Тёмный

የአንድሮሜዳው ዶ/ር ጌትነት 6 ሳይንሳዊ አሻጥሮችን አጋለጡ!! Abiy Yilma, ሳድስ TV, Ahadu FM, Fana TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Год назад
የዘላለም ጠላታችን፣ የሐሰት አባትና የጨለማው ዓለም ገዥ የሆነውን ዲያቢሎስ ሰይጣንን ከነ ስራው በመካድ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ሁለመናችንን (መንፈሳችንን፣ ነፍሳችንና ስጋችንን) ለእርሱ አልፋና ዖሜጋ ለሆነው፣ ለጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን አሳልፈን በመስጠት ከዘላለም ሞት መዳን/ ማምለጥ እንችላለን። የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ብቻውን ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናልና። አሜን
@amentedese8865
@amentedese8865 Год назад
ሰላም የሳድስ ቤተሰቦች ስለምታደርሱን አንገብጋቢ መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Год назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you today and always all my Ethiopian people ❤
@TigstMeqant
@TigstMeqant Год назад
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለኛም ማስተዋል ይስጠን
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
🧶Memher Abiy, just to let you know, ke Sewoch zare yesemahut, Rumble Account mekfet tru new! Be RU-vid be tagedu Sewoch Group yetekuwakame new. Slezih yalahen images bemulu ezia lay save aderegew, ayetefabehm belewuhal. Mejemeria antem be eraseh check it out. Ene sle Rumble Account alwukem. 👍
@wosenesh5579
@wosenesh5579 Год назад
Please your program's are very important! Try to add more minutes your rushing the gusts Thank you so much for your service ❤️
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
ሰላም ውድ የአብይ ይልማ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ምርጥ እና ለኢትዩጵያ ህዝብ ከገባው የሚጠቅም ትምህርት ነውና የምታቀርቡት በርቱ በ5 ቱ ባለሃብቶች ታይታኒክ የሰመጠችበት ለማየት ገብተው እንዴት እንደሰመጡ በዜና ሰምተናል ይህንን ትንታኔ ደግሞ አንድ ወንድማችን ታይታኒስክ የሰመጠችበት ቦታ ምን እንደሆነ ተንትኖልናል እና ፕሊስ በዚህ ላይ ወንድማችንን ብታቀርቡልም አመሰግናለሁ በርቱ ❤❤
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Год назад
Nano ተክኖሎጂ ጉዳቱ ይብሳል በነጮቹ አንደበት ተናግሯል ።ባደባባይ ተናግሯል የሰው ልጅ መቀነስ አለበት ነው የሚሉት በተለይ ያፍሬካ ሕዝብ አውሬዎቹ እየሰሩ ናቸው እኛ ተኝተናል
@salme4126
@salme4126 Год назад
በርቱ ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Год назад
ሳድሶች ከዚህ የጨለማው ዓለም ሴራ በእግዚአብሔር ፈቃድ በህጉ እንድንጓዝ ስለምትሰጡን መረጃ እና ማስረጃ ሁሉ አመሰግናለሁ! ሁሉንም መርምረን የሚጠቅመንን እንድንይዝ እና መናፍስትም ከእግዚአብሔር መሆን አለመሆናቸውን እንድንመረምር መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተጽፏል፡፡ለዚህም የመናፍስትን ሴራ የዲያብሎስን አካሄድ እና ወጥመድ እንድንቃ ጥቂት ሚዲያዎች አንቅታችሁናል ለዚህም ሳለመሰግናችሁ አላልፍም፡፡ ጥያቄ ግን አለኝ እሱም ስለ እነ ዶ/ር ሮዳስ እና ዶ/ር ጌትነት ነው አንድሮሜዳ ቁ1 እና2 አንብቢያቸዋለሁ እደወጡ በጉጉት ነበር ያነበብኩት ግን እራሴ ላይ ጥያቄ እየፈጠረብኝ ነበር የጨረስኳቸው እራሱ አንድሮሜዳ ትዩብ ላይም ጠይቄ አልተመለሰልኝም ፡፡ስለ ዩፎዎች፣ስለ ዞዳይክ ብሎም ስለ አቫተር ፊልም አስገራሚነት አስገራሚ ተፈጥሮ እንደሆነ በውብ ቃላት ብቻ ነበር የተገለጸው ገን ሰይጣን እና የሴጣን ሴራ መሆኑን ቆይቶም ቢሆን ገብቶብቶኛል እኔ ግን እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሴት ወይም ይሄ እውቀት ከዲያብሎስ ነው ይሄ ደግሞ ከእግዚአብሔር ነው ብሎ እንደ አንድ የቤተ ክርስቲያን አባት እነዲያስተምሩ እጠብቅ ነበር እሳቸው ግን ተመራመሩ ሁሉንም እወቁት እያሉ ነበር የሚያሰተምሩት የሴጣንን እውቀት እና የማያልቅ ምርምር ብሎም ነፍስን የማያሳርፍ እውቀት ለኔ ምን ሊጠቅመኝ? በአጠቃላይ አንድሮሜዳን እኔ የተረዳሁት እንደ እውቀት ብቻ እግዚአብሔር የሌለበት ምርምር የሆነ እውቀት ልክ ናሳ ላይ እንደሚደረገው ምርምር ነው የሆነብኝ ሌሎችም ጥያቄ የፈጠሩብኝ ብዙ ፕሮግራሞች ነበሩ ብቻ ለፈጣሪ መስጠት እና ዝም ብሎ ተሰፋ እያደረጉ በአምልኮት መኖር ነው ፈቃዱ ይሁንልን አሜን!
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
እናመሰግናለን ሣድስ ሚዲያን ብዙዎች ቢቀላቀሉ ያተርፋሉ እንጂ አይከስሩም ኑ ውድ ኢትዮጵያውያን ልጆቻችንን ከዘመኑ ሰይጣናዊ ስራ እናድናቸው።
@behailuayayu1326
@behailuayayu1326 Год назад
"ሳይንስ ይሸውደናል ፈረንጆች ሳይንስ ብለው ከሳይንስ ውጭ የሆነ ነገር አለ።" ምን ይሆን? በኛ ጥንቆላ በነሱ ...
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Год назад
እነ ቢልጌት እኮ እየሰሩብን ነው ያገራችን ሰዎች ሽልማት ሰጧቸው አጥፉልን በርቱ ተብሎ ተሸልሟል የኛ አገር ሙሁር ተብለው ሲያጠፉ ነው የምናየው።
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast Год назад
እንዴት እንደማክብህ መምህር❤❤
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Год назад
ችብስምንአይነትነውእኛእንደቀላልየምናየውየህክምናመሳርያይሆንይህከሆነቀላልነውክድላይይለጠፋልለሱካርህክምናየሚውለውብዙከበላህይቆጣጠርሀልይጮሀልይህከሆነአቅለነውእያየንነውምንአይነትነውችብስ
@solkuku8272
@solkuku8272 Год назад
ጋዜጠኛዉ ወደቀልቡ መመለሱ ጥሩ ነዉ። ከስዩም ተሾመ ጋር ወርደህ ነበር
@teta8527
@teta8527 Год назад
Ye Meshafu seem man yebalal lemgezat lemifelgu
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
በርቱልን ሣድሶች❤❤
@mtem.e5442
@mtem.e5442 Год назад
Eswane sete be hege meknyate alebate lege ketelfone går mehede malete rashene lkfu neger azegage malete newe.
@saronyafeat4899
@saronyafeat4899 Год назад
Yemethafu seme kalgeltekilen Amazon lay magignete yaschigeral semune ngerinee
@saronyafeat4899
@saronyafeat4899 Год назад
???? Please the name of the book
@ag407
@ag407 Год назад
His speech is vague & nothing new. Boring
@sebieylove5190
@sebieylove5190 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 🇪🇹🙏
@mtem.e5442
@mtem.e5442 Год назад
MEKTATEALBTE
@yenemar937
@yenemar937 Год назад
🙏 ለመረጃው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ 🙏
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 Год назад
በርቱ ።ጤናችሁን ይስጣችሁ።
@hanakebede282
@hanakebede282 Год назад
💚💛❤👍👍👍👍👍እግዛብሔር ይመሥገን
@biniman5188
@biniman5188 Год назад
Yemechrshawe zemen ende hone aweko diablose be kuta yinesal yilal kiduse meshafu
@haimim8323
@haimim8323 Год назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ባርኮታል
@Enatedingalmariyam
@Enatedingalmariyam Год назад
enkan dena metachulin yegna enquwoch egzbher amlak bamihratu yigobgnan lansaha mott yabkan amen⛪⛪
@mimisami7086
@mimisami7086 Год назад
💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️
@GrWd-g1u
@GrWd-g1u Год назад
4:00 Wd to
@mimisami7086
@mimisami7086 Год назад
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@messiessi3635
@messiessi3635 Год назад
Bertu 🙏🙏🙏
@asratsefu9536
@asratsefu9536 Год назад
ላይክ በጣም በጣም ያንሳል
@hiyawgenetu8818
@hiyawgenetu8818 Год назад
Thank you 🙏
@tigisteadanich
@tigisteadanich Год назад
ፈጣሪ ይጠብቀን እማምላክ ትጠብቀን እድሜ ይስጣቹህ ሁልግዜ ታነቁን አላቹህ
@youtubeb9552
@youtubeb9552 Год назад
The first🖒🖒🖒
@biniman5188
@biniman5188 Год назад
Who do you think created AI? It is the wicked and the fallen spirits
@bogalew5328
@bogalew5328 Год назад
God created it but human used it for wrong thing
@biniman5188
@biniman5188 Год назад
@@bogalew5328 🤣🤣🤣🤣
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Год назад
ወንድማችን አብይ ይልማ ሳድስ ማለት ፮ ቁጥር ነው(6) ለምን በዚህ ቁጥር ሰየምከው? መልስ ወይም ማብራርያ ብታደርግኝ
@sebleteshome929
@sebleteshome929 Год назад
ፕሮግራም ሰርቶበታል ብትፈልገው ታገኘዋለህ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
ዝም ብሎ ወሬ ሁሉም የሚታወቀውን ነው ያወራችሁት ኮንተንት የለውም።
@kidistalemayehu6700
@kidistalemayehu6700 Год назад
Don’t waste your time go
Далее
Почему?
00:22
Просмотров 426 тыс.
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 750 тыс.
Почему?
00:22
Просмотров 426 тыс.