Тёмный

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ያካተታቸው ጉዳዮች 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@EdrisAhmd-hl2lo
@EdrisAhmd-hl2lo 3 месяца назад
ደሞብርእዘርፍለሁእያለነዉ
@EThioLife-i4x
@EThioLife-i4x 3 месяца назад
ትክክለኛ መፍትሔ ነው መንግስት እያደረገው ያለው ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች ንግድ እና ጥሬ ዕቃዎች በተለይ ከውጭ ሃገር ምርቶች ላይም ታሪፊ ቢቀመጥ እና የሃገር ውስጥ ምርቶችን እንድንጠቀም ቢታሰብበት ጥሩ የፍጆታ /ቋሚ ዕቃዎች ወይም ምርት ሆኖ እያለ የኢትዮጵያ ምርት ስለሆነ ብቻ የማንጠቀም ስዎች አለን ከውጭ የሚመጡ ጥሪ ዕቃዎች የግድ ከሆነ ብቻ እንጅ ሙሉ የሃገር ውስጥ ምርት ብንጠቀም የሃገር ምርት መጠቀምን እንደ ባህል ብናደርግ የፈጠራ ስራዎች ማበረታታት ቢቻል ለሃገራችን ትልቅ ተስፋ ነው መንግስት ትኩረት ቢሰጥበት ልክ እንደዚህ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 3 месяца назад
ተከራይ ለአከራይ ማዘን ተገቢ አይደለም አከራይ ትርፍ ቤቱን ነው ያከራየው ተከራይ ግን ጎዳና ለይ መውደቅህ መውደቅሽ ነው ስለዚህ አትዘኑ ከመንግሥት ጎን ሁኑ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
@@EmanAbdurezak-li1lb አከራይ ቤቱን ሸጦ ይገላገላል ከዝያ ሰድሰት ወር ያለሸ ደግሞ ትርፍ ቤቱን አከራይ በወጣትነቱ ደም ተፍቶ ሰርቶ በመጣርያዉ ዘመን የክራይ ቤቱ ገቢዉ ነዉ ለአንተ ትርፍ ቤት ነዉ ለሱ ግን መሰሪያ ቤቱ ነዉ አንተ የመሰሪያ ቦታህ ትርፍህ ነወ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
ክብሪት ሹም አንድ ነገር ረሳሸ የቤት ክራይ ካልከፈለሰ አንድ ወር ቢያዘገይሰ በቃ ማከራየት አልፈልግም ብዬ ቤቴን ምግብ ቤት ባረገዉሰ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 3 месяца назад
ምግብ ቤት ሳይን ምግል ቤት አድርጉት ተንኮለኛ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
@@EmanAbdurezak-li1lb እናንተ የተከራይ ግፈኞች የምንረሳ መሰላቹህ መለሰ ዜናዊ የክራይ ቤት ሊመልሰ ሲል አትመልሰ ብላቹህሰላማዊ ሰልፍ የወጣቹህ ግፈኞች
@Sinaf26
@Sinaf26 3 месяца назад
Ke addis Ababa wechis
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 1,5 млн