Тёмный

#የአብረሀም_አምላ_ላይ_ቲክቶከሩ_መሳሪያ_ተኮሰበት 

Ge'ez Tube
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

#EOTC:-#My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 месяца назад
አባታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
አባ ገብረኪዳን ድንቅ መምህር ናቸዉ እግዚያብሄር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ እድሜ ና ጤና ይሥጣቸዉ ❤❤❤❤❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 4 месяца назад
አንቺም ትንሽ ዘገየሽ በርግጥ አያድርስ ነዉ ግን ሲበዛ መጠርጠር ነበረብሽ ።እግዚኦ ስንት ነገር ነዉ የሚሰማዉ በእዉነት ኢትዮጲያ ነዉን ?
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እእንደምን ሰነበትህ ወንሜ❤❤❤እንደዚህመቀለጃይሁን የእግዚሐብሄር ቃል በጣም ያሳዝናልም ያሳፍራልም😢😢😢😢
@zenamichael479
@zenamichael479 4 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አንድ ነገር ካየህው ወይም ካነበብከብ ላጋራህ ብየ ነው ። በጣም ነው የማዝነው ብዙ ጊዜ ወደ ገዳም ጉዞ እጓዛለህ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እና በማየው ነገር በጣም ነው የማዝነው ምን ብትለኝ ገዳም ጉዞ የሚያዘጋጁ ዘማሪ እና አስተማሪ ነን እያሉ ህዝቡን እንዴት እደሚዘርፉት ለምሳሌ ወደ ኩክ የለሽ ማርያም እየሄድክ ስትመለስ ተሰብስበህ ከጉዞ ስትመለስ ይነሱ እና በሉ አሁን ለእገሌ ቤተክርስቲያን የት እንደሆነ በቅጡ እንኳን የት እንዳለ አይነግሩህም ለስእል ማሳያ ፣ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ ፣ ለንዋይተቅዱሳን መግዞያ እረ ምን ልበልህ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ነገር ትሰማከህ አምጡ ነው አምጡ ነው ደሞ ወደ አዲስ አበባ ልትደርስ ስትልማ ኪስህ ሊገቡ ነው የሚደርሱት ለነዚህስ ምንድነው መፍትሄው ሁሌ እኮ ነው የሚገጥመኝ እረ አቤ ለማን ይባላል ጉድ ነው
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አብረሀም እደዚህም አላረገም ሲቀጥል ይሳቅም ለአባቱ ታዘዘ እንጂ እዳውም አባቴ የታዘዝከውን ፈጥነህ አድርገው ብሎላባት ዝቅብሎ ታዘዘለት እኳንስ ልገለው
@رقيهمولا
@رقيهمولا 4 месяца назад
አባታችንንቃልሂወትያሠማልንእግዚአብሄርልቦናይሥጠን
@ራኬብ
@ራኬብ 4 месяца назад
አባዬ የኛ አባት ❤❤❤❤ክበሩልን ወድማችን በርታልን🎉🎉
@getumebratu4
@getumebratu4 4 месяца назад
ቤ/ክርስቲያንን እንዲህ በዚህ ያህል ያሳነሷትን አባቶችንም ቢሆኑ ምእመናን እግዚአብሔር ለንስሐ እድሜ ያብቃችሁ እላለሁ።
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ገና ዛሬ እየገባሁ ነው አድርጌአለሁ
@GirmayWeldesenbet
@GirmayWeldesenbet 4 месяца назад
ዘመኑ እንደ ቀረበ አውቀው የሚጠነቀቁ ሰዎች ምንኛ ዕድለኞች ናቸው ?
@እመብርሃንየልቤብርሀ-ቐ3ዸ
ከ ድንቅ አስተማሪ እናት እኛም እንወደዎታለን❤ እድሜና ጤና ይስጥልን
@FetleMogos
@FetleMogos 4 месяца назад
መምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ብላችሁ ግቡ እዩ የሰላቢ መንፈስ
@MrBookie725
@MrBookie725 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ.😘
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 4 месяца назад
ኢቺ ኢትዪጵያዊ ስላልሆነች አይሰድበኝም ብላ የፈታችው እንጂ ኢትዪጵያዊ ወንድ የማይሳደብ አይገኝም በዬ ማሰብ ቢከብደኝም ።
@ايهااايهه
@ايهااايهه 4 месяца назад
😔🥺ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲💚💚💚⛪️⛪️⛪️💚💚💚
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 4 месяца назад
አባ ስለተባለ ነው ዝም ብለሽ የምትነጂው ይሄ መተተኛ ደብተራ ተበተበሽ አሁን በርትተሽ ፀበል ተፀበይ ማጋለጥ ትችያለሽ ሴቶቹም የጥቅም ተካፋዮችናቸው
@ekenbshd5266
@ekenbshd5266 2 месяца назад
❤❤❤አባታችን አባገብረኪዳን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 месяца назад
ሌለው ያሳዝናል በጣም ያሰቀኝ ልኮምት 😂ያለመጣን አፈቀረኝ ብላ ፍች ኧረ እንዲህ አይነት ወንድ ፈልጉልን😂😂😂😂😂
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 2 месяца назад
Egzihabher sewen enderashachin endenwed enji emenu alalem. Yegzihabheren kal leb malet ena abatochin meteyek kegrachew sir memar yasfelegal. Lealemu bizu gize ale lemenfesawi gen minem.... lebona yisten....
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 2 месяца назад
Emebetachin yemetamaledew ende yohannes lehone new legnam bechirenetu rasun abatachin belugn belo yele!?? Kiber leamlak enat yihunlen. Amen. Thanks.🎉🎉🎉
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 месяца назад
Men aynet mesalek new men aynet mebelashet new vegziabher mesalek meat yametal
@TamaraSamha
@TamaraSamha 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 месяца назад
ይሄ ቲክቶከር ሲጀመር ከስይጣን ጋር ንው የሚስራው የሚስራው ንገር በሙሉ ስይጣን ያለበት እንኳን ተጠርቶ ስይጣን ስለዚህ እላዬላይ እየጠራ ቤተስብ አርጎታል
@oroba1498
@oroba1498 4 месяца назад
አዳዳ።ወዶች።ሰታሰት።ስሆኑ።ያስጠሉኝል
@እመብርሃንየልቤብርሀ-ቐ3ዸ
እድሜና ጤና ለአባታችን ❤❤❤
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 3 месяца назад
ከልጂ አትጫወት ይወጋሀል በእንጩት
@lemlemmicheal4029
@lemlemmicheal4029 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 4 месяца назад
አነደት ሴት ሌሎችን አትወክልም
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
እግዛብሔር ይመሠገን
@حنانعليمحمدمحمد
@حنانعليمحمدمحمد 2 месяца назад
Amen. Amen. Amen🙏❤️
@oroba1498
@oroba1498 4 месяца назад
የሆነብንን።ማረን
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Почему?
00:22
Просмотров 344 тыс.
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,5 млн
Apostle Hneshim Ethiopia sänder live!
57:30
Просмотров 3,3 тыс.