Тёмный

የአባቱ ጥያቄ ልክ ነው? "እናታችን ብትሞት እነማን ቤት ነው የምንኖረው?" 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 755 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#ethiopia

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 3 месяца назад
ውይይይይይ ይሔን ልጅ ከነ አባቱ በጣም ነው የምወደው እድግ በልልኝ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤
@LeylaButajira
@LeylaButajira 3 месяца назад
አባቱ ልክ ነው ምክንቱም እናቱን ምን ያህል እንደናፈቀችው እሷም እንድታየው ብሎም ይሆናል ቀርፆ የፖሰተው የአባትየው ጥፋት የቱ ጋ ነው?? ጥፋቱ ወይስ ምን😢😢😢😢😢😢
@ibrahimfatuma
@ibrahimfatuma 3 месяца назад
እውነት ለመናገር በጣም ነው የተሰማኝ ወላሂ እናትነት ከባድ ነው ይህን ቃላት ሲናገር ስሰማው ልቤ ነው የተሰበረው አላህ ያስገኝለት ከህጻኑ አንደበት ይሄ ቃላት ሲወጣ ውስጥ ነው የጎደለው የኔ አባት አላህ ያሳድግህ እናትህንም አላህ ያስገኝልህ ልጄን መስሎ ነው የታየኝ 😭😭😭😭😭😭
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 3 месяца назад
እናትኮ መተኪያ የላትም ወላሂ የድሮውን አስታወሳችሁኝ እኛ እናታችን እመምተኛ ነበርና ለሷ መታመምና መሞት ሳታስብ ለነብሷ ሳትጨነቅ ለጆቼን እሜዳውላይ ጥያቼው ልሞትነው እያለች ታለቅስ ነበር እኔና እህቴ ቢያስ ከ8 አመት በታች ነን ሁለት ወንድሞቼ ደሞ ከ10 አመት በላይ ነበሩ እና ትዝ ይለኛል ሰው ሊያያት ሲመጣ ልጆቼን ለማነው አደራ ሰጥቼ የምሞተው እናት የለኝ እህት የለኝ አባታቼውም እንደናት አይሆን እናታችን ትመጣለች እያሉ በር በር እያዩ የሚያለቅሱት ነው የሚታየኝ እያለች ታለቅስ ነበር ወላሂ እኔና እህቴ ደሞ ብቻችንን እሷ ሳታየን ቁጭ ብለን አሁን እናታችን ብትሞትብን የት ነውየምንሄደው ማንስ ነው የሚያሳደግን እያልን እናለቅስ ነበር 😭😭ወላሂ ትዝ ይለኛል እናማ እማዬም አልሀምዱሊላ ከእመሟ ዳነችልን ተሻላት አሁን ሁላችንም ትዳር ይዘን ወልደናል ከቴውም እኔም ሁለት ልጆች ወልጀ ለማዬ ሰጥቼ ስደት መጣሁ አሁን እያሳደገችልኝ ነው አልሀምዱሊላ እና ይሄን ሁሉ ታሪክ የጻፍኩት ይሄ ልጅ ልቤን ስለነካው ነው አላህ ከናቱ ጋር ያገናኘው ግን እኔ የገረመኝ ምንስ አባቱ ቢያስከፋት እንደት በልጇ ጨከነች🤔ብቻ ልጁም አባቱም በጣም ያሳዝናሉ እኔ መጀመሪያ መልክተኛው ጋ ቀርቦ ታሪኩን ሰምቼው በጣምነው ያዘንኩት😭😥😥😭😭
@enanu7590
@enanu7590 3 месяца назад
ተመስገን እንኳንም ደህና ሆነችላችሁ እናታችሁ በጣም ከባድ ነው ያለእናት ማደግ
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 3 месяца назад
@@enanu7590 በጣም የኔውድ ያለ እናት አለም ጨለማናት ወላሂ እማ ትለያለች እናትስ አትሙት😭😭🥰🥰🥰🥰
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@fatumara3244
@fatumara3244 3 месяца назад
እካን ማሚ ዳኑላችሁ
@youtoub4589
@youtoub4589 2 месяца назад
አልሀምዱሊላ እያለቀስኩት ጀምሬዉ ስጨርሰዉ ደስ አለኝ
@abcabc7430
@abcabc7430 3 месяца назад
አባቱን መሳይ ታድያ አባቱምን ያድርግ እናት ጉዳቷን ባናውቅም ጥላጠፋች በህይወትካለች እደትጨከነች እደዝህ ጣፋጭ ልጇን ጥላየጠፋች 😢😢😢 አባትግን ጀግና ነው አላህ ከናፈቃትእናቱጋ ያገናኘው ሁሉቢሞላ እናት ከሌለች ባዶነው 😢😢
@AmenaA-xsቡታጀራ
@AmenaA-xsቡታጀራ 3 месяца назад
ወላሂ እኔ አልቻለኩም መሰማት ደሞም ስወደው ልጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 месяца назад
ዝም በይ ከምትቀባጥሪ ይልቅ ለምን አባቱን አጠይቂም ዝም ብለሽ ከምታወሪ ወሬ ና ተግባር ይለያያል ገና ተከታይ አለንብላችሁ የዘቀጠ ሀሣብ አትቀባጥሪ አባቱ ምረጥ አባት ነዉ ግን የጎደለዉ እናት ብቻ ናት ሥለዚ የብና ወሬሸን ከመቀባጠር አባቱን አቅረብሽ ጥይቂዉ ከዚ ማን ጥፍተኛ ማን ትክክል መሆኑን ይለያል የምር ሠዉ ከሆናችሁ ወሬ ብቻ 😇😇😇😇😇😇👈👈👈👈👈
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 месяца назад
እቤክሽን እናቱ ከሆንሽ ልጅሽን ውሰጅው ነገ ይቆጭሻል የአባትየውን ተይው
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 2 месяца назад
@@sifuntiya7559 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dohaqatar-cq6ym
@dohaqatar-cq6ym 2 месяца назад
በጣም ነው የተሰማኝ እኔ ልጆቼ ጥዬ በስደት ነኝ እሱ ካየሁ በዃላ ሰዎቼ ተናግር ወደልጆቼ ለመመለስ ወሰንኩ ወላሒ ከዛ በዃላ መተኛት አልቻልኩም የልጆቼ ስሜት እሱ ላይ አየሁ
@rgdffhfg3699
@rgdffhfg3699 3 месяца назад
እናቱ ጥላብኝ ጠፍች ብሎ ባጋጣሚ።ባላደራው አግኝቾት አባቱ ምግቤት ነበር የምስራቅ እሱን እዜ ሊያሰሩን።አሁን ፍቃደኛ አይደሉም ብሎ እንባውን ሲያነባ ነበር አባቱ ያየሁት እኔም ያኔ እባዬን መቆጣጠር ነበር ያቃተኝ ሰራ አየፈለገነበር
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 месяца назад
ትክክልልልል
@zulfahussain852
@zulfahussain852 3 месяца назад
አይቻለው ያማል በሂወት ካለችአባት የልጁን ህመም ቢርዳ❤❤❤❤❤
@SamsungF13-e
@SamsungF13-e 3 месяца назад
እዉነት.አመመኝ.የኔ.ጌታ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@Unisetblan
@Unisetblan 2 месяца назад
ይሄ ልጅ በጣም ነው የረበሸኝ የኔ አባት😢😢😢
@MuhammedSultan-gu1ib
@MuhammedSultan-gu1ib 2 месяца назад
ኢኔሚ የሁሌቲ ሊጆቺ ኢናቲ ነኚ ሊጆ ሊቤ የናከሁ የኢነት ፊቂሪ ከበዲነሁ😢😢😢
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 3 месяца назад
ይሔ ልጅ ቲክቶክ ላይ ሳያቸው ከአባቱ ጋር አንጀቴን ነው የሚበላኝ አባትየውን ይሠድቡታል ለምን የሆዱን እራሱ ያውቀዋል ይቺ ክፉ ድህነት አይኑ ይጥፉ እባካቹ አትስደቡት ከምር እኔ😭😭😭
@zenebe614
@zenebe614 2 месяца назад
ሰውዬውም እናቲቱም ተመካክረው ለገንዘብ ብለው በልጁ እየነገዱበት ነው!!!!!! እውነት ትወጣለች ። ይገርማል።
@maryalain9236
@maryalain9236 2 месяца назад
ኡፋፋፋፋ😢😢 ከባድ ነዉ እናት 😢😢😢
@Branifoodrecipes
@Branifoodrecipes 2 месяца назад
አዎ ተሰምቶኛል ። ወላጆች ሐላፊነታቹን ተወጡ። የአንድ ሰው ሕይወት ብዙ ዋጋ አላት። ጥንቃቄ አድርጉ ። አትቀልዱ ። ጠንክራቹ ስሩ።
@ssaa3540
@ssaa3540 3 месяца назад
ሠው የሆነ ሠው ይን ሠምቶ ብቤ አልተሠበረም የሚል ሠው የለም በጣም ነው የተሠማኝ 💔💔💔💔💔😭
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 3 месяца назад
ካልተሳሳትኩኝ መጀመሪያ መልክተኛው አግኝቶት ሚስቴ ጠፋች ሲል ገንዘብ ተረድቶ ነበር ድጋሚ መልክተኛው አግኝቶት በጣም አመሰግናለው ብዙ ገንዘብ ገብቶልኛል የልጄን እናትም አግኝቻታለው ትመጣለች ብሎ ሲናገር ሰምቼዋለሁ እንዴት ሳትመጣ ቀረች ፈጣሪ ይወቀው ግራ የሚገባ ነገር ነው
@MehretuGetasew
@MehretuGetasew 3 месяца назад
Enem semchew neber
@eleni5468
@eleni5468 2 месяца назад
እኔም ስምቻለሁ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 месяца назад
አግኝቻታለሁ ሳይሆን ደውላልኛለይ ነውያለው እና ደግ እሶ አትፈልገውም😢😢😢
@MehretuGetasew
@MehretuGetasew 2 месяца назад
@@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ Agnchat Yikrta Argelatalehu Birrm Likelatalehu Abren Enoralen neber Yale
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 месяца назад
@@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ ወልቅጤ ናት ያለችው 20ሺ ብር ልኬላታለው አብረን ለመኖር ይቅር ተባብለናል ሚሌነር ሆኛለው አሁን ጉዳየን ጨርሼ እሷ ጋ እሄዳለው በፊት ሁለት ነበርን አሁን አራት ሆነናል ነው ያለው ሚሌነር ሆኛለው እያለ የልጇን አባት ያውም እርጉዝ ሆና አትፈልገውም ማለት ይከብዳል መጀመሪያም ማጣት ነው የለያያቸው ፈጣሪ ይወቀው
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 3 месяца назад
እህህህ😢😢
@አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ
@አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ 3 месяца назад
እናትየዋ ግን በህይወት ትሮር ይሆን ምን እንደተፈጠረ መች አወቅንና መቸም በህይወት ካለች ነገ አንዱ ሚድያ ላይ ብሶቷን ምክንያቷን ትናገር ይሆናል ግን በአሁን ሰአትሁሉም አይታመንም
@kadotube9947
@kadotube9947 3 месяца назад
😢😢😢ተዋልዶ መለያየት ምነኛ የከፋ ነው የሰው ልጅ ብለያይም ምናል ለልጅ ስሉ ብገናቹሁ 😢
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 месяца назад
በጣም አጀቴነው የበላው
@AsterMersha-ww1tp
@AsterMersha-ww1tp 3 месяца назад
የአር አመት የትዳፈነው እሳት 🔥🔥 ቆስቆስው የኔማ ጌታ ይጠቡቀው
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 3 месяца назад
😢😢😢ሳየዉ የምር ከፋኝ ልጆቼ አስታወሠኝ የኔ ዉድ ካለች ያገናኘዉ ባይ ነኝ ዉስጡ አሮዋል 😢😢
@serkalem-b2t
@serkalem-b2t 3 месяца назад
በደብነዉ የልቤን እኔም የተሰማኝ አችየገባሽነዉ በእዉነት እፃኑ ከተናገረዉ ይልቅ ጭቅላቱን ዪዞ ያሳ የዉ ነገር ሰዉነቴነዉ የተቀጠቀጠዉ
@SaloSiko-v1i
@SaloSiko-v1i 2 месяца назад
❤❤❤❤
@Ekramm.Mohammed
@Ekramm.Mohammed 3 месяца назад
ሳታቂ አታውሪ አባቱ ተናግራል እናቱ ጥላው እንደጠፋች 😢
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 2 месяца назад
እናቱ ግን ምን አይነት ጨካኝ ናት በእግዚአብሔር ባሏ ሊበድላት ይችላል ግን ልጁን ይሔንን ያህል ባትቀጠው አዴ እንኳ አይተው ብትሔድ ካለችበት ብትመጣ ምን ነበር እውነት ያሣዝናል 😢😢😢😢😢
@LiAa400
@LiAa400 2 месяца назад
Betam new yemysaznew 💔💔💔💔 marye yene mar edig yargih
@getegemechu5299
@getegemechu5299 2 месяца назад
ምንያድርገዉ እናቱ ጠላዉ ከሄደች ምን ያድርገዉ እናትየዉ ለቦናዋ እራርቶ ትመለስ
@ayishabi3593
@ayishabi3593 2 месяца назад
❤❤😭😭
@AsterMersha-ww1tp
@AsterMersha-ww1tp 3 месяца назад
አባቴ የኔማር የእናት እባክሽ ለልጅ ስትይተመለሽ ችግር እንዳለ ሆኖ የእናት ተመለሽ ይነካው ያውቀዋል
@ወሎ-ተ6ፈ
@ወሎ-ተ6ፈ 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢የኔባት
@netsib3805
@netsib3805 2 месяца назад
I did this for my two kids, My daughter and my son grew up without me. I regret the rest of my life.
@rhmazno8417
@rhmazno8417 3 месяца назад
Yamale😢😢😢😢😢😢
@beti-p5r
@beti-p5r 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 3 месяца назад
አንጀቴን ነው የበለ የኔ ማር
@DufjffgWuryhj
@DufjffgWuryhj 3 месяца назад
ጥላበት ጠፍታ ነው እኮ የት ይፈልጋት እኔም ናፍቃኛለች እኔም እፈልጋታለሁ ብሎአል አባትዩው
@SenafichHajir
@SenafichHajir 2 месяца назад
ዬእሶን ማን አዬው አትፍረዱ እሶአስ በህይወት ትኑር አትኑር አይታወቅ እናም ለልጆአ ስባል ድምፆአን ታሰማ ልጁ ልቤነው ዬነካው
@MMaz-j3n
@MMaz-j3n 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@zeritufetene
@zeritufetene 2 месяца назад
Bayreuth kuter edanebahu alew lejen techa sedet lay negn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 manem flego lejun flego Bayley sbakachihu eregstsgna zatonu atewledu😢 be abateyew atefredu men edehone aytawekem lejun emikeda abatem ale😢😢😢😢
@የማያእናትነኝልባሟሴት
የዚህ ልጅ እናተ ቡታጅራ ናት ABአብርሽ ይትዩብ ላይ ቀርባ እሷም እርዳታ ጠይቃ ተርድታለች
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 месяца назад
ኧረ የምረሽነው
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 2 месяца назад
💔💔💔💔💔
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 3 месяца назад
የኔ እናት መጀመሪያ ስለቤቴሰቢ ማጣራት ይጠበቅብሻል እኔም ሰምቼ ነበረ በጥቅቱ ግን እናቱ ጥላ ስቲሂዲ ለማደጎ መሰጠት ነበረበት ላምኖም ሰረቶም እያሳደገ ነው እናት ከመጣች እቀበላል እያለ ምን ያረግ እባካቹሁ ሳታረጋግጡ ለገቢያቹሁ አትሩጡ ማረጋገጥ ዎሳኝ ነው አትፈሪዱ😢
@Faeza....m
@Faeza....m 3 месяца назад
ሰውየው እኮ ባለአደራው ላይ ታሪኩን ታናግሯል ምንም ሳትሰሙ በመላ አትናገሩ ማን ነው ልጁን የጎዳው እዛ ላይ ትሰማላችሁ እዩት 😢
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
እኔ፡ ያየሁት፡ የባሕል፡ ክርስትናን፡ ነው! ቃሉን፡ በአንገታችሁ፡ በጣታችሁ፡ እሰሩ፡ ተባልን! ገመድ፡ በትልቅ፡ መስቀል፡ አስረውለት፡ ኢየሱስ፡ አትማሉ፡ ሲል፡ ጭራሽ፡ ማርያምን?
@Dagmawitgadisa29.6-16_
@Dagmawitgadisa29.6-16_ 2 месяца назад
Ene eskemawkew dres ye 6 wer erguz eyalech new tlachew yetefachew enderasachene bnay tru new
@AmeenaKonju-eg4xg
@AmeenaKonju-eg4xg 2 месяца назад
😢🥰
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij 3 месяца назад
Enat ko hulm negr nat 😢😢😢😢😢pexari yixebq anjete yibelal 😢😢😢😢😢😢yen wud
@jenetjene1981
@jenetjene1981 3 месяца назад
እኔ ግን ምንም በሉኝ በሂወት ካለች ብታየው ከተለያዩም ለልጇ ስትል ይቅር ብላ ብትመጣ
@biza4948
@biza4948 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@GTime-i8y
@GTime-i8y 3 месяца назад
😢😢😢😢😢💔💔💔
@netsib3805
@netsib3805 2 месяца назад
He be careful, what he say his dad😭😭 please find about his mom😭
@Amina-cx2ch
@Amina-cx2ch 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@muludenekew2576
@muludenekew2576 3 месяца назад
ለገንዘብ ብሎ ይሆናል በልጅ ላይ እንደዚህ የሚጫወተዉ ይፈተሽ
@Amina-cx2ch
@Amina-cx2ch 3 месяца назад
እፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 месяца назад
እኔም እናቴ ሞታለች አይ ሞት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Unisetblan
@Unisetblan 2 месяца назад
አይደለም ጥላው ጠፍታ ነው አሉ
@comcell3831
@comcell3831 3 месяца назад
ስለማታውቂው አትቀባጥሪ ጥላ የጠፋችውን ምን ያድርግ
@Amina-cx2ch
@Amina-cx2ch 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbebaNati
@AbebaNati 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልጅ ወይን ግን ለምን ???????
@MilonBd-o9o
@MilonBd-o9o 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢❤❤❤❤
@hareggetu1633
@hareggetu1633 3 месяца назад
Endet endemiyasain😢
@etet-ej4sk
@etet-ej4sk 3 месяца назад
😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@6s8f7d
@6s8f7d 3 месяца назад
Le tekemach semay kerebu new alu adamerug belesh anebenebesh eseti abatun teretesh teyekiew be mejemeriya
@etet-ej4sk
@etet-ej4sk 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@hareggetu1633
@hareggetu1633 3 месяца назад
Eni gin abatoch yihe tigatachu mistachu abra eyalechim bitaderigut tiru neber
@nuhamin9673
@nuhamin9673 3 месяца назад
Bale aderawuuu gar kerbo neberku lijun tlabet new yehadechiwu
@AbebaNati
@AbebaNati 2 месяца назад
እፉፉፉፉፉፉፉፉ
@6s8f7d
@6s8f7d 3 месяца назад
Werashen ke metaweri teretesh ateyekiewem demo tela yetefachewen enat keyet yametat
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 3 месяца назад
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭💔👈🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@TesfayemekonnenMosha
@TesfayemekonnenMosha 2 месяца назад
ከገነዘብ.ለላማታዉሪ.ኤሄን.ሳታፊሪ..ደግም.ድራማ.አየሰሪነዉ.ብላቹ.አወራቹ.አተከገንዘብጋሪ.ፎቶተነስ.የለሎችን.አይምሪሮ.አትበክል.እግዝሐበሪ.ፍሪ.አሄን.ኮመት.የጻፋቹ.እየሱስ.ያድናል
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 3 месяца назад
ዝም በሉ አታከብዱ ስንት እናቶች አሉ የለ አበት የምየሰድጉ ? የሰድግ እሷም ነፍቆቱን ከቻለችው እሰይይይይይይይይይ እናት ነት የሆነ ነገር ከሌለ ልጇን አተውም
@Mita460
@Mita460 2 месяца назад
አረ በማሪያም እናቱ የት ነሽ? ለምን በዚህ አድሜው በናፍቆት ትቀጭዋለሽ? ለምን ታሳቂቂዋለሽ? ለምን መልስ የሌለው ጥያቄ ትፈጥሪበታለሽ? አባቱን ላለማስከፋት ቀስ ብሎ እንባውን ዋጥ አድርጎ እየተለማመጠ እናቴ ናፍቃኛለች ሲል ማየት እንዴት ያማል?😢😢😢😢 ዘጠኝ ወር በሆድሽ ተሸክመሽ አምጠሽ ወልደሽው እንዴት ጠረኑ አይናፍቅሽም? የኔ ልጅ ሳይሆን ልቤን ያመመኝ አንቺ ምን ተሰምቶሽ ይሆን? እባክሽን በእግዚአብሔር ነይ እና አይንሽን አሳይው? በናፈቀውን ክንዶችሽ እቅፍ አድሪጊው😢😢😢 የምታበይው ከሌለሽ እናግዝሻለን በማሪያም ሆድሽ ይራራና ነይለት ውይ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም😢😢😢 አባቱ ጀግና ነህ ባይሆን ከሁለት ያጣ እንዳይሆን መስዋእት እየከፈልክ ነው። ነገ አድጎ አንተን የሚጠቅም ያድርግልህ ❤❤❤❤
@serkalem-b2t
@serkalem-b2t 3 месяца назад
እኔም ህምያለዉ የዉዉስጤን የቦረቦረዉ
@sadamohamed-rw7un
@sadamohamed-rw7un 2 месяца назад
ተገኝታለች ሲስ አልነበረምደ ውሸት ሆነደ
@aaysy6092
@aaysy6092 3 месяца назад
አሽቃባጮች ወሬኛ አባቱ ጀግናነው ቅልጥፍአድርጎ። በእቅፉ ውሥጥ አድርጎ እያሳደገው ነው ልጀብላ ያላሳደገች እናት እናት አትባልሞ
@nardostekle8705
@nardostekle8705 3 месяца назад
አሽቃባጭ እማ አንተ ነህ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 месяца назад
ቀላል ምዲር ሌቦች ናቸዉ እነዚ መሸቀያ ለማረግ የማይሮጥ የለም ለመርዳት ግን የሉም
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 месяца назад
ምን ነዉ ከሀብታም ጎንነኝ አልሽ ሥለ ልጁ ታዉቂለሽ😇😇👈
@hellomediaa
@hellomediaa 3 месяца назад
በቃ ከስድብ ጎተራ ስር አትጠፉ? አንባቢዋ የተጻፈውን ነው ያቀረበችው። ጸሀፊዎቹ ደግሞ የተከበረ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተክላረጋይ እና ከየኛዎቹ ድምጻውያ እየሩሳሌም ናቸው እና ምን ይሁን ነው የምትሉት???
@ZalikaBh60
@ZalikaBh60 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@GhGu-x3w
@GhGu-x3w 3 месяца назад
❤❤😭😭😭
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@sanwoo2708
@sanwoo2708 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Amina-cx2ch
@Amina-cx2ch 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@merim7378
@merim7378 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዙዙወሎየዋ-ኸ9ኈ
@ዙዙወሎየዋ-ኸ9ኈ 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 3 месяца назад
😥😥😥😥
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@MesiGaje
@MesiGaje 3 месяца назад
😢😢😢
@geexeelammaa5700
@geexeelammaa5700 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
Далее
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 246 тыс.
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 246 тыс.