Тёмный

Episode 1: ውጤቶችህን ተመልከት || Look at your Results - ክፍል 1 - Impact Podcast 

Impact Seminars
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 90 тыс.
50% 1

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 284   
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@duretidenebo633
@duretidenebo633 6 месяцев назад
Dearest Ato Ashe❤❤❤❤❤ የሻሸመኔ ቋማሚ አዳማጭህ ነኝ ዪሔን ቪዲዮ አንኳን ዪኸው ለሶስተኛ ግዜ ነው እያዳሠጥኩ ነው ረጅም እድሜ ከተድላ ጋር ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@WynTayir
@WynTayir Год назад
እናመሠግናለን ተባረክ🙏🙏
@senaitgebremariam2457
@senaitgebremariam2457 Год назад
እጅግ በጣም በጣም ነዉ ምናመሰግንህ አቶ.አሼ
@oumerabdu4558
@oumerabdu4558 11 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ! ቀጣዩን video በጉጉት እጠብቃለሁ
@melesebalcha7121
@melesebalcha7121 Год назад
በጣም እመሰግላሁ የሚገርም ትምህርት ነው ቀጣይ ለቀጣይ ቀን በሰለም የድርሰን።
@tikuret123
@tikuret123 Год назад
በዚህ ስልጠና ብዙ ለውጥ እንደማመጣ እርግጠኛ ነኝ አቶ አሼ
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Год назад
💪👍
@nahomhirut1678
@nahomhirut1678 Год назад
🎉🎉😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nahomhirut1678
@nahomhirut1678 Год назад
🎉🎉😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seyanasi5711
@seyanasi5711 11 месяцев назад
Seletenaw mecha mecha new?
@witnessing100
@witnessing100 7 месяцев назад
ምንም አትመጣም 100% የዛሬ ዓመት በርግጠኝነት እዛው ባለህበት ነዉ ምትሆነው 😂😂 እንደዉም እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ
@aberatigabe
@aberatigabe Год назад
Egizabher yestln,you tell me actually what my problem is
@שמחהטדסה-ק4ת
@שמחהטדסה-ק4ת Год назад
በጣም የምትደነቅ ምሁር ነህ ይህን ለመረዳት የሚችለው ምን አይነት ግንዛቤ ሰለራሱ ያለው ሰው ነው ። በጣም አደንቅሀለሁ
@antenehbirhanuhaile3916
@antenehbirhanuhaile3916 Год назад
Thanks Ash 🙏
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Год назад
አሼ ትለያለህ እዉነት እንዴት እንደማደንቅህ እንዴት እንደገባህ ላንተ ሚስጢሩን የገለጠ ፈጣሪ እኛን ለመለወጥ ለምንጓጓም ይግለጥልን
@munaidris8990
@munaidris8990 Год назад
This podcast one of life changing topic ! Thank you!
@shimedabessay8552
@shimedabessay8552 Месяц назад
Thank you so much for your sharing amazing lesson strongly agree!!!
@Daniel-dd7ql
@Daniel-dd7ql 11 месяцев назад
ከልብ በመነጨ መንፈስ ስለምታስተምረን ከልብ አመሰግናለሁ።
@tigistgetahun679
@tigistgetahun679 Год назад
ጋሼ እንደምን ከረምክ እንኳን አደረሰህ እኔ ዛሬ የተናገርከዉ ሁሉ የእኔን ህይወት ከአይምሮዬ ዉስጥ ያነበብክ ነዉ የመሠለኝ እባክህን አግዘኝ የሰማሁትን ለማድረግ እሞክራለሁ ግን ሁኔታዎች እያስቸገረኝ ነዉ አንተ ስትናገር ተግባራዊ ለማድረግ እየምከርኩ ነዉ ሆኖም እኔ ብቻዬን ስምክር ቤተሰብ እና ልጆቻችን በየኑሮአችን የማስበዉ የማቅደዉ አይሳካም አሁን የነገርከንን አደርጋለሁ እሺ እንደ አባቴ ምክርህን እሻለሁ
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow 4 месяца назад
እኔ በonline የግል ስብዕና ስልጠና እየወሰድኩኝ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም በሂወቴ ላይ ድንቅ ለውጥ አምጥቻለው
@abrishasefa-ud2ex
@abrishasefa-ud2ex 4 месяца назад
GOD BLESS YOU 🙏
@tikuret123
@tikuret123 Год назад
እናመስግናለን አቶ አሼ
@ና-ግባ
@ና-ግባ Год назад
ተባረክ!
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 Год назад
በረከታችን ናቹ
@hananegash316
@hananegash316 Год назад
thankyou ashu
@abdulmejidyasin9014
@abdulmejidyasin9014 11 месяцев назад
አላህ እድሜ ይስጦት
@grumieayele2022
@grumieayele2022 Год назад
Thanks for for a lot God Bless you ❤
@AdnanNuru-vt
@AdnanNuru-vt Год назад
Thanks asha❤
@MekdesArba
@MekdesArba Год назад
Thank you so much
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 11 месяцев назад
በጣም ህይወት ለዋጭ መልዕክት ነው። አመሰግናለሁ
@aselefalalita2265
@aselefalalita2265 Год назад
Thanks a lot!!!
@NBI3
@NBI3 Год назад
መምህር በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ጥያቄ የምንጠይቅበት platform ቢዘጋጅ ጥያቄየ ግን የውስጥ self image ሰንቀይር drive የሚያደርገን ራሱ ነው ወይስ deliberately or conciously ማድረግ ስንጀምር ነው ውጤቱን የምናየው እስከዛስ ጊዜ አይፈጅም ወይ
@tsegage6935
@tsegage6935 Год назад
የእኔም ጥያቄ ነው
@abrahamkassa
@abrahamkassa Год назад
በኮንሽየስ አይምሮ ወድሜ መጋጋጥ ነው እጂ አንድ የሚገኘ ትርፍ የለም until the program is subconscious but to make the program conciouse to sub conciouse it needs some mechanism....dr ashenafi will tell us in the next seminars THX.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
ስለዚህ በደንብ ስለምንነጋገር በትዕግስት ጠብቁን!
@דרגואזו
@דרגואזו 8 месяцев назад
አመስግናለሁ
@Efi2127
@Efi2127 Год назад
thankyou ashe 🥰😍
@ቅምሻቲዩብ27
@ቅምሻቲዩብ27 4 месяца назад
tnx
@abenezeraster6688
@abenezeraster6688 Год назад
ዋናውን ስልጠና በዩቱብ አምጡት
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Год назад
Betam Amsegnhalu❤
@Fateha-o3t
@Fateha-o3t Год назад
Ihe silatana le leala sewu adelam tashe yeminager hullu wuste Yale negar naw yetenager betam naw yemigermawo norilan❤
@lovetube9672
@lovetube9672 8 месяцев назад
2024 ትን በጥንካሬ ተነስቻለው ብዙ ያቀድኩትን አንድ ብዬ ጀምሬያለው ፍጣሪ ቀፍቀደ 🙏🏽👍🏽
@abiy-m3l
@abiy-m3l Год назад
We are just waiting for
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 Год назад
👌
@amesgagn
@amesgagn Год назад
❤❤❤❤❤
@Senait.K
@Senait.K 7 месяцев назад
Dawit dream should sit with you to learn from you how to talk.
@Senait.K
@Senait.K 7 месяцев назад
Thank you for your service Mr Adhnafe🙏
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 Год назад
አሼ ድንቅ
@befkadugizaw1038
@befkadugizaw1038 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
@alraeecelle399
@alraeecelle399 Год назад
👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@TameneAyesheshim
@TameneAyesheshim Год назад
waiting ..
@talaethio7650
@talaethio7650 Год назад
batam amesgenaliw selan metanateno naw yameslagna amezege vedoyon malaleshi ba temoa madamet eyatemarkubat naw geta yebarcot
@TSEGAYELEMA-m7g
@TSEGAYELEMA-m7g 9 месяцев назад
Wdedkut ❤❤❤❤❤❤
@messiadwa7656
@messiadwa7656 Год назад
Eyetebekn new
@የፍቅርምንጭነኝ
በመልካም ጀምርናል ኢንሻላህ በአመቱ መጨርሻ በውጤት የምንገናኝ የድርገን የእርሶንም ድካም ፍሬ ይሚያገኙበት አመት ይሁንልን
@gantgant6451
@gantgant6451 Год назад
አሜን❤❤
@abenezeraster6688
@abenezeraster6688 11 месяцев назад
Amen
@aliasiya5195
@aliasiya5195 Год назад
ለእድለኞች የሚደርስ ትምህርት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gantgant6451
@gantgant6451 Год назад
በእዉነት በጣም እድለኞች ነን❤
@mekari_voice
@mekari_voice Год назад
asteyayethn betam wededkuT!
@SisayBedada-i9m
@SisayBedada-i9m Год назад
እባክህ አሼ በእውነት ያንተን የመጀመሪያ ትምርት የተማርኩት ስለ ፓራዳይም ከሰማው በኋላ ህይወቴ ተለውጧል እና 1 ነገር ማለት ፈልጋለው እዛ video ላይ ከጀርባ ያለው የሆነ አይነት ደንገጥ የሚያስብል ክላሲካል ድምፅ አለ አሡን ባታስቀሩት ባይ ነኝ እና ፈጣሪ ከዚ የበለጠ እድሜና እውቀት ሰቶ እኛን የምታገለግልበት ደስ የሚል የሚያስደስት ጊዜ ይጨምርልህ እንወድሀለን
@kiflealemayehu262
@kiflealemayehu262 11 месяцев назад
አንተ ግን ጥሩ አስተማሪ ነህ።
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Год назад
ልብ ላይ ጠብ ነው የሚለው
@Elsabet-b9r
@Elsabet-b9r Год назад
አሼ በጣም ነው የማመሰግ ነው ደብሮኝ ጥርሴን በነከስኩበት ሰዓት ነዉ ከአመት በዓል ሁሉ ቀርቼ እግዚአብሔር የካደኝ ሁሉ መስሎኝ በቃ በእውነት ያልከው ነበር ስል የነበረው እልህይዞኝ እያሰብኩ ነበር በእውነት ሂወቴን እዳቀለልክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Год назад
አብሽር ይስተካከላል ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🏼
@FilmonHadgu-x1h
@FilmonHadgu-x1h Год назад
ትምርቶችህ ሁሉ በጣም ገራሚ ነው።thank you
@mohammeddemsis9607
@mohammeddemsis9607 Год назад
ምንአይነት ስሜት መረዳት ነው!thank you መምህር
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
ገራሚ ምክረ ሃሳብ
@nardostadessie7516
@nardostadessie7516 Год назад
ገናሳይጀምርቁጭብዬእየጠበኩህነውጋሽአሸናፊ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Год назад
አሽዬ ምን ብዬ እንደምገልጽህ አላውቅም ብቻ አመሰግናለው
@gantgant6451
@gantgant6451 Год назад
እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አቶ አሸናፍ በእዉነት እድለኞች ነን የአሁን ወጣቶች ከተጠቀምንበት❤❤❤❤
@Habeshacurls28
@Habeshacurls28 Год назад
ኧረ እኛነን ማመስገን ያለብን
@gantgant6451
@gantgant6451 Год назад
በጣም❤
@ahmedhussen6390
@ahmedhussen6390 Год назад
15 አምስት ኣመቱን የኣላረኩት ኣሁን ልኣረጊ ብየ ቀን ትልቁ ግዘሁን በማጢናት እና በተግባር ለመስራት ወስኛሎ።
@digital0016
@digital0016 Год назад
ጋሼ ቶሎ ቶሎ ቪድዮዎችን ስራልን
@_Zz764
@_Zz764 Год назад
😅😅😅
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Год назад
Awo ewneth neh betam nafkognal😂😂😂❤
@brkti_tube
@brkti_tube Год назад
😂😂 ታድያ ቁጭ ብሎ ማየት ብቻ ኣይደለም መንቀሳቀስም ኣለብን
@zxtsf
@zxtsf 7 месяцев назад
❤ልክ ብለሃል ሁሉም ነገር ሚታወቀው በፍሬው ነው። መጀመርያ እውቀት ያስፈልገናል ከዛ እምነታችን ማሳደግ ከዛ ተግባርን ማድረግ። ፍሬ ሚያመጡ ግብኣቶች ጭንቅላታችን መሙላት ያስፈልጋል። ኢት ኢዝ ኖት ኣን ኢዚ ፊክስ።❤"Never do people gather grapes from thorns" or figs from thistles, do they? A good tree cannot bear worthless fruit, nor can a rotten tree produce fine fruit.❤
@abdimuhaabd778
@abdimuhaabd778 Год назад
እናመሰግናለን እንዴት እንቀይር ሰፊ ሽፋን
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 11 месяцев назад
ውድ ወንዴም እኔ ለጆሮዬ ባዳ ነኝ አርግጡን ንገረኝ ባይተዋር የእግዛብሔር በግ ነኝ
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 7 месяцев назад
ትልቅ አክብሮት አለኝ : በጣም ለህይወት ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው : ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው ተባረክ
@WubitYitbark-yl6tz
@WubitYitbark-yl6tz Год назад
አቶ አሸ በጣም አመሰግናለሁ ኑርልን መምህር
@PrimerySchhoo
@PrimerySchhoo Год назад
Ashe bete hogne nw hule yemsemahi bzu nger aterfebtalehu be temhirtochi fetari yebarkhi
@HaniHani-yi4pp
@HaniHani-yi4pp Год назад
Ay Asha anteko fetare lena yalwen hasab bate bekul nw mengergn bk mn elalw amesegenlw
@mmuu-tm2sv
@mmuu-tm2sv Год назад
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን
@fisoneden7750
@fisoneden7750 11 месяцев назад
አሼ ዘመንክ ይለምልም ስለምወድክ እደቤተሰቤ አንድ አካል ስለምቆጥርህ ሁሌም አንተ የሚለውን ቃል እጠቀማለው❤ አሼ አንተ ምርጥ ሰው
@ekramekram7569
@ekramekram7569 Год назад
እንጠብቃለን አሼ መምህሬ አባቴ❤❤
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Год назад
በጠም እናመሰግናለን አለሀ እራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጉጉት እጠብቀሀለን የነበረውን እየቀጠልን አድሱን እየተቀቀልን እንቀጥለለን ተበረክልን
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 11 месяцев назад
ምን አይነት መረዳት ❤ ምን አይነት መባረክ ነው?? we're lucky to have you Ashe❤❤
@tsegage6935
@tsegage6935 Год назад
ስሚናሩ በየቀን ቢሆንም ኣይጠገብም
@JacobDagne
@JacobDagne Год назад
Nurilin Nurilin Nurilin
@sirajadem8137
@sirajadem8137 Год назад
አመሰግነለዉኝ
@kibneshmelesse3471
@kibneshmelesse3471 Год назад
ድንቅ መልእክት
@melatfsa
@melatfsa Год назад
thanks betam des yemil sltena new rasen relax bemadreg ena dream masakat endemchl temribetalew betam amesegnalew 🙏🤍
@aschlawAsche
@aschlawAsche Год назад
አሼ አሼ አመሰግንሀለው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሁ ውስጤ ሲነካ ይታወቀኝ ነበር አሼ ገባኝ አመሰግናለው አመሰግናለው ቻዎ ቻዎ
@ablakatyab
@ablakatyab Год назад
😂አሹዬ ይሄ ሁሉ የህይወት ጉድለት እንዳለብኝ አሁን ዘርዝሬ ስጽፍ ነው ያወኩት።ውጤቴ እና ስለራሴ የማስበው ነገር ሰማይና ምድር ።መምህር አሹ በቀጣዩ ስልጠና ብዙ ሶሎሞኖችን በሀገርህ ለሀገርህ እንደምፈጥር አምናለው። ዳዊትን ወደ ከፍታ እንዳነገሰው
@mamemame8626
@mamemame8626 Год назад
Inamasaginahalen ye unet, Ashe giniko enda bafitu lamin tafachu?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 11 месяцев назад
አንጠፋም የእኛ ውድ ቤተሰብ!
@AbrehamMom-th4ir
@AbrehamMom-th4ir Год назад
Guddaa galaatomaa obbo Ashaanafii...
@SolMagna-v4s
@SolMagna-v4s Год назад
Ashe betam enedhalen,,, hiwote teamir bemimesl menged tekeyrual ,,, dreamen achieve aderekut 100% 10q
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Год назад
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል !! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ ❤❤❤
@talaethio7650
@talaethio7650 Год назад
Bezu lawet endamameta geta yerdagna erasen badanb ayechabtaliw ashu tkw
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit Год назад
Thank you 💕 so much
@user-6688u
@user-6688u Год назад
በጣም አመሰግናለሁ
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 Год назад
Thank you so much God bless you I hope I will change 🙏
@nibretgeji3265
@nibretgeji3265 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከአንተ ብዙ ትምህርት ታምሬአለሁ
@ghenettsegay4390
@ghenettsegay4390 11 месяцев назад
I belive one day you will be an international motivational speaker ! Keep shining ❤
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Год назад
ደጋግሜ እያዳመጥኩ ነዉ ሲገርም
@lohafiker4441
@lohafiker4441 Год назад
እሺ 2016 በአንተ መንገድ እሔዳለሁ
@legesepetros5330
@legesepetros5330 Год назад
Ashe welcome to this interested part. I was faced nightmare on where you started this course . I am blessed with you
@hriutbekele7231
@hriutbekele7231 Год назад
❤❤❤❤amsgnalew
@Abdulazizfeysel
@Abdulazizfeysel Год назад
እናመሰግናለን
@nibretgeji3265
@nibretgeji3265 Год назад
አሼ በጣም አመሰግናለሁ ..በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጭአለሁ ..በጥቀቅን ነገሮችን ሞክሬ አይቼአለሁ .. እግዚአብሔር ይባርክህ
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Год назад
good
@Alemye777
@Alemye777 16 дней назад
በመንፈስ በአካል ብልፅግና :የማደግ የመለወጥ ዘመን ይሁንልን🌼🤲🏾
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Год назад
እናመሠግናለን ጋሽየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tumitube2549
@tumitube2549 Год назад
Waiting for next lesson
@temesgentamerattsegaye8478
@temesgentamerattsegaye8478 Год назад
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Год назад
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የበረከት ያርግልኝ
@דרגואזו
@דרגואזו 7 месяцев назад
Hi
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 515 тыс.
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 515 тыс.