Тёмный

የአእምሮ ጤና ችግር ምንድን ነው | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ | ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አባቶች ጋር የተደረገ የምክክር ጉባኤ | ክፍል 02 

Sitota Center for Mental Health Care and Rehab
Подписаться 1,2 тыс.
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ የምዕራቡ የህክምና እውቀት ከሀገር በቀሉ እውቀት፤ ባህል እና እሴት ጋር መዋህድ አለበት ብለው ያምናሉ፡፡ ለዚህም ከሀይማኖት አባቶች እና ከባህል የመድሀኒት አዋቂዎች ጋር የጋራ የምክክር መድረኮችን በመዛጋጀትና በመምራት፤ እንዲሁም ዘመናዊውን የአእምሮ ህክምና ከመንፈሳዊ እና ሀገር በቀል እውቀት ጋር አብሮ አዋህዶ ከማስኬድ አንጻር የተለያዩ የምርምር ወረቀቶችን በማሳተምም ይታወቃሉ፡፡
ይህ የምክክር መድረክ ከኦርቶዶክስ የሀይማኖት አባቶች እና የጥምቀት አገልግሎት ሰጪዎችጋር የተደረገ የምክክር መድረክ ነው፡፡ ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገውን የምክክር መድረክ ለማግኘት በእዚህ ይከተሉን • ሰዎችን የምናገለግው በጋራ ነው | ...
Follow Us!
Web: sitotapsy.com/
Fb: sitotapsy/
Ytb: / @sitotapsy
Tg: t.me/sitotapsy/
Contact link: linktr.ee/sitota
Deeds, Not words!

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@fasilasmamaw4900
@fasilasmamaw4900 7 месяцев назад
I really appreciate your efforts to connect with Orthodox church thinking
@TikikleTikile
@TikikleTikile 2 месяца назад
መልካም
@KalkidanMelese-jp3dj
@KalkidanMelese-jp3dj 3 месяца назад
ዶክተር የውናስ አንተ ትለያለህ ለሁሉ አባት ነህ አንተን አግኝቶ የማይድን ማን አለ ፍጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@LoveMercy-uq1su
@LoveMercy-uq1su Месяц назад
እናመሰግናለን !!!!!!!!በዚህች ሁሌ ጎዶሎነቷ ራሷ ሳትሆን ነዋሪዎቿ ሊሞሉላት ያልቻሏት ደግነቱ ፈጣሪ ያውቃል ብሎ ነገር አለሙን ትተውት በማረፍ ፣የእርሱ ፈቃድ ነው እንጂ እኔማ መቼ ይህን ወድጄ በሚሏት አለም እንዲህ ያለ ትምህርት ደግመን አለምን እንድንሰራት ይረዳናል፤. . .አዋቆችን ጠይቅ ያስተምሩሐል፣አባቶችን ጠይቅ ይመሩሐል ይኸው ነው።እናመሰግናለን እንዲህ ያለው ትምህርት በቴቪ ቢቀርብ ደግሞ . . .
@tedoMatwos
@tedoMatwos 5 месяцев назад
Diprecitan
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 месяца назад
Wandema ka 4 sawe 1 kefwo manefase wayem sayetan alabate lala ayedalam tabale mahade koreban mawesade nawo mafeteyawo
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione 7 месяцев назад
What do you think abiy's mind.
@Kedo-i05
@Kedo-i05 8 месяцев назад
አድራሻ ንገረኝ
@awolsheka5429
@awolsheka5429 8 месяцев назад
አንጎል በእንግሊዝኛ ምድን ነው??
@tenad7309
@tenad7309 7 месяцев назад
😀brain?
Далее
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 12 млн