yetegodut gudat metaseb neberebet .ye ethiopia hg gerami new
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 3 месяца назад
😥
@user-cn2ze9zs6k
@user-cn2ze9zs6k 3 месяца назад
😢😢😢😢
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 3 месяца назад
Bsrat❤❤❤
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 3 месяца назад
እናትዬው የማትረባ ናት የሆነ ሚስትር እናትዬዋ ጋር አለ ለምን ለህግ ማቅረበ አልፈለገችም አብዛኛው ህዝብ ዝም በሎ መኖር እንጂ ህግ ምን እንደሆነ አያውቅም
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 3 месяца назад
ለኔ ጀግና ነው
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 месяца назад
ብስራት. ገመቹ. ምርጥ. ሰዉ. በቀል.አያስፈልግም. እግዚሃበር. ብድር. ይመልሳል. ለታገሰ. ሰዉ.
@eagle4452
@eagle4452 3 месяца назад
ጉደኛውን የገደለው ለፍርድ ማቅረብ የነበረበት አካል ስራውን ባለመስራቶ ነው ይሂ ሆሉ ነገር የመጣው 😡 ሲቀጥል የ እድሜ ልክ እስራት አግባብነት የለውም ፍርደ ገምድል ናቸው። የ አባቶን ገዳይ ሳይጠየቅ ለዘመናት ኖሮ እዚ ወጣት ላይ እንደዚ መጨከን ያሳዝናል
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 3 месяца назад
ህግ የለም በሃገሩ ማጀመሪያ የባቱ ገደዬ ቢቀጠ ወጠቱ ልጅ እንዲ አይነት እርምጃ አይወስድም ነበር
@user-tr8kk6io9v
@user-tr8kk6io9v 2 месяца назад
ምን ኣይነት ህዝብ ናቸዉ
@user-fe9lc6sm2f
@user-fe9lc6sm2f 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 3 месяца назад
እንኳን አባቴን የምወደውን ጎደኛየን የገደለ የምምር አይመስለኝም ከባድ ነው። በተለይ በገጠሩ ማህበረሰብ ከባድ ነው ። እውነት ለመናገር የአብይ አህመድን ልጆችና ሚስት ባገኝ ምን እደማረጋቸው አላቅም ወንድሜን በልጂነት የወለድኩትን ልጂን የገደለ እንዴት ነው ቂም የምመልሰው የትም ይኑሩ የትም እምምር ይመስላል እግዚአብሔር ይወቅ አብይ ፍርድ ካላገኝ ታዲያ ዝም የምል ይመስላል።
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 3 месяца назад
Yesew abat misken ayazeazeneme eda sew ayedele
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 3 месяца назад
Judgement is not fair
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@erehimawase3509
@erehimawase3509 3 месяца назад
ገሎም መርሳት ይቻል
@user-jh8fk4mo7c
@user-jh8fk4mo7c 2 месяца назад
Lijiu Gin yeszinal sewyiu Gin yigebawl Gin yihenahil amet hogu yet nebera
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 3 месяца назад
ብስሬዬ
@tjomitekai325
@tjomitekai325 3 месяца назад
🤦🏽😭
@romangedeye9684
@romangedeye9684 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ህዝቡ ለምን እንደዚህ ባህላቸው ነው ስው መገፋፋት ልጅ ነው ህግ ያልፈለገው
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 3 месяца назад
ፍትህ የምር የሡም ተገሎበታልኮ አሥቡጂ😢😢😢😢😢😢
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-qg8sv8hs8s
@user-qg8sv8hs8s 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo 3 месяца назад
አቅራቧ እርጉዝ ነሽ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 3 месяца назад
ለምንፈለግሻት
@genettsegaye9942
@genettsegaye9942 3 месяца назад
megedel lek ayedelm gen mejemrya yabatun gedaye heg leteyek yegeba neber gen aun edema lek letaser ayegebam mekniyatum esun abat mutobetal
@AmusedFireDragon-kv5td
@AmusedFireDragon-kv5td 3 месяца назад
የቅዱስጊወርጊስተጋድሎ 2:08
@BIGGUFF
@BIGGUFF 3 месяца назад
መንግስት ሰቀየር ይወጣል ትክክል ሁሉም በቀል ካለ እንከባበር አለን
@Yene_Elshaday
@Yene_Elshaday 3 месяца назад
በፍጹም ፍትሃዊ ፍርድ ኣልተሰጠም
@yiheyes9757
@yiheyes9757 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ዶኞች ማገናዘብ የሚባል ነገር አያቁም አባቱን የገደለብት ሰው አንድ ቀን ሳይታሰር ኖሮሁን ኖሮ ይሔን ሕፃን ልጅ እንደዘህ መፍረድ ተገቢ አይደለም
@user-mf3jw5gb7t
@user-mf3jw5gb7t 3 месяца назад
ሕግ የለም ቤኤትሆጵያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 3 месяца назад
nothing happed to his dad's killer that is why.
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 3 месяца назад
Ende hager enkuan yehen maderge altechalem enkuan ende ande sew, mejmerya abatu segdel gedaye ferde agegnto behone hulum ezawe gar yabekal neber, Ethiopia west ye hege keftet ale leza naw sew yembekelew
@user-oc9xm3dh8f
@user-oc9xm3dh8f 3 месяца назад
መጥፎ ባህል ነው
@MekonenAsefa-hk2vo
@MekonenAsefa-hk2vo 3 месяца назад
ገጠርአካባቢደምመመለስባሕልስለሆነበቀላሉማስቆምአይቻልም
@user-nr7jn7hy1s
@user-nr7jn7hy1s 3 месяца назад
የአባቱን ደምነው የመለሰው ለምንድነው ልጁ ላይ የፈረዱበት ገዳዩሰው ዘናብሎ ኖሩውን ሲኖር ነበር የሰውን ሂወት አጨልሞ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 3 месяца назад
ፍርዱ በጭራሽ ልክ አይደለም እድሜ ልክ ሊፈረድበት አይገባም እኔ በእራሴ አስር አመት ይቃዋል ምክንያቱም ሰውየው አባቱን ገድሎበት ምንም አልተጠየቀም
@user-ln9nt3zs5t
@user-ln9nt3zs5t 2 месяца назад
ደመላሽ እያሉ ለልጅ ስም ያወጣሉ በቀልን እየነገሩ ያሳድጋሉ ውጤቱ የታወቀነው ዛሬ የምናየው ነው
@yiheyes9757
@yiheyes9757 3 месяца назад
ጠበቃሆች በናታቹ ይሔንን ቪዲዮ እያያቹ ከሆነ ይሔንን ልጅ እርዱት
@tube-mw7me
@tube-mw7me 3 месяца назад
አይ የኢቶ ፍአድ
@mohamadabbas3946
@mohamadabbas3946 3 месяца назад
Liju tikikil new😂yaderegew higu yetezaba new
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 3 месяца назад
ልጅልክነውእኛምበሱቦታብንሆንይሄንኑነውየምናደርገውለምንእድሜልክተፈረደበትይሄፈታዌአይደለምጋስ😢😢😢
@rawdaali8287
@rawdaali8287 3 месяца назад
ቂመኛ ጎጃሜ ነሽ መሰል😢😢😢
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 3 месяца назад
Bekel des aylim gin sewiyew yigebawal minem edmewin bicherism
@AMAMAML78341
@AMAMAML78341 3 месяца назад
ፐ🎉🎉🎉
@betemare5229
@betemare5229 3 месяца назад
ውይ ሲያሳዝን 😢😢😢
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 3 месяца назад
አማራ ተንኮለኛ ገዳይ
@rawdaali8287
@rawdaali8287 3 месяца назад
በተለይ ጎጃሜዎች ደመኛ ቂመኛ ናቸው የሰይጣን ቁራጭ ናቸው
@SophiaThop
@SophiaThop 3 месяца назад
ትሺ ከብት አማራን ትፍራለህ ማለት ቦቅቦቃ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 3 месяца назад
አማራ አትኩኝ ነው እሚለው ተመሬት ተስቶ አይገልም
@SophiaThop
@SophiaThop 3 месяца назад
@@user-qi2np9wv2u እኔ አማራም ጥፍተኛ ከሆነ በጥፍቱ ይጠየቅ ግን ዝብሎ ያላግባብ ዘሎ መሳደብ መራገም ያናደኛል እንዳው በዚህ ላይ ያለው ባለ ታሪክ እንኳን አማራ ቢባል የሱ አባት ደም ማንም ምንም አላለለት እና ምን ያርግ በንዴት ከመሟት እንደዚህ ማርግ ደሟ ፍረዱ ተገገቢ ተመጣጣኝ አይደለም ልጁ ወጣት ሰውየው የጃጀ እድሜ ልክ ልክ አይደለም
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 3 месяца назад
Amaram jegna ye jegna jegna new bechbacha
@ameenameen6123
@ameenameen6123 3 месяца назад
👍👍👍1👍111111
@TekumiTekumi
@TekumiTekumi 3 месяца назад
?ልጁ ጀግና ነው መታሠሩ ነው ሚያሣዝነው
@rawdaali8287
@rawdaali8287 3 месяца назад
የልጅን ህይወት ያበልልሽቱ ቂመኛዎቹ ጎጃሜዎች መች ነው ግን ምንሰለጥነው
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 3 месяца назад
Atinbechbech
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 месяца назад
😢😢😢
@user-cw3gp9qh3y
@user-cw3gp9qh3y 3 месяца назад
😢
Далее
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 576 тыс.
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 5 млн
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
Просмотров 26 тыс.
До конца😂😂😂😂
0:19
Просмотров 3,9 млн
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
Просмотров 7 млн