Тёмный

" እናቴ እንዳታመልጠኝ ዋጋ ከፈልኩኝ " Ankiandebetoch S01 - E23 |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 243 тыс.
50% 1

" እናቴ እንዳታመልጠኝ ዋጋ ከፈልኩኝ " Ankiandebetoch S01 - E23 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022
Anki Andebetoch is a RU-vid Series in Which individuals compete against each other. Created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday . Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#eshetumeleseankiandebetoch
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

20 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 361   
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
መልካም ልደት በሉኝ ነሀሴ 16 የእመቤታችን እርገት ለኔም ልደቴ ነው እንኳን አደረሳችሁ
@tamerutame5081
@tamerutame5081 Год назад
መልካም ልደት
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሰብ እንሁን
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Год назад
Enkune tawaldshe ❤️❤️
@tsehaytadele7827
@tsehaytadele7827 Год назад
እንኳን ተወለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@sintasntayehu7022
@sintasntayehu7022 Год назад
መልካም ልደት የአሰብከው ዪሳካ
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Год назад
ለመላው ይክርሥትና እምነት ተከታይ እንኳን ለእነቤታችን እርገት አደረሣችሁ
@misrakimiru8407
@misrakimiru8407 Год назад
amen inkuwan abro aderesen
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ውዴ⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mabethio9504
@mabethio9504 Год назад
enkuwan abro aderesen
@selam801
@selam801 Год назад
ነገ የእመቤታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት ጸበል አለ ኑ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል🥰 እመ ብርሀን ለኔ የደረሰችልኝ ለናንተም ትድረሰላችሁ
@jabedahmed2697
@jabedahmed2697 Год назад
Amane
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Год назад
Amen amen amen
@madi8643
@madi8643 Год назад
ወይኔ ድናየ እንደት ነው እምታምሪው ማሻ አላህ እድግ በይ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ድንቅ ኢትዮጵዊያኖች እንኳን ለብአለ ፍልስታ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰላምና ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Год назад
የባላጡ አባባሉ በትክክል ነዉ ይቅርታ ትልቅ እረፍት ነዉ 😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Год назад
ዋወወወወወወ ጅግና ሴት እህቴ የይቅርታ ልብ ሊኖርን ያሰፈልጋል
@genetbekele1277
@genetbekele1277 Год назад
የዛሬዎቹ ሴቶች ደግሞ ይለያሉ በጣም አነቃቅተውኛል ዶንኪዎች ደግሞ አንድ ሚሊዮን ሳይሆን መቶ ሚሊዮኖች ይገባል ስራቹ እጅግ ድንቅ ስለሆነ ክበሩልኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
በለጡ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ስለይቅርታ እውነት ብለሻል ይቅር ስንል ይቅርታ ይደርግልናል 🥰 ልድያ ተመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ 🥰
@user-vv7in6nv9p
@user-vv7in6nv9p Год назад
እውነት ለመናገር ተንበርክኬ አባቴን ይቅርታ ጠየኩ ስተይ እማ የጎረስኩ ምግብ አነቀኝ የይቅርታን ትልቅነት እና የአባት ምንነት ሳስበው አባት ለኔ ልዩ ነው❤❤❤
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 Год назад
ወይኔ እሼ እደት እዳሳከኝ ፔርሙሱን 🤣የመጀመራዋ ልጅ ተመችታኛለች በርች እስኪ ላይክ አርጐ
@b.6015
@b.6015 Год назад
ዲናየ የኔ ማር አላህ ያሳድግሺ እሼ ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 Год назад
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እርገት በሰላም አደረሳችሁ
@MohamedEri22
@MohamedEri22 Год назад
ኢትዮጵያውያን ወንድማታችን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ በተለይ Camera and Editing በጣም አሪፍ Eshetu Really Comedian👌 😍
@user-xw9uw4xl4n
@user-xw9uw4xl4n Год назад
እንኳን ደስ አላቹሁ በጣም ደስ ይላል የሚሰራ ሰው ስያገኝ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
@mdentertainment3
@mdentertainment3 Год назад
ምርጥ ምርጥ አነቃቂ እዲሁም አዝናኚ ፕሮግራምነዉ ይመቻቺሁ❤👍👍👍🙏
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
መቼም ከኔበላይ የሚወዳችሁ ያለ አይመሥለኝም ሳያችሁ ልጅነቴእና የድሮጓደኞቼ ኢትዮጵያዬ ይናፍቁኛል እናንተን ማየትብቻ ያነቃቃል ብዙነገር ወደኋላ ታስታዉሱኛላቹ ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
በለጥ፡ልክነሺ ይቅርታን የመሰለነገር የለም
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 Год назад
Enkwan das alachu!! Yigabachwal bertu👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
ታምራላችሁ አብሮ መብላት ብቻ ሳይሆን መስራትም እንደምንችል እያሳያችሁን ነው በርቱ
@ummusiham150
@ummusiham150 Год назад
ዲናየ የኔ ማር ስወድሽሽሽ
@sarasarah1820
@sarasarah1820 Год назад
ዉይ ቃላትም የለኝ እንዴት እንደምወዳችሁ ለመግለፅ እናንተን ማየት ብቻ ያነቃቃል💚💛❤ዘመናችሁ ይባረክ😘😘😘😘😘😘
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እውይ ድና ቆንጆ ክክክክ
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁን እህቴ
@amentueb6054
@amentueb6054 Год назад
እንኳን ለናታችን እርገቷ በሰላም አደረሳችሁ እሽየ እንኳን ደስ አለህ አላችሁ ቆይግን ከምር ዘላለም ውነቱነው የሚተርብ ነበር የሚመስለኝ በማርያ አይዞህ ግን እደዝህ አትሁን ያንተ ካላት አምላክ ከአንተ አያርቃትም ፀልይ ነፍስ ማጥፋት በስጋም በነፍስም ጥሩአድለም ገሀነብ ነፍስህን ዘላለም ትጥላት አንተ እደዝህ ያለ ሀሳብ የሰይጣነው ከአንተ አይፈፀምም
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
የአንቂ አንደበቶች ዳኛ ሆኜ ቁጭ እኔም በቤቴ 😊
@loveyou7562
@loveyou7562 Год назад
እሼወድም አለሜ አተ እራስህ ወርቅነህ 1ወጣትነትህ2ከውድቀትመነሳትን3ካሰብክበትመድረስን4ለሌሎችመድረስመትረፍን5ለገርወዳድነትህ......ዩትዩብህም አንተም ወርቅናችሁ ትልቅሁን ከኢትዮጵያ ውስጥምርጥዩቱበርነህ በራስህ የቲቢቻናል እደማይህ እምነቴነው እንኳንደስአለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@loveyou7562
@loveyou7562 Год назад
አንተን እናስራህን ማክበር የህሊና ግዴታዬነው የሰውማንነትህናትጋትደሞ ከሁሉይበልጣል በርታልኝ ወደፊትእንጂየኋላህን ምንያህልእንደመጣህእናስተትን ለፊትህለማረምብቻተጠቀምበት በፍፁም እንዳትቆም እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Год назад
ደቂቃ ይጨመር የምተሉ የአቂ አደበቶቸ
@bayreagam2208
@bayreagam2208 Год назад
ዲና መልካሙ በጣም ቅመም የሆነች ልጅ
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Год назад
እሞሀይ (በለጡ) በጣም ነው የተመቸችኝ የይቅርታ ልብ ቢኖረንን ሀገራችንን ድክመቷን እናግዛት ነበር እባካችሁ ይቅርታ ታላቅነትን ነው የሚለግሰን። ሰላም ለሀገራችን🇪🇹
@kadotube9947
@kadotube9947 Год назад
የምር ድሮ የምንሰማው ሙዚቃ የኢኮነም ዋንጫ ቡና ቡና እሽ ምርጥ ሰው
@wudahayat2501
@wudahayat2501 Год назад
እኔ መች ይሆን ከመስማት አልፌ መች ይሆን በተግባር የምነቃው ቪድዮው እስከ ሚያልቅ የማላቀው ደስ የሚል አድስ ስሜት ይሰማኛል ብዙ አስባለው ትንሽ ስቆይ ቦታየ እመለሳለው ምን ይሻለኛል
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Год назад
እውነት ሁላቹሁም በጣም ነው ደስ የምትሉት ዳኝወች ተወዳዳርወች እኝ ተመልካቾችንም ፈጣር አምላክ በሰላም በጤና ሰብስቦ ለዛሬ አመት ያድርሰን ውዶችየ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
በመላው አለም ሰላምይስፈን ጦርነት በቃይበለን
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይሁን
@qaltube9856
@qaltube9856 Год назад
betam betam arif hasab new enkuan ethiopia wi ya nen lelochin hagera tochin yenekal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁን
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Год назад
Wawe yamajamriywa tawadadre ewentmi baltu 🥰🥰🥰🥰 yayikrta libe yasefalgnle kanchi bizu tamirylwe 🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
እሼዋዬ አንተ ከዚህም በላይ በብዙ ሚሊዮን ይታይልይ ትልቅ ማማ ላይ ድረስልኝ።
@fafi6898
@fafi6898 Год назад
*አሹ ፎርሙዙ ሻይ የለውም🤣🤣🤣*
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Год назад
እኔ እኮ የሚያስቀኝ የርብቃ አፍቃሪ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሽዬ💗
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
ኦርቶዶክስዊያን በሙሉ እንኳን አደርሳቹህ 💒💖💖🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ወይኔ ጌታ ሆይ ዘላለም በጣም ነዉ የምወደው በተለይ ድምፁን ፊቱ 🤣🤣🤣🤣ጌታን ሲያስቀኝ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
የዘላለምን ታሪክ ለመስማት ነው የመጣሁት 🤣🤣🤣
@user-ki6tc4fj1n
@user-ki6tc4fj1n Год назад
ሰዉ መቀየር እና መለወጥ ካሰብ እሼን እና የማኔን የሂወት ጉዞ /ተሞክሮ መስማት በቂ ነው። እ&ማ❤ ከልቤ በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ❤
@tube8360
@tube8360 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ስላምህ። ይብዛልኝ። እሸቱዩ ደስ የምል ቀይታ ነበር ለስው ልጅ ይቃርታ። ተልቀነገር ነው አይዛህ ውንድማችን
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁን
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k Год назад
ማነው እንደኔ የእሼን ፕሮግራም በጉጉት ሚጠብቅ ውዶቼ እሼ ኢትዮ ስመጣ ወደ ጉራጌ ሀገር ልጋብዝህ በዛእም ሰርጌ ትጋበዛለክ እና እ በሀላችን ላስጎበኝክ እፈልጋለሁ
@yneinat7518
@yneinat7518 Год назад
Taarikun qayirachut ..! Waaaw btm desbilognal.! God bless u.!!
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Год назад
እኳን ደህና መጣችሁ አቂ አደበቶች አሪፍ ፕሮግራም ነዉ❤❤❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች
@rahmaabdulilh1828
@rahmaabdulilh1828 Год назад
S A W❤❤❤S A W❤❤❤S A W
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 Год назад
አሚን አሚን
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁን
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 Год назад
ሀቢቡና መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Год назад
ደዱኒ የኔ ጣፍጭ ስወድሽ ፍቅር የሆሽ ልጅ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mediyoutube8420
@mediyoutube8420 Год назад
የኢትዬጲያ እንቁ ልጆች የኛ ተወዳጆች ኑሩልን ነፍ አመት ክፉ አይንካችሁ የምትወዷቸው እስኪ በላይክ
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁን ዉዶቸ
@mediyoutube8420
@mediyoutube8420 Год назад
@@msaleyoutube3395 እሽ ነይ አንችም
@mediyoutube8420
@mediyoutube8420 Год назад
@@selamtube1319 እሽ ነይ አንችም
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
@@mediyoutube8420 መጥቻለሁኮ
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u Год назад
ውዶቼ እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 Год назад
እዚ ላይ የማየው ኬክ ይገርማል ልገዛ ስሄድ ብዙም ደስ አይልም
@Hapy457
@Hapy457 Год назад
ውይይይይይይ😁😁😁 የመድረክ መሪዉ የዘላለም ፍቅር ከደሙ ጋር ተዋህዷል 😁😁 ""ዘሌ "" ያንተ ቀልዶች ቤቱን ሞቅ ደመቅ ያደርገዋል አቦ ይመችህ "" ዘሌ "" 😁😁 ዶንኪ ቲዩቦች እናመሰግናለን
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Год назад
yegabakal Eshee sansik new tabarak 😍😍😍
@blackman3470
@blackman3470 Год назад
አንቂ አንደበቶች አቀራረብ አንደኛ ዳኞቹ አንደኛ ዶንኪ ትዮብ አንደኛ ሚሊዮኖችን የሚያነቃቃ ነው እናመሰግናለን ።
@blackman3470
@blackman3470 Год назад
@@comedianeshetu amin
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
አኒቂዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ በርቱልን ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለእርገቷ በሰላም አደረሳችሁ
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Год назад
Esha yigebahale 👏👏👏👏👏👏👏👏 gna keziheme belayi kfe kfe telalehe
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ አንቂ አደበቶች ዋው ምርጥ አነቃቂ አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም ተባረኩልኝ ስወዳቹ እኮ የኔ የምርጦች ምርጥ ናቹ ፀጊ ማኔ ፍፄ ዘሌ እሼ እዲሁም ክሩ በሙሉ ተባረኩልኝ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ዲናዬ የኔ ቅመም
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
እውነት ነው በለጡዬ ይቅርታ ያድናል ይፈውሳል በርቱ ደስ ትላቹው 💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Год назад
አረ እሸ በፈጠራቹ ልጅን መላ በሉት ከአደር አደር ቀነሰ እኮ የኔ ሚስግን ምግብም ዘጋዉ🤣🤣🤣ለምን አትጠልፋለትም ያልተያዘ ግልግል ያዉቃል አይዞህ ቆፍጠን በል🙈
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
እሼ የፌርሙዙ ነገርስ በባዶ ክክክክክ ወይ ዘሌ በጣም ተውነሃል ይመችህ ይችህ ርብቃ አበዛችው ግን 😬
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
በለጡ በጣም ድንቅ ነሽ
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
Wow enkan desalecu eshetu mertu endewm balderboeche ygebacueal kezi ybelt adegecu telke derga dersu bertu 👏🌼👏🌼🎁🥰🥰❤️👌
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Год назад
Betam enamesegnalen eshiye
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p Год назад
እንኮን ደስ አለህ እሸ ለጎልደን ጎልድ እንዲሁም ባልደረቦቹ
@belihun6879
@belihun6879 Год назад
ዋው በእግዚአብሔር በጣም ወደድኋችሁ
@lishangind0530
@lishangind0530 Год назад
Wwwoo enkuan lezi saat aderesen aderesachu welcome 🙏
@zuzutube1454
@zuzutube1454 Год назад
መራራ እውነታዎች ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ ሲፈረካከሹ ታያቸዋለህ ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ...በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም ፡፡ 20% ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አትዘንጋ) 80 ፐርሰንቱ ግን ኑር አትኑር አንዳች ቅንጣት ስላንተ አያስቡም፡፡ ችግሮችህን ለነዚህ ለ 80% ፐርሰንት መናገር እራስህን ማባከን ነዉ ምክንያቱም ችግርህ ለነሱ ምናቸዉም አይደለምና! የራሳቸዉ ጉዳይ ብቻ ያሳስባቸዋልና ቆጠብ በል ሰዎች በህይወትህ ይመጣሉ ደግሞም ይሄዳሉ፡፡ አንድ ቀን ለብቻህ ሰዉ በሌለበት ልትሞት ትችላለህና ሰዎችን አትደገፍ ከ5-6 የልብ የምትላቸዉ ሰዎች በቀር ፌስቡክ ላይ ያሉት የጓደኛ ጋጋታ ምንም አይጠቅሙህም፡፡ ብትሞት እንኳ ቀብርህ ላይ የማይመጡ ብዙዎች መሆናቸዉን እወቅ የስራ አለቃህ እንድታድግና የተሻለ ቦታ እንድትይዝ ሊመኝ ይችላል ግን መቼም እንድትበልጠዉ አይፈልግም፡፡ ምንም ሽልማትና ጭብጨባ ቢበዛልህ ከሱ እንደምትበልጥ ካሰበ አንተን ለመገፍተር ወደ ኋላ አይልም ። 98 % ፐርሰንቱ ሰዉ መቼ እንደተወለድክ እንኳን አያዉቅም 2 % ፐርሰንቱ መቼም እነማን እንደሆኑ መገመት አያቅትህም ፡፡ ካላመንከኝ ሞክረህ እየዉ! የዉሸት ጓደኞችህ የተሻለ ህይወት እንድትመራ በፍጹም አይፈልጉም ፡፡ ነገሮች መልካም ሲሆኑ የሚሰበሰቡ ሰዎች ሊያስገርምህ አይገባም አንድ ቀን ህልምህ 'ወለም' ብሎ ካዩ እጃቸዉን ቀስረዉ ይስቁብሃል፡፡ የዛኔ ያልሳቁብህን የልብ ጓደኞችህ አድርጋቸዉ ገንዘብ ያለዉና ፀዳ ብሎ የሚመላስን ሰዉ ብዙዎች ሲያከብሩት ትመለከታለህ ፡፡ የማያዉቅህ እንኳን ቢሆን ፀዳ ካልክበት ሊያከብርህ ሲዳዳዉ ታየዋለህ ለሰዎች ምክር መስጠት በጣም ቀላል ነዉ ነገር ግን ምክርን ወደተግባር መቀየር ከባዱና አስቸጋሪዉ ነገር ነዉ፡፡ አንዳንዴ ሰዉን ካለበት ማጥ ለማዉጣት ካሰብክ ከምክር በላይ የሆነ ስብዕና ሊኖርህ ይገባል፡፡ አንድ ዉሸታም ጓደኛህ ከ 100 ጠላትህ ጋር እኩል ጥፋት ያደርሳል፡፡ ጠላቶችህን ተከታተላቸዉ ጓደኞችህን ደግሞ በጣም ተከታተላቸዉ ነገሮች መልካም እንዲሆኑና እንዲሳኩ ያለ የሌለ ጥረትህን አድርገህ ሳይሳካልህ ቀርቶ ይሆናል፡፡ ይሄ ያንተ ደካማነት ሳይሆን ህይወት እንዲህ አይነት ገፅታም ስላላት ነገሩን ተቀበለዉ፡፡ ለመወደድ ልዩ ሰዉና ሁሉንም ሞካሪ መሆን አይጠበቅህም ፡፡ እንዳንዴ ሰዉ ሁሉ ባይወድህ እንኳን ይሄ ምንም ማለት እንዳልሆነ ተረዳ ፡፡ በሰዎች መጠላትንም ቀለል አድርገህ ዉሰደዉ ምክንያቱም እንዴት እራስህን ማሳደግ እንዳለብህ ማጤን ወሳኙ ነገር ሲሆን የሰዎችን ስሜት እያዳመጥክ ከፍና ዝቅ እያልክ መኖር አይጠበቅብህም፡፡ የራስህ አስተሳስብ ይኖርሃል ፡፡ ሌሎችም እንዲሁ...ሰዎች በሀሳብህ አለመስማማታቸዉ አንተነትህ ላይ የሚያመጣዉ ነገር የለም ፡፡ ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን አስተሳሰብ ረጋግጠህ አትዉጣ፡፡ የሰዎችን ሃሳብ አክብር ሰዎችም ሃሳብህን እንዲያከብሩ አድርግ ይቺ አለም የምትፈልግህ ጠቃሚ ነገር አንተ ጋር እንዳለ ስታምን ብቻ ነዉ፡፡ ባጠቃላይ አለም እራስ ወዳድ ናት ሰዎች ስለ ደስታ አጋነዉ ሲያወሩ ትሰማ ይሆናል፡፡ በኣጭሩ ደስታ ማለት ስሜትህ ሳይሆን አእምሮህ ያለበት ሁኔታ ነዉ፡፡ ደስተኛ ሆነህ በሰዎች ልትጎዳ ትችላለህ፡፡ ህይወት እኩል አይደለችም ፡፡ በሆነ ነገር ጎበዝ ብትሆን ካንተ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሰዉ አለ...እኩልነት ዉሸት ነዉ፡ ስለዚህ በመኖርህ ብቻ ተደሰት ፡፡
@ablakat4821
@ablakat4821 Год назад
እሽየ ይገባሀል እንኳን ደስ ያላችሁ እሽየ ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን አወ አስር ሚሊዮን ትገባላችሁ እሽየ ጀግና ነህ !!!!!
@user-zp3cm1et1l
@user-zp3cm1et1l Год назад
It's a great program I subscribe 100000000000 time
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
ሰላም አንቂ አንደበቶች እንዲሁም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣችሁ💚💚💛💛❤❤❤👍💐💐💐💐💐💐👍🌺🌺🌺🌺🌺🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷👍
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 ሰላም ለሀገራችን💚 ፍቅር ለህዝባችን 💛 ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️💒🇪🇹💒👌
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 Год назад
እንኳን ደስ ያለክ እቤተ ይገባሃል
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Год назад
እሼ የኛ ጀግና ይገባህል እኮ ሲያስብህነዉ ለኔ 1ኛዬነህ
@zeharahassenzeharahassen9220
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ameeniss.a2642
@ameeniss.a2642 Год назад
I’m happy for you 1 million subscribers wow❤️🤲🏻🥰🇪🇹😍
@eritree9794
@eritree9794 Год назад
Congratulations You deserve it. 🙏
@keduamee3557
@keduamee3557 Год назад
በጣም ደስ ይላል ኣይዞቹ ቀጥሉበት
@zabiba6916
@zabiba6916 Год назад
የይቅርቴዉን ፓርት ወድጄዋለዉ እኔም ከሶስት አመት ቦኃላ የበደለኝን እህቴ ይቅር ብያታለዉ
@sus2475
@sus2475 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ አሼ ከዚህም በላይ ይገባችኋል
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Год назад
ዎው ዎው ዎው በጣም ደስስስ ይላል።
@user-fn2sy1fx5q
@user-fn2sy1fx5q Год назад
ድናዬዬዬ💋💋💋💋💋💋💋 የኔ ፍቅር እዉይይይ
@emanumer4991
@emanumer4991 Год назад
ድናዬ የእኔ ጣፋጭ
@smdn13
@smdn13 Год назад
በርቱ በጣም አስተማአሪ እና አስተማአሪ ነው
@madeenamadeena7882
@madeenamadeena7882 Год назад
እንኮን ደሰ አለህ ወንዲም ኢሻአላህ በረታ
@ecomism1
@ecomism1 Год назад
Smart little girl 👧
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v Год назад
ምርጥ ነዉ
@hanaandualem7805
@hanaandualem7805 Год назад
Congratulations 🎉🎉🎉 gen Gena new betam bezu new mekran endalkew ke 10 belay new Kante mntbkew eshe bertaln
@fruits7976
@fruits7976 Год назад
ዘላለም በጣም ነው የምወድህ
@betyagidew7502
@betyagidew7502 Год назад
Betam anidegan👌👌👌👌👌🤣🤣🤣🤣🤣
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Год назад
ዋውው በጣም ደስ ይላል በርቱልን አወ ማመስገን ብዙ ነገር ይቀይራል ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ዘላለም ግን እውነት ነው ቀልድ አልገባኝም 🤔
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 Год назад
ቀልዱን ነው 🤣🤣
@tsionhaile43
@tsionhaile43 Год назад
ሁሌም ደስ እያለኝ ነው ማየው ፕሮግራማችሁን በርቱልን Editing ገራሚ ነው እሼ ተው ግን ጀግና መፍጠር ሚለው ሾው ይቀጥልልን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Год назад
እንኳ ደህና መጣችሁ አሼ❤️❤️
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
አሼ መለካም ሰው😍😍😍😍
@tube896
@tube896 Год назад
ክክክክክክክክክክክክክ አይ ዘላለም ክክክክክክክክክክክክክ እንደው ምን ይሻለሃል
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Год назад
ቤተሠብ እንሁን እህቴ
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
Selmacu ybza Ankaki adbtweche wow leyu new dinye yen tefache edig byeghe 🥰🥰 beltu leyu new entshen regem edemna tena ysetlesh 👏👏👏🥰 fetri hagerchen selam ydergeln 💚🌼💛🌼❤️🌼👍👌🙏
@user-sl1uq6wx1q
@user-sl1uq6wx1q Год назад
ድናዬ እንዴት እንዴት ናፋቅሽኝ 💐🌺
@leyilamufti7268
@leyilamufti7268 Год назад
Eshee inkwan dasalak alachuu congratulations 🎉🎉🎉👏👏👏👏
Далее
Baxtli bo’l do’stim❤️
00:47
Просмотров 994 тыс.
17 May 2024
6:09
Просмотров 21 тыс.