Тёмный

የአዘዞ ጎንደር የአስፓልት መንገድ ግንባታ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 5 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@AkinawWagari
@AkinawWagari 8 дней назад
I know this area for more than 8/9 years. I am really sorry for the people of the area always in faith. Even when the project was started they were interviewed and answered just like today. Even the Media work isnt in such manner, they should have to ask why? how? what will be next step?. But this is for political win
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 8 дней назад
አፈናና ግድያወችን አስቁሙለነ በየቀኑ ሰው የሚገደልባት በየቀኑ ሰው የሚታፈንባት ጎንደር ከተማ የህግ የበላይነት የማይከበርባት ጎንደር ቀን በቀን ህዝቦች እያለቀሱ ልጆቻቸውን የሚቀብሩባት አፋኞና ገዳዩ የራሱ የአማራ ልጆች ሆነው በመከላከያ ሰራዊት እያሳበቡ የተደራጁ አፋኝና ገዳዩች ግባሹ አስታጣቂ ግማሹ መረጃ በመስጠት ግማሹ የሰው በር በሌሊት እየሰበሩ የሚያፍኑ ግማሹ በገንዘብ ተዳራዳሪ ሆኖ የህዝቡን ሰላም ነስተዋል መንግስት ይህን ጉዳይ ትኩረት ሰጠሰቶ መስራት አለበት በየቀኑ ሰው ይታፈናል ይገደላል
@Abebearagaw1
@Abebearagaw1 8 дней назад
ከመሰረታዊ ልማት የተገለለችው ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ😢 ውሃ በጀሪካን ከወንዝ የሚቀዳባት ከተማ😢የጣና ሐይቅ ከጎኗ ተንጣሏል። ጎንደር ግን ዛሬም የውሃ ችግር ይደቁሳታል። የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው ይላል የሀገሬ ሰው። የመገጭ የግድብ ፕሮጀክት ከተጀመረ 10አመታት ተቆጥሯል ። ግን 50% አልተገነባም😢።
@Hkim185
@Hkim185 8 дней назад
ለምን እንደክማለን ፋኖ መነገደ ይሰራላቹህ ማለት ሰንችል ሕይወታቸዉንየ ሚቀጥፍ ከሆነ መንገደ መሰራት አያቅተዉም
@user-yk1oy9pe7f
@user-yk1oy9pe7f 8 дней назад
12 ኪሎሜትር መንገድ ለመስራት 10 አመት አይ ቀልድ
@MathTea-td2ik
@MathTea-td2ik 8 дней назад
😂😂😂 እሱም ፋኖ አስደምብሯቸው እኮ ነው
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 8 дней назад
አቶ ባዩ ሰላም እያጣንበት ያለነውን አፈናና ግድያ ለመንግስት የማሳወቅ ግዴታ አለብህ
@MathTea-td2ik
@MathTea-td2ik 8 дней назад
😂😂😂😂😂 ወርቅ ብታነጥፉ አይሻላችም⁉️ በፕሮፖጋንዳ የሚቀለበስ የአማራ ትግል የለም‼️💪🏾💪🏾FANO 💪🏾💪🏾 FANO 💪🏾💪🏾FANO
@dontmiss53787
@dontmiss53787 8 дней назад
ሰነፎች ስሩ። ሀገራችሁን ለውጡ። እንድትለወጡ ቀንና ለት ስሩ።
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 8 дней назад
ሰላም ይቀድማል አፋኝና ገዳይ ቡድን ህዝቡን ሰላም ነስቶል በሌሊት በር እየሰበሩ የሚያፍነየ የሚገድሉ የጎንደር የከተማ ሽፍታ ተገቢውን ቅጣት ሊያገኝ ይገባል
@user-ew7jt9sr7z
@user-ew7jt9sr7z 8 дней назад
የፈረሰውን እና የትግደለውን ማን ይዘግበው እናንተ ማፈሪያዎች
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 8 дней назад
በጋ ላይ የት ተከርሞ ነው አሁን በክረምቱ ይህ ዘገባ አይይይይይይይይይይ ዶክተሩ የራሳቸውን ኃላፊነት በወቅቱ መወጣት ሲገባቸው ባለመወጣታቸው የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችንን እና የክልል ርእሰ መስተዳድራችንን ለምን አቅጣጫ እስከሚጠብቁ ድረስ እራሳቸው ምን አየሰሩ ነበር አይይይይ
@user-yk1oy9pe7f
@user-yk1oy9pe7f 8 дней назад
አማራን ብሎም ጎንደርን የማዳከም ስራ የመንግስት እቅድ ነው አሁን ግን በፋኖ ሀይል ሁሉም ይስተካከላል ድል ለፋኖ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 8 дней назад
ሞት ለፋኖ 😣😤
@be-liever
@be-liever 8 дней назад
አረ🎶 አረ🎶
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 8 дней назад
የቅዥት ብዛት ;የውድቀት ምልክት!
Далее
FARUX RAIMOV AVJIGA CHIQDI - JAVOHIR🔥
01:01
Просмотров 465 тыс.
የአፍሪካ ኩራት Etv | Ethiopia | News zena
11:46